ፈኪያ አህሙን ካላየዉት ሰላም አላገኝም አለች🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @Jossey27
    @Jossey27  2 месяца назад +782

    አስታራቂዉ ፕሮግራም ላም መቅረብ ለምትፈልጉ telegram jossey27 instagram Jossey_27 እንዲሁም 0701011548 የምታገኙኝ ይሆኖል እወዳችኃለዉ🥰🙏

    • @Hhlfiya
      @Hhlfiya 2 месяца назад +16

      ጆሲዬ ወላሂ ቃል ብየለኝም የኛ ምርጥ ❤❤

    • @fhfh4670
      @fhfh4670 2 месяца назад +6

      ተባረክ

    • @SableeBirahnuu
      @SableeBirahnuu 2 месяца назад +7

      እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ🙏🙏🥰🥰🥰

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 2 месяца назад +5

      ጆዬ ግን❤❤❤❤❤❤ትለያለክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 2 месяца назад +3

      በርታልኝ ወንድሜ የኔመልካም ሰው❤❤🎉🎉

  • @fekihamuhamed5447
    @fekihamuhamed5447 2 месяца назад +1295

    ለኛ ስትል ብዙ ደክመሀል ጆየ ቃል የለኝም ላንተ አከብርሀለዉ እስኪ 100ሺ እናስገባዉ ቤተሰቦቼ 🥰🙏

    • @ZAHRAMOhmed-qi2mx
      @ZAHRAMOhmed-qi2mx 2 месяца назад +30

      ፈኪዬ❤❤❤የኔውድ🎉❤አይዞሽ❤አህሙእኮ❤ስለሚወድሽናው❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉

    • @HaiatLok
      @HaiatLok 2 месяца назад +8

      ፈኪያየ🎉

    • @HaiatLok
      @HaiatLok 2 месяца назад +27

      አህሙን አታስከፊዉ ይወድሻል የሚወድ ማገኘት መታደልነዉ አትለያዩ በምክክር ፍቱት🎉

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 2 месяца назад

      💞💞💞💞💞💞💝💝💘💘💘💘💖💖💖🥺🥺🥺🥺🥺

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 2 месяца назад +4

      ፈኪዬ አይዞሽ

  • @የእናቴንግስት
    @የእናቴንግስት 2 месяца назад +395

    ወይኔ ባይቋረጥ ብየ ተመኘሁ ኧረ ቀጣዩን ለማየት የጎጎ በላይክ ያሳየኝ

    • @makfiramakfira390
      @makfiramakfira390 2 месяца назад +3

      አው ቀጣዪን

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 2 месяца назад +1

      እኔ😢😢

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 2 месяца назад +1

      😂😂😂❤❤❤ ሁቤ

    • @saadkadid6024
      @saadkadid6024 2 месяца назад +1

      ወለሂ እኔ ረሱ😂😂😂😂

    • @NicePhobe
      @NicePhobe 2 месяца назад +1

      እኔ ራሡ ወሽመጤ ነዉ ቁርጥ ያለዉ😢

  • @Hikma-wz5gm
    @Hikma-wz5gm 2 месяца назад +38

    ጆሲኮ የልጅ ሽማግሌ አስተዋይ ለሰዉ ደስታ የምጓጓ ልጅ ነዉ 😥❤️❤️አላህ ይጠብቅህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamenda9588
    @selamenda9588 2 месяца назад +21

    ይህ ምርጥ ቅን ልብ ወንድማችን 100k እናስገባዉ የልጅ አዋቂ እንደወንድሜ ነዉ ዉድድ ማረግህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስ

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 2 месяца назад +126

    አህሙ ስሜትህን በግልፅ ንግራትና የሆነው ይሁን በቃ አትፋራት ንግራት መትሉ ለይክ

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 2 месяца назад +84

    አረ ይከን መልካም ልጅ አናበረታታው ወላሂ ምርጥ ልጅ ነው ጆ አላህ ይጠብቅህ ለሰው ያለው ክብርና ጭቀት ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅህ ጆዬ😊

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 месяца назад

      በጣም መበረታታት ያለበት ልጅ ነው ጆዬ አስታራቂው መልካም ልጅ 🎉🎉

  • @እናትወሎ
    @እናትወሎ 2 месяца назад +202

    ሶፊ ሀቢበት ሂጃብሽን ሰላሰተካከልሽ ደስ ብሎኛል ግን አሰተሳሰርሽን ዝቅ አዲርጊ ረሱል ሱለላሁ አለሂ ወሰለም ከሴቶች እኮ አሉ ጀሀነም የሚወረወሩ ለብሰው እዳለበሱ ሂጃባቼውን እንደ ግመል ሻኛ የሚቆልሉ ብለዋል ካንች አውቄ አይደለም ሁቢ ሙስሊም እህትሽ ነኝ

    • @RozaAwel-eg2tq
      @RozaAwel-eg2tq 2 месяца назад +14

      አላህ ይጨምርልሽ ሰሉ አለነብይ❤❤❤❤❤የኛ ውድ ነብይ

    • @ZyadaMtku
      @ZyadaMtku 2 месяца назад +6

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛአከላህ እህት ልክ ነሽ

    • @Fathima-y8y
      @Fathima-y8y 2 месяца назад +5

      SAW SAW SAW

    • @lulatube5109
      @lulatube5109 2 месяца назад +2

      የኔ ምስኪን ወላሂ ፈኪዬ አይዞኝ አንዳንዴዬ ያገሰጥማል ለመረዳዳት ሞክሩ እሺ አንችም ግግም አትበይበት ጆሲዬ ወላሂ ቃላት የለኝም ላተ የምር ጓደኛ ነህ አቦ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን ❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 месяца назад +3

