"የዛሬው ግብአት ሂሳብ ነው ..."🤣🤣 //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ዘወትር እሮብ ምሽት በሼፍ ሄኖክ ዘሪሁን አቅራቢነት እንዲሁም በተመረጡ እና ስመጥር በሆኑ ሼፎች እየተዳኘ ምርጥ ገበታ ማዘጋጀት ውድድር ዛሬም የአሸናፊዎች አሸናፊ ለመሆን ሼፍ ረድኤት፣ ሼፍ የምስራች እና ሼፍ መሰረት መካከል የተደረገው ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር እንዲያዩ ተጋብዘዋል፤
    "Watch today's episode now! Every Wednesday night, Chef Henok Zerihun hosts a competition featuring the best table preparation, judged by a panel of talented chefs.
    ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
    "Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #mirtu_gebeta
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 71

  • @rawi-rm
    @rawi-rm 6 месяцев назад +1

    I remember this day after shooting😍.when i met you for the first time. You're so kind and amazing man I know .More blessings and a lot of respect .❤

  • @hanabekele1369
    @hanabekele1369 7 месяцев назад +9

    ለካስ የዚህ ፕሮግራም ቅመም ሼፍ ዚ ነበር ጨዋታው ተረቡ ይናፈቃል ያለሱ ወዝ የለውም

  • @habtu44
    @habtu44 7 месяцев назад +12

    ምርጡ ገበታ ያለ ሼፋ ዚ በጣም ነው የሚያስጠላው

  • @fantayeleggese3030
    @fantayeleggese3030 7 месяцев назад +11

    አረ ፕሮግራሙ በጣም ቀዝቅዟል ሼፍ ዚን መልሱልን

  • @MekdesDejen-dj6np
    @MekdesDejen-dj6np 7 месяцев назад +5

    ያለ ሼፍ ዚ ደስ አይልም ብዘጉት ይሻላል

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 7 месяцев назад +17

    ሸፍ ቢአንስ ተሰናብቶን ቢሄድ ምን ነበር አንድ ቀን ለዳኝነት ጋብዙልን

  • @Ethiopia-lb2dh
    @Ethiopia-lb2dh 7 месяцев назад +14

    ሼፍ ዚ ይመለስ የምትሉ ላይክ

  • @dado36914
    @dado36914 7 месяцев назад +11

    ተወዳዳሪዎቹ በጣም ጎበዞች ነበሩ ውድድሩ ግን ምንም ስሜት አይሰጥም በጣም ቀዝቃዛ ውድድሩን ደሞ የሚያደምቀውም የሚያቀዘቅዘውም ሆስቱ ነው ኢቢኤሶች አስቡበት የምንወደውን ፕሮግራም አታቀዝቅዙት

  • @Gezachewabera
    @Gezachewabera 7 месяцев назад +9

    ሼፍ ዚ ካቆመ በኋላ ምርጡ ገበታ ትክክለኛውን ፕሮግራም መሪ አላገኘም ኤጭ ለዛውን አሳጣችሁት

  • @MareyamawitArega
    @MareyamawitArega 7 месяцев назад +6

    አረ ምርጡ ገበታ አይመስልም በጣም ቀዝቅዟል

  • @AfeworkHailu-ry1vu
    @AfeworkHailu-ry1vu 7 месяцев назад +9

    ምርጡ ገበታ በሼፍ ዚ ጊዜ ቀረ ምንጊዜም ሼፍ ዚ

  • @HABTAMUMASFAN
    @HABTAMUMASFAN 7 месяцев назад +4

    ዛሬም ሼፍ ዚ የለም

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 7 месяцев назад +8

    ሼፍ ዚ የት ሄደ በናታችሁ

  • @BiruEnaka-sn5vo
    @BiruEnaka-sn5vo 7 месяцев назад +3

    የቀዘቀዘ ፕሮግራም ነው ለዛውን አጥቱአል ይስተካከልልን

  • @EyuelElnatan
    @EyuelElnatan 7 месяцев назад +11

    ሆስት ማድረግ እኮ ዕውቀት ይጠይቃል በል በል ወደ ዳኝነትህ ተመለስ

  • @EdenBiruk960
    @EdenBiruk960 7 месяцев назад +1

    ትክክለኛ ዳኝነት ነው ከምር ቢላውን ይሰጧታል ብዬ ደብሮኝ ነበር ለ3ስቱም ሼፎቹ ግን👏👏👏

  • @teddyyusuf3275
    @teddyyusuf3275 7 месяцев назад +1

    ምርጡ ገበታ እንደ ሁሌም ምርጥ ፕሮግራም ነው ግን እንዳሳብ ደረጃ ሴት ዳኞችም ቢካተቱበት ይበልጥ ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 7 месяцев назад +7

