በጅማ ዩኒቨርሲቲ የበለጸገው ከአፈር ብቻ ብሎኬት ማምረት የሚያስችል ቴክኖሎጂ Etv | Ethiopia | News
HTML-код
- Опубликовано: 28 июн 2023
- በጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪ የሆኑት ኢንጂነር ከአፈር ብቻ ብሎኬት ማምረት የሚያስችል ቴክኖሎጂ አበርክቷል።ቴክኖሎጂው በ24 ሠዓት ውስጥ ተገጣጣሚ ቤት መስራት የሚያስችልም ነው። #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily
ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ ከደቡብ ምዕራብ ለሀገር ብሎም ለአህጉር ጠቃሚ ነገር አመጣህ በርታ! ደስ ብሎናል
U did it, bravos
patent it. good job. more innovation
NICE
ማሽኑን ከየት ማግኘት ይቻላል
How about its strength?
አሰራሩን እንዴት ነው?አፈር ሲሚንቶ ሬሾ በስንት ነው፣እስቲ ከአፈር፣አስከ መጭመቅያ ያለውን አሰራር፣
I want to meet u!