🛑

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • እፎይ ማጋለጡን እንደቀጠለ ነው። live የተጠበቀዉ ፍጥጫ #እፎይ #ሁሱ
    #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ​ #orthodox​ #orthodox​ #ethiopianorthodox​ #መዝሙር​ #orthodox​ #ተናገር​ #ጴንጤ​ #ኦርቶዶክስ​ #ዮኒማኛ​ #orthodox​ #seifuonebs
    #እፎይ#ethiopiannews
    ruclips.net/user/li...
    ruclips.net/user/li...
    • በቂያማ ቀን የአላህን ያህል ተአምር...
    ruclips.net/user/li...
    ጅ*ኒ ያገባችው ሙስሊም ቲክቶከር • 🛑ጅ*ኒ ያገባችው ሙስሊም ቲክቶከር ...
    እፎይ ጀነት ለሴቶችም ይሠጣል ወይ❗️ • 🔴እፎይ ጀነት ለሴቶችም ይሠጣል ወይ...
    እፎይ ውሻ በእስልምና የሚጠላው ለምንድን ነው • 🔴 እፎይ ውሻ በእስልምና የሚጠላው ...
    በእፎይ ትምህርት ምክንያት ቁርአንን ሳነበው አስጠላኝ • በእፎይ ትምህርት ምክንያት ቁርአንን...
    ቁራን የአላህ ቃል ወይስ • ቁራን የአላህ ቃል ወይስ .... #...
    የጅ*ኒ ወንድም አለን እያሉ ነው ጉድ እኮ ነው • 🔴የጅ*ኒ ወንድም አለን እያሉ ነው ...
    በ እስሊሚና ብዙ ነገር ደርሶቢኛል #እፎይ አርበደበዳችዉ
    Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
    Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
    ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያ with #PRISMLiveStudio

Комментарии • 110

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 22 часа назад +4

    እፎይ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ይግለጥልህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarah-fu2yo
    @sarah-fu2yo День назад +4

    እፎይ ወንድማችን አይዞህ በርታልን በእውነት

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 3 дня назад +19

    ኡስመድዲን መልካም ሰው እንዲህ የተረጋጋ ሰውጥሩ ኘው ልቦናቸውን ያብራ ክርስቶስ አሜን

    • @Tihhi-i6l
      @Tihhi-i6l 2 дня назад

      ኡስመዲን ኢቂጩን ነግራሀወል ❤❤❤
      ሰዉዬዉ ሰክሮወል ፊትም ራሱ አራቄ ጠጪ ኢመስለል 😮😮😮

  • @memelesassefa5123
    @memelesassefa5123 3 дня назад +17

    ገና ዛሬ ስርአት ያለው ሙስልም ተገኘ ኡስማን ስርአትህ ደስ ይላል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 15 часов назад +2

    እፎይ ሰለላ ወሰላን ጨምርበት

  • @falconhotel1298
    @falconhotel1298 3 дня назад +11

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሁዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @sarah-fu2yo
    @sarah-fu2yo День назад +3

    ዛሬ በሚገባ ደስ የሚል ውይይት እየተካሔደነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @EyerusalemDinbru-k3e
    @EyerusalemDinbru-k3e 3 дня назад +10

    በጣም ነው የሚዘገንነው ኢግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ሲዘገንን አረ ኡ ኡ ኡ 😢😢

  • @Shewa-m7u
    @Shewa-m7u 2 дня назад +4

    ስርአት ያላቸው ሙስሊሞች ብዙ ናቸው እና እድሜ ጤና ይስጣቸው።

  • @የመስቀል_ስር_ስጦታዬ
    @የመስቀል_ስር_ስጦታዬ 3 дня назад +5

    Weyne Efoyy, አንድ ቀን ስለ ክርስትና ጊዜ ወስደህ ብታስተምረን 🙏🙏 ድንቅ አገላለፅና ትምህርት!!! እግዚኣብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ

  • @DagmawitChernet
    @DagmawitChernet 3 дня назад +8

    ጌታ ይርዳችሁ ወንድሞቼ🥺

  • @kassahululie
    @kassahululie 2 дня назад +3

    እፎይ በጣም ጎበዝ ለማስረዳት የሞከርክበት መንገድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 3 дня назад +7

