የመጀመሪያ ዙር ተጠማቂዋች ll Everlasting Christ Revelation Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • “በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ።”
    ቆላስይስ 2፥12
    "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"
    Everlasting_Christ_Revelation_Church

Комментарии • 170

  • @mekiyosa2123
    @mekiyosa2123 2 месяца назад +29

    የመንፈስ ቅድስ ሙላት ያለባት ቤተክርስቲያን እንደዚህ ነች ታጠምቃለች እንጂ ቃርሚያ አትፈልግም ክብር ለጌታችን ይሁን አሁንም ተስፋ አለን

  • @etefalegese2813
    @etefalegese2813 2 месяца назад +18

    በጌታ የተወደድክ ወንድማችን ጥሌ ፣ የዘላለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ ሁሉ የሆነውን መልካሙ ሥራውን ባንተ ይፈፀም ዘንድ የጀመረ አገልግሎቱን እስከምፅዓቱ ድረስ ትውልድን ለማስመለጥ ፈልጐ አንደበትህን ሕይወትህንና ተግባርህን እየተጠቀመ ያለው ጌታ ክብር ይሁንለት።

  • @user-abenezerzerihun
    @user-abenezerzerihun 2 месяца назад +15

    እንኳን የጌታ ሆንን
    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
    በልባችን ገብቶ ሰላምን ሰጠን አማኑኤል
    ገና ሌሎችም ይመጣሉ አሜን ❤

  • @birukkefyalew2478
    @birukkefyalew2478 2 месяца назад +4

    የተጠመቃችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንወዳችሁ ። ዳግም የተወለዳች በጌታ ወንድም(እህቶቻችን) ናችሁ ። ደስ ብሎኛል ስለ እናንተ❤❤❤
    በቴ ክርስቲያንዋን ደግሞ እግዚአብሔር አያሳደጋት ሰላለ እግዚአብሔርን እጅግ አርገን እናመሰግነዋለን ። ገና የጠላትን ደጅ ሁሉ ትወርሳለች ። አመን ።

  • @EyobKifle-fu1mc
    @EyobKifle-fu1mc 2 месяца назад +8

    እልልልልል.....እንዴት ደስ ይላል እየሱስ በቃ እንደዚ ያስደንቀናል።
    በጣም ደስ ብሎኛል!!!ኢየሱስ ኢየሱስ እንደዚ ነው የማረከን ጌታችን ኢየሱስ ይንገስ!!!

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 месяца назад +1

    Enkwani desi alachuuuuuu egzabiher yimzgeni 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zertsegateketel
    @zertsegateketel 2 месяца назад +4

    በጣም ደስ ብሎኛል በ እምባ ነው ያየሁት ጌታ ብቻ ክብሩን ይውሰድ !!! ጌታ ኢየሱስ ያስፋችሁ በ ዓለም ፊት ያክብዳችሁ!!!!! እናንተን እያየሁ መንፈስ ቅዱስ ነካኝ ሀሴት አደረኩ በ እምባ!!!!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 месяца назад +3

    ኡፈይ እነዚህ ሁሉ የክርስቶስ ደቀመዛሙርት ሲሆኑ እንዴት ደስ ይላል።

  • @mimimersha5739
    @mimimersha5739 2 месяца назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን !
    ግሩም እስተምሮ ለደቀ መዝሙርነት ማብቃት ምንኛ መታደል ነው ወንድሜ ጌታ እየሱስ ያላየኅውን ዘመንህን ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን እገልግሎትህንና ቤተክርስትያንን የዘር ሀረግህን ሁሉ ይባርክልህ !!
    ስፋ ብዛ በብዙ ተከናወን እንዳንተ ያለ ወንድም ስላለኝ እኮራለሁ ብሩክ ሁን !!!

