ብታምኑም ባታምኑም 50 ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ለመስራት እሄን ብር ጨረሰ ከመሰረቱ እስከ ፊኒሽንጉ!ጥር 19 Price of 4 room house

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2024
  • የጭቃ ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል!Price of 4 room house
    50 ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ለመስራት
    ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል
    የጭቃ ቤት
    usmi tube
    ኡስሚ ቲዩብ

Комментарии • 163

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w 4 месяца назад +2

    ዎው በጣም ይምራል 😮 በጣም ደስ የሚልና የሚያምር ቤት ነው በስመአም ምርጥ ነው ኡፍፍፍ ዎውው

  • @ThaibaA
    @ThaibaA 4 месяца назад +2

    አይዞሽ የኔውድ እህት አላህን እመኒየመዳብ ቅመሞች አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሰን❤❤❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 5 месяцев назад

    ማሻአለህ ተበረክአለህ ደስ ይላል በርታልን

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ያምራል

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww Месяц назад

    በጣም ነው የሚያምረው

  • @user-pl3tg2mo2e
    @user-pl3tg2mo2e 5 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው

  • @user-ol3rm6bz9f
    @user-ol3rm6bz9f 5 месяцев назад +1

    مشا الله تبارك الله

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d 4 месяца назад

    ኡስሜ በርታ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 5 месяцев назад

    ኡስሚ ሽኩረን ወድም

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 4 месяца назад

    ምርጥ ቤት ቀጥልበት

  • @user-xc3qc1hl3r
    @user-xc3qc1hl3r 4 месяца назад

    በጣም ያምራል ደሜል ነው

  • @Maryam-dj9vw
    @Maryam-dj9vw 4 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 5 месяцев назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ G+2 ብሎኬት ዘመናዊ ለመስራት ከመሰረቱ እስከ finishing ስንት የኢትዮዽያ ብር ያስፈልጋል?
    Thank you 🙏

  • @alamsabiya9521
    @alamsabiya9521 4 месяца назад +1

    ዋውውውውው❤🥺

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 4 месяца назад

    አላህየማታንጀራይስጠን በቅንነት ደምሮኝ

  • @mami9842
    @mami9842 5 месяцев назад

    Betam Dese Yelali Arefe Newi
    Esike Oromeya Kelele 50 Korekoro beloketi Senite Endemesera Nigereni

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 5 месяцев назад

    ኡስሚ ወይም የምታዉቁ መልሱልኝ መገረፍ ያለበት ከተመረገ ከስንት ወር በሁዋላነዉ ማለቴ ጭቃዉ እስከ ስንት ወር መድረቅ አለበት ተመርጎ ቶሎ አይገረፍም ይረግፋል በደንብ መድረቅ አለበት ሲባል ሰምቼ እኔም ማስገረፉን ተዉኩት የረገፈ ከሆነ ብዬ ፈርቼ

  • @yesharjawenate6745
    @yesharjawenate6745 5 месяцев назад +2

    በጣምአሪፍነው😮😮😮😮👍👍👍

  • @user-hk2rs4qn4b
    @user-hk2rs4qn4b 4 месяца назад

    የበሩ ነገር ዋው ነው የምኝታ ክላሱ ልቤን ወከክ አረገው

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 5 месяцев назад

    Addisabeba west lemeserat yechalal wey?

  • @user-xk3cu8qf9u
    @user-xk3cu8qf9u 5 месяцев назад

    የሲምቶ ወጋ ስንት ነው እስኪ ጠይቅ ከቻልክ ፖለኪት ለመስራት ነው ወድሜ

  • @aminaali5893
    @aminaali5893 5 месяцев назад

    ስማኝማ የኔ ቤት መቶ ካሬ ባልቦካ ጭቃ የተሰራ ነው ብዙ ወጭ አውጥቸበታለሁ ለማደስ አሁን ላይ በደሮቤት ውስጡ ተለስኖል በውጭ ያለደሮቤት ተለስኖል 10አመት ሆነው አሁን ላይ ውስጡን ውጩም መሰንጠቅ ይጀምራል እባክህ ምክር ስጠኝ ምን ላድርግ ሰው ውጭውን በድፍን ብሎኬት አውጭው ይሉኛል?