      Saw.Saw Saw❤🎉🎉🎉

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 2 месяца назад +13

    ሙቢና ጆዬ የሰው ደስታ የሚያስደስታቸው ፈጣሪ የልቦችችሁን አይንሳችሁ የምር በጣም የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eumtewfak
    @Eumtewfak 2 месяца назад +27

    ፈኪያ ሲከፋት ደስ አይለነም የምተሉ እሰኪ በላክ እኔንም ደምሩኝ 2k

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 месяца назад +134

    ጆሲኮ የልጅ ሽማግሌ አስተዋይ ለሰው ደስታ የምጓጓ ልጅ ነው

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 2 месяца назад +146

    ጆኮ. ወላሂ. አንድ. ሰው. አይደለም. ለሰው. ያለው. ክብሩ. ስረአቱ. ቢስሚላህ. ቃላት. የለኝም ሺ አመት. ኑርልን. ጆዬ. ወድሜ. ❤❤❤❤❤

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 2 месяца назад

      አሜንንንንንን አሜንንንንንን❤❤❤

    • @Mokamil-gd2ok
      @Mokamil-gd2ok 2 месяца назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 2 месяца назад +73

    የምር ግን እኛ በፈኪ ፈርደን አይደለም ስለምንወዳቸው ነው ይጋቡ የምንለው ለዛ ነው እንጅ ፈኪ ምርጥና አስተዋይ ልጅ ነች የኔ ምርጥ አይዞን ሆድዬ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 2 месяца назад

      ዝበይ እደዝህ እያላችሁነዉ ከብት

    • @Kalkidanየተክልየልጅ
      @Kalkidanየተክልየልጅ 2 месяца назад

      @@LolLol-d5d ዱቄታም ምን አገባሽ ደደብ

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 2 месяца назад +10

    ጆስየ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ይሄን ፀባይህ ፈጣሪ አይቀይርብህ ወንድሜ አብሽር ሁሉም ለበጎነዉ ፈኪየ አብሽሪ ጠከር

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ 2 месяца назад +13

    እኛ እኮ ስለ ምንወዳቹ ነው ታጋቡ ያምንለው ፈኪዬዬዬዬዬዬዬዬ አይዞሽ አልፋራድናብሽም🙏❤

  • @Lubaba-p6e
    @Lubaba-p6e 2 месяца назад +46

    አሏህዋ ትክክለኛውን መንገድ ይምራክ ምርጥ ጎደኛ ማለት አተ ነክ

  • @Fatuma-x3r
    @Fatuma-x3r 2 месяца назад +72

    እስኪ ቢላህ አለኩም ድናችሁንተማሩ አቂዳን እወቁ
    ሌላዉ ይደረስበታል ዋናዉ ነገር የተፈጠርንለትን አላማንማቅነዉ ::ነኣም

  • @fአላህወኪል
    @fአላህወኪል 2 месяца назад +58

    ፍኪዬ የኔ ልዬ ወላሂ በጣም ነው የምወድሺ ፍኪዬን የምተውዳት ❤❤ላይክ❤❤

  • @RukiyaMohammed-qz4gf
    @RukiyaMohammed-qz4gf 2 месяца назад +11

    ሶፊ ከተውፊቅስትለይ ወላ ተስታከለች ደስስትይ ማሻአላህ ፈኪደሞ በቃ ተረጂው አህሙን ተጋቡ ካልሆነ መጥቸ አስማማችኋለሁ❤😂

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 2 месяца назад +16

    በናታችሁ ጆን 100k እናሥገባዉ ልዩ ሠዉ ነህ ወላሂ 😍😍
    ፈኪየ የኔ ጩጬ አህሙ በቃ ያለዉን በግልጽ ፍቱት ጓደኝነታችሁ ያሥቀናል😍😍😍👌

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад

      @@tamrisaid2564 ደምሪኝ ውዴ

  • @NafeesaNafeesa-kn4kn
    @NafeesaNafeesa-kn4kn 2 месяца назад +69

    ጆ ወላሂ ምናባቴ ላርግህ እደው ስወድህ የኔ ጀግና ወንድ እደው ለሰው ለጓደኛ እምት ጨነቅ አተን አየሁ ምርጥ ሰው❤

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 2 месяца назад

      በጣም❤❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 месяца назад +1

      በጣም ወላሂ❤❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      NEFISAYE.BETSB.ARGIKE🎉🎉🎉

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 месяца назад

      በጣም ቃላት አይገልፀውም ወሏሂ ይለያል አሏህ ይጨምርለት መልካም ልጅ

  • @DjgVgjg
    @DjgVgjg 2 месяца назад +336

    ወላሂ ዛሬ ማንም አልቀደመኝ ጋይስ ላይክ

  • @fatumaebrahim-ke2wl
    @fatumaebrahim-ke2wl 2 месяца назад +68

    አህሙ ጋር በሰላም ተገናኙ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 2 месяца назад +7

