መቀየር ያለበት የሃገራችን እውነታ! ሁላችንም ሃላፊነት አለብን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 199

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  6 лет назад +26

    እነዚህ ወገኖቻችንን በአዳማ ናዝሬት ከተማ ነው ያገኘናቸው። ለመርዳት ሃሳብ ያላችሁ በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች ብዙ ለጎዳና ህይወት የተዳረጉ ወገኖቻችን ስለሚገኙ ተባብረን የቻልነውን ያህል እንርዳ። እርስዎ ምን መፍትሄ ይጠቁማሉ? ሃሳብዎን ያካፍሉ።

    • @mediyekidusgebrellij3155
      @mediyekidusgebrellij3155 6 лет назад +1

      Wondimachin FETARI yibarkih meftew Sebawinet yemisemaw hulu enegnin ye Nagey Hager terekabiwoch bakntu endayitefu Merebareb alebin Metebaber alebin kenfer meten zim maletachin Lenesum hone le Hager litekim ayichilm enezin miskinoch le kutir mamuya bicha banitekemibachew Melkam new (@Ya Ya ያያ Tube lek neh habtam eskinihon metebek yelebinm balen akim kalen Akafilen wogenochachinb enitadeg (gen betam techegirenal Leba kemagna fetarin yemayiferu ye miskinochin gororo yemizegu Kifuwoch sele bezu meredadat alchalnm

    • @wubitweledsenbet5684
      @wubitweledsenbet5684 6 лет назад +3

      YaYa Tube ያያ ቲዩብ
      Aderasha shuke belun unforme enkone megezate echelalew

    • @wubitweledsenbet5684
      @wubitweledsenbet5684 6 лет назад +1

      Medi Habesha 19
      Betekekel gin enzeh lijoch memaher alebachew lelebochem egizabher lebona yestachew bicha betam yasazinal yamale Shemagelewoch seletan layi kuchi belew ydahan ginzeb yelekakemalu gina tadagi lijoch meds layi

    • @ሳምራዊትማህደር
      @ሳምራዊትማህደር 6 лет назад +1

      በውነት በጣም ነውየሚያሳነው መረዳዳት ባህላችንነው
      መልካምነትምለራስነው
      በግዜአብሄርዘንድትልቅዋጋአለው

    • @kalkidankegnu9454
      @kalkidankegnu9454 6 лет назад +3

      በእውነት በጣም ያሳዝናሉ ትኩርት መስጠት ብንችል ጎዳና ላይ ያሉ ልጆችን በአገኘነው አጋጣሚ ባለን ነገር በትንሽ ነገር መርዳት ብንችል . ምግብም ሊሆን ይችላል እኮ እኛ ስንበላ እነሱን ብናስባቸው ትልቅ ነገር ነው። ስናያቸ ከማግለል ይልቅ ምን ሆናችሁ ነው ብለን ፍቅር ብንሰጣቸው ለነሱ ከምንም በላይ ነው የግድ ሀብታም መሆን አይጠበቅብንም ማስተዋል ከቻልን ሁሉም አለን። ሁሉም ማህበረሰብ ትኩረት ሊሰጠው ሚገባው ጉዳይ ነው መልካም ነገር እንድናደርግ ቅን ልቡናን ያድለን

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    እግዚአብሔር ቢፍቅድልኝ ሃገሬ ስገባ አንድ ልጅ ከጎዳና አንስቼ ባሳድግ ብዬ እመኛለሁ አምላኬ ሆይ እነዚህ ልጅች አስባቻው እኔም ያስብኩት አሳካልኝ አሜን

  • @የማርያምበመሆኔእድለኛነኝ

    እብርሽ ማህተብህ በጣም ያምራል እንተም ደኒም እንደዛው እግዚአብሔር አምላ ይጠብቃችሁ።❤😍❤

  • @habtomhagos2690
    @habtomhagos2690 6 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን።የምታቀርባቸው ነገሮች በጠቅላላ ለወገን ጠቃሚ ነው። በተለይ። በምስራቅ ሀገራት ላላን ሰዎች።አሁን ደግሞ እነዚህን የነገ ተስፋዎች ህፃናትን በተቻለን እንድንረዳ ስላሳየኸን ከልብ እናመሰግናለን ። ወገን መረዳት ማለት ይህ ነው ካንተ ብዙ ተምሬአለው። በረታ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      Habtom - አሜን! ከልብ ነው የማመሰግነው። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @habtomhagos2690
      @habtomhagos2690 6 лет назад

