ኅዳር ጽዮን || ስለ ጽዮን ዝም አልልም || ደጋግመን ልናዳምጠው የሚገባ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview

Комментарии • 457

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast Год назад +27

    አታጨብጭቡልኝ ያሉ የመጀመርያው መምህር👍👍

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @kiflezegeye5548
      @kiflezegeye5548 Год назад

      Lelochu chebcheba yefelgalu

    • @bsikiros7171
      @bsikiros7171 Год назад +1

      ልክ ኖት ጭብጨባ የሰይጣን እና የፖለቲኮኛች እንጂ ለክርስቶስ ኣገልጋይ ኣይወክልም

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 10 месяцев назад

      አሜንንን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Год назад +9

    የዘመኑ፡ቅዱስ፡ጳውሎስ🇻🇳☝️⛪👏👏🤝🤝♥️♥️🙌🙌🖐️🖐️⭐⭐

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *አሜን እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 Год назад +35

    የዘመናችን እ/ር የሰጠን ምርጥ ሀዋርያ ! የእድሜ ዘመኖትን እንደማቱሳላ ያርግልን አባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ቃለህይወተወ ያሰማልን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

    • @saraworku5602
      @saraworku5602 Год назад +1

      እ ግ ዚ አ ብ ሔር ብላ ችሁ ፃፉ ተወዳ ጆ ች ለምን የአምላካችንን ስም በቅን ፍ እንፅ ፋለን እሱ በእኛ አያፍርብንም ከነ በደላችን ይወዴናል እግዚ አብሔር ይመስገን 💔💔😥😥💔💔💔❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @Israel9563
      @Israel9563 10 месяцев назад

      እ/ር ምን ማለት ነው ቆይ እግዚኦ ትውልድ እግዚአብሔር ማለት ማንን ገደለ የድሮዎቹ በቀይ ቀለም እያሸበረቁ ይፅፋሉ እኛ ደግሞ አረዲያ

  • @merhawitkidane9041
    @merhawitkidane9041 Год назад +3

    Amen amen amen 🙏

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *አሜን እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

  • @berhuaabyssinia5785
    @berhuaabyssinia5785 10 месяцев назад +1

    ቃለህይወተ ያሰማልን በዚህ በመጨረሻ ክፉ ዘመን የእግዚአብሄር ሙሉ ፀጋ ያደረብዎት አባታችን::
    የእግዚአብሄር ፈቃድ በሙላት መወጣት እንዲችሉ እንደ ሃዋርያው ጳውሎስ ወደ ዓለም ዳርቻ ( በመላ ኢትዮጵያ) እየሄዱ ያስተምሩ::
    የእግዚአብሄር ፈቃድና ጥሪ መሆኑን የእግዚአብሄር መንፈስ ከመሰከረልዎት
    ታቦተ ፅዮን ወዳለችበት የኢትዮጵያ በኩር ወደሆነችው ወደ አክሱም ከተማ ሂደው ስለ እግዚአብሄር ፍቅርና ስለ እግዚአብሄር ይቅርታ ያስተምሩ::
    የእግዚአብሄር ፀጋ ከርስዎ ጋር ይሁን::

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Год назад +2

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗😍

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 Год назад

      @@mahi.g ኧረ ለምን ትሞቺ

  • @ሰላምተሜ
    @ሰላምተሜ 10 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ajjanusiau9627
    @ajjanusiau9627 Год назад +2

    እኳን አደረሳችው ለቅድስት ድንግል ማርያም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ajjanusiau9627
      @ajjanusiau9627 Год назад

      ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልል

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Год назад +1

    አባ❤❤❤🍇🍇🍇🙏🙏🙏

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 Год назад +26

    *እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mesigente708
      @mesigente708 Год назад +1

      Amne eígzabhre yamisgne eiqane aibru aidarsane ❤️❤️

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      @@ትራንስፖርት አሜን አሜን አሜን የዓመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር 🥰🥰🥰ድንግል ማርያም አትለዬን 🥰ቤተሰብ ይሁኑ ፕሮፋይሌን በመንካት እንግዳ ክቡር ነው 🥰

