መች እረሳሁ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 573

  • @saved1580
    @saved1580 4 года назад +91

    ይህንን የመሠለ ምርጥ ወንድም የሰጠን የእስራኤል አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው።

    • @asnabalai6447
      @asnabalai6447 3 года назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌

  • @addisadvert471
    @addisadvert471 4 года назад +196

    የአንትን መዝሙሮች ስሰማ በ1992 ዓ.ም በህይወት ያጣኋቸውን እናትና አባቴን አስታወሳልሁ አጆቼን ይዘው ቸርች ሲውሰዱኝ…… ተባረክ

    • @selamawitfentaw3987
      @selamawitfentaw3987 4 года назад +16

      እኔም እንዳንተ እናቴን አስባታለሁ አይ ዞን ጌታ ሁሉ ነገራችን ነው

    • @fikirtewalle4087
      @fikirtewalle4087 3 года назад +5

      እኔ ም እንደ አንተ

    • @zellieendeshaw1510
      @zellieendeshaw1510 3 года назад +1

      @@fikirtewalle4087 the

    • @ya-kt1bt
      @ya-kt1bt 3 года назад +3

      እኔም እንድእንደዛ ጌታ ዘመኑን ይባርከው

    • @masreshategene1790
      @masreshategene1790 3 года назад +4

      እግዛአብኋር ቸር ነው!!!የኸው ከጉኛው አድርጎ፣አሰከሁን አሰከለኸው ሂይወት ደረስ ባርኮህ፣ይኸው አንተም የመሰገንህ ፣ትኖራለህ።በርታ አየዞህ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +16

    መች ረሳሁ መች ዘነጋሁ
    ሁሉንም አስታውሳለሁ
    ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ
    ሁሉም አልፎ አሆሆ እዚህ መድረስ
    በአንተ እንጅ መች በራሴ
    ክብርን ላንተ እሰጣለሁ
    ሁልግዜ እዘምራለሁ።።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 года назад +59

    😭😭😭😭 ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ...በቃ ምን ልበል ተባረክልኝ እልፍ ሁንልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 💎💎❤💎💎💎💎🎸

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 3 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎ጌታን የምታከብርበት የዝማሬ አገልግሎት በጣም አስገራሚ ነው እንዳንተና እንደዳንኤል ያላቹትን ያብዛል።አሜን💎💙

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 3 года назад +101

    I'm Orthodox but Dani I listened to your songs since I was kid when my sister's played a CD in our house, and feels something powerful and I really loved your songs. Still feels the same, I love you bro. Bless you

    • @natalietekeste744
      @natalietekeste744 3 года назад +2

      ተባረኩ

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 3 года назад +3

      መዝሙር ወደ እግዚአብሔር ፕረዘንት ይጠራል ።ከዚህ ምድር ሳይልፉ ጥሪውን ማክበር ለዘላለም በሰማይ ላይ ያስከብራል ። የእግዚአብሔር የሕይወት ድምጵ በተለያየ በኩል ወደ ስጋ ለባሽ ሰው ወደ አፈር ወደ ሚመለሰው ሰው ይመጣል ።
      ድምጱን ለተቀበሉት የዘላለም ሕይወት ሲያገኙ ድምጱን ያልተቀበሉት ግን ለዘላለም ይጠፋሉ።

    • @isablecelnet3226
      @isablecelnet3226 3 года назад

      ተባረክ

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 4 года назад +66

    መች እረሳው መች ዘነጋው ሁሉንም አስታውሳለው "የእኔ ጌታ" ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለው። እንደ እኔ ጌታ የረዳው ሰው ማነው!? ተባረክልን ፓስተር ዝማሬዎችህ መንፈስን ያድሳሉ የህይወትን አቅጣጫ ያሳያሉ ሰማያዊ ጠረን አላቸው ጉልበታም ናቸው። የጸጋው ባለቤት ጸጋው ያብዛልህ።

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 3 года назад +4

    መችእረሳሁ መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ ......አረ እንዳንተ ያለ ማንነው!!!ሀሌሉያ።የራራልኝ በድካሜ...ምን አይነት በእውነት እና በመንፈስ የዘመርከው መዝሙር ነው!!!!!ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ..ፓስተር ዳኒ ይብዛልህ ካንተ ገና ብዙ እንጠቀማለን!!ጸጋው ይሸፍንህ።

