የገዛ ጓደኛው ት/ቤት ውስጥ ሲያማግጣት ይዟት በፍቅር ያበደው የ 18 አመት ታዳጊ |Feta Be Endalk|Endalk Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 фев 2024
  • Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #endalktube2 #habmedia
    ልጆችም ቢኖሩት እኔ እወደዋለ....ሚስቴ ስልችታኛለች ካንቺ ጋር መሆን ነው የምፈልገው
    የገዛ ጓደኛው ት/ቤት ውስጥ ሲያማግጣት ይዟት በፍቅር ያበደው የ 18 አመት ታዳጊ |Feta Be Endalk|Endalk Tube
    ወድጄ አይደለም አስፓልት ላይ ምከባለለው..,ባለቤተ ከሰማች ሰው አታደርገኝም አትስማ
    እህቴ ናት ካላት ሴት ጋር እርቃን ፎቶ ሲላላክ እጅ ከፍንጅ |የድብቅ ግንኙነታቸው ተጋለጠ |Feta Be Endalk|Endalk Tube
    ሚስት ባልዋን ሞተ ብላ ህዝቡን አሳምናየ16 አመት ልጅዋ በህይወት አለ ትላለች
    ለህይወቴ ያሰጋኛለል የልጄ አያት ታስገድለኛለች
    የእንጀራ እናቷ ተያዘች|ክሱን ካቆመችው የሀብቱን ግማሽ እሰጣታለሁ part 4|Feta Be Endalk|Endalk Tube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 70

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 5 месяцев назад +10

    ይህ ልጅ ወዶ አይደለም ፀበል ውሰዱት ከቤተሰብም አስታርኩት ወደ እናተ የደወለው ጕደኘው እግዚአብሔር ይስክብረው እናተንም ተባረኩ

  • @user-pq7tg7bg1h
    @user-pq7tg7bg1h 5 месяцев назад +22

    መተት ተመትቶበታል ወደ ፀበል ውሰዱት የምትሉ

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 5 месяцев назад +11

    ፀበል ቤተሰቦቹ ቢወስዱት በእግዚአብሔር ስም

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 5 месяцев назад +3

    ይወዱሀል አባቴ እኔኮየኔልጂመሰለኝ ፈጣሪ ከዲህአይነትሰይጣልጇቻች ይጠብቅልን😢😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 месяца назад +1

    አይዞህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ አባግርማ ቀሲስሄኖክ ወልደማርያም ይቱብ ተከታተሉ ልጅ ግን ፀበል አስጠምቁት እጭ ልጅቶ ባለጌ ነች ይሄ ሁሉ ነገር አርጎላት አይ ወዶ አይደለም ልጅቶ ሚሆናት ወንድ አታቅም ምን አይነት ክፍ ነች አስራቹ ፀበል ዉሰዱት ይድናል

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ወደልቦናህ ይመልስህ ፀበል ውሰዱት በፈጣሪ😢😢😢😢

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 5 месяцев назад +2

    ወኔወጀን ፈጣሪይይፍረድባችሁጓደኛውም ሚስትተብየዋም የጃችሁንይሰጣችሁፈጣሪ ልጀሁሉምያልፋል ወደቤተሰቧቹወሰደት ጸበልውሰደው 😢😢💔💔💔💔

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 месяца назад +1

    እኔ ሚገርመኝ እናትና አባትልጆች ሲያጠፍ መምከር ሲገባን ማባረር ምን ሚሉት ነዉ ጭራሽ እኮ ሙት ማለት ነዉ እባካቹ ቤተሰብ አስቡ ልጆቾቹ ቀርባቹ ተረዶቸዉ በዛ ላይ እድሜያቸዉ ነዉ ኡፍፍ ልጅ አንጀቴ በላዉ አይዞህ ሚረዳ ነዉ ያጣዉ ልጅቶ ግን በጣም ባለጌ ነች እህ ሂወቱ አበላሸቹ እኮ ኡፍፍፍፍ ቃላት አጣሁ !!!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 месяца назад +1

    ኡፍፍፍ ልጅ በጣም ተጎዳ የኔ አባት አይ ፍቅር ከባድ ነዉ የስራሽ ይስጥሽ ይቺ ሴጣን ሂወቱ አበላሸቹ

  • @user-fk8xq9qg6n
    @user-fk8xq9qg6n 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ወደልቦናህ ይመልሰህ ወበል ውሰዱት በፈጣሪ😢😢💔💔

