ዮጋን በጤናማ ህይወት ከቅዳሜን ከሰዓት አቅራቢዎች ጋር /ቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 июн 2021
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 6

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳቹ እንግዲ ያለውም ጅኒ አገራችንን እያመሠ ነው አሁን ደሞ በፍቃደኝነት አጋንንት ወደ ሠዉነታቹ ጎትቱ አትታሉ ወገኖቼ

  • @mekdi5179
    @mekdi5179 3 года назад +1

    ዮጋ ከጀመርኩ 2 ወር ሞላኝ በጣም ደስ ይላል ።

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 3 года назад

    ይህ ስፓርት ሳይሆን የራሱ የሆነ መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ነው ለሰውነታችሁ ማንኛውንም እንቅሳቃሴ ማድረግ መልካም ነው ነገር ግን ዬጋ የራሱ የሆነ ትርጉም እና መንፈሳዊ ተልእኮ ያለው ነው እባካችሁ በራሳችን እመነት ጸሎት ባህል ላይ እናቶክር !!!

  • @user-qc3wv4lr6s
    @user-qc3wv4lr6s 3 года назад +1

    እውነት እመኑኝ ዮጋ እስፖርት ሳይሆን መንፈሳዊ(ሰይጣናዊ)ግንኙነት አለው።በሜዲቴሽን ስም ብርሃማ ብርሃማ እና ሌሎች ቃላቶች በመደጋገም ሰይጣናዊ ሃይል በወገብ እንዲገባና ራስን በሌላ መንፈሳዊ ሃይል ማስገዛት ነው።አውሮፓ ውስጥ ብዙ ማስታወቂይዎች አሉት ከድግምት ጋር የሚያያዝ መጽሃፍቅዱስን ያነበበ በደንብ ለይቶ ያውቀዋል ችግሩ ህዝቤ ሃይማኖቱን እንጂ እግዚአብሄርንና የእግዚአብሄርን ቃል የት እናውቅና ቃሉን ብናውቅማ ሰይጣናዊ ልምምዶች ባልሸወዱን ነበር።ለበለጠ መረጃ የባቢሎን ሚስጥር የሚለውን መጽሃፍ አንብቡ

  • @TrueLife9
    @TrueLife9 3 года назад

    ያበደ የሰርግ ቪዲዮ ፕሮፋይል ፎቶዬን በመጫን ተጋበዙልኝ