    ሶፊያ ከፈኪ ጋ ከሁሽ ጀምሮ እየተስተካከልሽ ነዉ ማሻ አላህ አህሙ እና ፈኪ ደግሞ ተጋቡ እና ገላግሉን ጆየ በጣም ምርጥ ጓደኛነህ መቅዲየ ደግሞ ስወድሽ😘😘😘

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад

      @@رحمه-ث4ق ደምሪኝ ውዴ

  • @FathimaBh-w8e
    @FathimaBh-w8e 2 месяца назад +8

    ስታገላምጠዉ ነበር አሁን ሲሄድ ዉዉዉዉ ኧረ ጉድ ባሀሪዋ ያስጠላል

  • @رحمهرحمه-و8ظ
    @رحمهرحمه-و8ظ 2 месяца назад +59

    jo ምርጥ ሰዉ ከእድሜክ በላይ አዋቂ ነህ ጓደኛ ማለት እንዲ ነዉ ክበርልን

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад

      @@رحمهرحمه-و8ظ ደምሪኝ ውዴ

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 месяца назад +56

    የሚያጓጓው ፓርት ላይ ተቋረጠ እንደ ተከታታይ ድራማ❤❤❤❤❤

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 2 месяца назад +41

    አብሽሩ እሱ ይወድሻል ኒካሕ እሰሩ ከኒካ በሕዋላ ብዙ መሥራት ትችላላቹ ተረጂዉ ፈኪ

  • @فاطمه-ر8ي7ز
    @فاطمه-ر8ي7ز 2 месяца назад +18

    የነገው ቀን ለማየት የጓጓ ወይኔ ልቤ ቀጥልትል ነው ግን ያስታውቃሉ በሁለታቼው ምሀል እውነተኛ ፋቅር አለ ❤❤❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 месяца назад

      @@فاطمه-ر8ي7ز እኔስወላሂየአላህቢቀጥልልንእሳ

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 2 месяца назад

      ሰየናድድ ብድዮ እሱ ሰይመጠ አለቃ😢

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 месяца назад

      @@hamdkhan2777 መጣአይቸዋለሁኝበሩቁነውጂ

    • @MekyaSeid-g4h
      @MekyaSeid-g4h 2 месяца назад

      በሁለቱም እውነተኛ ፍቅር አለ

    • @MekyaSeid-g4h
      @MekyaSeid-g4h 2 месяца назад

      ቀጣይን እሰከማይ ጓጓሁ

  • @YasminDargaga
    @YasminDargaga 2 месяца назад +7

    ፈኪሀአዝኜብሽ ነበር ይቅርታዉ ለማግኘት ያለበት ድረስ መጓዝሽ ደስ ብሎኛል መራራቃቹ ደስታሽን እንዳጓደለዉ በሁኔታሽ መረዳት ይቻላል:: አህሙን ስታይ መደንገጧና እግሯ መንቀጥቀጡ እሷም ጋ የሆነ የተለየ ስሜት አለ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад

      @@YasminDargaga ደምሪኝ ውዴ

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 2 месяца назад +114

    ወይኔ ቀጠዩ ዘሬ ብለቀቅ ብሎ የተመኛ ነወ ማነው እስት ለይክ ግጩ 👍አረ ጆዬ 100kእናስገባ ይገበዋል 20:44

  • @dessalech899
    @dessalech899 2 месяца назад +103

    ጆሲ ትለያለ በዘር በሀይማኖት የማይገድብ ጀግና ልጅ በጣም ነው የሚወድክ በይወት ዘመን ሁሉ እግዚአብሄር በፍቅር ሰው አድርግልኝ ቀጣይ የምትሉ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад

      @@dessalech899 ደምሪኝ ውዴ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад

      @@dessalech899 ደምሪኝ ውዴ

  • @tanima5673
    @tanima5673 2 месяца назад +61

    ጆየ ወላህ አላህ እስልምናን አላህ ይወፊቅህ
    ሰዉ የምዉደዉን ለምወደዉ ሰዉ ይመኛል አላህ እስልምናን ይወፊቅህ ጆየ እወደሀለሁኝ በሪታ አሪዟችዉ

  • @AmeeraAmeera-p1g
    @AmeeraAmeera-p1g 2 месяца назад +1

    ጆሲኮ የኔአስተዋይ ለሰው ደስታ የምጎጎ ልጅነው ልዩ ሰው ነህ ወላሂ ማሻኣላህ 🥰🥰🥰🥰

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 месяца назад +1

    ጆዬ በእውነት ትለያለክ ለጎደኛችክ ለተመልካቾችክ ያለክ ክብር ትለያለክ ወላሂ ሳላደንቅህ አላልፍም ይሄ ቀልብክን አሏህ አይቀይርብክ የትንሽ ትልቅ 🎉🎉🎉🌸🌸🌸🌸

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 2 месяца назад +120

    የኔ ውዶች አህሙ እና ፈኪ ባንድ የሚትመጡበት ቀን ናፈቀኝ😢

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 2 месяца назад +1

      እኔም😢

    • @Myabdu-i5m
      @Myabdu-i5m 2 месяца назад

      ሳህ ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @aishaaishaall9585
      @aishaaishaall9585 2 месяца назад