  • @meleseasefa8924
    @meleseasefa8924 9 месяцев назад +2

    ❤❤አንቴ የተባረክ የጌታ ባሪያ ባንተ ውስጥ ያለው የሰማይ የዝማሬ ቅኔ በጣም ከልቤ እቀናለው ❤❤ተባረክ ዘርህ ይባረክ ዘርህ እንዴ ምድር አሸዋ እንዴ ሠማይ ኮዋክብት ይብዛ ❤❤አንተ መዝሙረኛው ዳዊት ነህበአንተ ውስጥ ብዙ ነገር አለ መዝሙሮችን በትኩረት ላዳመጠ ብዙ ውጤት ያገኛል 💡💡💡💡💡አንተ በጨለማ ላሉት አይዛብ የብርሃንን መንገድ እንድታሳይ ጌታ ቀብቶሀል ❤❤❤❤ተባረክ ዳኒሻ❤❤

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 года назад +17

    እጂግ ልብን የሚማርክ መዝሙር! እግዚአብሔር ይባርክህ! የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ! ሁላችንም የምናመልከው አንድን እየሱስ ነው! ለሱ ምስጋና ሲያንስበት ነው!ሀሌ ሀሌ ሀሌ ሉያ
    እረ ይሄን ጌታ
    ምን ብየ ልባሪከው
    ውለታው በዛብኝ
    ከዓይምሮየ በላይ ነው!! ልቤን የነካኝ መዝሙረ

    • @siemtekle4616
      @siemtekle4616 Год назад

      tebarek dani

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 Год назад

      egna menamelkeu Mehal hono keAb yastareken ena sele egna memaled Eyesus newu!

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 2 года назад +3

    በዚህ መዝሙር በጣም ልቤ ይነካል። አሁን ሳስበው ጌታ ከሕፃንነቴ ጀምሮ ባለፍኩበት ሕይወት እንዴት እንደጠበቀኝ እና በክርስቶስ ወደ እቅፉ እንዳስገባኝ እዘክርበታለሁ ። 😥 ከባእድ አምልኮ፣ ከአክራሪ ሃይማኖተኛነት ፣ ከመቅበዝበዝና ከብዙ ክፋት ....አቤት እርሱ 😥🙏👏👐
    "ሁሉ አልፎ እዚህ መድረሴ
    በአንተ እንጂ መች በራሴ !"
    ተባረክልን ፓ/ር ዳኒዬ

  • @hiabghebru8789
    @hiabghebru8789 4 года назад +31

    ዳኒ ወንድሜ እግዚአብሔር አንደ አብርሃም ዘርህ ይብዛ ያንተ መዝሙር ልብ ውስጥ ነው የሚገባ ነው እኔም እደአንተ ምሕረት የበዛ ልኝ ነኝ ጸልይኝ 💕💕💕💕👏

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 года назад +27

    እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
    ምስጋናዬን ተቀብልህ
    ብቻውን ተአምር የሚያደርግ የሚሰራ
    ብቻውን ተአምር የሚያድርግ የሚሰራ
    አረ እንደ አንተ ያለ ማነው
    አረ እንደ አንተ ያለ ማነው
    ተባረክ ፓስተር ዳኒ

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 3 года назад +8

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጣም በብዙ ተፅናናሁ ባንተ መዝሙሮች ዘርህን ልጆችህ በጌታ ደም ይሸፍንኑ።

  • @Behayluwa-M
    @Behayluwa-M Год назад +2

    ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ
    በአንተ አንጂ መች በራሴ
    ክብርን ለአንተ እሰጣለሁ
    ሁልጊዜ እዘምራለሁ
    የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን!