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      @@mesigente708 አሜን አሜን አሜን የዓመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር 🥰🥰🥰ድንግል ማርያም አትለዬን 🥰ቤተሰብ ይሁኑ ፕሮፋይሌን በመንካት እንግዳ ክቡር ነው 🥰

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ቃለህይወተወ ያሰማልን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @ysolnet
    @ysolnet Год назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ። በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ።

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Год назад +1

    EgziAbiher Yimesigen ❤️

  • @masteryohomie9414
    @masteryohomie9414 Год назад

    Amen amen amen calehiwet yasemaln

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአክሱም ጽዮን ማርያም አደረሳችሁ ለደጇ ያብቃን አሜን //፫💒🕯♥👑

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ቃለህይወተወ ያሰማልን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 Год назад +59

    *በእውነት የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥺🥺🥺የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እንዴው ሁሌ ቢሰሙ ምንም አይጠገቡም ቃለ ህይወት ያሰማልን አዛኘን እመ አምላክን ሲሉ በተለይ ኡፍፍፍ 🥰🥺*

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ቃለህይወተወ ያሰማልን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Год назад

    Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan Abatachen barakatachu yedarben stalotachu ayelayen amen amen amen

  • @temusin8259
    @temusin8259 Год назад +2

    ፈጣሪ የሰጠን መምህር አባ ገ/ኪዳን መከተኪያ የላቸውም ፤ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን፡፡

  • @tvsvfghgf7771
    @tvsvfghgf7771 Год назад +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን

  • @tigistzelleke7228
    @tigistzelleke7228 Год назад +2

    አባታችን እድሜና ጤና መድሀኒአለም ይስጥዎት ትምህርቶዎ ምግብ ነው እኛም እንድንረዳ በጣም ያስቡን,,,,,,

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *አሜን እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋ አብዠቶ ይሰጥዎች ❤❤❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 10 месяцев назад

    አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ያሰማን አሜን አቤቱ አምላኬ ንፁ ልብ ስጠን 😢🙏🙏🙏

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 Год назад +1

    ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን✝️💒🙏🙏🙏💙💙💙💙🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @زهراء-ت2و7ص
    @زهراء-ت2و7ص 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ቃል ህውት ያስማልን ❤❤አባትችን በፀለት አስብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmhazAmhaz-j9n
    @AmhazAmhaz-j9n 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤ የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን ❤

  • @adiss6407
    @adiss6407 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qale heywet Abatachin yasemalen

  • @Zedየተዋሕዶልጅንኢርግብየ

    እንኳን ለኅዳር ጸዮን ማርያም አኩሱም በሰላም አደረሳቹ የቶዋህዶ ልጆች ለደጆዋ ያብቃን አሜን ፫ ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ባአካለ ሰጋ ትምህርታችው ለመሰማት ያብቃን አባቴ 💐

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад +1

      *እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ቃለህይወተወ ያሰማልን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @ayslneshaklilu1271
      @ayslneshaklilu1271 Год назад +1

      Qale hiwetin yasemalin abata

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

    • @Zedየተዋሕዶልጅንኢርግብየ
      @Zedየተዋሕዶልጅንኢርግብየ Год назад

      @@mahi.g እሽ

  • @atsede7592
    @atsede7592 Год назад

    Amen kalehiwot yasemalen edemeyestelen

  • @Makesh97
    @Makesh97 Год назад +30

    ድንቅ አባቶችን ለሰጠን እግዚአብሔር ምስጋና ለዘለዓለሙ ይሁን አሜን።

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ቃለህይወተወ ያሰማልን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

  • @efratatube286
    @efratatube286 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን 👏✝️

  • @dgu3609
    @dgu3609 Год назад +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ኣባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @abebewondifraw6810
    @abebewondifraw6810 Год назад +1

    kale hiwot abatachin

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Год назад

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen 🙏
    Qalehiwet yasemaln 🙏 ♥️

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 3 месяца назад

    እግዚአብሔር በእድሜ በጠጋያቆይልን ቃለህይወት ያሰማልን😍😍😍😍😍

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአባቶቻችን ቅዱስን ፀጋ በረከታቸው ይደርብን አሜን ስለ ፂሖን ዝም አልልም

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *አሜን እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