      እኔም

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 2 месяца назад +33

    አህሙ ፍቅሩን ስላልገለፀላት ነዉጅ እሷም ትወደዋለች ፈኪ ጥፍት የላትም በቃ ቀጣይ ቪዶ ቁርጠኛዉን አሳዉቁን እኛም እንደሰት እናተም ደስ ይበላችሁ አለቀ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад +1

      @@Erahmeት ደምሪኝ ውዴ

  • @Gghj-ls6kf
    @Gghj-ls6kf 2 месяца назад +16

    ጆዬ በዝህ ቅንነትህ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ ዋናው ፓርት ተቋረጠ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад

      @@Gghj-ls6kf ደምሪኝ ውዴ

  • @hiath
    @hiath 2 месяца назад +3

    እኔ በአንደኝነት የማደንቅህ ጆሲን ነው መልካምነትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ በእውነት ውዶችየ እናበረታታው 100 k በዛሬው ቪደወ መግባት አለበት❤❤❤❤

  • @العتيبي-ط2ط
    @العتيبي-ط2ط 2 месяца назад +3

    ጅሲ ምርጥሰዉ አንተወላሂ ከምልህ በላይ ምርጥሰዉነህ በፈጣሪህም አግኚበት ቃል የለኚም እምገልፅበት አሁንሳይሆነ ቆይቻለሁ ካወኩህ ለቡዙ ሰዉ አስፈላጊነህ አላሂ ሰላምህን ይብዝልህ❤❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад

      @@العتيبي-ط2ط ደምሪኝ ውዴ

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 2 месяца назад +16

    ጆዬ ላተምንም ቃልየለኝም ብቻ አሏህ ያክብርህ ያሰብከው ሁሉይሳካልህ በጣም የምትገርም ሰውነህ ለሰው የምሰጠው ፍቅር ክብር ይለያል አሏህ ይጨምርልህ ፈኪ ከፍቶሽ ማዬት አንፈልግም የኔቆንጆ ግን አህሙን ስታዬው ፈገግ አለች የሆነማ እእእ አለች😂😂

  • @GnatGnat-en2ky
    @GnatGnat-en2ky 2 месяца назад +21

    ጆሲየ በጣም ነው ማከብርክ ትልቅ ሰው ነክ እስኪ የጆሲ ወዳጆች እጅ ወደላይ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @tanima5673
    @tanima5673 2 месяца назад +29

    ወላህ የፈኪ የፈገጊታ ምንጭ አሙ መሆኑን አዳማ ካፌ ጀሲ ጋሪ ቁጭብላ ጆየ አሙ መጣ ስላት እደበቃለሁኝ ብለ አይኗ ፊቷ ሁሉም ጥሪስ ሆነ ያዘነች ልጅ እሱን ስታይ ወላህ ስታዝን የነበረችዉ ልጅ ማሻአላህ ሳቀች ፈክየ ❤❤❤❤❤ፈኪየ አሙ አፊ አዉጥቶ አልነገረሽም እንጅ እንድትአገብዉ ነዉ ፊላጎቱ ❤❤❤አላህ ከአሁን በሗላ አይለያችዉ ሀላል አሪጉና ሰሪጊ እንብለ የአለፈዉ አልፈል
    ❤❤❤አሁን ተጋቡ ❤ ❤ዉዴታ ❤እስከ ጀነት❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለሁኝ ❤❤ስደተኛዋ ነኝ ደስታችዉ ደስታችን ነዉና

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 2 месяца назад

      ወላሂ ስትስቅ ሳያት ደስታየን መቆጣጠረ አቃተኝ

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g 2 месяца назад +1

      በጠም ወለሂ አሰዘነችኝ😢😢

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 2 месяца назад

      ትክክል😢

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 месяца назад +10

    ወገቤ ቁርጥ አለ ምናለ መጨረሻውን ለማየት እንደጓጉሁ ቁርጥ እህ እስከ ነገ ልታጉዋጉን ነው እንቅልፍም አልተኛ የአህሙን እና የፍኪን ፍገግታ ሳላይ🙁🙁

    • @GhffvVhgvh
      @GhffvVhgvh 2 месяца назад

      😂😂😂😂ሀማሀላይላቆመውነው😂😂😂ገናያየሁነው የየሄንያሀልካጓጓማ

  • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
    @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 2 месяца назад +4

    ጆዬ ላታማ ቃላት የጥራል የምር አላህ ይጨምርልህ የልጅ አዋቂ አስታወይ አስታራቂ ርሁሩህ በቃ የምር ዋንድ ነክ ፋኪዬን አማና😢😢😢😢😢😢

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 2 месяца назад +19

    ጅሲያ ምን አይነት ልጅ ነህ አስተዋይ ወላሂ ልብህን አይቀይረው ፈኪዬ የኔ ቆንጅዬ አይዞሽ እምየሽ መላመድ ጉልበት እንዳለው የምናውቀው መለያየት ሲመጣ ነው አንችም ናፈቀሽ አይደል የኔ ቆንጆ ቤተሰቦቹን ዘይሪ በዚያውም ❤❤❤❤

  • @Susu-n3r
    @Susu-n3r 2 месяца назад +107

    የመጨረሻ ኮሜንት ልስጥ በቃ ጓደኛ በተለይ የሴት አታብዙ ህይወታችሁ ይቃወሳል ሶፊ ፈኪ መቅድ ትበቃላችሁ ችግራችሁ አላህ ያቅልላችሁ

