Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋውውው እንኮን ደሰሰ አለህ ጋብቻችሁ የአበረሀም የሳራ ያረግላችሁ ውልዱ ክብዱ ፍቅሰ ሰላም ይሰጣችሁ😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እጅግ እብዝቶ ይባርክህ ብዙ ደሀ ረድተሀል የተባረከ ልጅ ይስጥህ
ለዚህ እግዚአብሔር ላከበረው ቅዱስ ጋብቻ ያደረሰህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለእናትህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ መልካም ፍሬህን ያሳያት። በለቅሶነው ያየሁት ሁሌም ደስ ይብልህ👏👏👏❤
👍👍👍👍👍
ምን ቃላት አለኝ እሱን የሚገልጽ
የዚህ ጀግና ደስታ ያስደሰተው ማነው እንደኔ ፍቅራቸው ለዘላለም ይሁን መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው እሼ ነፂ ኢትዮጵያዊ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ደጋግሜ እያየሁት ነበር ልቡ ብረሃን ያለው ወጣት ነው ገና ይሰራል መልካም የትዳር ዘመን ያርግለት ወንድሜ እንወድሃለን አሸ
Melikam gabicha yihunilachihu Eshetu
እስኪ ለእሼ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁ
100 እሽቱ
🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሰንጋ 🐂🐃 ለቁርጥ የሚሆን በኔ ስም እንኻን ደስ ኣለህ እሸቱ 🌸🌻🌺🌼🌺🌸🌹🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የኔ ውድ ደምረኝ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤ ጋብቻችሁን የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ❤🤲🤲🤲
Amen amen amen
የእብራህምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ስወድሽ ደምሪኝ
ፅጌ ፆም 😌
አሜን🙏
@@comedianeshetu ሰለመልካም ነትህ የመዳም ቅመምነኛ ቻናሊን ሺር አድርጉልኛ
የእሽቱ ደስታ ያስደስተው ብቻ ሳይሆን በጣምምም ያስደሰተው እስኪ ላይኳን ገጭ
እናት እኮ ድምቀት ናት ❤እናት ያላችሁ ፈጣሪ እረጀም እድሜን ከጤና ጋር ያድልላችሁ ❤ በህይወት የሌሉትን ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርልልን 🙏🫶🏽
አሜን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሚንን
እስኪ እንደኔ የአሼን ደስታ ደስስስስስስ ያላቹ ማርያምን እኔ በጣም ደስ ብሎኛል።አሼ እግዚአብሔር ለፍሬ ያብቃህ።
ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ ሰብ
እልልልልልል እሸ እንንኳን ደሰ አለክ ❤❤❤❤❤
እሼ መልካም ስው የሳራ እና የአብርሃም ጋብቻ ይሁንላቹ
እስክ ይሄን ድንቅ ወንድማችንን ከ ግቡ እናድርሰው 10million subscriber!!! የደስታ ያርግልህ እሼ!!! ማነው እንደኔ የ እሼን ልጅ በ Donkey tube ማየት የጓጓው???
እግዚአብሔር ጎጆ ትዳራችሁን ይባርክ ለእናትህ እድሜና ጤናን ይስጣቸው ልጆችህን ለማየት ለመሳም ያብቃቸው!!!
ማዘርዬ እንኳን ደስ አሎት ዘሩ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን እሼ ልዩ ሰው🥰🥰🥰🥰
እዴት ረሳኸኝ የኔን ቀርጥፈህ በልተህ
@@bzu4394 አዎ እናቱ ናቸው
ማግባትማ ሁሉም ያገባል ነገር ግን በእናት እና በልጅ መካከል ያለው ደስ ይላል እያለቀስኩ ነው ያየሁት ለሁሉም እናቶች በልጆቻቸው የሚደሰቱ ያድርጋቸው ለነሱ ከዚህ በላይ ደስታ የላቸውም
Melkam Gabcha zerh yebarekYasebkew yesaka Geter yemenorun hasab yesakaleh zened mignete newEnem betam yemimegnew new
ለዚህ ልጅ ክብር አለኝ እስኪ ለዚህ ልጅ ክብር ያላችሁ በላይክ ግለፁለት መልካም የትዳር ዘመን እሼዬ😍
Wow yameral yetbarik tedar yesetk eshe betami tiru lij nek
እሼ እንካአደረሰህእመብረሃንድግልማርያምወላዲትአምላክእማምላክአማኒኤልይዛትባርክየአብርሀምየሰራጋብቻየባረአምላካችንእየሱስክርስቶስይባርክል
እሸቱን እደኔ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
✋✋✋✋✋👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
አሰለሙአለይኩም አህለን እህት በቅንነትሰብስክራይብ
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ቤተሰብ እንሁን እመልሳለሁ🙏😘
@@kiyatube3312 እሽ ነገ መልሽ እኔ አሁን ሰብስክራይብ አደርግሻለሁኝ
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ማማየ በቅንነት አንችም ሠብሥክራይብ አድርጊኝ እመልሳለሁ
እሼ ሳንስው ነው አብቹ መገኘት ነበረበት እሽቱ መለስ አንድ ስው አይዴለም ብዙሀን ነው የአብረሀምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ተባረክ
እሼ በማግባቱ ደስ ያለው ብቻ ላይክ ይግጨን እሼን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
Lesu like aderegalehu. Anchi minden nesh
@@moesh7884 ምወኛ ነገረኛ የኮንሽ ቱቱቱ
ከኤርትራ ነኝ፡እሸቱን ድንቅ ልጆች የሚለው ፕሮግራም ላይ ነው የምከታተለው፡እና ሰው አክባሪነቱ ጨዋታው ደስ ይለኛል እና የአብርሃምና ሳራ ያርግላቹ፡ውለዱ ክበዱ ሰላምና ጤና እመኛለሁ🇪🇷🙏🇪🇹
Start your Eritrean version of dink ልጆች
ኤርትራውያን ለሰው አዛኝ ሰው ወዳጅ ኣነውን ኤርትራወይቲ from addis ababa🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማርያምን እኔ እዳገባው ነው ደስ ያለኝ🥰የአብራሃም እና የሳራ ጋብቻ ተመኘሁ 🙏🙏🙏
የምረ ነው ብራክ ነው
እኔም በጣምነው ደስያለኝ
መታደል ነዉ እናት ልጃ ን ስትድር ። እኔ ለዚህ አልታደልኩም ። የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግልህ ።
እሼ መልካም ሰው ስለሆንክ ባንተ ደስታ እኛም ተደሰትን።ደስታክን ያብዛልክ መልካምነትህንም ያፅናልክ።የእሼ እናትና ወዳጅ ዘመድ ጓደኞች ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
የኢትዮጵያን ስላም የምትመኙ ብቻ ላይክ አድርጉ👍👍🇪🇹
Melkam gabich inatu ymiwed idmena tena yisithi igzabher Tebark
ይችን ቀን የእሸን ደሰታ ሲጠብቅ የነበረ ላይክ 😘😘😘😘💪💪💪💪💪
Malkama gabicha
አሸ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ትልቅ መታደል ነው እናት እናት እረ እናት ለዘላለም ትኑር።
እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ!!!🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እኔ እኮ ቀልድ ነበር የመሠለኝ ለካ ከምሩ ነው መልካም ጋብቻ እሼ ምርጥ ሠው አፈሠች ሚስትዬው ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤
