ጥራት እና ውበትን ከጥንካሬ ጋር የተላበሱ ውብ የቤት እቃዎች || ሙሉ መረጃ ከነ ዋጋቸው 👌👌👌✅✅✅❤❤❤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • #furniture
    #ቡፌ
    #ቁምሳጥን
    #bed
    #የፈርኒቸርእቃዎች
    #furnituredesign
    #kitchen
    #አልጋ
    #woodworking
    #wood
    #seifuonebs
    #5gtube

Комментарии • 41

  • @hhhhh-zl6yg
    @hhhhh-zl6yg 3 месяца назад +4

    ወላሂ መጀመሪያ የኔን ሰራልኝ አሁን ደሞ የጓደኛ ሰራልን ወላሂ እቃ አሰራሩ በጣም የተለየ ነው አላህ በዙሁ ያበርታህ የምር በጣም ጎበዝ አላህን ፈርተህ የምትሰራ ጀግና ነህ እኛ ደርሶናል እቃው ማሻ አላህ ነው አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም እህቴዋ አላህ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 3 месяца назад +3

    ዋው፣ማሸአሏህ፣እናዛለን፣ኢንሻአሏህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      መርሀባ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Lubab406
    @Lubab406 3 месяца назад +2

    የዚህ ልጅ ቀለም አቀባቡ እራሱ ልዩ ነው ወላሂ ያለማካበድ መሻአሏህ በረታልን

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      መርሀባ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏👍✅

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 месяца назад +3

    በጣም ያምራል በርታ ወንድማችን

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @sartt7978
    @sartt7978 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @NEFlSAABDU
    @NEFlSAABDU 3 месяца назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 3 месяца назад +1

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ በርታ ወንድሜ❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      መርሀባ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @ToybaEthio
    @ToybaEthio 3 месяца назад +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ወንድሜ ማሻ አላህ በርታ 👍👍👍👍

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @hirutgoa9962
    @hirutgoa9962 3 месяца назад +2

    Yetinawu.botawu❤

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      ወሎ ከሚሴ ነው ማንኛውም ቦታ ሰርተን እናደርሳለን

  • @SASA-qu1nq
    @SASA-qu1nq 3 месяца назад +1

    መሽአላህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም ✅✅✅

  • @lalinegaso5849
    @lalinegaso5849 3 месяца назад +1

    Yeti nachu shashemane nachu biro❤😢

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      ወሎ ከሚሴ ነን ማንኛውም ቦታ ሰርተን እናደርሳለን

  • @gjfh451
    @gjfh451 3 месяца назад +1

    ማሸአለ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም ✅✅✅🙏

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 3 месяца назад +1

    መርሳ ነህ መስሎኝ የጣውላውን ማሰራት አስቤ ነበር ግን እራቀ በተረፈ በርታ ጀግና ነህ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ሀሳባችንን የሰረቀን የሰላሙ ጉዳይ ነው ሰላም ካለ መሬትም ይመቻል መስራትም መኖርም ከሰላም ጋር ነው ሁለሺም ዱአ አድርጊ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      ያለሁት ወሎ ከሚሴ ነው ማንኛውም ቦታ ሰርተን እናደርሳለን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏👍👍👍

    • @gifubbcv-vp9js
      @gifubbcv-vp9js 3 месяца назад

      @Kedrfurniture እሺ ወንድም

  • @MekiyaHassan
    @MekiyaHassan 3 месяца назад +1

    የት ነው እሚገኝው ማለቴ የት ቦታ ነው ደሴ ነው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      ወሎ ከሚሴ ነው መገኛችን ማንኛውም ቦታ ሰርተን እናደርሳለን

  • @asbiketbwriy9
    @asbiketbwriy9 3 месяца назад +1

    ሀይቅ የት አካባቢ ነህ ዉደ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      እኔ ወሎ ከሚሴ ነኝ ሰርቼ ወደ ሀይቅ አድርሼ ነው

    • @asbiketbwriy9
      @asbiketbwriy9 3 месяца назад

      @@Kedrfurniture ነዉደ እሽ

  • @GdGd-hp1xc
    @GdGd-hp1xc 3 месяца назад +1

    Mashallh

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      መርሀባ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @sartt7978
    @sartt7978 3 месяца назад +1

    የት ነው ቦታው ?

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      ወሎ ከሚሴ ነው ማንኛውም ቦታ ሰርተን እናደርሳለን

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 3 месяца назад +1

    ምነዉ ጠፋህ ወንድማችን በሰላም ነዉ እንኳን በሰላም መጣህ አይዞህ በርታ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      አንዳንድ እማስተካክለው ነገር ነበረ ኢንሻአላህ ካሁን በዃላ አልጠፋም እህቴዋ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