    • @semira541
      @semira541 2 месяца назад +6

      ወላሂ አወ የወንድም ጆሲና አህሙ ሌላው ጋጋታ ነው እኔ እፈራለሁ ፈኪ እዳትበላሺ

    • @GenetTesfa-xm4jc
      @GenetTesfa-xm4jc 2 месяца назад

      እኔን ከጨመሩ ቡሀላ ይበቃል እነሱጋር መቀላቀል እፈልጋለሁ 😢😢😢

    • @HelfoHelfo
      @HelfoHelfo 2 месяца назад +1

      ክክክክ ​@@GenetTesfa-xm4jc

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 2 месяца назад +1

      ሳህ​@@GenetTesfa-xm4jc

    • @Hafizaያአዳማዋቀበጥ
      @Hafizaያአዳማዋቀበጥ 2 месяца назад

      😅😅 አይዞኝ ውዴ​@@GenetTesfa-xm4jc

  • @Sopeia-wy4jc
    @Sopeia-wy4jc 2 месяца назад +18

    ኤኔ ወለሂ ጆ100ሺ የምገበበት ቀን ናፍቆኝል ጆ ምርጥሰው❤❤❤❤❤

  • @jamalbaher
    @jamalbaher 2 месяца назад +6

    አዳማ ማለት ፍቅር ናት እንደውም ሰዉም ጭምር እባካቹ የአዳማ ልጅ በተለይ ወንዶች ታማኝ ብቻ ሳይሆን አማኝ ነህን አፍቃሪ ሰውን ወዳጅ ነህን እባካቹ ተረዱን እኛ አዳማዎች ፍቅር ነህን ። አመዶ ና ፋኪ ይመቻቹ ❤

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 2 месяца назад

    አይይይይ በቃእሶም ፍቅር ገብቶላታል ኪኪኪኪ አላህ በሀ ላሉ ያጣምራችሁ።ጆስአተኮ ትለያለህ ተባረክ

  • @fekiha7486
    @fekiha7486 2 месяца назад +43

    ጆስ የኔ መልከም👍👈

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 месяца назад +37

    ጆዬ ምርጥ ሰው😢😢

    • @TayibaSaid
      @TayibaSaid 2 месяца назад

      አብሽሪ ለበጎ ነው ሊነጋ ሢል ይጨልማል ሙሥሊሟ እህቴ እወድሻለሁ

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 2 месяца назад +1

      እሶኮአይደለችም kkkkkkkk​@@TayibaSaid

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku 2 месяца назад

      አንቺም ምርጥ ለመሆን ሞክሪ አህሙን ተረጂው ሁለታችሁም ሲከፍችሁ ይከፍናል ደስ ሲላችሁ ደስ ይለናል ❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 месяца назад +20

    ምርጥ ሽቶ እና ምርጥ ጎደኛ አንድ ናቸው❤❤❤ሶፊ በአለባበሷ እና እስለመአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርከቱሁ ስትል ደስ ነው ያለኝ❤❤❤ፈኪየ አብሽሪልኝ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤ጆየ ምርጥ የልጅ አዋቂ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 месяца назад

      እኔስወላሂእንዴትእንደተቀየረችበአጭርጊዜውስጥ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад

      በጣም ✅✅✅✅👍👍👍👍

  • @ZabibaUmerjemal
    @ZabibaUmerjemal 2 месяца назад

    ጆሲ ትለያህ የኔጀግና በርታ ፈጣር ይጠብቅህ የኔልዪ መልካም ሰው ነህ ኑርልን በምን ቃል ልግለፀህ የኔ አደኛ አህሙን አምጣልኝ ከፉኪ ጋር አሰታርቃቸው ሶፉየን አይዞሺ በልልኝ ከቻልክ ከቶፊቅ ጋር አሰታርቃቸው አደራ ደሞ ትወጣዋለህ ጎበዝ ነህ

  • @ameenaameena9625
    @ameenaameena9625 2 месяца назад +3

    ታው አታቆርጡ የኡነት ቀልብ ያገኛችሆል😢🤣እናም ሁሌም ደስተኛሁኑልን በፍቅርኑሩ 🥰🥰🥰

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 месяца назад +20

    ጆሲ ግልፅ ነው አህሙ ፈኪን ወዶታል እዳይገራት በዚ መገድ የጠየቀኝ ወድምነቱ ይቀራል ተለዋልች ውደታውን እዴት ይቆጣጠረው የፈኪን ሂወት አሳልፊው አለሁ ፈኪ እዲለኛናት ምክኒያቱም እናንትን እሚረዳት ሰው ግኝታለይ እስከስደት ደነሻለሁ ዛሬም ጥሩ ሂወት አልገጠመኝም ግን አልሀዱሌላህ ሰለዜህ ለወድልጂ ጥሩ አመለካከት የለኝም ግን የዶች እህት ነኝ ውድሞች እዲገፉ እዲገፉም አልፈልግም. ካልፈለገች አህሙ በተቀራረባት ቁጥር እየወደዳት ነው የሂደው ስለዚህ እራቅ ማለቱ ጥሩ ይመስለኛል ፈኪ እረዳሻለሁ ግን ቁመሺ አቀሪም ቀስ በለሺ አሰቢበት አላህ ለሱም ላችም ኸይሩን ይምረጥላቹህ.