እኔም ቀልድ መስሎኝ አሁን ሳየው ነው ያመንኩ
እኔንም ቀልድ ነበር የመሰለኝ
ማርያምን የኔ ሰርግ እስከሚመስለኝ ድርስ ነው ያስለቀሰኝ በተለይ ደግሞ ስለ እናት በመሀል የሚያስገብት ዘፍን ኡፍፍፍፍ እናቶች 10000 አመት ይኑሩልን እኛንም በስደት ያልነውን ፍጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏🙏
እኔም አሰለቀሰኝ😢😢
Bagaa itti si gahee
💖💖💖👏👏
@@mskeke8518 ዊውዊውብርቅየየአገሬመኩሬየእቁወርቃችንእኮንለዚችቀንአደረሠህልልልልልልል
አሜንውዴ😢😢😭
ማነው እንዴ እኔ በደስታ ያለቀሰው 😭😭😭 እሼ መልካም ጋብቻ ይሁን ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል የምትሰራቸዉ ነገሮች ሁሉ እጅግ በጣም ደስ የሚል ናቸው ብርታ
የመልካም ልብ ባለቤት ምርጥ ኢትዮጰያዊ እሼ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ አሚን
እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾በጣምነው ደስ ያለኝ ! ኢትዮጵያ ብሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ድንኳን እሰብር ነበር😉እሼ እናትህን ሳያቸው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናቴን እያስታወስኩኝ.በድጋሚ እልልልል..... እንኳን ደስ አላችሁ🍾🍾🥂
በማርያም መጨረሻውን ያሳምረለት ዘንድ በፀሎታችሁአስቡት ይህንን ብርቱ ታታሪ ወጣት መልካም ጋብቻውለዱ ክበዱ 💚💛❤️👏👏👏
እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እሼ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ
እናትህን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ለሁሉም እናቶች ሰላማቸውን ያብዛልን አሼ ምርጡ
ውዴ ቤተሰብአርጊኝ በቅንነትሰብ
ማነዉ እንደኔ ያለቀሰ እሸ ለእናቱ በሚያሳየዉ ፍቅር😭 እሼ መልካም የትዳር ዘመን
እንደኔ በደስታ ብዛት የለቀሰ ማነው እሼ እንኳን ለቤተሠቦቹ ለሙሉ እትዮጵያዊ ኩራት ነው
እናት አባቱን የሚወድ የሚታዘዝ የሚያከብር እግዚአብሔር ያከብረዋል እሼ እንኳን ደሰያለህ
አላህ ትዳርህን ይባርክልህ የኔ ምርጥ ቀና እስቲይ እሸቱን እምትወዱ ልያቺሁ በላይክ እልል በሉ
በደስታ እደኔ ያለቀሰ ማነው 😭ጭራሽ ለማዘር ስጦታ መስጠትህ የኔ መልካም እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን ይባርክ ይበልጥ በቤተክርስቲያን ቢሆን😍😍😍😍
P
በደስታ ለመጀመሪያ ጊዜ በሸቱ ሰርግ ሳለቅስ🥰🥰🥰🌹
እኔ ማራያምን😭😭😭😭🙌
በምድር ላይ ያለ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሀል ፈጣሪ ዘርህን ይባርክልህ እሼ እወድሀለው መልካም ጋብቻ ፣🎊🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉
ሰርግን የሚያሳመር እግዚአብሔር ነው እንኳን አማረልህ ፣ስታለቅስ ግን አስለቀስከኝ እሼዋ ፣መልካም ጋብቻ ይሁንልህ
የኔ ጌታ ለእናትህ ያለህ ክብር ያስቀናኛል ቁርስ እየበላው እያየው አለቀስኩ 😢😢😢😢እድሜና ጤናውን ያድልልህ ልበ ቀና እንቅፋት አይምታህ ክፉ አይንካህ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen🙏
ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው በስርጋችን ቀን የወላጆቻችንን ጉልበት ስንስም ትልቅ ክብር ነው መታደልም ነው ከአለም እሚለየን ትህትናችን ነው በደስታችን ቀን እምናለቅስው የደስታ ለቅሶ ሁሉ ነገራችን ያምራል ስላም ለአገራችን በድጋሜ እንካን ለዚህ አበቃህ እሼ ወንድማችን
እሼ መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ አልቅሰህ አሰለቀስከኝ የአብርሀምንና የሳራን ጋብቻ እየባረከው አምላክ ትዳርህን ኑሮህን መንገድህን ሁሉ ይባርክ❤️😍🥂
እልፍመብሩክ
እሺ የኛ መልካምሰው መልካም ጋብቻ ይሆንላቹያብሪሃም የሳሪ ያርገው💚💛❤
እሸቱየ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ሰርግህ የአብርሀምና የሳራ ያርግልህ የምትወልዳቸው ልጆች እንዳንተ የተባረኩ ለሀገራቸውና ለህዝባቸው የሚረዱ አምላክ ሙሉ አርጉ ይስጥህ አንተ በሰርግህ የደስታ እንባ ስታነባ እኔም ላንተ የምገለፀው ቃላት የለኝም በደስታ እያነባሁ ነው የሰርግ ቪዶህን ያየሁት ለመላው አድናቂወችህና ዘመድ ጓደኞችህ በሙሉ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ
መልካም ጋብቻ ይሁንልህ እናትህ እንዳከበርክ ክብር አግኝ ዘር ይውጣልህ ዘመንህ ይባረክ ❤️❤️❤️
እሼ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰህ ጋብቻችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግልን ነፍ አመት በፍቅር በደስታ ኑሩልን እስኪ ለእሼ ለዚህ ደግ ሰው ላይክ
የማዳም ቅመሞች እኛንም ለዚህ ያብቃን ፡እሼ መልካም ሰው እንኳን ደስ ያለክ 👌👍👍👍👍
አሚንንንን
@@comedianeshetu እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መልካም የትዳራ ዘመ ይሁንልህ እሼ ወልዳህ ክበድ ወልዳህ ለመሳም ያብቃህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@@እናትያላህስጣታናት ቤተሰብአርጊኝ በቅንነትሰብ
እንኳን ደስ አለህ አንተ መልካም ሰው ነህና ሀሳብህን የምትደግፍ ቅን ሚስት ትሁንልህ
እሼ ሀሳቤን ሳልጨርስ ተቋረጠ ልቀጥል እንግዲህ ጋብቻህን ይባርክልህ ግን በቅድስት ቤ/ክ ፊት በቅዱስ ቁርባን ብታገባ በጣም ደስ ይለን ነበር ስራህ ለዚህ ክብር የሚያበቃህ እንጂ አያንስብህም አሁንም ለዚህ ክብር እግዚአብሔር ያብቃህ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘንልህ።
የናቴ ልጅ እንኳን ልዝህ አበቃህ 😭 😭😭የደስታ እንባ እያነባሁ ነው ያየሁት እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔንም እድሜ ጨምሮ ወንድማለም እህቴ አንችም ወንድማችንን እንደ እናት እድትሆኝልት እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጥሽ እህታለም ❤️እማየ የልጅሽን መሞሸር ባይንሽ እዳየሽው የልጅ ልጆችሽንም ለማየት ያብቃሽ እረ ጅም እድሜ እንድሰጥሽ አምላኬን እለምነዋለሁ ።አረሳውትም አንተም እህቴን እንደ አባት ሁንላት እሽ እወዳችኋለሁ 🥰🥰❤️❤️🥰
@@H.የባቦዋ.ኢቲዩብ አወ ወንድሜ ነው ክርስቶስ የሰጠኝ ወንድሜ እኛ ክርስቲያኖች ወንድሜ እህቴ ነው እምንባባለው የናቴ ልጅ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ 🤲🙏🙏🙏 ውዴ አንችም በትትና ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ 🥰
በውነት ከደስታዬ የተነሳ አለቀስኩ እሸቱ መላካም ጋብቻ የአብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️❤️
ቤተሰብ አርጊኝውዴ ሰብ
በጣም እንቁ ወንድማቼን ነው የአይናችን ማረፊያ ነው አሼ ጀግናየ
እውነት ነው የኔ ደግ አለቀሰ ኮ!!