      YaYa Tube ያያ ቲዩብ። አሜን ወንድማችን

  • @royziade7113
    @royziade7113 6 лет назад +1

    ሁሉም ሠው እንዳንተ መልካም ሀሳብ ቢኖርው ችግር በአንድ አመት ከሀገር ይወጣ ነበር!! ቀጥልበት ሥራህ ያምራል

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው Roy Ziade. ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @hanahana4406
    @hanahana4406 6 лет назад +1

    አትሌቶች እስኪ ጉብኚቸው....ፈጣሪ....እረዳት ይስጣቹ.ወስም ተባረክ......የመስቀሉ.ባለቤት መድሀንያለም.በእቅፎ ያኑራቹ
    መስቀልህን.....ምውድድድድ ባባዬ.እደጉ.አይዞን ታሪክ ይቀየራል።

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ

    ወንድሞቸ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መስቀሉ ሲያምር አምላኬ አንተ እሰባቸው

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 6 лет назад +1

    በጣም ያሳዝናሉ እግዝአብሔር ይርዳቸው

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 6 лет назад +3

    Yena maroche እግዚአብሔር። ይድረስላችሁ ደም ያንገትክ ማተብ ሲያም ያስርከው ማተብ ከክፍ ነገር ይጠብቅቻሁ

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    እኔ ሀገር ገብቸ እምሰራአቸው ሰራወች 2ናቸው. ሚስኪኖችን ማሳደግና ዶሮእርባታመክፈት ይህ ነው አላማየ አላህ ጋር ኢንሻአላህይሳጋል

    • @seadaali3820
      @seadaali3820 6 лет назад

      ፋጡማ የደሴልጂ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር አላህ ያሳካልሽ እህቴ

    • @hayatkadr5004
      @hayatkadr5004 6 лет назад

      አለህ የሰከልሽ

    • @SUNSHINE-hg5oz
      @SUNSHINE-hg5oz 6 лет назад

      ፋጡማ የደሴልጂ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ሃሳብሽ ደስ ይላል

    • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
      @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 лет назад

      @@SUNSHINE-hg5oz አሚን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ስለሁሉም ነገር መልካም ነገር ሁሉ ከ#እግዚአብሔር ነው ሰይጣን ስንረዳዳ ስንተጋገዝ አይወድም ስንጫረስ ስንገዳደል ነው ሚወደው #አምላከ ነዳያን የአቅማችንን እንድናደርግ ይርዳን መልካምንት ለራስ ነውና

  • @dhaniyaabdulganie7153
    @dhaniyaabdulganie7153 6 лет назад +1

    በጣም ያሳዝናሉ አላህ ይርዳችሁ

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 6 лет назад +2

    ጥሩነገርነው ያደረክው ወንድማቺን ልጂቹ በጣም ጎበዝናቸው ግን አድራሻ ብታስቀምጥ ጥሩነበር

  • @rawelove6803
    @rawelove6803 6 лет назад +7

    በጣም አዘንኩኝ ወላሂ አራሻችው ዬት አለ የዘንድሮ ጫማቸውንና ደብተራቸውን እና እስክሪቢቶ እኔ እችላለው ያለቢ አላህ ያግዛችው ዱያን ፈተናሽ ብዛቱ

  • @የድንግልልጅነኝያውምያማላ

    አገሪቶን ከሌሎች አገር እኩል ለማድረግ መንግስት እነዚህ ላይ መስራት አለበት
    በመጀመሪያ ጎዳና የወደቁትን መርዳት አለበት ህዝቡም ጭምር

  • @selambekelebayu3318
    @selambekelebayu3318 6 лет назад +1

    አንጀተን በላቹኝ ምን አባተ ልሁን። በእውት መልካም ነገር ከልብ ተመኜሁላቹ። አይዞቹ እግዚአብሔር ቀን ያመጣላቹአል

  • @senychief1955
    @senychief1955 6 лет назад +1

    ሲያሳዝኑ በድንግል ፈጣሪ ታሪካቸውን ይለውጥላቸው

  • @ናፍቆቴፍቅር
    @ናፍቆቴፍቅር 6 лет назад +2

    እኔ አፈር ልብላ ልጄ ነው ትዝ ያለኝ አዎ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በራሱ በቂ ነው