    እፎይ በጣም ደስ የሚል ዲቤት ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ። እየረዳህም ነዉ። ጨዋነትህም በጣም ይደነቃል። በዚሁ ቀጥል።

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 3 дня назад +6

    አቤት እፎይ መታደልክ ብሮየ እግዚአብሔር እዉቀትክን ይጨምርልክ።ኡስመዲን ለማወቅ ለመማር ቅርብ የሆነ እጅግ ጎበዝ ልጅ ሆኖ አገኘሁት።በእርግጠኝነት መፅሐፍ ቅዱስ ያነበበ ሰዉ እንዲህ ይረጋጋል።

  • @danieldemissie1968
    @danieldemissie1968 3 дня назад +7

    በርቱ በሐይማኖት ጠንክሩ ፅኑ እውነትን ግለፁ እናመሰግናለን ።

  • @Enehagere-e7g
    @Enehagere-e7g 17 часов назад

    Efoye fexri yexebkhe❤️❤️❤️❤️🙏

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 3 дня назад +3

    እፎይ በትህትና እንደአኬ ተወያዩ በጣም ጥሩ ነው በርቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አርበኛ

  • @shimelschekole1164
    @shimelschekole1164 День назад +1

    Experiential knowledge እሚባል ነገር እኮ አለ እፎይ🎉

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz 3 дня назад +4

    እግዚአብሔር እረዘም ያለ እድሜ እና ጤና ያስጠን እፎይአ

  • @johnbelayneh3025
    @johnbelayneh3025 3 дня назад +6

    እፎይ ❤

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii 3 дня назад +2

    Tebarekelene wendemachine efoye muslimoche ewekete ayegebacheweme
    Ewekete binorachewe eko ayekerakerume nebere

  • @tigistalemayehu6956
    @tigistalemayehu6956 3 дня назад +7

    ሁስመዲን እግዚሐብሔር ይባርክህ እነዲህ ነው በጨዋ ደንብ መወያየት

  • @antonellavitale7264
    @antonellavitale7264 3 дня назад +3

    የድግል ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ❤🙏🙏🙏

  • @user-oj6oe9tu2i
    @user-oj6oe9tu2i 3 дня назад +4

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም በሁሉ ቦታ የመላነው ሲባል በምድር አለ ሲባል በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መታየት ይገለፃል በሰማይ ም አለ ሲባል በአብ መገለፅ ይመሰላል❤

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 3 дня назад +1

      omnipresence(የአምላክነት መገለጫ/ግብረ ባህሪይ attribute) እና dual consubstantiality(ሰው እንደመሆኑ ከእኛ ጋ አንድ ነው አምላክ እንደመሆኑ ከአብ ጋ አንድ ነው።) ለይ ዝም ብሎ አይፈታም። በሰማይም አለ በምድርም አለ ብለሽ ብትሰጪ መልካም ነው።

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 14 часов назад

    እዴት እርጉምሞቺ ናቸዉ እዴት ከህፃን ጋ ይገናኛሉ እኔ ዘገነነኝ እስላም እናቶቺ ምነዉ ብትነቁ😢

  • @Shewa-m7u
    @Shewa-m7u 2 дня назад

    በጣም ደስ እሚል ሙስሊም ነው ደግሜ ኮሜንት አረኩ።

  • @kassa143
    @kassa143 18 часов назад

    እፎይ በጣም ጥሩ ነው ነፋፋንበት ሲል ስንት መሆኑ ነው ከአንድ በላይ መሆኑን ነው

  • @timweldu1925
    @timweldu1925 3 дня назад +6

    መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፤ የልዑሉም ኃይል በአንቺ ላይ ያርፋል። ስለሆነም የሚወለደው ልጅ ቅዱስና የአምላክ ልጅ ይባላል።

  • @RedditEthiopian
    @RedditEthiopian 2 дня назад

    እረ እፎይ ተለያለህ ማርያምን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ያለምልምህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @smdsmd450
    @smdsmd450 2 дня назад

    Egzabehar lbonhen yabralhe yehanen Eysuse Amlak mhonun Endtrdaw teolta new Tewahidowoch gen Egzabehar abzeto yebarkachu tebareku🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sgzc8679
    @sgzc8679 2 дня назад