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 2 месяца назад +5

    አሜንንን
    እንኳን ደስ አልክህ ነብይ ጥሌ
    ቅዱሳን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ
    እግዚአብሔር አብ ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ
    ጌታ ነው 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @marylama7953
    @marylama7953 Месяц назад +1

    አንኩዋን ክርስትያን ሆንኩይኝ አሜን 🙌🙌🙌🙌ሃሌሉያ

  • @user-jl3ye1dx1u
    @user-jl3ye1dx1u 2 месяца назад +1

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ጌታ ይባረክ❤❤❤❤

  • @HabameAmanuel
    @HabameAmanuel 2 месяца назад +4

    The genuine happiness I see on their face is awesome.

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያያያ❤❤❤ wow ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ🎉🎉🎉🎉 እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳችሁሁሁ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Месяц назад +1

    Geta yibarek tadilachihu mech new yene 😭😭😭😭

  • @user-um2vz1ju9f
    @user-um2vz1ju9f 2 месяца назад +1

    Betami des yelal geta kebrun yiwisede

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 месяца назад +9

    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ እሰይ እሰይ
    የጌታ ስሙ ይባረክ

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 2 месяца назад +1

    ichi qen nefeqechign😭
    Waaaww birk hono tabareku elel elel elel elel elel elel elel elel elel elel elel elel elel elel elel elel elel elel uuffee🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼📚🥁🥁🥁🥁🥁🥁🏡

  • @letebrhanalemayo7500
    @letebrhanalemayo7500 2 месяца назад +2

    You are blessed ❤❤❤❤❤❤

  • @itscmobile8067
    @itscmobile8067 2 месяца назад +1

    Hashuka 😘😘tebrke fastre🙌🏻wwww😢hinkuwa kirstna honku 😭eysuse salmace naw 🙌🏻

  • @Massukifle
    @Massukifle 2 месяца назад +1

    Amen amen

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 2 месяца назад +4

    ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @almazhonja
    @almazhonja 2 месяца назад +6

    🎉🎉🎉ጌታ ይባረክ እንኳ ደስ አላችሁ ለመጠመቁ ይብቃኝ 🙏🙏

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 2 месяца назад +1

    Geta yebarek enkuan des alachu enkuan lezi abekachu

  • @woriqenshtagasa2333
    @woriqenshtagasa2333 Месяц назад +1

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልልልል እልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ታባራኩ እንዴት ማታድል ነው የጌታ መሆን ክብር ላጌታ ይሁን አሜንንን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 2 месяца назад +8

    እልልልል ክብር ለጌታ ይሁን🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @user-pd2sc3qn2p
    @user-pd2sc3qn2p 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤Dink Gize neber

  • @ameleworkbekele237
    @ameleworkbekele237 2 месяца назад +1

    Praise the Lord ❤

  • @marylama7953
    @marylama7953 Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌እልልልልልል ሃሌሉያ አሜን ዎው ደስ ሲል እንኩዋን ደስ አላችሁ የየሱስ ልጆችህ

  • @tsinatpetros4398
    @tsinatpetros4398 2 месяца назад +1

    Hallelujah ✋

  • @aselefaleyase714
    @aselefaleyase714 Месяц назад

    ኤግዚያብሔር ክብሩን ይውስድ በአጣም ድስ ብሎኛል እውነት እንኩዋን ኤግዚያብሔር እርዳቻው

  • @senayitderje7630
    @senayitderje7630 2 месяца назад +2

    Xele endet ende mewedek eko tebarek congratulations hulachum Yaa abate lejoche

  • @YabetsTamirat
    @YabetsTamirat Месяц назад

    kef kef kef kef kef kef kef BELU.

  • @user-sy3hb6uz7o
    @user-sy3hb6uz7o 2 месяца назад +1

    አሜን ይችን ቀን አረሳትም

  • @Oshen-hc4qd
    @Oshen-hc4qd 2 месяца назад +1

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ

  • @KidistAbreham-qv7yy
    @KidistAbreham-qv7yy 2 месяца назад +6

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ

  • @RohobotAmen
    @RohobotAmen Месяц назад

    Wow Lord it's a privilege to be yours and I am happy to seeing this wonderful opportunity for you dears.May God bless you and keeps your life ❤

  • @meseretbiru4387
    @meseretbiru4387 2 месяца назад

    ክብር ለእየሱስ ይሁን!!!