  • @obsitulimmu536
    @obsitulimmu536 5 месяцев назад

    Wlwrb usmi be allah yeseramic wega ina ye mastawot wega siriling ehe qerang ene😢

  • @gezulove
    @gezulove 4 месяца назад

    ወንድሜ እኔ ቤት ገና ልሰራ ነው እና በ አሁን ስአት የ ብሎኬትና የ ጭቃ ቤት ለመስራት ብዙ የብር ልዩነት አለው እንዴ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 5 месяцев назад +3

    እንዲህ የምስሩ ስወቹን ስልካቸዉን አስቀምጥልን እስቲ

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 5 месяцев назад +1

    የት ነው ያምራል

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 5 месяцев назад

    ኦክ 🎤🌹

  • @user-fo6lv1qm6z
    @user-fo6lv1qm6z 15 дней назад

    silk kutir lemin atiletufim?

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 5 месяцев назад +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህተሙላሂ ወበረካቱሁ ኡስሚ አህለን ወንድሜ እንኳን መጣህ ከብሎኬት ና ከእንጨት ቤት የትናው ይቀንሳል ለመስራት እባክህ ይሄን ስራልኝ

    • @user-xh4sy6lq5u
      @user-xh4sy6lq5u 4 месяца назад +1

      እረ የኔ ውድ የቡሎኬቱ በጣም ውድ ነው ቡሎኬቱ ና ብረቱ እፍፍፍፍ አጠየቂኝ ናላ ነው እማዞረው እህቴ የጨቱ አሪፍነው ግን ጠከሪ የቡሎኬቱም ቢሆን ከቻልሽ አሪፍ ነው የኔ ጀግና በርች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 4 месяца назад

      @@user-xh4sy6lq5u በጣም በጣም አመሰግናለሁ ውዷ

  • @user-re8dd5wn6f
    @user-re8dd5wn6f 5 месяцев назад +1

    አዎ ግን የት ነው እኔ ምፈልገው ወደ ሲዳማ ነው ሀዋሳ❤

  • @user-lo2oc4er4j
    @user-lo2oc4er4j 2 месяца назад

    ❤❤

  • @starsstars6303
    @starsstars6303 5 месяцев назад +1

    مشأالله مباركة ❤❤

  • @menteyochu
    @menteyochu 5 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድሜ እኔም ሰባ ቆርቆሮ ትሰራልኛለህ ኤል አልፈልግም እጥር ምጥን ብላ የምታምር ቤት እፈልጋለሁ

  • @user-ex4xi4xv7n
    @user-ex4xi4xv7n 4 месяца назад +1

    የመቶ ቆርቆሮ የእንጨት ቤት ስራልን

  • @Habtam837
    @Habtam837 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wc2qs7ey7l
    @user-wc2qs7ey7l 5 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @tsegrdawoldesilasse5988
    @tsegrdawoldesilasse5988 5 месяцев назад

    ወንድሜ አዲስ አበባ ነው ወይስ ማንኛውም ቦታ ነው?

  • @hayatbirehanu3325
    @hayatbirehanu3325 2 месяца назад +1

    usmi 30 qorqro 2 kifl ye chiqa bet siralgn meret alegn materiyal bicha siralgn

  • @user-pd1gj8pv6w
    @user-pd1gj8pv6w 5 месяцев назад +2

    ግን የት ነው

  • @trtt90
    @trtt90 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @wudnshl
    @wudnshl 5 месяцев назад +1

    የትነው

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm 5 месяцев назад +1

    እኔ እፈልጋለሁ ግን ወደ ጎንደር ትሄዳላቹሁ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-mv1ti2xb6e
    @user-mv1ti2xb6e 4 месяца назад

    አልሀምዱሊላ ጨረሥኩ በሥት መከራ

  • @user-uq1st1ih9p
    @user-uq1st1ih9p 4 месяца назад

    እኔም አሁን ልጀምርነው 60ቆርቆር ለሠራነበር 250ካሬ ቤትርነው ስንትፍልጥ ያስፈልጋል ስንትአወራጅ ያስፈልጋል ስንት መሪ ያስፈልጋልስንትማገር ያስፈልጋን በጠቅላላ ስንት ይፈጃል እንዳታልፈኝ ንገረኝ😢😢😮የመዳምቅመሞች ደሞ እናተ በዱአችሁ እረዱኝ እናተም ያሰባችሁት ይሣካላችሁ❤❤❤

  • @user-xi4tr3tw7h
    @user-xi4tr3tw7h 5 месяцев назад

    እኔ መስራት እፈልግ ነበር ግንቦታዉህገወጥነዉ እስኪ ህጋዊቦታካለንገሩኝ በመከነሰለም

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን😊ለ70 ቅጠል ዘመናዊ የእንጨት ቤት እስካ 900,000ሺ ይጨርሳል ?????