    ኣርተዶክስ ለዘለአለም ትኑር❤❤❤❤

  • @geneteshetu-iz1lm
    @geneteshetu-iz1lm День назад

    እፎይ በርታ እግዚያአብሔር ከአተጋርነዉ

  • @Fil732
    @Fil732 День назад

    ቁርዓን መመሪያችን ብቻ ነው፥
    መልሶ ደግሞ ለ ቁርዓን እንገዛለን፥

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 2 дня назад

    Tebrak efoyi edema tena yeseteke

  • @solomonMulatu-c3c
    @solomonMulatu-c3c 3 дня назад +4

    አላህ እናንተ ተከታዬቼ ሆይ እናንተም ወይም እኛ በግልፅ ስህተት ውስጥ ነን አላህ ለምን አለ አላህ ስንት ነው ?????? አላህ ይሳሳታል ማለት ነው ?????????? አላህ ምንም አያውቅም ማለት ነው ???????????

  • @EyerusalemDinbru-k3e
    @EyerusalemDinbru-k3e 3 дня назад +2

    ከዲያቢሎስ እስራት በስቅለቱ ቤዛ ሊሆነን ስሙ ከፍ ይበለን የኢየሱስ ክርስቶስ

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu 3 дня назад +2

    ኡስመዲን የተረጋጋህ ሰው ነህ ጥሩውይይትበስርአት ስላደረጋችሁ ጥሩ ነው ነገር ግንእየገባህ እንዳልገባህ የምትሆነው ነገር አልህ ይመስልብሀል እውነቱ ገብቶሀል

  • @yimenuyirdaw1153
    @yimenuyirdaw1153 3 дня назад +4

    እንደ ኡስመዲን በስርአት መወያየት ሁላችንም ብንችል አድናቆት አለኝ ።

  • @AzebAbera-ss4gd
    @AzebAbera-ss4gd 2 дня назад

    This is better way of teaching.thank you

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 2 дня назад +2

    ይሄ የተሻለ የተረጋጋ እና በ ዕውቀት የተደረገ ውይይት ነው ሊበረታታ ይገባል ዕውቀት የሌለው ሰው ግን ባይመጣ

  • @Liiban45
    @Liiban45 2 дня назад +2

    ፈጣሪ እንድው ነው ሶስትም ሆነ መመዘኛውን ለእኛ ማን ሰጠ እኛ የምናምነው እሱ ራሱን በገለጠልን መሰረት እንጂ ፈጣሪ እንድ መሆን እለበት ብለን ከደመደምን እኛም ከፈጣሪ በላይ ነን ማለት ነው?

  • @FayiseNuguse-jf6nn
    @FayiseNuguse-jf6nn 3 дня назад +5

    ኡፎይ ፀጋውን ያብዘል❤❤❤

  • @Aman-h7i6k
    @Aman-h7i6k 3 дня назад +4

    ስርአት ይዞ የሚናገር ሙስሊም ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ

  • @falconhotel1298
    @falconhotel1298 3 дня назад

    ብለሃል

  • @BirukTadesse-sj8bn
    @BirukTadesse-sj8bn День назад +1

    ያመኝ ነበር ብላ ለምን አልተናገረችም ብሎ የ 9 አመት ልጅ ማግባት።

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 2 дня назад +1

    እፎይ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አህዛብ ይንጫጫ የመሀመድ ቡችሎች😂😂

  • @timweldu1925
    @timweldu1925 3 дня назад

    Make it clear Mighty god and all mighty God it's a big difference

  • @RobilKalkidan
    @RobilKalkidan 3 дня назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ttemelesttemeles1023
    @ttemelesttemeles1023 3 дня назад +1

    ምን ጉድ ነው እንዴት ስለ ዝሙት ይፃፋል

  • @melealse
    @melealse 3 дня назад +4

    ወይ ጉድ እንኳን ለማምለክ ለመስማት እራሱ የሚዘገንን እስልምና 🙆

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 17 часов назад

    56 VS 6

  • @YordiMiskir-z3m
    @YordiMiskir-z3m 3 дня назад +1

    ቶሎ ይናደዳል ቶሎ ይመለሳል😂 እና የጅኒ መንፈስ የተወጋ ይሁን!!