በጣም
Egtheabhir ymsegen enami aleqeseke melikame aseteway sewe newe
ከሁሉም በላይ ያስደሰተኝ የእሼ ስርአቱ አክብሮቱ ባጠቃላይ የተባረከ ሰዉ ነዉ እንኳን ለዚ አበቃህ ቀሪዉ እድሜህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ
ይሄን መልካም የሰውልክ ያለውልጅ የወለደች መከፀን የተባረከች ናት የናቱ ውጤትነው እሼ
እሼ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ !!በጣም ደስ ብሎኛልም ደግሞም ስታለቅስ አስለቅሰህኛል እግዚአብሔር የምትወዳቸዉን እናትህን በሕይወት በጤና ይጠብቅልህ ወልደህ ከብደህ ፍሬህን ለማየትህ ያብቃቻዉ።
አሜን። የአባት እናቶቻችን ምርቃት እንደወተት ነው❤️መልካም ጋብቻ እሼ
@@TubeTube-vf4yb ደምሬያለሁእርሶም ይደምሩ
እልልልልልልልልልልል ያንተን ደስታ ለማየት የማይጓጓ የለም የምር እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን እሼ እንወድሀለን ምርጡ ኢትዮጵያዊ
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ኡፍፍፍ እናት ስትደሰት እንደማየት ምን እሚያስደስት ነገር አለ እናታችን እንኳን ደስ አለወት ❤ መልካም ጋብቻ እሸ ወንድማችን 👏👏👏👏
2ኛልጅ ደርሠህ ዛሬም እዳዲስ የሚታይ ሠርግ ነወ ደስየሚል ልጆችክ ይደጉ ኑሮህም ይባረክ.
እንኳን ደስ አለህ ጋብቻው የአብርሃምና የሰራ ይሁን ጀግናው ኢሼ በጠም ነው ምውድክ መልካም ጋብቻ !!!!1000%love 😍😍
እንኳን ደስ ያለህ እሸቱ እስኪ ለእሸቱ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁልኝ
እኳን ደስ አለህ እሼ የተባረከ ነህና የተባረከ ትዳር ይጥህ አሜን
ስለሁሉም ነገር ሉል እግዚአብሔር ይመስገን
ስምህ ግን?
@@allaboutkhabylame4078 ሴት. ነኝ እና ስሜ አወ ስሜ ነው 😭
እሼ ድንቅ ኢትዮጵያዊ መልካም ሰው እንክዋን ለዚህ አበቃህ ሰርግ የለም ስትል በጣም ቅር ብሎኝ ነበር። ይኸው እኛም በሚዲያ በደስታ ታደምን። ፈጣሪ ጋብቻችሁን የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።
አንተ ምርጥ ሰው ትዳርህ ይባረክ አርጅታችሁ ጃጅታችሁ የልጅ ልጆቻችሁ እዩ የአለም ደስታ ከቤታችሁ ይግባ
እስይ እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ እሼ የኢትዮጵያ 💚💛❤️ መልካም የአብርሀም የሰራ የርገው
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው አንተ መልካም ሰው 💕💕🙏🙏💕💕እንኳን ደስ ያለህ በእዉነት የአብረሃምና የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የመልካምነት ዋጋ መልካምነት ነዉና መልካሙን ሁሉ ይክፈልልን
እልልልልልልልል
የአላህ እናቱም ስስማት የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😥እሼ የዘመራችን ምርጥ ልጅ ዘመንህ ይባረክ 🌹👈የመዳም ቅመሞች መልካም ባል ይስጣችሁ😘👈
እኔ 😓
እሸ በጣም ነዉ የማደንቅህ እግዚአብሔር ለዚ ስለበቃህ የተመሰገነ ይሁን ጋብቻችሁን የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ አምላክ በልጆች ይባርክላችሁ
አሼ እንኳን ደስ አለህ አለህ እንደንታ አይነት ሀጋር ህዝብ ወደድ ልጆች ይስጥህ ቃሪ ዘማንህን ይበሪክልህ💞💞💞
ማነው እሸቱን እሚወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Amen,,,,,
እንኳን ደስ ያለህ የእኛ መልካም ሰው❤❤❤❤❤💖💖💗💗💗ያአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን።
እሼ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃህ አተ መልካም ሰው የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግልችሁ ደስታህ ደስታችን ነው
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃይ ወንድሜ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ እንመኝልሃለን
ለዚ ክብር ያበቃህ የድንግል ልጅ ሰሙ ከፍ ይበል መልካም የትዳር ግዜ ያርግላቹ መድሃኒኣለም ኣባቴ
እንዴት ደስ እዳለኝ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ አላህ ሀገራችውን ቤተሰባቸውን የሰው ፍቅር ያላቸው ልጁች አላህ ይስጣችሁ ያረብ በጣም ደስ ብሎኛል
በእውነት አንተን የወለድች መሀፀን የተባረከች ናት እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ የኔ ባለመሀተብ
