ተመለሰች ስለተባለችው አውሮፕላን ይህንን ታውቃላችሁ ግን ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 52

  • @Kidist19
    @Kidist19 7 месяцев назад +11

    አቤል እናመሰግናለን ቀጥልበት ታሪካችንን እንወቅ🙏❤

  • @4gmobile593
    @4gmobile593 7 месяцев назад +3

    አቤላ ምረጥ የእኛ አገር ሰዉ የሩቁን እነጂ የቅርብን የማየት ችግር አለባቸው አባካቹ የራሳችንን ነገር የመዱደዱ ባህል ይኑረን❤❤❤

  • @yasinali1799
    @yasinali1799 7 месяцев назад +6

    ተመሰገን ከመሸጥ ወደ ማሰመለሰ ደረሰን። ለውጥማ አለ👍👍

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 7 месяцев назад +3

    የኛ ህዝብ ሁልጊዜ ተቃውሞ ጥላቻ ብጥብብጥ የውጭ ሀይሎች መጠቀሚያ ከመሆን ያረፈበት ጊዜ የለም አሁንም ደግሞ እያየን ያለነው በዚያን ጊዜ የዘራውን ነው እየደገምነው ያለነው የውጭ ሀይሎች የኛን አንድነት አይፈልጉም ምክንያቱም እኛ አንድ ከሆንን የማይቻል ነገር የለም 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም 50 ሎሚ ለብዙ ሰው ምንም ነው እነሱ የሚሰሩት በኛ ውድቀት ላይ ነው በቀላሉ ግብፅን መመልከት ይቻላል ጎበዝ እንቃ እናስተውል እርስ በርሳችን እንዋደድ እንተሳሰብ ብሄርተኝነትና ዘረኝንትን ከመሃላችን እናስወግድ ለማናችንም አልበጀም ይልቁንስ ሀገራችን አሁን ላለችበት ሁኔታ የዳረገው እኔነትና ዘረኝነት ነው ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ

  • @almazdrersa9669
    @almazdrersa9669 7 месяцев назад +30

    ያለተቃውሞ የኛ ህዝብ ምን ያውቃል

  • @user-fq3mm7gb1s
    @user-fq3mm7gb1s 7 месяцев назад +4

    My BEST❤ Person🎉❤

  • @KiyaQalu
    @KiyaQalu 6 месяцев назад

    Wow Thank you for information ❤❤❤

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 7 месяцев назад +6

    Ahhhh የዘር ሆኖብን ነዋ አሁንም አንድ ነገር ሲሰራ የምንቃወመው 🤔🤔🤔🤔

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 7 месяцев назад +8

    ታሪክ እራሱ ይደግማል ዛሬም ይህ ትውልድ ተቆዋሚ ነው

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 7 месяцев назад +6

    እንዴት እስከአሁን ድረስ ታሪኩ ሊደበቅ ቻለ ኢትዮጵያዉያን ምሁራን ጉዳዩን አያዉቁም ማለት ነዉ አሰማተኛዋ ጣሊያን ሁሉነገራችንን ረግጣናደብቃ ኖረች

  • @hawihussein6155
    @hawihussein6155 7 месяцев назад +3

    ወይኔ ሀገሬ

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n 7 месяцев назад +1

    ይገርማል ❤❤❤

  • @shiferawalem1862
    @shiferawalem1862 7 месяцев назад +1

    Tsehaye plane is likely the first airplane constructed in Ethiopia, which was built by a visionary Ethiopian pilot named Ato Tsehaye Tessema. This historic achievement took place in the late 1930s, making it around 80 years ago.
    Ato Tsehaye Tessema was a pioneer in Ethiopian aviation and engineering. He built the plane using locally sourced materials and his own expertise. While the exact details of the plane's construction and specifications may not be widely documented, its significance in Ethiopian aviation history is undeniable.
    The Tsehaye plane represents a remarkable milestone in Ethiopia's aerospace industry and serves as a testament to the ingenuity and determination of its creator. Thank you for sharing this interesting piece of history with us. (please gove the name for the proper one)

  • @2005dag
    @2005dag 7 месяцев назад

    Thank you man that is great to know

  • @user-du2zn1gh7o
    @user-du2zn1gh7o 7 месяцев назад +1

    selame beyalhu abalu

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia18 7 месяцев назад +2

    ምን ያልተወሰድ ነገር አለን

  • @robelashenafi7950
    @robelashenafi7950 7 месяцев назад

    Betam migrme new bro

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 6 месяцев назад

    ንጉሱን ግን ከእለት ወደ እለት እያደነኩአቸዉ ነዉ የስልኩ ሲገርመኝ ፕሌንም ነበረን ከሰዉ በፊት ቴክኖሎጂ ሀገራችን ገብቶ አሁን ግን ከሰዉ መጨረሻ መሆናችን እንደ አጀማመራችን ቢሆን እኮ ታክሲዎቻችን ሁሉ መብረር ይጀምሩ ነበር ብዙ የማላዉቃቸዉን ነገሮች ስለምታቀርብ አመሰግናለዉ

  • @MulePetros
    @MulePetros 6 месяцев назад

    አቤል ስለሳዳም ሁሴን ስራልን ሰሞኑን የምናፈሰዉ ቭድዮ ሰዉየዉን ስለምወደዉ ግራ ገብቶኛል

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 7 месяцев назад

    ምርጥ ኢቶቢያዊ አቤሎ

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 6 месяцев назад

  • @NehemiyaBerhe19
    @NehemiyaBerhe19 7 месяцев назад

    Abela betam nw yemtmcge❤❤vlog seralen

  • @GfGc-lf5pn
    @GfGc-lf5pn 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 7 месяцев назад +2

    WOW AMAZING

  • @Mntesnot122
    @Mntesnot122 7 месяцев назад

    wow

  • @abdosh6629
    @abdosh6629 7 месяцев назад

    Ads are disturbing, haven't you upgraded to premium RUclips?