  • @tesfahunalemayehu6386
    @tesfahunalemayehu6386 3 дня назад +2

    እፎይ ሁሉ ነገርህ ጥሩ ሁኖ ሳለ አደበት አስተካክል እንጅ ሁሉም ቦታ ላይ ጥሩ አይደለም

  • @amertikebor7714
    @amertikebor7714 2 дня назад +1

    ማሜ እንደዚ ግም ነዉ ሊያስታዉኝ ነበር

  • @Enehagere-e7g
    @Enehagere-e7g 17 часов назад

    Meseke yezane geze lije zareme lije nachewu

  • @HanaNegash-r4i
    @HanaNegash-r4i День назад

    ትክክል አላህ የሚባል የለም መሀመድ ያስቀመጠላችሁነው አላህ ሰይጣንነው መሀመድን አኮላሽቶ ነው የገደለው በመጨረሻ ሲባንን መድሀኒት ጠጥቶ ሞተ

  • @Enehagere-e7g
    @Enehagere-e7g 17 часов назад

    Edeze ayente sew honew new abrone yemenorte

  • @Enehagere-e7g
    @Enehagere-e7g 17 часов назад

    ተብላ ማተብላም የዘጠኛ አመት ልጅ ልጅ ናት ድሮm ዛሬ

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 3 дня назад +2

    እስላሞች ይህን ሁሉ አስነዋሪ ጉድ በቁራን እና አዲሳቶች ተሸክመዉ እስልምና ትክክለኛ ሐይማኖት ነዉ ይላሉ

  • @Shewa-m7u
    @Shewa-m7u 2 дня назад

    እውነቱን ነው አትቆጣ ያለህና የሱም አነጋገር ረጋ ያለ ነው

  • @miserMiser-vk7mf
    @miserMiser-vk7mf 3 дня назад

    ኅኅኅኅ አንድ የእግዚያብሄር ነብይ እየተባለ አንዴ የ6 አመት አንዴ 40 አመት እያሉ ጀብድ እንደሰራ ሲያወራ አለማፈሩ

  • @geneteshetu-iz1lm
    @geneteshetu-iz1lm День назад

    የተረጋጋህ አንድ ሙስልም ተገኘ

  • @Berhane-v3g
    @Berhane-v3g 3 дня назад +1

    አአ በአረብ ሀገር 15 አመት አኳን ማግባት ክልክል ነው የለም ሲጀመር

  • @aberakassa8722
    @aberakassa8722 17 часов назад

    የ9 ዓመት የኢትዮጵያ ሴትና የአረብ ሴት ይለያያል።

  • @hannagebre1674
    @hannagebre1674 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @KidestGashaw-r1p
    @KidestGashaw-r1p 2 дня назад +1

    እፎያችን ፀጋውን ዬብዛልክ ሌሎችም የክርስቶስ ቤተሰቦች ተባረኩ

  • @YalgaAyalew
    @YalgaAyalew 3 дня назад

    Ere men gud newo mesemawo Egziabhier yemelsachehy

  • @Yeshi-b8b
    @Yeshi-b8b 3 дня назад +4

    ስቀፍ መሐመድ ግን😂😂

  • @ErmiyasTilahun-ie9fb
    @ErmiyasTilahun-ie9fb 3 дня назад

    Efoy adebetik kiristin kirstina yeshtat muselimu kante betsebay tashilo taye antem kesu tashale

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 3 дня назад

    በጋብቻ ውስጥ ያለ ስጋዊ ተራክቦ (ግንኙነት ) ነው ። ከጋብቻ ውጪ ያለ ግንኙነት ነወ አንሶላ መጋፈፍ ወሲብ .. ወዘተ የሚባለው ። አማርኛ የምትችሉ ሰዎች እባካችሁ አርሙን ?.