እውንት ለመናገ እሼ ይገባሃል በጣም ምርጥ ሰው ንፁህ ልብ ባለቤት👍👏👍
እንኳን ደስ አለክ እሽ የኛ እንቁ የአብራሐም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ
ከሁሉም በላይ ለእናትህ ያለህ ፍቅር አስለቅሶኛል😭 ይሄ የሁላችን ምኞት ነው አንተ ስለተሳካልህ እድለኛ ነህ መልካም ጋብቻ በልጆችህ ተደሰት
ዋው እንኳን ደስ ያላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መልካም ሰው ነህ
እንኳን ደስ አለህ ምርጥ ሰዉ በተለይ እናትህ ደስታዋ ፈገግ ስትል 🥰🥰🥰
እልልልልልልል ክብሩ ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ ይሁን ለዚ ክብር ያበቃህ እሼ ቀሪው ዘመንህን ይባረክ ።
እግዚአብሄር የተቀደሰ የተባረከ ያርግላችሁ ትልቅ ደስታ ለእናቱ ለቤተሰቦቹ በመላው ኢትዮጲያ እሼን ለሚወዱ ሁሉ
እሽትዬ እንክዋን ደስ አለህ ይህ ሁሉ ህዝብ እንዴት እንደሚወድህ እኔም በጣም ተደስቻለሁ ላንተ አላህ መጪውን ዘመንህ ይባርክልህ ትዳርህም የተባረከ ይሁን ❤️💕💕💕
እስኪ እንዴኔ እሼን የሚወድ ደስ ያለው ላይክ አድርጉ 😘😘
ወላሂ እኔ ዛሬ ድስብሎኛል እኔም እዚህደግሻለሁ እየውቀወጥኩትነው።
Estu. egezaber. yetebareke. tidar. yadergrelrhi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔
@@መካያላህባሪያ እሺ ሁቢ ነይ ደምሬሻለሁ መልሺ
@@መካያላህባሪያ ደምሬሻለሁ በታማኝ ነት አንችም ደምሪኝ ውዴ
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ❤❤❤ ድንግል ከእና ልጆ ትግባ በቤታችሁ🙏🙏🙏
እሸ የኛ መልካም እኳን ለዚሕ ክበር አበቃሕ የአብርሓም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ 💚💛❤
አንተ በእውነት ትለያለህ ፤ ሰው ሁኑ ማለት እንዳንተ ነው፤ የኔ የአመቱ በጎ ሰው ነህ፤ እንኳን እመብርሐን ረዳችህ የአብረሀምና የሳራን ጋብቻ የባረከ እግዚኣብሔር የእናንተንም ይባርክልን።
የአብርሃም የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የአባቶች ምርቃት ይድረስህ ዘርህን ይባርክልህ 💐
እንኳን ለዚች ለተባረከች ቀን አደረሰህ ወንድማችን ጋብቻችሁን የአብርሃም የሰራ ያድርግላችሁ
ቤተሰቡን የሚያከብር እግዚአብሔርም እንዲ ክብር ይሰጠዋል ። እንኳን ለዚህ አበቃህ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ እንዲሁም በተባረኩ ልጆች ትዳርህን ይባርከው።
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ፍጻሜአቹህን ያሳምረው መልካም ፍሬ እንድታፈሩ የልኡል እግዚአብሄር ፈቃድ ይሁንላቹህ ሁሉ በእርሱ ሆነ ታምራላቹህ እሼ መልካም ሰው ነህ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሂር ይቅደምልህ።
Congratulations Bride and Groom! ትኩስ ጋብቻ ላይ የመጀመሪያ አቶ እና ወይዘሮ ለማለት ስሽቀዳደም ደስ ስለሚለኝ አቶ እሸቱ እና ወይዘሮ ሜላት እንኳን ደስ ያላችሁ ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እመቤቴ ማርያም የተባረኩ ፍሬዎችን ታብዛላችሁ አሜን! በጣም ደስ ይላል! ተባርኩ
በፍቅረየተሞየልብደስታያለውትዳረይሁንልህ።ወልዳችሁምበልጅእምትደሰቱያሩጋችሁ።አባቴሙታንብለህነበረስታለቅስአስለቀስከኝከባድነውያባትሞትስሜቱአውቀዋለሁአይዞን
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ። በሁሉም ነገር ተባረኩ 🙏
ደስታም ለካ ያስለቅሳ እሼ ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 😍😍
ዋው እንኳንም ደስ አለህ እሽቱ ያአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ዘራችሁ ይባረክ እሸ
እሽዬ መልካም ጋብቻ የተባረኩ አገር ወገናቸውን የሚወድ የሚደግፉ ልጆች ይስጣችሁ
የዛሬ አመት የማሙሽ አባት ያርግልን እሸ♥💚💛♥🕌💞💒🇪🇹ሙስሊም ክርስቲያን ሳትል ኢትዮጵያን እምቶድ ወንድሜ♥♥♥♥
የሠው ደሥታ የሚያሥደሥታችሁ በላይክ ልያችሁ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድግላችሁ ያላገባችሁም አላህ ለዚህ ቀን ያብቃችሁ ባገራችሁ 🇪🇹ያገባችሁም ውለዱ ክበዱ 💞
በተለይ የአሹ ምርጥ ሀብሻ የድሮወቹ ወጣትም ቢሆን አስተሳስቡ ልቡ ንፁህ ልክእንደድረወቹ
@@lubabayemer9934 አወ ወላሂ ምርጥ ኢ/ያዊይ ዘር ሀይማኖት ቀለም የማይለይ 🇪🇹😍
በእናንተ ደስታ ያልተደሰተ የለም እድለኛ ነህ። ትዳራችሁ ይባረክ! ወልዳችሁ ሳሙ !