  • @sabaselomon489
    @sabaselomon489 2 месяца назад +1

    Ĝita ybark 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @kidistbenti8343
    @kidistbenti8343 2 месяца назад +1

    Praise God 🙏

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Месяц назад

    ዋውውውውው እልልልልልልልልል ደስስስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @gudabri1982
    @gudabri1982 2 месяца назад +4

    Prophet Tile Tesaktolihal Egziabher Kibrun Yiwsedi

  • @LeyahLeyah-ko1zh
    @LeyahLeyah-ko1zh 2 месяца назад +1

    በጠም ደስ ይለል❤❤❤❤❤❤

  • @tsion797
    @tsion797 2 месяца назад +1

    እሰይ ክብሩን ጌታ ይውሰድ እንኳን ደስ ያላችሁ የኢየሱስ መሆን መታደል ነው

  • @GetiSima-pu9zn
    @GetiSima-pu9zn 2 месяца назад +4

    ክባራን ጌታ ይውስድ ❤❤💕🙏🙏ተባራክ ቅዱስን ❤❤

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 2 месяца назад +2

    እልልልልልል🎤🎹🥁🎸🎻🎷😍

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Месяц назад

    ክብር ፡ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ

  • @merondwdmerci1718
    @merondwdmerci1718 2 месяца назад +5

    ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 месяца назад +3

    ሃሌ ሉያ። ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። ጌታ መንፈስ ቅዱስዬ ከፍ ይበል!!!

  • @buretamati5338
    @buretamati5338 2 месяца назад +1

    wowow ❤❤❤ተመስገን ❤❤❤

  • @destalukas-lr8lx
    @destalukas-lr8lx 2 месяца назад

    Hallelujah
    Hallelujah
    Hallelujah

  • @user-kf5du2nb9j
    @user-kf5du2nb9j 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 2 месяца назад +1

    Elelelelelelele

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 2 месяца назад

    Amen Amen Amen አልልልልልልል❤❤

  • @BuchachawolaitaSodo
    @BuchachawolaitaSodo 2 месяца назад

    ጌታችን አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-rr9ur2xp1j
    @user-rr9ur2xp1j Месяц назад

    Congratulations geta hoye temsgen tebarek 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @burtkan645
    @burtkan645 Месяц назад

    አልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alexmulat2922
    @alexmulat2922 2 месяца назад +5

    Ene orthodox negn gene begeta dese blognal

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 2 месяца назад +1

    Hallelujah Hallelujah praise the Lord Jesus 🙏🙌🙏 Congratulations my dearest brothers and sisters in Christ ❤🎉🎉🎉🎉 Our God is so good and faithful🙏🙌 you’re blessed prophet Tile ❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 2 месяца назад +2

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 2 месяца назад

    ወንድማችን ነብይ ጥሌ ❤❤❤

  • @sintayehubiruk
    @sintayehubiruk 2 месяца назад +4

    Menfes kedus hoyy tebarek 😊😊

  • @user-rb2oo1ov5g
    @user-rb2oo1ov5g 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤elelelele elelelele elelelele elelelele

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 2 месяца назад +4

    Tabarku berke balulege

  • @user-fr3ef7nr7l
    @user-fr3ef7nr7l 2 месяца назад

    አሜን አሜን♥♥♥

  • @mebrattsegay9143
    @mebrattsegay9143 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ዋሁሁሁሁ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @raniaetopia4579
    @raniaetopia4579 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ Jesus Amen Jesus 👑🙏❤️❤️

  • @user-sh6hw6gg1m
    @user-sh6hw6gg1m 2 месяца назад +1

    በዚህ ጊዜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mokenninwirtu4149
    @mokenninwirtu4149 2 месяца назад +1