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад +2

      @@UmReyan-nv7em ደምሪኝ ውዴ

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 2 месяца назад +19

    ማሻአላህ ይቅርታ አሚል ልብ አላህ ይወደዎል ❤❤❤ እስኪ ለይቅርታ ቅርብ እንሁን ጆስየ የኛ ምርጥ ወድም ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад

      @@Zayneb-zo9mf ደምሪኝ ውዴ

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 месяца назад +85

    ጆየ አንተ ምርጥ ጎደኛ ነህ ከሂወቴም ከምንም ነገር በላይ የምሳሳለትን ዲነል ኢስላም አላህ ይወፍቅህ

    • @ራያዓደይወለላ
      @ራያዓደይወለላ 2 месяца назад +2

      ልኡል እግዚአብሔር ይዟል ሌላ አያስፈልገዉም🙌

    • @ToybaAyalew-jr6kf
      @ToybaAyalew-jr6kf 2 месяца назад +2

      አወ ወላሂ አላህ ይምራው

    • @PeacefulDaffodils-vd1fs
      @PeacefulDaffodils-vd1fs 2 месяца назад +2

      አሚን እኔም መጣም ተመኘሁ

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 2 месяца назад +1

      Er banish chigrachu ihe new saw katqrarb gideta haymnot lay fit tilalchu. Yicharschu ameen bay duz

    • @Djdffs
      @Djdffs 2 месяца назад +2

      አወ አላህ ይወፍቀው

  • @Gggse2727
    @Gggse2727 2 месяца назад +1

    የኔ ውዶች ፈጣሪ በሰላም ይመልሳችሁ ሰላማችሁ ይመልሰዉ ጆየ ትለያለህ ከምር ፈጣሪ ያክብርህ ክብርልን አይዞችሁ ❤❤❤❤❤ እንወዳችሁ አለን

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 2 месяца назад +1

    አህሙ እንደምትወዳትና በሀላል ልታገባት እንደምትፈልግ ንገራት እና ነገሩን ፍቱት አትጨነቅ ፈኪየ አንችም ቆንጅየ ጀግና ነሽ በሀላል አግቢው ረቀበይው ጎድቶ አይጎዳሽም አሏህ በሱ ሊክስሽ ይሆናል ያለፈውን እርሽው ያለፈው አለፈ ህይወት ይቀጥላል እንድትጋቡኝ ምኞቴና ዱአየ ነው F&A ኢንሽ አሏህ ደግሞ ይሳካል

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 2 месяца назад +25

    ኮሚንቱች አደኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ እምትሉት ነገርሰ ፈኪዬ & አህሙ አላህ አንድ ያድረጋችሁ ኢንሻአላህ ያረብ

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂eko hulum andegna new😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +392

    ፋኪያን ሲካፋት ማያት አፋልግም 😢😢ያምትሉ ለይክ 🎉😊❤😢

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 2 месяца назад +2

      እኔ

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 2 месяца назад +1

      አረ ወላሂ አንጀቴን በላችው እህህህ

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 2 месяца назад +2

      ማንም. ሰዉ ሲከፋዉ አልወድም

    • @SemiraSeme-u6q
      @SemiraSeme-u6q 2 месяца назад +1

      ጆሲ በጠም በጠም ምርጥ ሰዉ

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 2 месяца назад +1

      አወ አንፈልግም ፈኪየ አብሽሪ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 2 месяца назад +15

    #ጆየ የኔ ምርጥ ሰው የኔ ደግ ገራ ገር ትለያለህ እኮ አንድ ሰው እኮ አይደለህም ጆየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቃ ተጋቡና እፎይ እበል እኛም ዘብሮ ጨነቀን ዲፈሩት በቃ የነብዩን ሱና ሀይ አድርጉ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምን ማለቃቀስ መጨርሻው ያጓጓል 😮

  • @هدية-ظ9ق
    @هدية-ظ9ق 2 месяца назад

    ሶፊያ ከፈኪ ጋ ስትሆን አለባበሳ ደስ ሲል ማሻ አላህ ጆሮሺን ከዚህ በኃላ እንዳታሳይ

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 2 месяца назад +1

    አረዮሲ ምርጥ ሰው ፈኪዬ የኔህጻን ልጅ አይዞሽ እገዚአብሄር አንድ ያድር ጋችሁ አሙ እውነቱን ንገራ ❤❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 2 месяца назад +30

    አህሙ እንደ እህትህ ሁነህ ቅረባት ራስዋ ዝግጁ እስከትሆን ሴት ሊጅ ናት ብዙ መከራ አሳልፋለች ምናልባት ከኔ ጋር እንደድሮ አደለች ያልከው ነገር አንተ እንደምትፈልጋት ታቃለች ከዛ ያለፈው ስታስብ ልትቀየርብህ ትችላለች እና ልብዋ እስክትከፈት ከጎንዋ ሁን ሁለም ነገር እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል ታገሳት❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 2 месяца назад +1

      በጣምውላሂ. እኔልኮምትያልኩትነውየኮመሽውእናደስብሎኛልእሶበጣምየተጎዳይልጂናትእና

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 месяца назад

      ትክክል የኔን ሀሳብ ነው የገለፅሽልኝ 🌸🌸🌸 እሷ ስለገባት ነው መሸሽን የመረጠችው ስለዚክ ይታገሳት

  • @habeeba8251
    @habeeba8251 2 месяца назад +22

    ጆዬ የእውነት ትልቅ ሰው ነክ የኛ ሰው አክባሪ❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад

