ብዙዎችን ጉድ ያስባለችው ፆታዋን ወደ ወንድ የለወጠችው የሉተራን ቄስ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2022
  • የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ(yemesatu awaj negari)

Комментарии • 30

  • @MaranataTv
    @MaranataTv 2 года назад +9

    ተባረኩ ብሩካን ናቹ እንደዚ ትምህርት ነው ሚያስፈልገን

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 2 года назад +6

    አሜን ውልደቱን ብቻ ሳይሆን ምፅዓቱንም እየነገራችሁን ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 2 года назад +5

    የዜና መግቢያ ሠላምታህን እንዴት እንደምወደው !! እያንዳንድዋን ቃልህን በአድናቆት፣ በመገረምና በሳቅ ነው የምከታተለው፡፡ የጌታን ምጽዓት ምን ያህል በደጅ እንደ ሆነ እና አሁን አሁን የደረሰ ይመስለኛል፡፡ በሰይጣን ላይ የምታሰማው የድል አድራጊነት ቃላቶችህን ስወዳቸው !!!! ጌታ ብርክ ያድርግህ !!!

  • @MatAyele
    @MatAyele 15 дней назад +1

    ማራናታ ጌታ እየሱስ ይመጣል። ተባረኩ

  • @yonasketa6017
    @yonasketa6017 2 года назад +4

    የብልፅግና ወንጌል ሁሉን ነገር በጋረደበት ዘመን ጌታ ማስተዋል ይስጠን

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад +2

    አሜን ተባረክ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @frehiwotfitamo7548
    @frehiwotfitamo7548 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @tsehaimekonnen7894
    @tsehaimekonnen7894 2 года назад +2

    Well done !
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @asnakemekuria3732
    @asnakemekuria3732 Год назад +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልን

  • @zewtsedalemesoro6023
    @zewtsedalemesoro6023 2 года назад +2

    Egziabeher yibarkih wondime!

  • @tigistassefa6002
    @tigistassefa6002 2 года назад +2

    ዘመንህ ይባረክ

  • @ethichakida2953
    @ethichakida2953 Год назад +1

    ጥሩ ነዉ በርታ!

  • @teklezgitsegay9647
    @teklezgitsegay9647 Год назад

    Egzeabeher yebarekachu lebereketem yaregachu be Yesus Sem amen.

  • @ganatdawet5129
    @ganatdawet5129 2 года назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 года назад

    ተባረኩ ያባቴ ብሩካን

  • @merihanashhaf5767
    @merihanashhaf5767 2 года назад +2

    AMENAMEN AMENAMEN AMEN AMENAMEN AMEN AMENAMEN AMEN AMENAMEN ❤❤❤❤❤❤🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎹🎹

  • @heranmulugeta1614
    @heranmulugeta1614 2 года назад +1

    Amen tebareku

  • @Mihireteab_Belete
    @Mihireteab_Belete 2 года назад +2

    God bless you

  • @Getahunyehuamis
    @Getahunyehuamis 8 месяцев назад

    GMM እናመስግናለን

  • @alshamdamena281
    @alshamdamena281 2 года назад +2

    ተባረኩቢስዬ በየሳምንቱ.ግን አይመጣልኝምየቆየውን ነውየማየውለብዙ ሰው ሼር አርጌያለሁ

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  2 года назад

      ሰብስክራይብና የደወሏን ምልክት ተጫኛት በየሳምንቱ ይደረስሻል ጌታ ይባርክሽ !

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Год назад +1

    አይ ይቺ ምድር ጌታ ሆይ ማረንንን😭😭😭😭

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 2 года назад +1

    Amennnn yegzabiher telo bimetaln ene destegna negn tebarek professer

  • @user-fg8jk5sl5o
    @user-fg8jk5sl5o 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @melatmasresha3188
    @melatmasresha3188 Год назад

    Blees you!

  • @wkfk6862
    @wkfk6862 Год назад +1

    ምልክቱን ስለ መቀበል የተነገረው ከቤተክርስቲያን ንጥቀት በኋላ ነው ካላችሁ "“ዙፋኖችንም አየሁ፥ በእነርሱም ላይ ለተቀመጡት ዳኝነት ተሰጣቸው፤ ስለ ኢየሱስም ምስክርና ስለ እግዚአብሔር ቃል ራሶቻቸው የተቈረጡባቸውን ሰዎች ነፍሳት፥ ለአውሬውና ለምስሉም ያልሰገዱትን ምልክቱንም በግምባራቸው በእጆቻቸውም ላይ ያልተቀበሉትን አየሁ፤ ከክርስቶስም ጋር ሺህ ዓመት ኖሩና ነገሡ።”
    - ራእይ 20፥4
    የተባለው ቃል ተፈጻሚነቱ በማን ላይ ይሆናል?
    በሁለተኛ ደግሞ በማቴ ማቴዎስ 24፥29 ላይ “ከዚያች ወራትም መከራ በኋላ ወዲያው ፀሐይ ይጨልማል፥ ጨረቃም ብርሃንዋን አትሰጥም፥ ከዋክብትም ከሰማይ ይወድቃሉ፥” የተነገረው ለማን ሊሆን ነው?
    ደግሞስ ከንጥቀት በኋላ ስብከት የማይታሰብ ነው ማለትስ ምን ማለት ነው?
    ይህ ማለት መንፈሱ አያሰብክም እንጂ ....ማለት ነው ማነው ሰባኪው? ነው ወይንስ ከንጥቀት የቀሩቱ? ግራ አያገባምና አታድርጉት!!!!!!!
    ዝግጅታችሁ በጣም ጠቃሚና ወቅታዊ የሚያነቃና የሚያነቃቃም ነው ጌታ ያብዛላችሁ ለክብሩም ያቁማችሁ በተቻላችሁ መጠን ግን ከላይ የተጠቀሱትን የጌታን ቃሎች በማይጣረስ መነገድ ይሁኑ
    ምክንያቱም የሚዲያ አገልግሎት በአንድ ጊዜ ለብዙዎች የሚዳረስ እንደመሆኑ ጉዳቱም ጥቅሙም በዚያው ልክ ነውና

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  Год назад

      አስተያየቱ ልክ ነው። ለማለት የተፈለገው የወንጌል አገልግሎት እጅጉን ጠባብ ይሆናል እንደዚህ ዘመን ምቹ አይደለምና ከወዲሁ ልባችሁ ለወንጌል ክፍት ይሁን ለማለት ነው ወንድማችን ለተሳትፎህ እናመሰግናለን።

    • @mbyruhama3408
      @mbyruhama3408 Год назад

      God bless you very true comment!!! according to the word of God keep it on!!!

  • @freweinimehari527
    @freweinimehari527 2 года назад +1

    ሰይጣን ዉሽታም የዉሸት አባት ነው ጌታ ይገስፀዉ እኛንም ጌታ ኢየሱስ ይርዳን እንድናስተዉል የመንፈሳዊ አይኖቻችን ያብራልን