  • @esayastaddes545
    @esayastaddes545 Год назад +2

    ፓናሶኒክ ገዛታ የ1991 ካሴት ስጦታ ተሰጣት ።እየሰማች ማዘር ሰይጣን ከሷላይ ጮኸ።መካነየሱስ ተወስዳ ተፀለዬላት ተፈሰች ።እሷም ።ጌታን ተቀብላ ደቀመዝሙር ተሜራ ጨርሳ ወደጌታ ሄደች ።ሁሌ ስሰማው የምወደው መዝሙር

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 3 года назад +2

    አሜን አሜን ተባረክ በጣም ነው የምመሠጥበት እኤንን መዝሙር በሰውአ ገር
    ቢከፋኝ እሱነው እየሠማው እራሴን የማፅናናው ፀጋው ይጨምርልክ አሜን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 4 года назад +36

    የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።
    መዝ 16:11
    የህይወትን መንገድ ያሳየን ደስታን ያጠገበን በቀኛችንም የዘላለም ፍሰሀ ያደረገልን እረ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነውውውው ? እሱ ጌታ ነው
    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ዳኒ

  • @eyerusalem436
    @eyerusalem436 4 года назад +43

    ዳንየ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ; ይህን የምጥ ዘመን ለማለፍ መዝሙሮችህ መፅናኛወቼ ናቸው:በጣም አከብርሃለሁ ...እወድሃለሁ ወንድሜ::

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 4 года назад +9

    ዳኒ በጌታ ሳልሆን በጣም በጣም መዝሙሮችህን ስሰማ እኔ ከፍቼ ስሰማ ታናሽ እህቴ የምትዘጋውን አስታውሼ አለቀስኩኝ እሷ በጌታ ሳትሆን አረፈች እኔግን በጌታ ነኝ አሁን መዝሙሮችህን ስሰማ ሁሌም አለቅሳለው ተባረክ ።

    • @belovedforever9800
      @belovedforever9800 4 года назад

      Praise God !! Hope this worship song will bringing healing in your heart as well my dear. If only remember your little sister death and cry while you hear the song, it will be hard for you to foucs to God and praise your Lord Jesus Christ. Just search your heart the Holy Spirit wiil help you. May God bless you with His Love and Grace. Amen !!

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 Год назад

      ​​@Beloved Forever በጌታ ሳልሆን ነው ያለው።
      That means he's a Believer! Tnks for ur encouragement though

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 3 года назад +4

    ፓሰተር ዳኒ ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክ
    ይህ መዝሙር በህይወቴ ትልቅ ትርጉም አለው

  • @tsinegne3166
    @tsinegne3166 4 года назад +4

    ፓስተር ዳኒ ከተወለድኩ እስካሁን ባንተ መዝሙር አድጌያለው ተባረክልን

  • @selamubekele2382
    @selamubekele2382 4 года назад +2

    ሮሜ 5
    ሰላምና ደስታ
    1እንግዲህ በእምነት ስለ ጸደቅን፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም አለን። 2በእርሱም በኩል አሁን ወደ ቆምንበት ጸጋ በእምነት መግባት ችለናል፤ የእግዚአብሔርንም ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሤት እናደርጋለን። 3በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራችንም ሐሤት እናደርጋለን፤ ምክንያቱም መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን። 4ትዕግሥት ጽናትን፣ ጽናት የተፈተነ ባሕርይን፣ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን፤ 5ይህም ተስፋ ለዕፍረት አይዳርገንም፤ እግዚአብሔር በሰጠን በመንፈስ ቅዱስ ፍቅሩን በልባችን አፍስሶአልና።

  • @meratedengel7049
    @meratedengel7049 2 года назад +5

    I am orthodox too but can’t get enough of his Mezmur I just hear Gid through your Mezmur God bless you I love Emebete Mariam tamaldegnalech

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 4 года назад +3

    መች እረሳው መች ዘነጋው ሁሉንም አስታውሳለው "የእኔ ጌታ" ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለው። እንደ እኔ ጌታ የረዳው ሰው ማነው?