    በለፈው ሰምንት መናው እንደ እኔ የተነደደ የምር መሸነፍ የነበራበት ትልቋ ሴት ነበር ግን😊

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 7 месяцев назад

      እኔ ማሪያምን በጣም ነው የተናደድኩት በሴት አቅሟ ተፈታትናው ነበር እኮ

  • @NeimaAbdulwehab
    @NeimaAbdulwehab 7 месяцев назад +8

    Er shef z yetnew

    • @addisyelma4218
      @addisyelma4218 7 месяцев назад +2

      አባይ ሚዲያ ላይ በቅርቡ ይጀምራል የሚል ማስታወቂያ አይቻለሁ::

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @qevvwnl

  • @amemom6254
    @amemom6254 7 месяцев назад +7

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነበር አሁን ግን አስጠላኝ እንደበፊቱ አይደለም

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 7 месяцев назад +16

    ምርጡ ገበታ ላይ የምትቀርቡ እህቶች ለምን ፀጉራችሁን አትሸፍኑም፣፣

    • @berhanezeray3471
      @berhanezeray3471 7 месяцев назад

      Must wear hairnet that is true 👍

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 7 месяцев назад

      ልክ ነው ዳኞችም እንደ መመሪያ ማስተላለፍ አለባቸው

    • @kidu_media
      @kidu_media 7 месяцев назад

      ደምርኝ በቅንነት

    • @GyJu-i7i
      @GyJu-i7i 7 месяцев назад

      ምንችግር አለው ባይሸፍኑ ካልነካኩት አይረግፍም

  • @GirmaGemeda
    @GirmaGemeda 7 месяцев назад +2

    አዲስ ባሊ ስትገዛ አሮጌውን አትጣል አዲሱ ውሃ መያዙን ሰታረገግጥ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ቅመም ነው ።

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 7 месяцев назад +2

    ለተወዳዳሪዋች የክችን ኮፍያ ከሽርጡ ጋር አዘጋጅላቸው የምትሎ በላይክ ተቀላቀሎ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @elsabetdokemo5869
    @elsabetdokemo5869 7 месяцев назад +2

    Shagha tkeklo bemetemta btame lyue nwe ygurage bhawe mgbe nwe ❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ኤልሳቤጥ ዶኬሞ ፶፰፻፷፱

  • @ጀጎልነኝ
    @ጀጎልነኝ 7 месяцев назад +5

    በፈጠራቹህ አዘጋጆች !! ለሴቶቹ ሻሽ አዘጋጁ ባካቹህ!!!!

  • @melonayveronica925
    @melonayveronica925 7 месяцев назад +12

    ምናለ ለተዎዳዳሪዎች ፀጉር መሸፈኛ ብታደርጉ ደሞ ያንን ባለ ግርማ ሞገስ ትታቹ ይሄንን ሰውዬ ከየት ነው ያመጣችሁት እናቴ እራሱ ስታየው አጥፉልኝ ነው የምትለዉ

    • @roziikonjo5582
      @roziikonjo5582 7 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @MarshetAbate
      @MarshetAbate 7 месяцев назад

      ለቃል

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 7 месяцев назад +2

      አይባልም ሁሉም ሰው የራሱ ነገር አለው ኢትዮጵያውያን የሰውን ልጅ በእኩል የማየ አቆም ሊኖርን ይገባል

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 6 месяцев назад +1

      ለምን አሪፍ ሼፍ ነው እኮ እንደዛ አይባልም ሁል ግዚ የሰው ልጅ አንድ ቦታ አይቆይም እሺ እናትሽን እንደዛ አይባልም እሱም ስመጥር ሼፍ ነው በያቸው ወደኃላ ተመልሰሽ እዩት ከእናትሽ ጋር ሲዳኝ እሺ የሰው ሞራል ጠብቁ እኔ ግን ደስ ይለኛል በስራው አድናቂው ነኝ እንወደዋለን