  • @AbidSani-kz3xq
    @AbidSani-kz3xq 5 месяцев назад

    ለዚህልጅ ጤና መመለስ የቤተሰብና የጓደኞቹ እንዲሁም የስነልቦና ባለሙያ እገዛ ያስፈልገዋል የመዳን ተስፋም ያለው ይመስላል

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 5 месяцев назад +2

    ገና ሳይጀመር ይቅር ይበልህ የምን ሜስት ልጁ ውሎበታል ፀበል

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 5 месяцев назад +2

    ድሮም ደሐ አይለፍልን ክፋ ነን

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 5 месяцев назад +4

    ፀበል💔😭

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 4 месяца назад +1

    ይሄ ልጅ ጭንቀት ነው ሳይብስበት ወደ መፍትሄ መውሰድ የቤተሰብ ፍቅር ካገኘ ሊስተካከል ይችላል ልጅትዋን መርሳት አለበት

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 5 месяцев назад +1

    ብሩን ትመልስለት በህግ ትጠየቅ

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 5 месяцев назад +2

    እባክህ እርዳው ወንድማችን ምስኪን😢

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 5 месяцев назад +1

    ፀበልዉሰዱት❤

  • @MihretuElias-bg5cc
    @MihretuElias-bg5cc 4 месяца назад +1

    is the to painful 😢😢😢😢

  • @user-wv9ru5lm7u
    @user-wv9ru5lm7u 5 месяцев назад +2

    እኔእኮተዉለወዲምለሤትምለወዲምበተሠጣችሁልክሥጡእራሣችዉንአሣልፈችሁአትሥጡየምለዉበምክነያትነዉአላህይዲረሥለትእሦንግንየሥራዋንይሥጣት

  • @erahema-yk8kx
    @erahema-yk8kx 5 месяцев назад +1

    ሚስኺን ሰውን ማምን ቀብሮ ነው😢😢😢😢

  • @user-mx4kx6su8x
    @user-mx4kx6su8x 5 месяцев назад

    yes ❤

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n 5 месяцев назад +1

    የኔ ሚስኪን ሳያሳዝን

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 5 месяцев назад +1

    እምንደረሰ😢😢

  • @st5f676
    @st5f676 5 месяцев назад

    Waneeeeeeeee yarabi wademe 🥺🥺🥺🥺🥺☝️☝️☝️☝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👈

  • @SherineSherine-dc7mj
    @SherineSherine-dc7mj 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢winee ljjeeeeen😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 5 месяцев назад

    ፀበል ውሰዱት ሳይብስበት

  • @hhGg-gv4vl
    @hhGg-gv4vl 5 месяцев назад +1

    ወይም እናት ለፍተው አሳድገው ፀበል ውሰዱት

  • @user-lw3zi4ni1w
    @user-lw3zi4ni1w 5 месяцев назад

    😢😢😢 yena wedem

  • @user-te9zd8jc6g
    @user-te9zd8jc6g 5 месяцев назад +1

    😢😢😢

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 месяцев назад

    Ekan Selam Mxchu

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 5 месяцев назад +1

    እኔ የሚገርመኝ ወንደ ልጅ ወይም ሴት ልጅ በፍቅር በሎው ማበደ ሞኝነት ጀልነት ነው በዚህ ግዜ ስወ ማመን ሁለተኛ ሴት በሞላበት ያዙኝ ልቀቁኝ ይገርማል

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 5 месяцев назад +1

    Miskin😢😢

  • @oromiahailee4491
    @oromiahailee4491 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @user-yu6yl2nq6r
    @user-yu6yl2nq6r 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 5 месяцев назад +1

    እር ሴቱ ስይጣ ሆና ዘንድሮ ትናት ኮላሊት የስጣትን ባል አልፍልግህም ስትል ነበር አንድት ባለጌ ሴቱ በቃ ጨካኘ ሆና ሴት ልጅ እኮ አትጨክንም ነበር😢😢😢

  • @manhalam4141
    @manhalam4141 4 месяца назад +1

    Miskin😢

  • @HanaShango
    @HanaShango 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 месяца назад

    ክፍል ሁለት አቅርቡልን ምን እንደ ደረሰ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 5 месяцев назад +1

    እኔ የሚገርመኛ ለምድነው ወንድ ልጅ አቺ የምትሉት በሴት እምትጠሩት መሰልጠነው ወይስ የዘመኑ ወዶች ሴቶች ናቸው

  • @user-mf5mo7eh8q
    @user-mf5mo7eh8q 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-xq4qg8sr5t
    @user-xq4qg8sr5t 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vh5yz7gj2l
    @user-vh5yz7gj2l 5 месяцев назад