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 6 лет назад

    ጎበዞች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @እናቴህይወቴ-ጐ1ሰ
    @እናቴህይወቴ-ጐ1ሰ 6 лет назад

    ጎበዞች ጥሩ ሀሳብ ነው
    በርቱ ሁላችንም ትኩረት ልንሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው

  • @neyimakedir2479
    @neyimakedir2479 6 лет назад +1

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናሉ አላህ ይድረስላችሁ

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 6 лет назад +2

    መንግሥት እንደነዚህ ያሉትን ልጆች ሰብስቦ ማሳደግ አለበት እኛም የአቅማችንን እንተባበራለን

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 лет назад +3

    ሕግዚያአብኤር. ኢርዳችው.ማሙሸዬ.ማህተብከ.ሲያምር.እመቤቴ.ትድረሰላችው.መልካምነት.ለራሰ.አንተም.አንተም.የመልካምነትከን.ዋጋ.ኢከፈልክ

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    ወይ ዘንድሮ የወለደች ማፀንም ፅከነእኮ ፍጣሪ መጭረሻቹሁን ያሳምሪላቹ ምነው ቅርብ ቢሆን ያቂሜን ያህል በረዳዋቹሁ ስው መሆን ፈተና ነው

  • @ሀረግአለሙ-ነ8ደ
    @ሀረግአለሙ-ነ8ደ 6 лет назад

    እናመሰግናለን፡ወድም

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd741 6 лет назад +1

    አምላክ ይርዳቸው በእውነት

  • @setayohucherenet3031
    @setayohucherenet3031 6 лет назад

    እንዴት አንጀቴን እደበሉት በጣም ያሳዝናሉ የእኔ ወንድሞች እኔን አድራሻቸውን ብታሳውቁን መርዳት የሚፈልግ እደቻለው መጠን እና አቅም ብንረዳቸው ቢማሩልን እንዴት እንደሰታለን አድራሻ አስቀምጡልን !!!!!!

  • @emebatmulatu3081
    @emebatmulatu3081 6 лет назад +1

    እግዝአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @ወደፈተናእንዳትገቡትጉናፀ

    የኔ ማሮች አይዞአችሁ መዲሀኔአለም ከናንተ ጋር ይሁን

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 6 лет назад +1

    የኔ ውዶች ኣላህ ይድረስላቹ ተጫውተው ያልጠገቡበት ጊዜ ብረት ለቀማ እንዴት ያማል ከክፍላገር ወጥተው ነው ወይስ ወላጅ የላቸውም ያረብ ወኪለሠ ኣውጣላቸው።

  • @setayohucherenet3031
    @setayohucherenet3031 6 лет назад +1

    አብረሀም ዳኒ የእኔ ከርታቶች እኔን እድግ በሉልኝ !!!!!!

  • @menbiyeamenmenbiyederartu4723
    @menbiyeamenmenbiyederartu4723 6 лет назад +2

    ጎበዝ ናቸው ግን እራሳቸውን ለመርዳት ከአቅማቸው በላይ እየሰሩ መታገላቸው ሚበረታታ ነው ጠንክሩ በርቱ እድግ በሉ ለወጣቱ አስተማሪ ናቹ ያልፋል