እንኳን ደስ አላቹ እሼ እና ሜሊ ትዳራቹን ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትባርክላቹ የስሙ መክበሪያ የሚሁኑ ፍሬ ይስጣቹ አሜን
እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን አደረሰክ እሼ መልካም ጋብቻ
የአሼ ሚስት ታድላ እናቷ በደብ መርቃታለች አሼን የመሰለ መልካም የሰው ዘር አፈሰች የአብርሀም የሳራ ይሁን ውለዱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነትሰብ
@@ZAMZAM-dz6dr እሺ ማሬዋ
@@TubeTube-vf4yb መጣሁ
አንተ መልካም ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ከዚህም በላይ ይገባሀል እሼኮ ደስታዩን እትጠይቀኝ የናቴን ልጅ የዳርኩ ያህል ነው የተሰማኝ ትዳርህን እመብርሀን እናታችን ትባርክልህ የተባረኩ ልጆች ይስጣቹ
እንደኔ ቪድዮ እያየ ያለቀሰ 😥😥😥😥 እሼ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤
እሼ የህዝብ ልጅ የስደተኞች ድምጽ እንኳን ለዚች ክብር ቀን አደረሰህ🙏
መልካም ጋብቻ የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላችሁ የዛሬ አመት የልጂ እናት ና አባት ያድርጋችሁ
አሼ ቃልኪዳናችሁን ይባርክ ልዑል እግዚአብሄር፡ አንተ ደግ ነህ እና፡እስዋም ደግ ያርግልህ።🇪🇷👍ተባረኩ
ዋውውው እንኮን ደሰሰ አለህ ጋብቻችሁ የአበረሀም የሳራ ያረግላችሁ ውልዱ ክብዱ ፍቅሰ ሰላም ይሰጣችሁ😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እጅግ እብዝቶ ይባርክህ ብዙ ደሀ ረድተሀል የተባረከ ልጅ ይስጥህ
ለዚህ እግዚአብሔር ላከበረው ቅዱስ ጋብቻ ያደረሰህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለእናትህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ መልካም ፍሬህን ያሳያት። በለቅሶነው ያየሁት ሁሌም ደስ ይብልህ👏👏👏❤
👍👍👍👍👍
ምን ቃላት አለኝ እሱን የሚገልጽ
የዚህ ጀግና ደስታ ያስደሰተው ማነው እንደኔ ፍቅራቸው ለዘላለም ይሁን መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው እሼ ነፂ ኢትዮጵያዊ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ደጋግሜ እያየሁት ነበር ልቡ ብረሃን ያለው ወጣት ነው ገና ይሰራል መልካም የትዳር ዘመን ያርግለት ወንድሜ እንወድሃለን አሸ
Melikam gabicha yihunilachihu Eshetu
እስኪ ለእሼ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁ
100 እሽቱ
🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሰንጋ 🐂🐃 ለቁርጥ የሚሆን በኔ ስም እንኻን ደስ ኣለህ እሸቱ 🌸🌻🌺🌼🌺🌸🌹🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የኔ ውድ ደምረኝ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤ ጋብቻችሁን የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ❤🤲🤲🤲
Amen amen amen
የእብራህምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ስወድሽ ደምሪኝ
ፅጌ ፆም 😌
አሜን🙏
@@comedianeshetu ሰለመልካም ነትህ የመዳም ቅመምነኛ ቻናሊን ሺር አድርጉልኛ
የእሽቱ ደስታ ያስደስተው ብቻ ሳይሆን በጣምምም ያስደሰተው እስኪ ላይኳን ገጭ
እናት እኮ ድምቀት ናት ❤እናት ያላችሁ ፈጣሪ እረጀም እድሜን ከጤና ጋር ያድልላችሁ ❤ በህይወት የሌሉትን ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርልልን 🙏🫶🏽
አሜን
አሜን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሚንን
እስኪ እንደኔ የአሼን ደስታ ደስስስስስስ ያላቹ ማርያምን እኔ በጣም ደስ ብሎኛል።አሼ እግዚአብሔር ለፍሬ ያብቃህ።
ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ ሰብ
እልልልልልል እሸ እንንኳን ደሰ አለክ ❤❤❤❤❤
እሼ መልካም ስው የሳራ እና የአብርሃም ጋብቻ ይሁንላቹ
እስክ ይሄን ድንቅ ወንድማችንን ከ ግቡ እናድርሰው 10million subscriber!!! የደስታ ያርግልህ እሼ!!! ማነው እንደኔ የ እሼን ልጅ በ Donkey tube ማየት የጓጓው???
እግዚአብሔር ጎጆ ትዳራችሁን ይባርክ ለእናትህ እድሜና ጤናን ይስጣቸው ልጆችህን ለማየት ለመሳም ያብቃቸው!!!
ማዘርዬ እንኳን ደስ አሎት ዘሩ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን እሼ ልዩ ሰው🥰🥰🥰🥰
እዴት ረሳኸኝ የኔን ቀርጥፈህ በልተህ
@@bzu4394 አዎ እናቱ ናቸው
ማግባትማ ሁሉም ያገባል ነገር ግን በእናት እና በልጅ መካከል ያለው ደስ ይላል እያለቀስኩ ነው ያየሁት ለሁሉም እናቶች በልጆቻቸው የሚደሰቱ ያድርጋቸው ለነሱ ከዚህ በላይ ደስታ የላቸውም
Melkam Gabcha zerh yebarek
Yasebkew yesaka
Geter yemenorun hasab yesakaleh zened mignete new
Enem betam yemimegnew new
ለዚህ ልጅ ክብር አለኝ እስኪ ለዚህ ልጅ ክብር ያላችሁ በላይክ ግለፁለት መልካም የትዳር ዘመን እሼዬ😍
Wow yameral yetbarik tedar yesetk eshe betami tiru lij nek
እሼ እንካአደረሰህእመብረሃንድግልማርያምወላዲትአምላክእማምላክአማኒኤልይዛትባርክየአብርሀምየሰራጋብቻየባረአምላካችንእየሱስክርስቶስይባርክል
እሸቱን እደኔ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
✋✋✋✋✋👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
አሰለሙአለይኩም
አህለን እህት በቅንነት
ሰብስክራይብ
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ቤተሰብ እንሁን እመልሳለሁ🙏😘
@@kiyatube3312
እሽ ነገ መልሽ እኔ አሁን ሰብስክራይብ
አደርግሻለሁኝ
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ማማየ በቅንነት አንችም ሠብሥክራይብ አድርጊኝ እመልሳለሁ
እሼ ሳንስው ነው አብቹ መገኘት ነበረበት እሽቱ መለስ አንድ ስው አይዴለም ብዙሀን ነው የአብረሀምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ተባረክ
እሼ በማግባቱ ደስ ያለው ብቻ ላይክ ይግጨን እሼን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
Lesu like aderegalehu. Anchi minden nesh
@@moesh7884 ምወኛ ነገረኛ የኮንሽ ቱቱቱ
ከኤርትራ ነኝ፡እሸቱን ድንቅ ልጆች የሚለው ፕሮግራም ላይ ነው የምከታተለው፡እና ሰው አክባሪነቱ ጨዋታው ደስ ይለኛል እና የአብርሃምና ሳራ ያርግላቹ፡ውለዱ ክበዱ ሰላምና ጤና እመኛለሁ🇪🇷🙏🇪🇹
Start your Eritrean version of dink ልጆች
ኤርትራውያን ለሰው አዛኝ ሰው ወዳጅ ኣነውን ኤርትራወይቲ from addis ababa🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማርያምን እኔ እዳገባው ነው ደስ ያለኝ🥰
የአብራሃም እና የሳራ ጋብቻ ተመኘሁ 🙏🙏🙏
የምረ ነው ብራክ ነው
እኔም በጣምነው ደስያለኝ
መታደል ነዉ እናት ልጃ ን ስትድር ። እኔ ለዚህ አልታደልኩም ። የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግልህ ።
እሼ መልካም ሰው ስለሆንክ ባንተ ደስታ እኛም ተደሰትን።ደስታክን ያብዛልክ መልካምነትህንም ያፅናልክ።የእሼ እናትና ወዳጅ ዘመድ ጓደኞች ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
የኢትዮጵያን ስላም የምትመኙ ብቻ ላይክ አድርጉ👍👍🇪🇹
