#ለመላጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 64

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga  6 дней назад +5

    ruclips.net/video/YEgr-QvNzOU/видео.htmlsi=RDlQD5uPE72qver6 የፊት ክሬም ለጠየቃቹኝ ሊንኩን ተጭናቹ ተጠቀሙት❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮዚ በጣም እሪፍ የሆነ የሽንኩር ዛይትን አስራር ነው ጸጉራችን ለሳሳብን መፍትሄ ነው በርችልኝ እናመስግናለን❤❤❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 4 дня назад +1

    ሰላም ሮዚ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ጸግራችን ለሳሳብን ፍቱን መድሀኒት ነው እናመስግናለን ❤❤❤❤

  • @feke2tube
    @feke2tube 6 дней назад +1

    አሰለምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ማሻአላህ ሮዝዬ ዋውውውው በጣም አሪፍ አረገሸነው ያሳየሺን እናመሰግናለንን❤❤❤❤❤

  • @Avniwithkitchen
    @Avniwithkitchen 6 дней назад

    Very nice sharing sister new friends stay connected 🎁🎉

  • @FamilyTube-t3z
    @FamilyTube-t3z 4 дня назад

    Aslemu aleykum werhmtulhi webrkthu እንኳን ደህና መጣሽ ሮዚዬ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሪፍ አስራር ነው ውዴ እናመስግናልን የኔ መልካም❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @النصروالهدى
    @النصروالهدى 4 дня назад

    اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا يارب العالمين يارب

  • @burktawitamenu6161
    @burktawitamenu6161 2 дня назад

    ቆጆ ቆጆ ፀጉር ያላቸውን በተፈጥሮ አቀልዱብን

  • @hayatuu
    @hayatuu 4 дня назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣሸ እናመሰግናለን

  • @zharaahmed-z2r
    @zharaahmed-z2r 15 часов назад

    🎉🎉❤❤

  • @SaadaDananish
    @SaadaDananish День назад

    ❤❤❤❤

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 6 дней назад

    ማሻአሏህ የኔ ውድ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ❤❤

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 6 дней назад

    ሰላምሽይብዛልን ውዴ ዋውው በጣም ምርጥ ነው ጎበዝ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @taabebe8388
    @taabebe8388 6 дней назад

    እሮዚዬ ተባረኪ

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤2

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 6 дней назад

    እናመሰግናለን ሮዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 6 дней назад

    ዋውውውው ነው ❤❤❤❤

  • @mena2123-l7q
    @mena2123-l7q День назад

    ሮዚ አመሰግናለሁ

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 6 дней назад

    Was we wb አህለን ሮዝዬ ማሻአላህ እናመሰግናለን በርቺልኝ❤❤❤

  • @ShowNogosi
    @ShowNogosi 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ዜድየባቦዋ-ጰ8ፀ
    @ዜድየባቦዋ-ጰ8ፀ 6 дней назад

    መሸአላህ

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @NurutuFamily53
    @NurutuFamily53 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dildilKassw-v6j
    @dildilKassw-v6j 6 дней назад

    ዋው የኔዋ ያበደ ነው ❤❤❤❤

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 6 дней назад

    አህለን ወሳህለን ሮዚየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀምዲያቢትከማል
    @ሀምዲያቢትከማል 6 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን

  • @HawiDerara
    @HawiDerara 5 дней назад

    Thank you 😊 ❤

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u 6 дней назад

    be Ken New

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 дней назад

      እንደፈለግሽ ውዴ❤

  • @mui41600
    @mui41600 6 дней назад

    እናመሰግናለን የኔ ውዴ የኔ ፀጉር ምንም ባረግ አያደገም እሲ እሞክረው አለሁ❤❤❤በርቺልኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 дней назад

      ያድጋል ተስፋ አትቁረጪ የፍልይታሚን እጥረት ካለብሽ ተመርመሪ ውዴ❤

    • @mui41600
      @mui41600 6 дней назад

      @Rozaguraga እሸ ማየ አመሰግናለሁ ❤🥰😘😍

  • @Mohammed-j4m
    @Mohammed-j4m 5 дней назад

    ቪድዪ ለማሳጠር ሞክሪ😊

  • @AddisuFenta-q1v
    @AddisuFenta-q1v 5 дней назад

    ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ የምትሰራቸውን ሁሉ እየተጠቀምኩ ነው ግን ፃጉሬ በጣም በቁመቱ ይወጣል እና ብዛቱ እየቀነሰ መጣ እባክሽን እርጂን❤❤❤