  • @argobba213
    @argobba213 6 лет назад +2

    ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳቸው እፍፍ

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 6 лет назад

    egzabeher yiridachu

  • @mekdietio63
    @mekdietio63 6 лет назад +1

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 6 лет назад

    እግዘአብሄር ይርዳችሁ

  • @Fatma-ln2rd
    @Fatma-ln2rd 6 лет назад

    ውይይይ ልጆቹ ጎበዝ ናቸው እሚርዳቸው ቢገኙ

  • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል

    እፉ ሲያሳዝኑ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ ለምን ታደክማቸዋለህ

  • @yrgalamabramyrgalmabram82
    @yrgalamabramyrgalmabram82 6 лет назад

    አድራሻቸውየትነው

  • @mireymmnmm1062
    @mireymmnmm1062 6 лет назад

    እግዜቤር ይጠብቃችሁ

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 лет назад +1

    ሢያሣዝኑ ፈጣሪ ያሥባችሁ

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 лет назад

    የኔ ማሮች አላህ ይርዳችሁ

  • @የማዳምስራሰለቸኝ
    @የማዳምስራሰለቸኝ 6 лет назад +1

    ኡፍፍፍ እንዴት ያሳዝናሉ

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 6 лет назад +1

    እኔን ልጆች ፈጣሪ ከናት ጋር ይሁን

  • @rawelove6803
    @rawelove6803 6 лет назад

    እሽ አመስግናለው ስለመልካምነቻችው ቀጥሉበት መልካምነት መልሶ ይከፍላል

  • @aysha9629
    @aysha9629 6 лет назад

    እግዚአብሔር ያሳደጋች ማር ናቹ

  • @yewebdarplus4317
    @yewebdarplus4317 6 лет назад

    እግዚያብሄር ያሰባችሁትን ያማላላችሁ

  • @hanahana4406
    @hanahana4406 6 лет назад

    በርቱ.የስው ልጅ...ከስራ.ትልቅ ቦታ.ይደርሳል.....ከመስረቅ ይሻላል

  • @addisnone163
    @addisnone163 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    አላህ ዪርዳቹ ዎንድሞቼ

  • @marykubay455
    @marykubay455 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይርዳቸው ትክክለኛ አድራሻቸውን ለደብተርና ለኢንፎርም መርዳት እንፈልጋለን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      ናዝሬት ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው የሚገኙት አሁን ካልቀየሩ። ለመርዳት ሃሳብ ካላችሁ ማሪያም ቤተክርስትያን አካባቢ ብትፈልጓችው የሚያውቃቸው ሰው አታጡም። ስለመልካም ሃሳባችሁ በጣም እናመሰግናለን

    • @marykubay455
      @marykubay455 6 лет назад

      @@yayatube4875 ከቻላችሁ ስልክ ቂጥራቹውን ወይም በትክክል ትምህርትቤት የሚገቡበትን ስም እንኳን ብትልኩልን እኛ ያለነው አግፕር ውስጥ አይደለንም

  • @hanamariam7180
    @hanamariam7180 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ወንድሞች ያስባችሁ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ማር

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 6 лет назад +2

    እኔን የኒ ወድሞች 😭😭😭😭😭

  • @khhhjgghfuyyu7811
    @khhhjgghfuyyu7811 6 лет назад

    ስለተረፈን አይደለም ሰው የምንረዳው ካለን ላይ እጂ ያያ እናመሰግናለን

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @saeedamaamadw4958
    @saeedamaamadw4958 6 лет назад

    Uuuuuuuuufff ineeeen Yaa Allahaaaa Riidachooh

  • @beletechtech6587
    @beletechtech6587 6 лет назад +1

    አንድ ሀብታም ልጁን በስነሰራት እያስተማረ የድሀው ልጅ እንኳን ሊማራ ሚበላም ሚጠጣም አያገኝም ሁሉም ኢትዮጵያን እኩልነት ይኑረን እኝ ስደት ወደን አደለም ምንሰደደው መኑረ ሲያቅተን ነው በማናቀው እሳት ምንገባው አብያችንንም እዚ ላይ ትኩረት ያረጉልን የማንም መራገጫ ለምን እሆናለን????????

  • @حواءمحمد-ق2س
    @حواءمحمد-ق2س 6 лет назад

    ወንድሞቸ አላህ ይርዳችሁ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ደ9ዘ

    ወይኔ በፈጣሪ ሳያቸው አንጀቴን በሉት እንባየን መቆጣጠረ አቃተኝ እፍፍ አምላክ ይረዳችሁ ወንድሞቸ ግን ቆይ እንደት አድረገን ነው መረዳት የምንችለው አድራሻቸውን ብትነግሩኝ እኔ ያቅሜን ያህል እረዳቸው ነበር እፍፍፍፍ ፍቃደኛ ከሆኑ ደሞ እኔ እኮን በስው ሀገር ነኝ ግን እቤተስቦቸ ጋር ሆነው እድማሩ አደረግ ነበር እግዚአብሔርን ውስጤ ተረበሺ ሲያሳዝኑ በዚህ እድሜቸው ገና እኮን ተጫውተው ያልጠገቡ ልጆች እፍፍፍ በናታችሁ ግን አድራሻቸውን የምታቁ በፊጣሪ ንገሩኝ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      መሲ - ናዝሬት ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው የሚገኙት አሁን ካልቀየሩ። ለመርዳት ሃሳብ ካላችሁ ማሪያም ቤተክርስትያን አካባቢ ብትፈልጓችው የሚያውቃቸው ሰው አታጡም። እነሱንም ባታገኙ ብዙ ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን ስላሉ ለምታገኙት ሰው ድጋፍ ብታደርጉ መልካም ነው። ስለመልካም ሃሳባችሁ በጣም እናመሰግናለን

