Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድማችን በጣም ጎበዝ ታማኝ ቃሉን አክባሪ ነው የተናገረውን የሚሠራ ሰው ነው በቃላችን መሠረት ተረክበናል አላህ ይጨምርልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አወ ጎበዝ ነው እኔም አሰርቸ ተረክቤዋለሁ ማሻ አሏህ ነው 👍👍👍👍
እንድህ መስክሩ ለማዘዝ እምነት ይኖረናል ሠዉን ያላመሠገነ አላህን አያመሠግንም ይባላል በደስታ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ በጣም ያምራል
ኧረ ፎቶውን ለጥፍልኝ ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ ትሰራልኛለህ በጣም ያምራል
😮😮ማሻአላህ ይህንን ወጣት እናበርታው ወላሂ የስራው ጥራት በይታ ይገባናል የምር ምርጥ ሰው ነው በርታ ላይክ ላይክ አርጉለት
በርታ ሁሴን መሐመድ ይስፍሬ ልጅ አብሮ አድጌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እህቴይህልጅየትነውያለውለይቅርታጋር
ቴሌ ግራም ግሩፕ ክፈትና የምሰራዉን መጅሊስ ፎቶዉን ልቀቅልን እንድንመርጥ
ዉይ የኔማር ህፃኗ ማሻአላህ አላህ ያሳድግሺ
ማሻአላህ በጣም ቆጆ ነው በርታ አንተም አማና ትወጣለህ አላህ ይጨምርል🥰🥰🥰
በጣም ያምራል ማሻ አላህ ተረባክ ረህማን
ዋሊኩሞሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረከላህ
በጣም ያምሬል ማሻ አላህ በርታ
ማሻ አላህ በጣም ነው እሚያምረው
ማሻላህ
ያምራል መሻአላህ🥰👌😊
መሸአላህ ወንድማቸን አላህ ይጨምረልህ
ማሻአላህ በርታ ወንድም
በርታ ወንድም
ማሻ አላህ በርታ
Mashahalla
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን የኔ እቃ መቸ ይሆን እሚወጣው ማዳምን ብር አምጭ አላልካትም
ማሻ አሏህ በጣም ያምራል ቴብሏ እራሱ በጣም ታምራለች
ማሻአላ ዉብ ነዉ
ፎቶ አስቀምጠልን ወድሜ ማሻአላህ በጣም ያምራል
ባቲ ሀገሬ
ማሻአላህ በጣምያምራል ❤❤🎉🎉ወዲም ግን 5በ3ሰትካሬ ሚትር ይበቀዋል
5በ3. ከሆነ 8ሜትር ወይም ካሬ ይመስለኛል ባልሳሳት
@omargh216 እሸ ጀዛካላኸይር እኔም እደዛ እያሠብኩነበር ደሞ እሱም በመልሰልን እነየዋለን
እንሸአላ ወሎ አባሰል ትሰራልኛለህ ቤትን ልጨርስና
ማሻአላህ❤❤❤
ማሻአላህ የኔወድም ላይክ ፍሎ አረጉት እሲ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የህወድማችንገበዘነውታመኝነውጠልቡት
መሸአላህ
አሰላሙአለይኩም ወድምዬኔቤት 12ሜትር ማለት ስንት ካሬነው በሱ አይነት ሂሳቡ ስንት ይመጣል ሙሉውን ማለትነው
ካሬናሜትር አድነው
Mashallah enem bati inshallah be qerb qan ketaf ellallahu
ًًMashallah
ወንድምማሻአላህሳይህወላሂአላህየምትፈራወንድምትመስለኝለሁኢሻአላህእኔምበተአሰራለሁ
🎉🎉🎉🎉🎉
የአጫጫኑ ነገር ግን ወይኔ መኪናው. ያረቢ ካደጋ ይጠብቃችሁ የእቃ መኪና ቢገኝ
5በ4 ካሬ ስንት ሜትር አረቢያን መጅሊስ እንደሚበቃ ንገረኝ ብልህ ፅጥ አልክ
9 ሜትር ይበቃዋል ግን ቢለካ ጥሩ ነው
@@husstube9131ጀዛከላህ ወንድም እሚለካ ሰው አጣሁ ቁጥርህን ሴፍ አድርጌ በዋታሳፕ እመጣለሁ ኢንሻ አላህ
@@husstube9131የኔሳሎኑ ስድስት ሜትር ባራት ነው. እናስትካሬመጅሊስ ያስፈልገዋል. ያውለቡፌና ለቲቪስታድ ቦታው ተቀንሶለት ማለትነው. እናስትይሆናል ባአላህስራልኝመጅሊስ
ዉድማችን እሲሀይቅህደህ ለካልኝ መጅሊስፈልጌነው
ቤተሰብን አስለኪና ነይባንድእንዘዝ ትራንስፖርት ቢቀንስልን
@@ZahraZahuየሀይቅልጅነሽደ. ያገሬልጅ እሽያውሁነኛሰውለመለካት ሰውያስፈልገኛል. አስለክቸኢንሻአላህ አብረንእናዛለን በቀጠሮ. እና ለትራንስፖርቱ ጥሩነውባድ ያደርስልናል
@@eimaneiman8850 ኢንሻአላህ አወነኝውዴ
ውይንውቡታው
ዴሴ ዬቱጋነህ
ወደ ቡታጀራ ትልካለህ ወይ
የኔም ጠየቄ ነው እኔም እፈልገለው
እስኪ በአላህ ዞልያውን ፎቶ ለጥፍልን
ምነው ቀድሜ አውቄህ በነበር ከማሰራቴ በፊት

አሰላሙአለይኩም
ወድምዬኔቤት 12ሜትር ማለት ስንት ካሬነው
በሱ አይነት ሂሳቡ ስንት ይመጣል ሙሉውን ማለትነው