      @@habeeba8251 ደምሪኝ ውዴ

  • @SeadHyele
    @SeadHyele 2 месяца назад +20

    ጆየ አንተ ምርት ስው ነህ አስታርቃቸው አህሙንም ተረጂው ፊኪ❤❤❤❤

  • @HdHxg-tj2ce
    @HdHxg-tj2ce 2 месяца назад

    ጆየ በጣም ጠሩ ሶዉ ነህ ኣላህ ይጠቢቅህ ❤❤የሰዉ ደስታ ያስደስታሃል እና ሁለ ደስተኝ ያርገሀ ወድሜ

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 2 месяца назад

    ጅሲ አትትክክለኛ ሰውነህ ሰው አትመርጥ ለሁሉም ያለህ ነገር አላህይጠብቅህ የልጅ አዋቄነህ ፋኪ አትመናቀሪ ሲሂድ ሻጣውን ስትወረወሪው አርግሽ ያናደድሽኝ ❤❤❤❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 месяца назад +25

    ወዉ ጆ ን እዳኔ ምወዳዉ ወለሂ ቆይ ምንይነት ሰብእነህነዉ የለክ ለሠዉ አክብሮት ዋዉ ምነይነት ቤተሠብ የሰዳጋክ እሲት አስተዳዳጉን በምን ምክኘት ወደ አድስ አበበ የመጠሀዉ ይገረን የምትሉ 🌹👍👍👍👍👍

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 2 месяца назад +12

    ፈኪየ የኔውብ የኔቆጅ አብሽሪ እነዚህን ምርጥ ሰወች ከጎንሽሰጦሻል ጠከርበይ

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 2 месяца назад +11

    ጆዬ የኔ መልካም ወድም በእውነት ልቦናህን አይለውጠው አዎ ችግሮቹን ፍቱዋቸው የሚያምርባችሁ አብራችሁ ስትሆን ነው በፍቅር ያኑራችሁ ምርጦችዬ❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад +1

    Joye አንተ ምርጥ ልጀ ነህ
    አስታራቂ ቁምገረኛ እና በርታ
    መቅዲ ጠፍች

  • @MiseWorku
    @MiseWorku 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም መልካም መንገድ በሰላም በድል ተመለሱ ❤ፈኪ ደሞ ብልጥ ሁኚ አወቂበት የሚያከብርሽ የሚያሰብልሽን ሰውን ከእጅሽ አታስወጪ ጌታን የምሬን ነው ❤ደሞ አክብሪው ቦታ ስጭው

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 2 месяца назад +14

    ፈኪ አላምሺን ባልሣተ መልኩ ተረጂው አህሙ ሙቶ ነው የሚያፈቅርሺ ወላሂ አላህ ከሀራም የፀዳ ፍቅር ያድርግላቹ ምኞቴነው ያረብ❤

  • @JemilaY-vf1vs
    @JemilaY-vf1vs 2 месяца назад +24

    ልብ ኣንጠልጣይ ፊልም ሆናቹ እኮ ውዶች ዊ ፈኪ ትወድዋለች እሱ ስታይ ሳቀች እኮ😢❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      jemu.betsb.argijr🎉🎉😢yen.eht.abertatuj.tezgtobeje..edades.jemeri.nw..plse🎉🎉

    • @JemilaY-vf1vs
      @JemilaY-vf1vs 2 месяца назад

      @@maryamdawood5052 እሺ ኣድርግሻለው ውዴ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 месяца назад +8

    ጆዬ ትለያለህ ❤🙏 የኔ ምርጥ ወንድም ❤ ፈኪም እኮ ትወዳዋለች. የኔ ውድ ፈኪዬ ❤ እግሬ ተንቀጠቀጠ አለች. አይዞሽ የኔ ውድ እህት. የሰውን ወሬ አትስሚ. ልብሽ የሚልሽን ብቻ አዳምጭ. አህሙ ለእኔ ይሆነኛል ካልሽ ማንም አያገባውም ። አህሙዬ ወንድም አለሜ የኔ ገራገር. አሏህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ. ።

  • @utgj2354
    @utgj2354 2 месяца назад

    አብሸሩ ሶፊየ አላህ ሶብሩንይሻልሸ ግንተስፉ አትቁርጪ አላህ የተሻለ ነገርይሻልሸ

  • @TamimaTamina
    @TamimaTamina 2 месяца назад

    ጆየ አንተ ምርጥ ልጂ ነህ ወላሒ ለሠው ያለው ደስታ በዚህ ዘመን እንዳተ ምርጥ ሠው ፈልጎ ማገኘት በጣም ከባድ ነው እና በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሁላችሁንም እኖዳችሗለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kerya649
    @kerya649 2 месяца назад +24

    እደሚታረቁ አቃለሁ ለቀጣይ ፈኪ ፀባይሽን አስተካክይ ይሄ ደግሞ ምክር ነዉ እሽ አህሙ &ፈኪ♥️🥰

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 месяца назад +8

    ፈኪየ የኔቆንጆ ❤❤❤ሁላቹሁም የጎደኝነት ጥግማሻአላህ አላህይጨምርላቹ ጆሲ የትንሺትልቅ💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 2 месяца назад +35