    • @haymimar6777
      @haymimar6777 Год назад

      እልልልልልልልልልልልል

    • @tarikuatarikua3640
      @tarikuatarikua3640 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitworku4439
    @selamawitworku4439 Год назад +1

    እንቁስላሴ ሚድያውን እናመሰግናለን አባታችን እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Год назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @habetedesu3822
    @habetedesu3822 Год назад +2

    Amen💚💛❤

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *አሜን እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

  • @haimanotalemu486
    @haimanotalemu486 Год назад

    Kalehiwot yasemalin Abatachin memihirachin 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 Год назад

    KALE HEWET YASEMALEN ABATACHEN 🤲AMEN ❤⚘⚘⚘

  • @sarawedm430
    @sarawedm430 Год назад

    Bewunet abatachen qale hiwot yaemalen be edme betsega yetebekelen hagerachen Ethiopia orthodox tewahido haymanotachen selam yaderegelen amen amen amen 🤲🤲🤲

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад +1

    Kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen

  • @peace8750
    @peace8750 Год назад +1

    ቃለ-ህይወትን ያሰማልን። አሜን። አሜን። አሜን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @HaimanotChanie
    @HaimanotChanie Год назад +1

    elll .....enquan aderesachihu, ye Emebetachin bereketua yderbn amen🙏🙏🙏

  • @MeksenHaile
    @MeksenHaile 10 месяцев назад

    ቃል ሂወት የስመዓልና ኣቦና
    በረኸት እመቤትና ቅድስት ድንግል አይፈለየና
    ንዓኻትኩም አየስእነና ኣቦና

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን የተማርነውን ቅዱስ ቃሉን በልባችን ጽላት ይፃፍልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад +1

      *አሜን እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *አሜን እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад +1

    Amen amen amen

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 10 месяцев назад

    የኔውድድ አባት መዳንያለም ይጠብቅልን በውነት❤

  • @weltetinsaye80
    @weltetinsaye80 Год назад

    Burakwe yedrsn abatachnn Edmana tena yestwt yaglgilot zemnwen yebark Tsegawen yabzalwet Yeftugn yebarkugn abata welte tensy ngn 🙏💓

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Год назад

    ድንቅ የሆን አባት እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁኖዎት

  • @tsritiberhe7183
    @tsritiberhe7183 Год назад +1

    ቃል ሂወት ያሳማልን ኣባታችን የኣገልግሎት ዘመናቸዉ እግዚኣብሄር ይባርክልን

  • @meserettadesse6542
    @meserettadesse6542 Год назад

    አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @enanibegashawo1090
    @enanibegashawo1090 Год назад +1

    Bewont kale hiwot yasemaln Memeher edmena tena yestelng

  • @MomDad-o9v
    @MomDad-o9v 10 месяцев назад

    እውነት እውነት እውነት ነው አባታችን እናመሰግናልን
    የሚገባና የሚጠበቅ ስብከት

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 Год назад +3

    AMEN🙏🙏🙏🙏🤲🙏🙏♥️♥️♥️💒💯

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *አሜን እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 Год назад

    Kale hiywet yasemalin amen amen amen 🙏yemebetachin milja bereketua ayileyen 🙏💠💠💠💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💒

  • @algurfah238
    @algurfah238 Год назад

    እልልልልል ቃለ ሂወትን ያሰማነ አባታችን አሜን አሜን እድሜወትን ያርዝምልን አባ

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗😍

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ Год назад +1

    ዝም አንልም ዝም አንልም ዝም አንልም
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andarega6800
    @andarega6800 Год назад

    👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛አሜን አሜን አሜነ

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад

    አሜን አሜን አሜን✝✝✝🤲🤲🤲

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን 💔😭

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *አሜን እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

  • @fthawitasgodom5783
    @fthawitasgodom5783 Год назад

    Eelllll Kal hiwet yasemaln

  • @Makdi-e6r
    @Makdi-e6r 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @oasd7432
    @oasd7432 Год назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏💚💚

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

  • @aeyenalemdesalegn2017
    @aeyenalemdesalegn2017 Год назад

    Abatachen kel hiwoten yasemalen

  • @Etho360-f2z
    @Etho360-f2z Год назад +5

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሱማልን እድሜና ጤና ያድልልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