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 6 дней назад

    የኔወደከግባሬ ያበቅላልወይ

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 6 дней назад

    ሮዛየ ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እናመሰግናለን በርች እስኪ እሞክራለሁ የኔማ ጨርሳ ተነቅላ አለቀች አይይይ😢ምን ይሻለኝ ይሆን 8:16

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 дней назад

      ሂና እና ስድር ተቀቢው❤

    • @የፍቅርቤት-23
      @የፍቅርቤት-23 5 дней назад

      እሽ ውደ❤🎉 ሰድር ግን የት አገኛለሁ​@@Rozaguraga

  • @mena2123-l7q
    @mena2123-l7q 6 дней назад

    ሰላም ሮዚ በኮኮናት oil መስራት እችላለሁ የተረፈዉን ሌላ ጊዜ መጠቀም እችላለሁ ???

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 дней назад

      ተገኝቶ ነው የኮኮንልት ዘይት ውዴ❤አው

  • @Jomoabd-hh8kr
    @Jomoabd-hh8kr 6 дней назад

    ለከርዳዳ ጺም ይሖናል እህቴ

  • @tigistteshome6467
    @tigistteshome6467 6 дней назад

    Eshi ehite emokirewalew
    Le Tsegur bizu amarach alew
    Areb Hager lalen Lijoch ejachin eyederke ke weha ena ye Eka samunaw mela beyegn

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 дней назад

      እጅ የሚያለሰልስ የሚገር ውህድ ሰርቻለው ውዴ በላይቭ ቪድዬ ላይ ታገኚዋለሽ ቶሎ ሞክሪው❤

  • @نوسهالهلال
    @نوسهالهلال 6 дней назад

    የኔ ባል ፀጉረ እወዳለሁ አለ እኔ ያለሁት ሰደት ነው አሁን ኬት ነው ማምጣው ፀጉረ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 дней назад

      እራሱ ሰርቶ እንዲጠቀም ንገሪው❤

  • @SelamawitTadesse-oh5sk
    @SelamawitTadesse-oh5sk 6 дней назад

    ወረቃ ጋር ያልሽዉና መጨረሻ ላይ ያረግሽዉ ቅጠል ኢትዮጵያ አለ በአማርኛ ስሙን ንገሪኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 дней назад

      ወረቀል ጋር በአማርኛ አደስ ነው ውዴ መጨረሻ ላይ ሞሪንጋ ነው ❤❤

  • @EdilawetErmiyas
    @EdilawetErmiyas 6 дней назад

    የምግብ ዘይት ይቻላል ወይ??

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 дней назад

      ይቻላል ውድ ፊትሽን እንዳይነካው ጥንቃቄ አርጊ

  • @sofiayageta6782
    @sofiayageta6782 4 дня назад

    ወራቃ የምን ቅጠል ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      አደስ ይባላል ባገራችን ውዴ

  • @ferdose
    @ferdose 6 дней назад

    ውዴታ እኮ ማለት አቡበክር የሆነ ሰሀባ ምን ያስለቅስሀል የአባ በክር ብሎ ሲጠይቃቸው ...? የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሲያለቅሱ አይቼ አለቀስኩ ማለታቸው ነው ።
    ውዴታ ማለት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ
    "በአዒሻ አትጉዱኝ " እንዳሉት ነው ።
    የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ለእናታችን አዒሻ የኔ ውዴታ ላንቺ ገመድ ላይ የተቋጠረ ቋጠሮ ነው ማንም የማይፈታው ማለታቸው ነው።
    እናታችን አዒሻም እየሳቀች አልፎ አልፎ ቋጠሮው እንዴት ነው ብላ ትጠይቃቸው ነበር ረሱል ( ﷺ ) እንደዛው ነው ይሏት ነበር ።
    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