    ሰላም ስላም እንኮን ደና መጣህ ጆሲ ፈኪ ልክ ናት አህሙ መምጣት አለበት የምትሉ👍👍

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h 2 месяца назад

    ጆየ አንተ ትለያለህ❤❤❤❤ እና አህሙ ንገራት እና ይዉጣልህ ❤❤ፈኪ ጥሩነሺ ግን ያዉ ተቀበይዉ ነዉ የምንልሺ❤❤❤ ጆአላህ የጠብቅህ ❤❤❤

  • @utgj2354
    @utgj2354 2 месяца назад

    ማሻአላህ ወንድሜ ጆሲ ቀጥልበት የትን ትልቅ ነክ ወላሂ አላህ ይጠብቅክ ወንድሜ ቀጥልበትይከን ስራክን

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 2 месяца назад +5

    ፈኪም ፍቅር ይዧታል ስታየዉኮ ሳቀች ፊቷ በራ አላህ ልባቹሁን አንድ ያርግላቹሁ ጆሲ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጨምርልክ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 месяца назад +34

    ፍቅር ገብቶላታል እሷም

    • @فاطمه15-ك3م
      @فاطمه15-ك3م 2 месяца назад +6

      የሴት ወጉን ላድርስ ልግደርደር ብላጂ
      ገብቶላታል እሶም😅😅😅😅

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад +3

      እሱ እኮ እህቴ ናት አለ 😢😂😂

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 2 месяца назад +1

      የተመቼኝ ኮመንት

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 2 месяца назад

      @@rahima1683 ኒከ እስክሌላቸዉ ድረስ እህቱ ነት

    • @ራህራህ
      @ራህራህ 2 месяца назад

      @@rahima1683አንሰማውም

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 2 месяца назад +9

    ወላሒ ፈኪም ትወደዋለች ደነገጥኩኝ አለች የአላሕ እሺ ኒካሕ እሰሩ ደሞ ሥታገኘዉ ፈገግታዋሥ ወዲያዉም መጣ እኮ ሡበሐን አላሕ

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 месяца назад

    ጆሢ እምትባለዉ በምን ልግለፅህ ወላሂ ቃል ያጥረኛል ብቻ አላህ ይጠብቅህ ከዝህም በለይ ይጨምረልህ በጣም ትለያለህ

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 2 месяца назад

    ጆዬ የልጅ አዋቂ ላንተ በጣም ክብር አለኝ ፈጣሪ ያክብርህ በርታ በዚሁ ቀጥል 🥰😘ደሞ አገራችን ታምራለች አይደል 😂😂

  • @የዚክራሼጋእናት
    @የዚክራሼጋእናት 2 месяца назад +43

    ጆሲ ትለያለህ ፈኪየ አብሽሪ አህሙም አጥፍቶል ሊረዳት ይገባል ሁለቱም ጥፋት አለባቼው ስተታችሁን አርማችሁ ስራችሁን ቀጥሉ

  • @hayat-cb8cu
    @hayat-cb8cu 2 месяца назад +43

    ፈኪም ሥትገናኙ በርጋታ አዳምጭዉና ተረጅዉ አህሙም እዉሥጥክ ያለዉን አዉጣና በሥነ ሥርአት አሥረዳት😢እና በቃ ፍቅርም ከሆነ በሀላል ተጣመሩ ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 2 месяца назад +1

      @@hayat-cb8cu ደምሪኝ ውዴ

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 2 месяца назад +11

    ጆ እድሜክ ይርዘም እንዳንተ አይነት ምርጥ ሰው ፈጣር ይስጠን ክበርልን ወንድማችን እኛም እንወድሃለን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 2 месяца назад

    ጆየ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ትለያለህ አብሽር ፈኪየ🥰🥰ቆንጆ አህሙ ሥለሚወዲሽነዉ ነዉ ማር ሁሉችሁም አላህ ይጠብቅችሁ ዉደቸ🥰🥰🥰 እንትም በፍፁም እንዳትላያዩ የኢንቶቫ ተምሣሌ ናችሁ ጆ ለአንተ ቃል የለኝም በጣም ትለይለያለህ ወላሂ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 2 месяца назад +1

    ደስታዋን ስታየው የሆነችው እንባ ነው ያነቀኝ ያረቢ አንድ አድርጋቸው🙏አሜን

  • @rgg6295
    @rgg6295 2 месяца назад +7

    አይዞሽ ፈኪየ አላህ የበፊቱን ደስታ ይመልስላችሁ ጆሲየ የጋደኝነት ጥግ❤❤❤

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 2 месяца назад +13

    ላይክ አርኩት ልጁን ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 2 месяца назад +11

    ማሻ አላህ አይለያቹ❤❤ጆዬ ቃል የለኝም ላተ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 🎉🎉🎉 1:37

  • @ToiybaHassen97
    @ToiybaHassen97 2 месяца назад

    ፈኪዬ የእኔቆጆ አንተን ጠልተን እሱንወደን አደለም እኮ አብራችሁ እንድትሆኑነው ተረጅው የምንልሺ❤❤❤

  • @NejatEndris-be3qj
    @NejatEndris-be3qj 2 месяца назад +1

    ወይኔ ጆሲ በምን ቃል ልግለፅህ ትለያለህ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ የእውነት የልጅ ታላቅ ነህ