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ደ9ዘ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ደ9ዘ 6 лет назад

      YaYa Tube ያያ ቲዩብ እሺ ወንድሜ ከልብ አመስግናለሁ መልካምነት ለራስ ነው ግን እሺ እንደነዚህ አይነት ተመሳሳይ ወንድሞቻችንን መረዳት የምንችለው በምን መልኩ ነው እንደት እናገኛቸዋለን እኛ ስደት ላለነው እፍፍፍ ሲያሳዝኑ በፈጣሪ የነዚህን ልጆች ግን ማግኛት አልቻልኩም ማለት ነው እኔ የናዝሪት ልጅ አይደለሁም እስኪ ምን አልባት የናዝሪት ልጆች ካላችሁ የምታገኞቸው ልጆች ካላችሁ ተባበሩኝ እህት ወንድሞቸ

  • @tarryaltar6493
    @tarryaltar6493 6 лет назад

    አላህይድረሥላችሁ

  • @ሥምለምኔየቢላልዘርየአላህ

    እንዲህ አንዳዱን መርዳት ከባድ ነው የመንግስት ተቋም ቢኖር ሁሉም ወገን እያገዘ ብዙ መስራት ይቻል ነበር በየ ቦታው ተበትነው ይከብዳል ። ብቻ አላቅም ምን እንደ ምል አልችልም እንዲህ አይነት ነገር ሳይ ተቋም እንዲሰራ የባሰባቸውን ሰብስቦ መርጃ ይቋቋም።

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 лет назад +1

    አይዟችሁ ወንድሞቸ መንግስት ለነደዚህ አይነቶች ሚስኪኖች እርዳታ ሊያደርግላቸው ይገባል እያዳንዱም ዜጋ የተቻለውን መርዳት አለበት

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 6 лет назад

    እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @HOWTOTUBE4
    @HOWTOTUBE4 6 лет назад

    ruclips.net/video/me2isDOH5OA/видео.html
    ስልክ መጥለፍ እንደዚህ ነው በቀላሉ መንገድ እዪት share አድርጉት

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ

    አንጀት ይበላሉ አላህ ይርዳቸው
    ኡፍፍፍፍ

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 6 лет назад +1

    Stop having kids like rats when you can’t afford to provide for them it should be a crime

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    እንዴት ማግኝት ይቻላል በጣም ነው እሚያሳዝኑት

  • @martiyemarmilejinegemartiy1363
    @martiyemarmilejinegemartiy1363 6 лет назад

    egzabehar yederslachu yaberha amelaki yedaneli amlaki

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 6 лет назад

    የአላህ ሲያሳዝኑ አላህ ይርዳችሁ ያረብ

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    አድራሻ ስጡን እኔ በበኩሌ አለሁ በቻልኩት

  • @rahimarahima2100
    @rahimarahima2100 6 лет назад

    የኔ ማሮች

    • @aaoaaoao357
      @aaoaaoao357 6 лет назад

      ኡፍፍፍፍፍፍ ኢቶጵያችን አላህይድረስላችሁውዶቸ

  • @የትግስትእናት
    @የትግስትእናት 6 лет назад +1

    አፈር ልብላ አድሬስ እባክህ 😭😭

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      ናዝሬት ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው የሚገኙት አሁን ካልቀየሩ። ለመርዳት ሃሳብ ካላችሁ ማሪያም ቤተክርስትያን አካባቢ ብትፈልጓችው የሚያውቃቸው ሰው አታጡም። ስለመልካም ሃሳባችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi3888 6 лет назад +1