  • @AzebAbera-ss4gd
    @AzebAbera-ss4gd 2 дня назад

    እፎይ ለኛ ለአማኞች እንኳን አይገባም የምታስርዳው. Make it simple for non believers it is very complicated. ሚስጥረ ስላሴ በጠም ለመረዳት ከባድ ነው አሁንም ይቃላት ጨወታ አቁሙ please 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MogesYimam
    @MogesYimam 3 дня назад +1

    አትንተባተብ ወዲያወዲህ አትበል መጀመሪያ የገባኸው ስህተት ለተባለው መልስ ልትሰጥ ነበር አሁን ሌላ ጥያቄ ውስጥ ገባህ ግራ ሲገባህ ጥሩ ነው እውነቱን ተረዳ

  • @zufankassa9650
    @zufankassa9650 3 дня назад

    Yenen ye 8 amet set lijochin yagebalu
    Yemigermew yanewunu ygenagnuwachewal ena hitsanatu fistula yhonalu

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 3 дня назад +9

    የ 9 ዓመት ህፃን ልጅ ደፍሮ አንድ ትልቅ ሃይማኖት የመሠረተ ሰው ነቢይ ተብሎ ሲጠራ ከማየት በላይ ምን አሳዝኝ ነገር አለ?
    ይህ ሰው በዚህ ዘመን ቢኖር በህፃናት አስገድዶ መድፈር ወንጀል ወደ ወኅኒ ዘብጥያ የሚወርድ ሰው ነበር ::
    ይህ ሊከራከር የገባው ሰው የ 1 ዓመትም ትሁን የ 6 ዓመት የ40 ዓመት ምን ችግር አለው ላለው በዓለምአቀፍ የህፃናት መብትና የኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሠረት ይህን በማለቱ ብቻ ተጠያቂ ወንጀለኛ ያደርገዋል::
    እስልምና እንዴት አድርጎ በሴቶች መብት ላይ እንደሚረማመድ እኔን ተከተሉ በመንገዴ ሂዱ ከሚለው ከሐሰተኛው ነቢይ ሙሐመድ መረዳት በቂ ማስረጃ ነው ::
    እፎይ ገና ብዙ ጉድ ታወጣለህ በርታልን ሌላው ስትከራከር ነፍሳትን ከሞት መንጋጋ ለማውጣትና በክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር ለመለወጥ ነውና የአነጋገር ዘይቤዎችን በጥንቃቄ ተጠቀም:: በእርግጥ ቁርዓኑም ሆነ ሐዲሱ ለንግግር ባይጨነቅም እኛ ግን ንግግራችን በጨው የታሸ መሆን እንዳለበት መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናልና ያንን አድርግ::
    ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን በባህልና በወግ በቤተሰብ የመጣ የአረብ ሥጋዊ ፍልስፍና ነፋሳችህን ለማዳን አይጠቅምምና ዛሬውኑ አምልጡ :: እንወዳችኃለን::

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 15 часов назад

    እስላሞች ድርቅ አትበሉ አይሻ በ6 አመቷ ደቃቃ ነበረች በዛን ጊዜ ባላንስ ዳየት አልነበረም በተለይም አረብ የእርሻ መሬት እንል የለውም አይሻ ወፍ ነበር የምታክለው።

  • @Metimekonene
    @Metimekonene 3 дня назад

    .በጌታ በየሱስ ስም 2000.አዲስ የተባለው የያዘው ጉድ

  • @ZimbaKubwa
    @ZimbaKubwa 3 дня назад +2

    እፎይ ኡመርን እየወነጀሉት ነው ህፀን ልጁን ከነነፍሱ ቀብረዋል በጃሂሊያ ዘመን 😂😂😂
    የዋሀቢ ኡስታዝ መልስ ሰጥቶበታል ይሄ ነገር በማንኛውም ሀዲስ ዘገባ የለም ኡመር ሴት ልጂን በጃሂሊያ ስለመቅበሩ 😂😂😂

  • @KassayeHaile-v2x
    @KassayeHaile-v2x 3 дня назад

    የማታፍር ከሆነ ለምን የዘጠኝ ዓመት ልጅ አታገባም

  • @GetuAlemu-y8b
    @GetuAlemu-y8b 3 дня назад

    የዘጠኝ አመት ልጅ ህፃን ናት እኮ

  • @timweldu1925
    @timweldu1925 3 дня назад

    Luke 1:35 please be honest with God's word

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 3 дня назад +4

    እፎይ ቢኖር ቢሞት ብርሃኖ አብርቷል መጨረሻውም ሰማያዊ ክብር ነው።
    አይ ሞኝነት! በሰው ደም የሚሰካ አጋንንት እናጋኔን ብቻ ነው !
    ይቅር ይበላችኹ!!!

