የሸገር FM 102.1 ሬድዮ የ17ኛ ዓመት ልደት በዓል በጨረፍታ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 33

  • @habtugetachew8178
    @habtugetachew8178 День назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ሸገሮች ሁሌም የኛ ሬዲዮ ነው
    ከከፍታው ዘመም ያላለ ሁሌም አዲስ ኑሩልን❤❤❤

  • @yirgedgetachew
    @yirgedgetachew Час назад

    ሸገረ ለኢትዬጲያ ይኑር ማዚ እድሜን ጤና ይሰጥሸ ቅርሰነሸ አንች ለሐገር ኑሪልን ።

  • @hashimhayriyaAbdulhamid
    @hashimhayriyaAbdulhamid День назад +1

    እንኳን በሠላም አደረሳችሁ።
    ሸገር ራዲዮ ምርጥ ናችሁ።

  • @ephremalebachew6414
    @ephremalebachew6414 День назад +1

    የእውነት ቅዳሜን ከሰአት ሸገር ካላዳመጥኩ የሆነ የማላቀው ስሜት እንደ አለ አይደል እንደ ቅርቅር:እንደ መከፋት:እንደ ድብርት አይነት ስሜት ይሰማኛል ለኔ ቅዳሜን ያለ ሸገር ማሰብ አልችልም❤❤❤❤

  • @jemalzeyne9571
    @jemalzeyne9571 День назад +1

    እንኳን አደረሳቹ / አደረሰን ሸገር የኛም ሬድዮ

  • @Read1144
    @Read1144 День назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ሸገር FM 102.1 🙌

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 День назад

    ሸገር የእኔ ሬድዬ የእኛ ሬድዬ ሌላ በእድሜ ላይ እድሜ እጥፍ እጥፍ ይጨምርላችሁ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ!!!!

  • @Feven790
    @Feven790 День назад

    ሁሌም ለምትሰጡን አገልግሎት እናመሠግናለን

  • @belewephy7460
    @belewephy7460 День назад

    እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @girmashegute6587
    @girmashegute6587 День назад

    Congratulations! My appreciation to all that contributed to the lively Sheger!!!!

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha День назад

    ሸገር F.M 102.1 ሁላችንንም እንኳን አብሮ አደረሰን ፤ ዉድድድ....ነዉ የማደርጋችሁ ፣ ኑሩልኝ ።

  • @Ethiopiantoday-j2h
    @Ethiopiantoday-j2h День назад

    እንኳን አደረሳችሁ ሸገሮች እድሜና ጤና ለሁሉም ባለሙያዎች ለኔ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ከሁሉ የሚገርመኝ ግን ሁሉም በሚባል መልኩ የሚዲያ ድምፅ ያላቸው ናቸው ልክ እንደ አሜሪካ አማርኛው ሬዴዮ ጣቢያ(VOA) የተመረጡ ጋዜጠኞች ናቸው ።

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    የኔ ምርጦች❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 День назад

    ሸገር 102,1 የሬዲዮ አዘጋጆች አድማጮች በሙሉ እንኳን ለ17 ኛው አመታችሁ አደረሳችሁ ኑሩልኝ እወዳችኋለሁ አከብራችኋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elnatajoseph7619
    @elnatajoseph7619 День назад

    enqwon abro adresen !!! i am happy for the team of sheger radio and sheger youtube channel ! i wish you all health and wealth throughout your life journey !!

  • @Likeislike27
    @Likeislike27 День назад

    አንደኛ ነሽ ሊያ በርቺ

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 21 час назад

    የድሮማነቂያው ያሉት አሳብ ትክክል ነው

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 День назад

    long live sheger

  • @jewesejosanson5141
    @jewesejosanson5141 День назад +1

    ሸገር ይሄን 5-6 ዓመት ፈሪ ሆናችኋል

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 День назад +1

    Sosina Tesfaye selayehush des belognal betam astemari program new yemitseriw

  • @MohamedAhmed-yb3fw
    @MohamedAhmed-yb3fw День назад

    ከሸገር ሬድዮ ከ 17 ዓመት በላይ ቋሚ አድማጭ ነኝ
    የሸገር ማስታወሻ ጀባ በሉኝ

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 20 часов назад

    Sheger 2017

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 День назад

    #Ka lijenat eska GubezenYa Giza Aberchugi nberchu dsem belogal

  • @betioli1168
    @betioli1168 18 часов назад

    የግርማ ፍስሀን ፎቶ እባካቹ ማየት እፈልጋለው

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete День назад

    ፍትህ ለአማራ ክልል😢 ሕዝብ በድሮን እያለቀነው። ሁላችሁም በየሚዲያው ፍትሕ ለአማራ በሉ‼️‼️‼️‼️‼️

    • @alexovich4015
      @alexovich4015 17 часов назад

      ፉከራ እና ሽለላ ቀርቶ እዬዬ ተጀመረ

    • @asefa_eshete
      @asefa_eshete 15 часов назад

      @@alexovich4015 ከታጠቀው ጋር ቢሆን እንደዛ ባልክ።
      ንፁሃን ሕፃናት ምን ያውቃሉ 😡

    • @belay799571
      @belay799571 6 часов назад

      ጥፋቱ የማነው? መንግስት ከዚህ በላይ እንዴት ይታገስ? ለምን ህዝቡ እራሱ ውስጡ ያሉትን የግብፅ እና ሻእቢያ ተላላኪዎች አያራግፍም?

    • @alexovich4015
      @alexovich4015 5 часов назад

      @@asefa_eshete ስለ ድሮን ቴክኖሎጂ አታውቅም ማለት ነው ።መከላከያ ሲሞት ጠላት ፋኖ ሲጠበጠብ ሕፃናት ይህ ከሰሜኑ የተኮረጀ ነው ነብስ ይማር !!!!!!

  • @yisfawhalefom
    @yisfawhalefom 18 часов назад

    ከ ጋዜጣ አዲስ አድማስ ከ ራድዮ ሸገር እመርጥ ነበር :: ከ ትግራዩ ጦርነት በሁዋላ እርገፍ አድርጌ ተውኩ ዋ ቸው ::

  • @derejemuluneh6275
    @derejemuluneh6275 День назад

    እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