    😭😭😭😭

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 5 месяцев назад

    እውነት ፍቅር ነው ወይ የነካቸው ታሪክ አለ

  • @user-bl7ir8qy9e
    @user-bl7ir8qy9e 5 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-tv2wk4wg2c
    @user-tv2wk4wg2c 5 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @abadithagos
    @abadithagos 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @tjg2527
    @tjg2527 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewayechala
    @shewayechala 5 месяцев назад +1

    Uuuuuuuuufffffffff 😭 😭 😭 😭 😭 😭

  • @zehabuhussen3313
    @zehabuhussen3313 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 5 месяцев назад

    አባቱን አሥታርቁት ይች ትቅርብሕ ጓደኛ ከሥንት አንድ ነው ቤተሠብ ግን አርፈው ይተኛሉ የጉድ ሐገር ወይ ልጄ እንዳይለከፍ ንገሯቸው ገንዘብ ነገ ይገኛል ልጅ አይገኝም ቶሎ በሉ

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube 5 месяцев назад

    ይህ ልጅ ወደ ፀበል ብሄድ ይረጋጋን ጓደኛው ያደረገበት ነገር አለ የጓደኛውን ስም ሊያነሳ ሲል ይበሳጫል የመንፈስ ጥቃት ነው እናቱን ይዘህ ብታናግረው ያወራ ይሆናል

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 5 месяцев назад

    ለምን ቶሎ ብላችሁ እከሌ ነግሮን ነው አትበሉ

  • @martamarta2774
    @martamarta2774 5 месяцев назад

    ፍቅረኛ የምትባል ሴይጣን ለህግ ት ፍቅርን እንደዚህ እያደረገች በፍቅር ሰበብ እየቀረበች የብዙዎችን ህይወት ከምታመሰቃቀል ለህግ መቅረብ አለባት እሷ ፍቅር አይደለም የፈለገችው በፍቅር ሰበብ ገብታ የብዙዎችን ኪሲን እየዘረፋች መሆኑን እንዲታወቅ ስለዚህ እሷ ላይ ያለው የብር ማግኘት መንገድ ነው አጀንዳ አድርጋ የተነሰችው ስለዚህ እናንተ አወጣጧ ጠዋትና ለህግ አቅርቧል ገንዘቡንም ትመለስ ጉዋደኛው የተባለው ራሱ እውነተኛ ፍቅር መስሎት ነው ይቺ ሴት ትልቅ አጀንዳ አቀዳ እየተነሳች ሰው ናት ዘራፊ ናት😢

  • @hcddg9966
    @hcddg9966 5 месяцев назад

    ወደ ፀበል ውሰዱት

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 5 месяцев назад

    ጓገጪ በስማም

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 5 месяцев назад

    ልጁቷ ባለጌ ነች እውነት ውለታ ብስ ነሽ እሽ ፈቅር ብር ሆኔ ፀበል ይህድ ልጁ😮😮

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 5 месяцев назад

    ሚስት ሲል አያፍርም

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 5 месяцев назад +1

    አይ ግዜ ቺክ ሚሥቱ አይባልም ፍቅረኛው ነው የሚባለው ባለጌ ከአባት አይሠረቅም ለአሁን ገዜ ወጣቶች ትምሕርታቸውን ሣይማሩ ሤት ወይኔ ልጄ አባትም ለፍቅር ብሎ አይባልም ፀበል ይውሠዱት ልጅ መቶሺ ብር አይገኝም አሡም ከሥተቱ ይማራል ይቺም የደሐ ልጅ ትከፍላለች ። ወይኔ ምን ጋደኛ አለ ማን ይመን ።ገና በልጅነት ለሤት ማበድ። እግዚአብሔር ይማረው አሣብደውት ይሆናል የዛሬ ወጣት አባት አሥረው በእምነታቸው ያድኑት

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 5 месяцев назад

    ቂጥህን ጥረግ መጀመሪያ ፀበል ውሰዱት

  • @user-rf6hq5mp9v
    @user-rf6hq5mp9v 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @BanjooAthyopy-nm9xp
    @BanjooAthyopy-nm9xp 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hmkl2789
    @hmkl2789 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @elifoabara4147
    @elifoabara4147 5 месяцев назад

    😢😢😢😢