  • @wediafa
    @wediafa 7 месяцев назад

    ጥሩ ነው ግን የዳኞቱ እንግሊዘኛ በጣም ይረብሻል።

  • @AsnakechBegashaw
    @AsnakechBegashaw 7 месяцев назад +3

    Hi

  • @Sintu_Australia_Ethiopia
    @Sintu_Australia_Ethiopia 7 месяцев назад

    Please cook it Carbonara pasta 🍝

  • @bishabishu
    @bishabishu 7 месяцев назад

    Lashenefe ensetalen kalachu lemn atsetum ashenfa yelem ende

  • @almazabebe9001
    @almazabebe9001 7 месяцев назад

    እንዳት ግብዓት ረስቶ ወደ ሁለተኛ ዙር ያልፋል ትክክል ፍርድ አልተስጠም

  • @fuadatube8636
    @fuadatube8636 7 месяцев назад

    ba andi zur malek yalebet wedidir nabar huletm modek neber bane astayet

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 7 месяцев назад +1

    እውነት ሲወራ በ25ደቂቃ ምግብ ይበስላል

  • @OlyadMekonnen-wg8lv
    @OlyadMekonnen-wg8lv 7 месяцев назад

    Redu no 1👍👍👍👏👏👏

    • @AzebGk
      @AzebGk 7 месяцев назад

      Hi

  • @WerkuWerku-xc4cj
    @WerkuWerku-xc4cj 7 месяцев назад

    salami mawodadari ifaligalo shefi henokini magaynati ifaligalo

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ወርቁወርቁ xc cj

  • @hailurobele6938
    @hailurobele6938 7 месяцев назад

    Please use Amhric language!

  • @እሙአዚዛዩቱብ
    @እሙአዚዛዩቱብ 7 месяцев назад

    ቁጥራችሁአይሰራም

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 6 месяцев назад

    ሼፍ ዚ የራሱ ካሊቲ አለው ሼፍ ሄኖክም እንደዛው ሁሉም ሰው ባለበት ስራላይ አይቀጥልም የተሻለ ነገር ሲኖር ሽፍት ያደርጋል ስለዚ የመጣልንን ማበረታታት እንጂ የሄደውን አንናፍቅ እላለሁ እሺ የተመቸውን መርጦ ሄደ እናንተ እሱን እሱን ነውር ነው አይባልም

  • @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
    @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ 7 месяцев назад +3

    ለምን በአማርኛ አያወሩም ለኛ እንግሊዘኛ እጥርት አለ

  • @TigistGetahun-q2m
    @TigistGetahun-q2m 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @maryamnebiyou9770
    @maryamnebiyou9770 7 месяцев назад +1

    Leboch nachu bilawn kashenefech lemn tikelekiluatalachu lezare ashenafi ensetalen kalachu mestet nw lijitua eskashenefech dires

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 7 месяцев назад

      ዝምብሎ ቢላዋ መስጠት አለ እንዴ ? እንዴት ነው ሁሉም ነገር ኮመንት ሰጥቶ አፍ እንደመክፈት የሚቀል መሰለሽ እንዴ ።።ሌላው ደግሞ ዝምብለሽ አፍሽ እንዳመጣልሽ አትክፈቺ ላነጋገርሽ ስነስርአት ላንደበትሽ ለከት ይኑርሽ ።ክብር የሚባል ነገርም አለ ሰው በሰውነቱ ብቻ መከበር አለበት ።አንደበትሽንም ምላስሽንም በክሎሮክስ አፅጂው ምናልባት ካፀዳው

  • @Suleiman1787
    @Suleiman1787 7 месяцев назад

    ፀጉራቻው ይሻፈኑ ለብ ይንጣባጣበል ሳያስቡት ምግቡ ለይ ሊዮን ይችላል፣ዳሞ ሜካብ ታቃብቶ ምግብ አይሳረም

  • @እሙአዚዛዩቱብ
    @እሙአዚዛዩቱብ 7 месяцев назад

    እናቴንአፋልጉኝእባከችሁ

    • @GyJu-i7i
      @GyJu-i7i 7 месяцев назад

      እንደዚህ አይደለም አፋልጉኝ የሚባለው

  • @SemiraMuhamed-ww3wu
    @SemiraMuhamed-ww3wu 7 месяцев назад

    ሴቶች ፀጉራቸው መሸፈን አለበት እምትሉ

  • @TrukelemJij
    @TrukelemJij 7 месяцев назад

    Spnke eko btme khha nawe bdnbe etbte

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @tpizpfp

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 7 месяцев назад

      ​@@TruthEz😂😂😂😂😂😂

  • @طيبةاندريس
    @طيبةاندريس 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @WerkuWerku-xc4cj
    @WerkuWerku-xc4cj 7 месяцев назад

    Hi