    እኔን ልጆቺን ምን ላርጋቸው ሀገሬ ብሆን እኔ አስመዘግባቸዋለሁ ለቤተሠብ እድነግርና እዲረዷቸው ስልክ ሆታ ካላቸው ላክልኝ

  • @ethiopianlezelalemtinur4128
    @ethiopianlezelalemtinur4128 6 лет назад

    Alla yidrasilachu ayzuachu ka adama yet safar yigenyalu

  • @asnaasna2924
    @asnaasna2924 6 лет назад +2

    ሀይ አደራሻ ሠጠን የት ነወ ።ያሉት።

  • @meronmekonnen6779
    @meronmekonnen6779 6 лет назад

    wedmachn betam arfe ngre new uarkew berta

  • @rozaazakiyu7202
    @rozaazakiyu7202 6 лет назад

    😭😭😢😢

  • @محبوبةاسفر
    @محبوبةاسفر 6 лет назад

    አላህ ይርዳቹው

  • @abushabusj4808
    @abushabusj4808 6 лет назад +1

    አይዙችሁ አላህ ይድረስላችሁ

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 6 лет назад +1

    በናትህ እዳተዋቸው ማደርያ ከለላቸው ወድም አደራክን ተባበራቸውና ላስመሮም ስጣቸው በናትህ የሆነስአት አተነክ ብቻ አላወኩም ወዶች ናቸው ሶስት መሰሉኝና እምገድ ዳር ተኝተው አድረው እድያውም ውሻ አጠገባቸው ነበር የት ህዱ

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 6 лет назад

    Ya Allah bezih edmyachw rasachwn ldegumu Allah yrdachw

  • @ድንቅናሽአየለ
    @ድንቅናሽአየለ 6 лет назад +1

    uffffffffffffffff uffffffffffffffff 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሁሉበዕርሱሆነ
    @ሁሉበዕርሱሆነ 6 лет назад +1

    Egizyabhir yerdachu efffff

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 6 лет назад

    ወይኔ እኔ እግዚአብሔር በፈቅዳ አንድ ወር በላ ሀገሬ ገበላሁ የት እዳምን ገኝሁ በቆው ዳስለኛል

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад +1

    ወይኔ የዘንድሮ ዮኒፎርም እኔ ችላቸው ነበር ቢገቡ

  • @haliehalugeramenamen3683
    @haliehalugeramenamen3683 6 лет назад +1

    እድግ በሉ

  • @ሳምራዊትማህደር
    @ሳምራዊትማህደር 6 лет назад

    በውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው መንግስትምቋሚነገርሊያረግላቸው~ግላዊድርጅቶችምሁሉምሊያቸውይገባል

  • @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ

    የማሮችአላህይርዳችሁያሀብ

  • @hassanzbib7190
    @hassanzbib7190 6 лет назад +1

    Egizabeher Sebsibo Yemasadigachun sew yitalilachu

  • @ekramoooo4755
    @ekramoooo4755 6 лет назад +1

    አይ,ማጣት

  • @Yosi-xv7sv
    @Yosi-xv7sv 8 месяцев назад

    የት ነው ያላቹት ይአዲ ሳበባ ፍኖ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  8 месяцев назад

      ናዝሬት ነበር ያገኘናቸው። ጊዜው ቆየት ብሏል። አሁን የት እንዳሉ አላወቅንም።

  • @muridaabas5856
    @muridaabas5856 6 лет назад

    👍👍👍😢😢

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    አድራሻ ብታስቀምጥልን ቢያንስ ዩኒፎርም ደብተር ማስመዝገቢያ እንረዳ ነበር

  • @suhambdrmbdr5524
    @suhambdrmbdr5524 6 лет назад

    መልካመስራት ለራስነው አሁን ምንም ደጋፊ የሌላቸውን ህፃናት ከየአቅጣጫው በሚገባ መልኩ አንድላይ ሰብስቦ ለመግስት አቤት ማለት እሚለወጡበትን መገድ መመካከርና ትልልቅ የሆኑት ትንንሾችን በማገዝ በማገልገል በስማቸው ድርጅት ከፍቶ እያደዱሰው ያቅሙን ማገዝ አለበት እላለው አንደኛዋም እኔ መሳተፍ እችላለው አመሰግናለው

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 лет назад

    wuyyyyy siyasaznu

  • @tesfamak2987
    @tesfamak2987 6 лет назад

    Yeni enat siyasaznu Egzihabhir yasadgachhu fkir yhonu ljoch nachew

  • @kooorykooory2597
    @kooorykooory2597 6 лет назад

    Waqayoo isiin yaa gargaruu

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 6 лет назад +1

    ስንት ሀብታም አለ እርዷቸው ስትሞቱ ይዛችሁት አትሄድም

  • @erushayle9144
    @erushayle9144 6 лет назад

    Ufffffff😢😢😢😢😢😢😢