  • @naniaklilu9412
    @naniaklilu9412 2 года назад +23

    አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ?
    ሁሉንም አስታውሳለሁ
    ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ
    ማዳንህን አይቻለሁ
    እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
    ምሥጋናዬን ተቀበለው
    ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ
    ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው?
    የራራልኝ በድካሜ
    ኃይል የሆነልኝ አቅሜ
    ጐኔ ቆሞ ያበረታኝ
    ማን ነበረ ከአንተ በላይ?
    አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ?
    ሁሉንም አስታውሳለሁ
    ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ
    ማዳንህን አይቻለሁ
    እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
    ምሥጋናዬን ተቀበለው
    ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ
    ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው?
    ከንፈሮቼን ቀባሃቸው
    ጠላቶቼ እያየ ዓይናቸው
    ዝማሬ በአፌ ጨምረሃል
    አመልክህ ዘንድ ይገባኛል
    አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ?
    ሁሉንም አስታውሳለሁ
    ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ
    ማዳንህን አይቻለሁ
    እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
    ምሥጋናዬን ተቀበለው
    ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ
    ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው?
    ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ
    በአንተ እንጂ መች በራሴ?
    ክብር ለአንተ እሰጣለሁ
    ሁልጊዜ እዘምራለሁ
    አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ?
    ሁሉንም አስታውሳለሁ
    ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ
    ማዳንህን አይቻለሁ
    እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
    ምሥጋናዬን ተቀበለው
    ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ
    ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው?
    ልቤን ፍፁም ደስታ ሞላው
    የአንተ መሆኔን ሳስበው
    ብዙ ሰላም በዝቶልኛል
    ከአንተ እጅ ማን ያወጣኛል?
    አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ?
    ሁሉንም አስታውሳለሁ
    ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ
    ማዳንህን አይቻለሁ
    እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
    ምሥጋናዬን ተቀበለው
    ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ
    ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው?
    The credit goes to Mezmur Debter application

    • @mesfinzeray1097
      @mesfinzeray1097 Год назад

      ❤❤❤ I love this song .from my ❤️ God bless. You brother daniel

    • @AlexMulu-s5b
      @AlexMulu-s5b 8 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @KabushKabemo
      @KabushKabemo 4 месяца назад

      እግ-ር ይበርክህ ።

  • @nikitadexon2974
    @nikitadexon2974 2 года назад +1

    መች እረሳው መች ዘነጋው ሁሉንም አስታውሳለው "የእኔ ጌታ" ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለው። እንደ እኔ ጌታ የረዳው ሰው ማነው!? ተባረክልን ፓስተር ዝማሬዎችህ መንፈስን ያድሳሉ የህይወትን አቅጣጫ ያሳያሉ ሰማያዊ ጠረን አላቸው ጉልበታም ናቸው። የጸጋው ባለቤት ጸጋው ያብዛልህ።😍😍😍😍😍

  • @tenayeshimelis6316
    @tenayeshimelis6316 3 года назад +1

    ዘመንህ ይባረክ ። ዘመንና ከፍታ የማይለውጥህ የእውነት አገልጋይ ነህ አንተ። እወድሃለሁ ።

  • @zenawassefa6395
    @zenawassefa6395 4 года назад +4

    ወንድሜ ዳንኤል ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ፣ ይጨምርልህም፡፡ መዝሙሮችህ ውስጥን ሰርስረው ገብተው ወደ አምልኮ ያስገባሉ፣ ያጽናናሉ፣ ያስተምራሉ፡፡

  • @dawitalemseghed81
    @dawitalemseghed81 4 года назад +97

    ሮሜ 14:11
    እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና።

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 года назад +1

    ዛሬ ከፍቶኝ የሚያፅናና መዝሙር ጌታን ስጠኝ ብዬ ስገባ ይህን መዝሙር ሰጠኝ እንደትላንትናው ዛሬም ያልፋል ጌታ ሆይ አመስግንሀለሁ ዛሬን ስለምታሳልፈኝ

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 года назад +3

    አሜን ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ዳንኤል መች እረሳሁ ጌታ ያደረገልኝን ከሞት ያዳነኝን ዘርዝሬ አልጨርሰውም የጌታን መልካምነት

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +2

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Год назад

    አሜን አሜን ዳኒዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ፀጋ ተበረክ ውድ የጌታ ልጅ እኔ ጌታዬን የምለምነው እንደተ እንድቃበኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsinegne3166
    @tsinegne3166 3 года назад +1

    ፓ ዳኒዬ ተባረክልኝ ያሳደገኝ ያፀናኝ የጌታቃልና መዝሙሮችክ እኮ ናቸው ትዝ ይለኛል በጣም ትንሽ ሆኜ ጅማ ህይወት ብርሀን ቸርች መተክ አገልግለክ አንተን ለማየት እናቴን ተሸከሚኝ ብዬ ምናለ ደግሜ ባይክ ዘመንክ ይባረክልን