    • @user-ps8se6ux2m
      @user-ps8se6ux2m 4 месяца назад

      ዘጠና ሺ የመቸ ነዉ 2016ነዉ

  • @AAa-hs7tw
    @AAa-hs7tw 4 месяца назад

    👍👍👍👍🌹

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 5 месяцев назад +1

    መቸም የጭትቤትአልሰራም ስለቡለኪትነግረኛ ስድስትክላስ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 4 месяца назад

    ከመሬቱ ጋ ነው ወይስ ከመሬቱ መግዣ ውጭ?

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus 2 месяца назад

    Enamsginalin yemfalgawu Marja nabri🥰

  • @AbdrehmanKemal-el3qe
    @AbdrehmanKemal-el3qe 4 месяца назад

    Quxuruhin lakiligh

  • @halimahalima409
    @halimahalima409 4 месяца назад

    የትነው የተሠራ ሥት ይገኛል

  • @HanaMelese-mi1eu
    @HanaMelese-mi1eu 5 месяцев назад

    Hageri gin yeti naw 😮❤❤

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d 4 месяца назад

    ኡስሜ ቤቴ ተለስኗል ግን ገመድ አላስደረጉልኝም ከጅብስኑ ስር ማድረግ እችላለሁኝ

  • @user-rx4ws1om1y
    @user-rx4ws1om1y 5 месяцев назад

    የት ነው ፕሊስ 2መቶ ካሬ ሜትር ስንት ቆርቆሮ ያሰራል

  • @user-xx8nd4ee3e
    @user-xx8nd4ee3e 4 месяца назад

    ህገወጥ ቦታ ልገዛነው ምን ትሉኛላችሁ

  • @ThaibaA
    @ThaibaA 4 месяца назад

    ቦታው የት ላይነው

  • @rahmakasye6934
    @rahmakasye6934 5 месяцев назад

    ወድምበር መቸነውእሜገጠመው

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v 5 месяцев назад

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን

  • @user-dp1cd1ct7w
    @user-dp1cd1ct7w 5 месяцев назад

    በየት ላግኛችሁ

  • @user-hp8bm6qv2i
    @user-hp8bm6qv2i 4 месяца назад

    የት አገር ነው ያልከው

  • @ayinalemashu7051
    @ayinalemashu7051 4 месяца назад

    የተሰራ ብንጌዛስ?

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm 5 месяцев назад

    ዝብለህ. አታወራ. መጀመርያ ጠርብ ስንት ያስፈልጋል. ዋጋው. ቆርቆሮ ዋጋዉ ሚስማር ዋጋዉ ስንት ባኮ. ብለህ ማስቀመጥ ሲኖርብህ. ቤት ለመስራት. መሬት ያስፈልጋል ትላለህ. እና ከሰማይ አይሰራ.

    • @RihanaEshetu
      @RihanaEshetu 4 месяца назад

      ህህ እውነት በጣም ነው የሳኩት ግን ሀሳቡ የኔም ነው ቤት ለማቆም ለዚህን ያክል ቆርቆሮ ይሔን ያክል ፍልጥ ወራጅ ማገር ወዘተ ቢነግረን

    • @me-ws7cm
      @me-ws7cm 4 месяца назад

      @@RihanaEshetu ክክክክ

  • @sofiyasofiya2878
    @sofiyasofiya2878 5 месяцев назад +2

    እሺ እናመሠግናለን እኔ ቤቱን አቁሜያለሁ አልሀምዱሊላህ ቀጣይ ስራየ ማሳሰር ነው እና ሲታሰር መጀመሪያ ውስጡ ገረገንቲ ነው የሚሞላው ወይስ ታስሮ ሲያልቅ ነው ሲቀጥል ጂብሰን በሳጋቱራ ማሰራት ይሻላል ወይስ በጭቃ አስለስኖ ጂብሰም ማሰራት ይሻላል የውስጡን ጥራት ያለው የትኛውነው መልስልኝ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 5 месяцев назад

      ሳግተራ ምድነው አይቸውም አላውቅ አትሳቂብኝ አስረጅኝ የማቀው ጅብሰብ ብቻ ነበር😂

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 5 месяцев назад

      ልክ ውሀ ልኩ እንደታሰረ ነው ገረገንቲ የሚሞላው.