Melkam gabich inatu ymiwed idmena tena yisithi igzabher Tebark
ይችን ቀን የእሸን ደሰታ ሲጠብቅ የነበረ ላይክ 😘😘😘😘💪💪💪💪💪
Malkama gabicha
አሸ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ትልቅ መታደል ነው እናት እናት እረ እናት ለዘላለም ትኑር።
እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ!!!🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እኔ እኮ ቀልድ ነበር የመሠለኝ ለካ ከምሩ ነው መልካም ጋብቻ እሼ ምርጥ ሠው አፈሠች ሚስትዬው ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤
እኔም ቀልድ መስሎኝ አሁን ሳየው ነው ያመንኩ
እኔንም ቀልድ ነበር የመሰለኝ
ማርያምን የኔ ሰርግ እስከሚመስለኝ ድርስ ነው ያስለቀሰኝ በተለይ ደግሞ ስለ እናት በመሀል የሚያስገብት ዘፍን ኡፍፍፍፍ እናቶች 10000 አመት ይኑሩልን እኛንም በስደት ያልነውን ፍጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏🙏
እኔም አሰለቀሰኝ😢😢
Bagaa itti si gahee
💖💖💖👏👏
@@mskeke8518 ዊውዊውብርቅየየአገሬመኩሬየእቁወርቃችን
እኮንለዚችቀንአደረሠህልልልልልልል
አሜንውዴ😢😢😭
ማነው እንዴ እኔ በደስታ ያለቀሰው 😭😭😭 እሼ መልካም ጋብቻ ይሁን ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል የምትሰራቸዉ ነገሮች ሁሉ እጅግ በጣም ደስ የሚል ናቸው ብርታ
የመልካም ልብ ባለቤት ምርጥ ኢትዮጰያዊ እሼ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ አሚን
እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾
በጣምነው ደስ ያለኝ ! ኢትዮጵያ ብሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ድንኳን እሰብር ነበር😉
እሼ እናትህን ሳያቸው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናቴን እያስታወስኩኝ.በድጋሚ እልልልል..... እንኳን ደስ አላችሁ🍾🍾🥂
በማርያም መጨረሻውን ያሳምረለት ዘንድ በፀሎታችሁ
አስቡት ይህንን ብርቱ ታታሪ ወጣት መልካም ጋብቻ
ውለዱ ክበዱ 💚💛❤️👏👏👏
እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እሼ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ
እናትህን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ለሁሉም እናቶች ሰላማቸውን ያብዛልን አሼ ምርጡ
ውዴ ቤተሰብአርጊኝ በቅንነትሰብ
ማነዉ እንደኔ ያለቀሰ እሸ ለእናቱ በሚያሳየዉ ፍቅር😭 እሼ መልካም የትዳር ዘመን
እንደኔ በደስታ ብዛት የለቀሰ ማነው እሼ እንኳን ለቤተሠቦቹ ለሙሉ እትዮጵያዊ ኩራት ነው
እናት አባቱን የሚወድ የሚታዘዝ የሚያከብር እግዚአብሔር ያከብረዋል እሼ እንኳን ደሰያለህ
አላህ ትዳርህን ይባርክልህ የኔ ምርጥ ቀና እስቲይ እሸቱን እምትወዱ ልያቺሁ በላይክ እልል በሉ
በደስታ እደኔ ያለቀሰ ማነው 😭ጭራሽ ለማዘር ስጦታ መስጠትህ የኔ መልካም እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን ይባርክ
ይበልጥ በቤተክርስቲያን ቢሆን😍😍😍😍
P
በደስታ ለመጀመሪያ ጊዜ በሸቱ ሰርግ ሳለቅስ🥰🥰🥰🌹
እኔ ማራያምን😭😭😭😭🙌
በምድር ላይ ያለ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሀል ፈጣሪ ዘርህን ይባርክልህ እሼ እወድሀለው መልካም ጋብቻ ፣🎊🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉
ሰርግን የሚያሳመር እግዚአብሔር ነው እንኳን አማረልህ ፣ስታለቅስ ግን አስለቀስከኝ እሼዋ ፣መልካም ጋብቻ ይሁንልህ
የኔ ጌታ ለእናትህ ያለህ ክብር ያስቀናኛል ቁርስ እየበላው እያየው አለቀስኩ 😢😢😢😢እድሜና ጤናውን ያድልልህ ልበ ቀና እንቅፋት አይምታህ ክፉ አይንካህ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen🙏
ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው በስርጋችን ቀን የወላጆቻችንን ጉልበት ስንስም ትልቅ ክብር ነው መታደልም ነው ከአለም እሚለየን ትህትናችን ነው በደስታችን ቀን እምናለቅስው የደስታ ለቅሶ ሁሉ ነገራችን ያምራል ስላም ለአገራችን በድጋሜ እንካን ለዚህ አበቃህ እሼ ወንድማችን
እሼ መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ አልቅሰህ አሰለቀስከኝ የአብርሀምንና የሳራን ጋብቻ እየባረከው አምላክ ትዳርህን ኑሮህን መንገድህን ሁሉ ይባርክ❤️😍🥂
እልፍመብሩክ
እሺ የኛ መልካምሰው መልካም ጋብቻ ይሆንላቹያብሪሃም የሳሪ ያርገው💚💛❤
እሸቱየ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ሰርግህ የአብርሀምና የሳራ ያርግልህ የምትወልዳቸው ልጆች እንዳንተ የተባረኩ ለሀገራቸውና ለህዝባቸው የሚረዱ አምላክ ሙሉ አርጉ ይስጥህ
አንተ በሰርግህ የደስታ እንባ ስታነባ
እኔም ላንተ የምገለፀው ቃላት የለኝም በደስታ እያነባሁ ነው የሰርግ ቪዶህን ያየሁት ለመላው አድናቂወችህና ዘመድ ጓደኞችህ በሙሉ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ
መልካም ጋብቻ ይሁንልህ እናትህ እንዳከበርክ ክብር አግኝ ዘር ይውጣልህ ዘመንህ ይባረክ ❤️❤️❤️
እሼ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰህ ጋብቻችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግልን ነፍ አመት በፍቅር በደስታ ኑሩልን እስኪ ለእሼ ለዚህ ደግ ሰው ላይክ
የማዳም ቅመሞች እኛንም ለዚህ ያብቃን ፡እሼ መልካም ሰው እንኳን ደስ ያለክ 👌👍👍👍👍
አሜን
አሚንንንን
@@comedianeshetu እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መልካም የትዳራ ዘመ ይሁንልህ እሼ ወልዳህ ክበድ ወልዳህ ለመሳም ያብቃህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@@እናትያላህስጣታናት ቤተሰብአርጊኝ በቅንነትሰብ
እንኳን ደስ አለህ አንተ መልካም ሰው ነህና ሀሳብህን የምትደግፍ ቅን ሚስት ትሁንልህ
እሼ ሀሳቤን ሳልጨርስ ተቋረጠ ልቀጥል እንግዲህ ጋብቻህን ይባርክልህ ግን በቅድስት ቤ/ክ ፊት በቅዱስ ቁርባን ብታገባ በጣም ደስ ይለን ነበር ስራህ ለዚህ ክብር የሚያበቃህ እንጂ አያንስብህም አሁንም ለዚህ ክብር እግዚአብሔር ያብቃህ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘንልህ።
የናቴ ልጅ እንኳን ልዝህ አበቃህ 😭 😭😭የደስታ እንባ እያነባሁ ነው ያየሁት እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔንም እድሜ ጨምሮ ወንድማለም እህቴ አንችም ወንድማችንን እንደ እናት እድትሆኝልት እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጥሽ እህታለም ❤️እማየ የልጅሽን መሞሸር ባይንሽ እዳየሽው የልጅ ልጆችሽንም ለማየት ያብቃሽ እረ ጅም እድሜ እንድሰጥሽ አምላኬን እለምነዋለሁ ።አረሳውትም አንተም እህቴን እንደ አባት ሁንላት እሽ እወዳችኋለሁ 🥰🥰❤️❤️🥰
@@H.የባቦዋ.ኢቲዩብ አወ ወንድሜ ነው ክርስቶስ የሰጠኝ ወንድሜ እኛ ክርስቲያኖች ወንድሜ እህቴ ነው እምንባባለው የናቴ ልጅ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ 🤲🙏🙏🙏 ውዴ አንችም በትትና ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ 🥰
በውነት ከደስታዬ የተነሳ አለቀስኩ እሸቱ መላካም ጋብቻ የአብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️❤️
ቤተሰብ አርጊኝውዴ ሰብ
በጣም እንቁ ወንድማቼን ነው የአይናችን ማረፊያ ነው አሼ ጀግናየ
እውነት ነው የኔ ደግ አለቀሰ ኮ!!