  • @samiemeru5644
    @samiemeru5644 3 года назад +2

    ጌታ ይባርክህ መንፈሴ እጅግ በጣም ታድሷል፡፡ ደጋግሜ ነው መዝሙሩን የማዳምጠው፡፡

  • @hiwitkasa3687
    @hiwitkasa3687 4 года назад +2

    ተባረክ ተስማማሁ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ይብዛልክ እልፍፍፍ በል ስወድክ በዝማሬህ ሁሌም እባረካለው ብሩክ ነህ

  • @newaybedada5702
    @newaybedada5702 4 года назад +32

    I grew up with this song in the house of the LORD. Ohh Lord better is one day with you than a thousand . elsewhere. Dani God bless you. You have been a blessing through the decades. Love you.

  • @malesmatiwos2545
    @malesmatiwos2545 3 года назад +1

    ዳኒዬ ምን ልበልህ ክብር ለፀጋው ባለቤት ለጌታ ይሁን እግዚያብሔር በአንተ ብዙ እያፅናናን እያበረታን ስላለ የእግዚአብሔር መልእክትን በዜማ እያስተላለፍክ ስፅናና ስበረታ በቡዙ መከራ ውስጥ መዝሙሮችህን እየሰማው ተፅናንቼ በድል ተሻግሬያለው
    እውነት ነው እግዚያብሔር ይረዳል ። ዝራሽህ ይባረክ

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 3 года назад

    ዳኒ ዳኒ ተባረክ ቃላቶች ያጥሩኛል ይንን መዝሙር ለመግለፅ ነፍሴ በደስታ ትዘላለች 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @awetghirmai2659
    @awetghirmai2659 4 года назад +6

    Amazing song I can't stop singing pastor dani bless you.

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 4 года назад +1

    አሜን እንደ እግዝአብሔር ያለማንም የለም ፡ፓስተር ዘመንህ ይባረክ።

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 4 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    ዳኒዬ ዘመንህ ይባረክ
    መች እረሳሁ እዉነት ነዉ ለኔ የራራልኝ ጌታ ብቻ ነዉ በምንም በማንም የልማልጠዉ ዘላለሜ ኢየሱሴ ነዉ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @sileshiabdissa9203
    @sileshiabdissa9203 4 года назад +50

    ምን ላርግህ? ዘመንህ ይባረክ!

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 4 года назад +4

    እግዝአብሄር አምላኽ ጸጋው ያብዛልህ በመዝሙርህ በጣም ተባርከናል እግዝአብሄር ይባርክህ ተባረክ

    • @mulatuachso7479
      @mulatuachso7479 4 года назад

      Aaammeenn.aammeenn.🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tefelawoldie5784
    @tefelawoldie5784 4 года назад +2

    ዳኒ አንተ እንዲህ በዝማሬ እንዳገለገልከን መላእክቱ የብሥራቱን ተሥፋ ቃል በማምጣት ታዘው እንዳገለገሉ አንተንም ያገልግሉህ አሜን።
    አምላኬ ከዚህም በላይ ይጨምርብህ የዝማሬውን እና የቃሉን ደጅ አብዝቶ ይክፈትልህ
    ቅዱስ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ስለሆነ የእውነት ተባርኬበታለሁ በጌታም ፊት ተማርኬበታለሁ።
    ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @keruqtesfa5507
    @keruqtesfa5507 4 года назад +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ፓስተር ዳንኤል ።
    ወደኋላ ብዙ ዘመን ዞርብየ ያሣለፍኩት ህይወት አሥታወስከኝ ።

  • @fetenugelawseyoum1007
    @fetenugelawseyoum1007 4 года назад +2

    Be Geta wendeme ,Zemari ena Pastor Daniel,Egziyabeher yibarkhe tsegawun yabzalehe,
    Tedarehe Lejochehe Agelgelotehe yibarekelehe yebarekehe ,Egziyabeher yibarek

  • @yoditmercy8741
    @yoditmercy8741 4 года назад +1

    የተባረክ የምር ዝማሬዎችህን ስሰማ ነፍስ አይቀርልኝም

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 4 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው አሱ የታመነ አምልክ ነው ሃሌሉያ እልልልልል