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 5 месяцев назад

      በጭቃ ካስለሰንሽ በኋላ ጅብሰም ቢሰራ አሩፍ ነው ምክንቱም ወጣ ገባ አይኖረውም

    • @BetereLawgalet-iu8yc
      @BetereLawgalet-iu8yc 5 месяцев назад

      አረ ሳጋ ቶራ ነው የሚሻለሁ ጅብሰም እረገፈ በጣም ነው የሚያስየግረው

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 5 месяцев назад

      @@BetereLawgalet-iu8yc ሰጋቱራውም ይረግፍል ዋናው በጥራት ማሰራቱ ነው ሲስቱ

  • @Saranura-gz5ld
    @Saranura-gz5ld 4 месяца назад

    ሰለም የመቶ ቆረቆሩ ለማሠራት ስት ይመቅል ሁሉም ነገር

  • @user-kj7bv7sd9g
    @user-kj7bv7sd9g 5 месяцев назад

    ጂብሰም ግርግዳና ኮርኒስ ብቻ ለማሰራት አሁን ላይ ስት ይበቃ

  • @AsAs-cc2yn
    @AsAs-cc2yn 13 дней назад

    ሀይ

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አረፍነው የኔውስ ውሀልክ እስከማሰር ብቻ አምስት መቶሽብር ፈጀ አሉኝ ካሁን ቡሃላምኮ አምስት ወይም ስድስት ይሉኝ ይሆናል እኔስ ደከመኝ በሚድያ እሚወራው ና የቤተሰብ ወሬ ጭራሽ አይገናኝም

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp 5 месяцев назад

      ያአላህ😢አምስት?🙆

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp 5 месяцев назад +1

      ስትቆርቆሮነው?እኔምእዳቺእያሰራሁነው
      80ቆርቆሮ

    • @ppall-jk1zk
      @ppall-jk1zk 5 месяцев назад

      @@SoSomo-sd9dp አምሳ አምስት ቆርቆሮ ነው

    • @ppall-jk1zk
      @ppall-jk1zk 5 месяцев назад

      @@SoSomo-sd9dp የኔኳን በዝግ አይነት ሰው የለኝ ሁኖጅ አምስት አይፈጅም ነበር እስከውሀልኩ ቢያንስ ሁለት ከሰላሳ ቢፈጅ ነበር

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp 5 месяцев назад

      አወ ወላሂአላህይርዳሺያረብ​@@ppall-jk1zk

  • @user-es7ti5fw4u
    @user-es7ti5fw4u 4 месяца назад

    ወላሂ ቤት መስራት ከባድነዉ እኔ ሁለተኛ ቤት ልሰራነዉ ወላሂ በጣም ይከብዳል የኔ ከተጀመረ አራት አመቱ ሠኔ ቢደርስ አላለቀም

  • @kibuyutube3236
    @kibuyutube3236 4 месяца назад

    Kotirati tisaralachu ?

  • @user-dp1cd1ct7w
    @user-dp1cd1ct7w 5 месяцев назад

    እረ የኔንም ስሩልኝ እስኪ ቁጥር አስቀምጡ

  • @user-ju2ye3id3s
    @user-ju2ye3id3s 4 месяца назад

    የትንዉ

  • @SamsungDuos-ik2wk
    @SamsungDuos-ik2wk 5 месяцев назад

    ወዓለይኩም አሠለም ወረህማቱለሂ ወበረከቱ ወድሜ የአጥር ቆርቀሮ አንዱ ሥንት ነው

    • @SamsungDuos-ik2wk
      @SamsungDuos-ik2wk 5 месяцев назад

      አንዱ ሥልህ አንድ ፌሬ ለመለት ነው ከየሐው መልሥልኝ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 5 месяцев назад +1

    መሰሪያው እሄን ያክል ከፈጀ ቦታው እሰ ሰት ማለት ነው 😮😳

  • @aliyaaliya2171
    @aliyaaliya2171 5 месяцев назад +1

    ኡስሚ ወንድሜ ወደ ኢትዩ ስንት ሺ ዶላር ይዞ መግባት ይቻላል

    • @ElanaDagnaw
      @ElanaDagnaw 5 месяцев назад

      ❤ደምሪኝዉዷየትነሽእኔምእፈልጋለሁ

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t 4 месяца назад

    እኔ72ቅጠል ላሠራ ፈልጊ ነበር ሥት ይፈጅብኛል ወሎ ሀይቅላይ 😢ንገሩኝ የምታቁ ሠወች?