  • @NMan4
    @NMan4 7 месяцев назад +1

    Abel mrt sew

  • @AlmazGhezai-sc3zm
    @AlmazGhezai-sc3zm 7 месяцев назад

    👍❤️👌

  • @TracyPeter-ls3rh
    @TracyPeter-ls3rh 7 месяцев назад +1

    Telek nebern telkem enhonalen

  • @user-vb7eq9tv2e
    @user-vb7eq9tv2e 7 месяцев назад +2

    ጦርነት ብቻ ነዉ የምናዉቅ

  • @makiass2554
    @makiass2554 7 месяцев назад

    ሁሉም የ ነጮች ስልጣኔ መነሻ ኢትዮጵያ እንደሆነች በኩራት ነው ምናገረው ለመዝረፍ እንዲያመቻቸው እኛን በዘር ከፋፈሉን ሁሉም ሀገር እንግሊዝንም ጨምሮ የኛን ስልጣኔ እና ንብረት ዘርፈው እኛን ደሀ እና ምንም እንደማናውቅ ይናገራሉ ለነገሩ እነሱ ምን ያድርጉ የከሸፈ ትውልድ እራሱን ባርነት እንዲገዛ የሚፈልግ ነጭ ሲያይ የሚሰግድ ትውልድ ኡፍፍፍፍፍ😢 ተወን እስቲ😢

  • @aymana1552
    @aymana1552 7 месяцев назад

    በሀለችን ወንድም ወንድሙን መግደል
    መነነቅ።ሚሰረን መሰደብ ገደይን
    መሞገስ።ስረችን

  • @yishakgemede6220
    @yishakgemede6220 7 месяцев назад +1

    አበላ አንደኛ

  • @badrea36
    @badrea36 7 месяцев назад +3

    አቤላ ግን ዬት ነዉ የሚትኖረዉ

    • @s13cube
      @s13cube 7 месяцев назад +3

      Phison realestate

    • @user-qn7mm4ls7r
      @user-qn7mm4ls7r 4 месяца назад

      ቀፍይብዳሽ ታንቀሽሙቺ

  • @inparadise0
    @inparadise0 7 месяцев назад

    Selam abela thumbnail leseraleh I'm graphics designer demo ye intro sound yelewem videow

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 7 месяцев назад +5

    በንጉሠ ነገሥተት የተወሰዱት የኢትዮጵያ ንብረት በአብይ አህማድ እየተመለሰ ነዉ እድሜ ለአብይ ገነ ብዙ እነየለን

    • @Ethiopiawinet123
      @Ethiopiawinet123 5 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢የሗላው ከሌለ የለም የፊቱ ባባ እነሱንም ውደድ፡

  • @Aje-eh8gl
    @Aje-eh8gl 6 месяцев назад

    Amara yemibalu woof zerash tarik sidebqu

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay7732 7 месяцев назад

    አይ ንጉሱ

  • @badrea36
    @badrea36 7 месяцев назад +1

    አቤላ መጣ

    • @user-qn7mm4ls7r
      @user-qn7mm4ls7r 4 месяца назад

      ቀፎ ይውጣብሽ መሽም ነጋም እስራይልያሽንፍል ታንቀሽ ሙቺ

  • @girumdade
    @girumdade 6 месяцев назад

    አሁንም መብረር ትችላለች እንዴ ?

  • @KalkidanSolomon-yx7fb
    @KalkidanSolomon-yx7fb 7 месяцев назад

    Abela endet nk youtuber mehon efelgalehu gn kmn endemjemer alakim byans behasab agzegn eski

  • @menalelias7674
    @menalelias7674 7 месяцев назад

    ኑጉሱ ደፋር ናቸው የሀገር ሀብት በልጃቸው ስም ፎ

  • @user-po1yu1jq8d
    @user-po1yu1jq8d 7 месяцев назад

    og

  • @zetseatwoldesillaae3287
    @zetseatwoldesillaae3287 7 месяцев назад

    ውሸት መሆን ኣለበት

  • @Abinaabeshabesh-zy6fj
    @Abinaabeshabesh-zy6fj 6 месяцев назад

    መቃወም ሱስ የሆነበት ህዝብ እኮ ነው ያለን

  • @Hayalsewkassahun3330
    @Hayalsewkassahun3330 7 месяцев назад

    ፀሀይ የቷ ናት ?
    የሰማይዋ ነች

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 7 месяцев назад

    ❤❤❤