  • @shewayemariyamelij6452
    @shewayemariyamelij6452 Год назад

    Be ewnte abatachen kale hiwote yasemalen edime ke tena gari yestilen 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад +1

    Egziabher yimesgn abatachen

  • @emutilahun1119
    @emutilahun1119 Год назад

    kalehiwot yasemaln

  • @hdjid988
    @hdjid988 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን በረከትዎ ይደርብን!! እንቁ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @desalegngeremew743
    @desalegngeremew743 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ያድልልን!!!!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @gtachewshegaw7492
    @gtachewshegaw7492 Год назад +8

    ቃርያ ሳይላጥ ነው ሚበላው አባ በተረፈ ቃለሂዎት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ፍፃሜዎን ያሳምርልን አሜን ፫
    ፍፁም በሆነ በልኡል እግዚአብሔር ፍፁም በሆነ ፍቅሩ እንደወደደንና እንዳፈቀረን በፍፁም በእግዚአብሔር ፍቅር በጣም ነው ምወድዎት

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Год назад +3

    ግሩም ድንቅ ስብከት አባታችን መጨረሻዎትን ያሳምርልን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንግል እናታችን በረከቷን ለሁላችንም ታድለን ያመት ሰው ይበለን

  • @Bersabehdemelash
    @Bersabehdemelash Год назад +12

    እንካን ለፅዮን ማርያም ከምህመናል ጀምሮ ሁላችንን በሠለም አደረሳችሁ አሜን ።

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ቃለህይወተወ ያሰማልን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እህቶች ወንድሞች እንዴት ናችሁ
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @Makesh97
    @Makesh97 Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመንም ይስጥልን አሜን ።

    • @guenettesfaye3568
      @guenettesfaye3568 Год назад

      ቃለ ህይወት ያሠማልን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Год назад +3

    Qal hiwot yisamalen igzehiber Anurilin Abatachin Ameen 🤲🤲🤲❣💞🌾🌾🌾💐💐🌺🍀🍀🌻

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Год назад +2

    Ba hunet dinqi Temirti new Anurilin Abatachin Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🌻🌻🌻

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗😍

  • @zeritugabera9264
    @zeritugabera9264 Год назад

    Kale hiwet yasemalen AmenAmenAmen Abatechin

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад

    ቃለሂወት ይሰማልን መምህራችን የማከብራቸው አባት

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ Год назад +2

    ቃለ ሂወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

  • @hayimanotmengia8486
    @hayimanotmengia8486 Год назад +12

    🙇‍♀️ቃለሂወት ያሰማልን አባ🙇‍♀️👏🛐 በስደት ያለነውን በፆለት አስቡን አባቶቻችን 🙇‍♀️👏

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

  • @hrrsfc
    @hrrsfc Год назад

    አሜንአሜን

  • @haymimar6777
    @haymimar6777 Год назад +7

    የፂወን አልክ አይለህ የኒታ በእውነት በዚህ ዘመን ጭንቀታችን እይቶ እሳቸውን የላከልን አልክ ምስጋና ይድርስው

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад +1

    amen kale hiywet yasemalen, erejemun yagelglot zemen yistelen

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Год назад

    የማይጠገብ ትምህርት ነው፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Makesh97
    @Makesh97 Год назад +2

    አሜን

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 Год назад

      *እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለጽዮን ለቅደስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በያለንበት ምልጃዋ አይለዬን🥰🥰🥰*

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 Год назад +3

    እንኳን ለአክሱም ፅዮን አደረሰን🙏🏼
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረስዎ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 10 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ Год назад +2

    እልልልልል እልልልል እልልልልል

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 10 месяцев назад

    ❤❤❤እዉነትነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuhamineyadu799
    @nuhamineyadu799 Год назад

    አባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን ያስተማሩት የዚህን ዘመን ነው መንግት ሆይ የተነገረክን ስማ ህዝብ እያለቀ ሀገር ስላም ነው እያልክ አታውራ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @hdjid988
    @hdjid988 Год назад

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብኚ

    • @mahi.g
      @mahi.g Год назад

      ስሞትልሽ ቤተሰብ ሁኝኝ😥🙏🤗😍