  • @user-kc9lp6vs5c
    @user-kc9lp6vs5c 5 месяцев назад +1

    65 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል ስንት ክፍል ይወጣዋል?plz tell me

  • @user-de2yb3kx9b
    @user-de2yb3kx9b 5 месяцев назад

    ወንድሜ እስኪ የሲሚንቶ ዋጋ አቅርብልን

  • @user-jn3on3lh3m
    @user-jn3on3lh3m 3 месяца назад

    ሰነቲ የፈጃለ 62 ቆረቆሩ አፈረ ነገረኝ

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 5 месяцев назад

    በአላህ አትለፈኝ ወድሜ መልስልኝ በሁን ሰዓት አድ ቅጠል ቆርቆሮ ስት ብርነወ የምሻጣወ ???550እየሉኝነወ እውናትነወ

  • @temirmuhammad1853
    @temirmuhammad1853 4 месяца назад

    90ቆርቆሮ የብሎኬት ቤት ስንት ያስፈልጋል

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 5 месяцев назад

    የት ናችሁ ግርፍ ማሰራት ና ጅብሰም ከነኮርኒሱ እፈልጋለሁ መካነ ሰላምነኝ እኔ መልስልኝ

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 4 месяца назад

    አሰላሙአለይኩምወረምቱላሂወበረካቱሁ ውንድማች ሰክረሠይብ አደገኝ🎉🎉🎉

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 5 месяцев назад +2

    እኔእምፈልግ ከሸውረውጪ ስድስትክላስ የቡለኩትቤትነው ስራልኛኢንሸአላህእራሲግብቸነውእማሰራው

  • @user-gi4hm3eq1z
    @user-gi4hm3eq1z 4 месяца назад

    ቆርቆሮስትነዉ

  • @awelendrs6308
    @awelendrs6308 5 месяцев назад

    42

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 5 месяцев назад

    ለድካምድካም ቡለኪትይሻለኛል

  • @user-bo2ns4yy5r
    @user-bo2ns4yy5r 5 месяцев назад

    የተሰራው እየፈረሰ ነው

  • @hayubintbaba568
    @hayubintbaba568 5 месяцев назад

    የ80 ስንት ቢሆን ነው

  • @Feruzaahmed-pl7vl
    @Feruzaahmed-pl7vl 5 месяцев назад

    Qete gen men malet new

  • @user-vm4bg4rh4v
    @user-vm4bg4rh4v 5 месяцев назад +1

    አምስትክላስ በአል አርገህ ሂሳብስራልኚ

  • @user-lx4gn1sq7h
    @user-lx4gn1sq7h 4 месяца назад

    በብሎከት ብሆን ከእሱ ይበልጣል ወይ?

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l 4 месяца назад +1

      ብሩ ከሆነ ከጭቃ ቤት እጥፍ ነው የሚወስደው ብሎኬት ቤት ብረትና ሲሚንቶው

  • @user-oc3vx4wx1c
    @user-oc3vx4wx1c 5 месяцев назад

    ምታውቁ ንገሩኝ ፓውንድ ዬት አገር ብር ነው መቶ ብሩስ ሲመነዘር ስንት ነው ??😊ንገሩኝ

    • @meremamidabdila7009
      @meremamidabdila7009 5 месяцев назад +1

      የእንግሊዝ ነው
      ፖውንድ ነው

    • @user-oc3vx4wx1c
      @user-oc3vx4wx1c 5 месяцев назад

      @@meremamidabdila7009
      እሽ አመሰግናለሁ በጣም ግን ባለሁበት አገር ይመነዝሩልኝ ይሁን

    • @meremamidabdila7009
      @meremamidabdila7009 5 месяцев назад

      @@user-oc3vx4wx1c አዎ ባለሽበት ሀገር ይመነዘራል ገረብ ሀገር ከሆንሽ ለመዳምሽ ንገሪያትና ባንክ ወሰደ ትመነዝርልሻለች
      የኔ ሰዎች ባለፈው ሲሳፈሩ ዲርሀሙን በዶላር መንዝረውት እቤት አምተው አሳይተውኛል

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g 4 месяца назад

    የመቸ ነው ቪዶውው እህ እኔስ ስለቤት ማሰብ ጪቅላቴ ዞረ😣

  • @wudnshl
    @wudnshl 5 месяцев назад

    እሚሽጥቦታካለአሳየን

  • @TigsetAsefa
    @TigsetAsefa 4 месяца назад

    60ቆርቆሮ ስንት ኪሬ መሬት የሚበቃው እናተ ጎንደር ሄዳችሁ ትሰራላችሁ

  • @samiraebrahim5606
    @samiraebrahim5606 4 месяца назад

    140k be bolket seralen wadem mulu yemcresw peles

  • @Mary-zt3cx
    @Mary-zt3cx 5 месяцев назад

    አሰላምአለይኩም አስቲ ቀርህን ለክልኝ ወድም

    • @Mary-zt3cx
      @Mary-zt3cx 5 месяцев назад

      ስልክቁርህን

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 26 дней назад +1

    150 ካሬ ኤል ሸብ 100ቆርቆሮ ይሰራል