    ኡኡኡኡ አንተ ጋ መቼ ነው መጥቼ ተምሬ ምጠመቀው በጣም ነው የምወድህ በጣም አይገልጸውም

  • @user-mh6ei7oi3f
    @user-mh6ei7oi3f Месяц назад

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ❤

  • @dove-light1
    @dove-light1 2 месяца назад +2

    Elelelelele ❤❤❤❤

  • @user-sc4zq3ju3g
    @user-sc4zq3ju3g 2 месяца назад

    እልልልልል❤❤❤እንኳን ወደጌታችን ወደ እየሱስ መንግስት ተቀላቀላቹ፡ነብዬ ጥሌ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 2 месяца назад +1

    እልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤

  • @johngona505
    @johngona505 2 месяца назад +2

    Ammen ammen❤❤tsega yibizilechwu

  • @DagmDage-m5f
    @DagmDage-m5f 2 месяца назад

    Be Glory to God

  • @alexmulat2922
    @alexmulat2922 2 месяца назад +3

    Kebere legeta yehun lenem tselot argulegn

  • @JosuaJoshua-ex6vp
    @JosuaJoshua-ex6vp 2 месяца назад +2

    ጥሌ ለእኛበረከተችን ነው!ክብሩን ጌታ ይውሰደው!

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle 2 месяца назад +1

    Halleluja Prais the Lord 🙌🙌🙌🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤💥💥💥🙌🙌🙌🙌

  • @Yenenashitaddasa
    @Yenenashitaddasa 2 месяца назад +1

    Elelelelelelelelelelelelelelel❤❤❤❤

  • @emuTsegaye-xw1ku
    @emuTsegaye-xw1ku Месяц назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ውይ ይሄንን ሰይ 😢😢😢

  • @gumjassahabtamu1522
    @gumjassahabtamu1522 2 месяца назад

    God bless you all.

  • @AsterWeldemedhin
    @AsterWeldemedhin 2 месяца назад

    enkon geta redachihu wendmna ehtoche sile enante betam dess bilognal eysus hulem yemiketelew saw yasfeligewal yigebawalina sirawu lehulum newuna . Eyseu yiwodenal

  • @bemnetsolomon-us4gu
    @bemnetsolomon-us4gu 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seyfugebra
    @seyfugebra 2 месяца назад

    Enkan geta Erdechu metadel new lesu memoet

  • @Tigit961
    @Tigit961 2 месяца назад +3

    እልልልልልልል🎉❤❤❤🙋🙏🙏🙏🙏

  • @user-ih9wn6gw6q
    @user-ih9wn6gw6q 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እንኩዋን እግዚአብሔር ለዚ አበቃችሁ

  • @abebechtanga3751
    @abebechtanga3751 2 месяца назад +1

    አለለለለለለለለለለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @annagetaneh6967
    @annagetaneh6967 2 месяца назад

    እልልልል ጌታ ይባረክ❤❤❤❤

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 2 месяца назад +2

    Amen tceriku❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @ChrisEftah
    @ChrisEftah 2 месяца назад +2

    Wawwwww

  • @elisaaliza8013
    @elisaaliza8013 2 месяца назад

    wow wow tebareku🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muleyeayle1621
    @muleyeayle1621 2 месяца назад +2

    እች ቀን ይነፈቀለሁ

  • @helueblu7111
    @helueblu7111 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ blessed

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 месяца назад

    የዲሉ በለቤት ኢየሱስ እረሱ ክብሩን ይውሳድ ይህ ታለቅ ደስታ ነው::

  • @nardosmehertu1828
    @nardosmehertu1828 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤congratulations

  • @LifeforJesus-k2d
    @LifeforJesus-k2d 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው!!!

  • @user-gu2kv9zc2k3
    @user-gu2kv9zc2k3 2 месяца назад +1

    አሜን እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ እየሱስ ጌታ ንው 🙏🙏🙏

  • @netsanetlukas8680
    @netsanetlukas8680 2 месяца назад +2

    Wow 🎉🎉🎉

  • @ChrisEftah
    @ChrisEftah 2 месяца назад +1

    Enkwan geta eredachu

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 месяца назад +1

    Praise God for what he did for us 🙌