በጣም
Egtheabhir ymsegen enami aleqeseke melikame aseteway sewe newe
ከሁሉም በላይ ያስደሰተኝ የእሼ ስርአቱ አክብሮቱ ባጠቃላይ የተባረከ ሰዉ ነዉ እንኳን ለዚ አበቃህ ቀሪዉ እድሜህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ
ይሄን መልካም የሰውልክ ያለውልጅ የወለደች መከፀን የተባረከች ናት የናቱ ውጤትነው እሼ
እሼ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ !!በጣም ደስ ብሎኛልም ደግሞም ስታለቅስ አስለቅሰህኛል እግዚአብሔር የምትወዳቸዉን እናትህን በሕይወት በጤና ይጠብቅልህ ወልደህ ከብደህ ፍሬህን ለማየትህ ያብቃቻዉ።
አሜን። የአባት እናቶቻችን ምርቃት እንደወተት ነው❤️
መልካም ጋብቻ እሼ
@@TubeTube-vf4yb ደምሬያለሁ
እርሶም ይደምሩ
እልልልልልልልልልልል ያንተን ደስታ ለማየት የማይጓጓ የለም የምር እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን እሼ እንወድሀለን ምርጡ ኢትዮጵያዊ
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ኡፍፍፍ እናት ስትደሰት እንደማየት ምን እሚያስደስት ነገር አለ እናታችን እንኳን ደስ አለወት ❤ መልካም ጋብቻ እሸ ወንድማችን 👏👏👏👏
2ኛልጅ ደርሠህ ዛሬም እዳዲስ የሚታይ ሠርግ ነወ ደስየሚል ልጆችክ ይደጉ ኑሮህም ይባረክ.
እንኳን ደስ አለህ ጋብቻው የአብርሃምና የሰራ ይሁን ጀግናው ኢሼ በጠም ነው ምውድክ መልካም ጋብቻ !!!!1000%love 😍😍
እንኳን ደስ ያለህ እሸቱ እስኪ ለእሸቱ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁልኝ
እኳን ደስ አለህ እሼ የተባረከ ነህና የተባረከ ትዳር ይጥህ አሜን
ስለሁሉም ነገር ሉል እግዚአብሔር ይመስገን
ስምህ ግን?
@@allaboutkhabylame4078 ሴት. ነኝ እና ስሜ አወ ስሜ ነው 😭
እሼ ድንቅ ኢትዮጵያዊ መልካም ሰው እንክዋን ለዚህ አበቃህ ሰርግ የለም ስትል በጣም ቅር ብሎኝ ነበር። ይኸው እኛም በሚዲያ በደስታ ታደምን። ፈጣሪ ጋብቻችሁን የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።
አንተ ምርጥ ሰው ትዳርህ ይባረክ አርጅታችሁ ጃጅታችሁ የልጅ ልጆቻችሁ እዩ የአለም ደስታ ከቤታችሁ ይግባ
እስይ እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ እሼ የኢትዮጵያ 💚💛❤️ መልካም የአብርሀም የሰራ የርገው
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው አንተ መልካም ሰው 💕💕🙏🙏💕💕እንኳን ደስ ያለህ በእዉነት የአብረሃምና የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የመልካምነት ዋጋ መልካምነት ነዉና መልካሙን ሁሉ ይክፈልልን
እልልልልልልልል
የአላህ እናቱም ስስማት የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😥
እሼ የዘመራችን ምርጥ ልጅ ዘመንህ ይባረክ 🌹👈
የመዳም ቅመሞች መልካም ባል ይስጣችሁ😘👈
እኔ 😓
እሸ በጣም ነዉ የማደንቅህ እግዚአብሔር ለዚ ስለበቃህ የተመሰገነ ይሁን ጋብቻችሁን የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ አምላክ በልጆች ይባርክላችሁ
አሼ እንኳን ደስ አለህ አለህ እንደንታ አይነት ሀጋር ህዝብ ወደድ ልጆች ይስጥህ ቃሪ ዘማንህን ይበሪክልህ💞💞💞
ማነው እሸቱን እሚወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Amen,,,,,
እንኳን ደስ ያለህ የእኛ መልካም ሰው❤❤❤❤❤💖💖💗💗💗ያአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን።
እሼ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃህ አተ መልካም ሰው የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግልችሁ ደስታህ ደስታችን ነው
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃይ ወንድሜ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ እንመኝልሃለን
ለዚ ክብር ያበቃህ የድንግል ልጅ ሰሙ ከፍ ይበል መልካም የትዳር ግዜ ያርግላቹ መድሃኒኣለም ኣባቴ
እንዴት ደስ እዳለኝ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ አላህ ሀገራችውን ቤተሰባቸውን የሰው ፍቅር ያላቸው ልጁች አላህ ይስጣችሁ ያረብ በጣም ደስ ብሎኛል
በእውነት አንተን የወለድች መሀፀን የተባረከች ናት እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ የኔ ባለመሀተብ
እውንት ለመናገ እሼ ይገባሃል በጣም ምርጥ ሰው ንፁህ ልብ ባለቤት👍👏👍
እንኳን ደስ አለክ እሽ የኛ እንቁ የአብራሐም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ
ከሁሉም በላይ ለእናትህ ያለህ ፍቅር አስለቅሶኛል😭 ይሄ የሁላችን ምኞት ነው አንተ ስለተሳካልህ እድለኛ ነህ መልካም ጋብቻ በልጆችህ ተደሰት
ዋው እንኳን ደስ ያላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መልካም ሰው ነህ
እንኳን ደስ አለህ ምርጥ ሰዉ በተለይ እናትህ ደስታዋ ፈገግ ስትል 🥰🥰🥰