    • @ZimbaKubwa
      @ZimbaKubwa 3 дня назад

      @@ametemecheal8193 በእግዚአብሔር ስም ይህንን ሰው እንርዳው

  • @HanaNegash-r4i
    @HanaNegash-r4i День назад

    ወይኔ መቆሸሽ መሀመድ ልክስክስ ከመሆኑ የተነሳ አሮጊቶች አይቀረው ህፃን አይቀረው ባለጌ

  • @antonellavitale7264
    @antonellavitale7264 3 дня назад +1

    This people are sick 😫 ..የ 9 አመት ልጅ ምን አውቃ ነው በስመአም..ይሄ ሠይጣን ነው

  • @adekoabey4494
    @adekoabey4494 3 дня назад

    በ8 ዓመቷ አጭዷት አለ፤ እውነትም የህጻናት አጨዳ፡፡

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 3 дня назад +1

    😂😂😂 15:32

  • @اياداسبر-ت5ذ
    @اياداسبر-ت5ذ 2 дня назад

    Madamet ayakum bechuhet masamen yefelgalu 😅😅😅😅

  • @AzebAbera-ss4gd
    @AzebAbera-ss4gd 2 дня назад

    I am orthodox Christian the way you talk is so embarrassing. He is more decent than you guys. Please focus on the core point rather than mocking people. Our god is love caring and never talk like we do now.

  • @Tihhi-i6l
    @Tihhi-i6l 2 дня назад

    አለሀምድለ ሙስልም ለደራከኝ ጌተ❤❤
    ሲቀጥል ጠዉለ ተሸክመቹ ተምቡር ደቡድበቹ ሶስት አምለክ ብለቹ ጀነት ምተገኙ ኢመስለቸወል ጀነት በጭፈራ አይገኝም።

    • @Esuu-w5l
      @Esuu-w5l 2 дня назад +4

      እስልምና ውሸታም መሆኑንና አንተ አዱ ማረጋገጫ ነህ ምክንያቱም እኛ 3 አምላክ የለንም ጣውላም አንሸከምም ይህን ማወቅ ከፈለክ ብዙ ትምህርቶች ተሰጠዋል አትዋሽ ውሸት ቀለባቹ ነው ልቦና ይስጣቹ!!!

    • @HanaTibebu-c6h
      @HanaTibebu-c6h 2 дня назад +2

      Beged 3amlak yinurachu new yelenem erasachun atatalu temetameru

  • @ያየህይራድኢሳኮር-ረ2ፀ
    @ያየህይራድኢሳኮር-ረ2ፀ 17 часов назад

    ልፋ ያለው በህልሙ ጭቃ ሲያቦካ ያድራል ይባላል። ሰውን የግድ የኔን እምነት ካልተከተልክ ብለው ለመግድል የሚጨክኑት ( የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን አይመለከትም፣) እንዴት Logic አስቡ ብለህ ትደክማለህ

  • @solomonMulatu-c3c
    @solomonMulatu-c3c 3 дня назад

    እሺ ያችንስ ቀዩዋን ፓንት መሀመድ ለምን ሸወደ (ሰረቀ) ?????????

  • @Rayt-gh5hs
    @Rayt-gh5hs 3 дня назад

    ተከራካሪው በልጁ ቢፈፀም ምን ይሰማው ነበር ፡፡፡ ምስኪን አንሻ ስታሳዝን ፡ ፡

  • @TigistTakeleAdmasu
    @TigistTakeleAdmasu 2 дня назад

    😂😂😂😂😂 Allah fekdo

  • @yohannestesfaye4870
    @yohannestesfaye4870 20 часов назад

    ruclips.net/video/2de1QFPm_gg/видео.htmlsi=_moalHr0e8iAiCM7

  • @ብርሃን-ስደተኛዋ
    @ብርሃን-ስደተኛዋ 3 дня назад

    እፎይ❤❤❤❤