እልልልልልልል ክብሩ ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ ይሁን ለዚ ክብር ያበቃህ እሼ ቀሪው ዘመንህን ይባረክ ።
እግዚአብሄር የተቀደሰ የተባረከ ያርግላችሁ ትልቅ ደስታ ለእናቱ ለቤተሰቦቹ በመላው ኢትዮጲያ እሼን ለሚወዱ ሁሉ
እሽትዬ እንክዋን ደስ አለህ ይህ ሁሉ ህዝብ እንዴት እንደሚወድህ እኔም በጣም ተደስቻለሁ ላንተ አላህ መጪውን ዘመንህ ይባርክልህ ትዳርህም የተባረከ ይሁን ❤️💕💕💕
እስኪ እንዴኔ እሼን የሚወድ ደስ ያለው ላይክ አድርጉ 😘😘
ወላሂ እኔ ዛሬ ድስብሎኛል እኔም እዚህደግሻለሁ እየውቀወጥኩትነው።
Estu. egezaber. yetebareke. tidar. yadergrelrhi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔
@@መካያላህባሪያ እሺ ሁቢ ነይ ደምሬሻለሁ መልሺ
@@መካያላህባሪያ ደምሬሻለሁ በታማኝ ነት አንችም ደምሪኝ ውዴ
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ❤❤❤ ድንግል ከእና ልጆ ትግባ በቤታችሁ🙏🙏🙏
እሸ የኛ መልካም እኳን ለዚሕ ክበር አበቃሕ የአብርሓም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ 💚💛❤
አንተ በእውነት ትለያለህ ፤ ሰው ሁኑ ማለት እንዳንተ ነው፤ የኔ የአመቱ በጎ ሰው ነህ፤ እንኳን እመብርሐን ረዳችህ የአብረሀምና የሳራን ጋብቻ የባረከ እግዚኣብሔር የእናንተንም ይባርክልን።
የአብርሃም የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የአባቶች ምርቃት ይድረስህ ዘርህን ይባርክልህ 💐
እንኳን ለዚች ለተባረከች ቀን አደረሰህ ወንድማችን ጋብቻችሁን የአብርሃም የሰራ ያድርግላችሁ
ቤተሰቡን የሚያከብር እግዚአብሔርም እንዲ ክብር ይሰጠዋል ። እንኳን ለዚህ አበቃህ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ እንዲሁም በተባረኩ ልጆች ትዳርህን ይባርከው።
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ፍጻሜአቹህን ያሳምረው መልካም ፍሬ እንድታፈሩ የልኡል እግዚአብሄር ፈቃድ ይሁንላቹህ ሁሉ በእርሱ ሆነ ታምራላቹህ እሼ መልካም ሰው ነህ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሂር ይቅደምልህ።
Congratulations Bride and Groom! ትኩስ ጋብቻ ላይ የመጀመሪያ አቶ እና ወይዘሮ ለማለት ስሽቀዳደም ደስ ስለሚለኝ አቶ እሸቱ እና ወይዘሮ ሜላት እንኳን ደስ ያላችሁ ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እመቤቴ ማርያም የተባረኩ ፍሬዎችን ታብዛላችሁ አሜን! በጣም ደስ ይላል! ተባርኩ
በፍቅረየተሞየልብደስታያለውትዳረይሁንልህ።ወልዳችሁምበልጅእምትደሰቱያሩጋችሁ።አባቴሙታንብለህነበረስታለቅስአስለቀስከኝከባድነውያባትሞትስሜቱአውቀዋለሁአይዞን
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ። በሁሉም ነገር ተባረኩ 🙏
ደስታም ለካ ያስለቅሳ እሼ ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 😍😍
ዋው እንኳንም ደስ አለህ እሽቱ ያአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ዘራችሁ ይባረክ እሸ
እሽዬ መልካም ጋብቻ የተባረኩ አገር ወገናቸውን የሚወድ የሚደግፉ ልጆች ይስጣችሁ
የዛሬ አመት የማሙሽ አባት ያርግልን እሸ♥
💚💛♥🕌💞💒🇪🇹ሙስሊም ክርስቲያን ሳትል ኢትዮጵያን እምቶድ ወንድሜ♥♥♥♥
የሠው ደሥታ የሚያሥደሥታችሁ በላይክ ልያችሁ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድግላችሁ ያላገባችሁም አላህ ለዚህ ቀን ያብቃችሁ ባገራችሁ 🇪🇹ያገባችሁም ውለዱ ክበዱ 💞
በተለይ የአሹ ምርጥ ሀብሻ የድሮወቹ ወጣትም ቢሆን አስተሳስቡ ልቡ ንፁህ ልክእንደድረወቹ
@@lubabayemer9934 አወ ወላሂ ምርጥ ኢ/ያዊይ ዘር ሀይማኖት ቀለም የማይለይ 🇪🇹😍
በእናንተ ደስታ ያልተደሰተ የለም እድለኛ ነህ። ትዳራችሁ ይባረክ! ወልዳችሁ ሳሙ !
እንኳን ደስ አላቹ እሼ እና ሜሊ ትዳራቹን ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትባርክላቹ የስሙ መክበሪያ የሚሁኑ ፍሬ ይስጣቹ አሜን
እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን አደረሰክ እሼ መልካም ጋብቻ
የአሼ ሚስት ታድላ እናቷ በደብ መርቃታለች አሼን የመሰለ መልካም የሰው ዘር አፈሰች የአብርሀም የሳራ ይሁን ውለዱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነትሰብ
@@ZAMZAM-dz6dr እሺ ማሬዋ
@@TubeTube-vf4yb መጣሁ
አንተ መልካም ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ከዚህም በላይ ይገባሀል እሼኮ ደስታዩን እትጠይቀኝ የናቴን ልጅ የዳርኩ ያህል ነው የተሰማኝ ትዳርህን እመብርሀን እናታችን ትባርክልህ የተባረኩ ልጆች ይስጣቹ
እንደኔ ቪድዮ እያየ ያለቀሰ 😥😥😥😥 እሼ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤
እሼ የህዝብ ልጅ የስደተኞች ድምጽ እንኳን ለዚች ክብር ቀን አደረሰህ🙏
መልካም ጋብቻ
የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላችሁ
የዛሬ አመት የልጂ እናት ና አባት ያድርጋችሁ
አሼ ቃልኪዳናችሁን ይባርክ ልዑል እግዚአብሄር፡ አንተ ደግ ነህ እና፡እስዋም ደግ ያርግልህ።
🇪🇷👍ተባረኩ