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 4 года назад +15

    “ስጋት አይገባኝም እኔስ በኢየሱስ አምናን አልፌ ነው ዘንድሮ መድረሴ ይረዳኛል አምነዋለው “ እናምናለን እናልፈዋለን እንደገና ሌላ መዝሙር በአዲስ ቅኔ አለፈ እኮ ያስጨነቀን እያልክ በዝማሬ በምስጋና ትዘምራለህ እኛም ደግመን እንዘምረዋለን፣ ዝማሬህ በራማ ይድረስልህ ወንድሜ “እግዚአብሔር ሆይ ዲያቢሎስ የማይደርስበትን የፍቅርህን ስንዴ በልባችን ውስጥ ዝራ”

  • @marakiabeba6705
    @marakiabeba6705 4 года назад +2

    ዳንኤል እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባረክ❤❤❤❤
    3

  • @betelnega986
    @betelnega986 4 года назад +2

    ዘመንክ በክብሩ ይሞላ 🙌 በብዙ ተባረክ ፓስተር ዳኒ , what an amazing worship songs !!

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 4 года назад +4

    🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙋🏽‍♀️☝🏾👏🏽👏🏽👏🏽ተባረክልን በረከታችን ፓስተር ዳኒ😍

  • @Zveronica-sj4og
    @Zveronica-sj4og Год назад

    ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ
    በአንተ እንጂ መች በራሴ❤
    ዘመንህ ይባረክ ዳኒ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +60

    ፖስተር ዳንኤል እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባረክ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 4 года назад +8

    የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ስላም ይብዛልህ ተባረከ ዳኒ.💞💞💞💞💞

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 3 года назад +1

    ጌታ እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው አሜን
    ዳኒ ጌታ ይባርክህ የአንተ የሆነው ሁሉ በእየሱስ ሰም ይባረክ አሜን::

  • @terefefola1013
    @terefefola1013 3 года назад +1

    የእዉነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሣፍርም ሠራተኛ ሆነህ የተፈነዉን ራስን ለእግዝአብሔር ልታቀርብ ትጋ!!!!! 2ጢሞ 2:15"""""""

  • @hiwotjesus6905
    @hiwotjesus6905 3 года назад +1

    ደኒዬ ተባረክልኝ በብዙ በጣም ነው ዠምወድህ በቀን ውሰጥ ያንተን መዝሙር ሰልሰማ አልውልም በዚህም በጣም ተባርኬበታለሁ❤❤

  • @yilmayohnnes3273
    @yilmayohnnes3273 3 года назад

    ዳኒ እ/ር ዘመንህን ይባርክ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችህ ዛሬም መልዕክቶቹ አይጠገቡም

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 3 года назад +5

    እንደ እኔ እግዚያብሔር የረዳው ማነው ?? ይህ መዝሙር የብቻዬ እሰክመሰለኝ ነው ማዳምጠውና ማመልከው

  • @amarekefyalew4385
    @amarekefyalew4385 4 года назад +14

    Pastor Daniel, it has been more than two decades since I have been listening and being showered in blessing from your songs.

  • @Estherb2024
    @Estherb2024 Год назад +1

    Dani!! God bless you!! I grew up listening your songs. Hearing your songs and testimony strength my faith - you are man of great faith in our generation!! This songs came on my heart this morning… it is refreshing!! God is faithful!!

  • @hawaiibros134
    @hawaiibros134 4 года назад +2

    መች ረሳው መች ዘነጋው ሁሉንም ነገር አስታውሳለው.....አሜን

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 4 года назад +5

    የእግዚአብሔር ባርያ በብዙ ተባረክ!!

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata2679 4 года назад +2

    አሜን አሜን ማዳንህን አይቻለሁ ጌታዬ ተባረክ🙏

  • @MuluHawitibo
    @MuluHawitibo Год назад

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘሜን ህወትህ ይባረክ

  • @mahiibelay4179
    @mahiibelay4179 4 года назад +12

    God bless you man of GOD ....AM listing ur songs day and night...am so blessed

    • @menberetadesse5911
      @menberetadesse5911 4 года назад

      Op you can meet us tomorrow and we are po we we are lunch or dinner pick it over tomorrow night we o I I’ll I

  • @tedro713
    @tedro713 4 года назад +6

    "መች እርሳሁ መች ዘነጋው ሁሉን ነገር አስታውስዎለው ከጻንነቴ ጅምሮ ስትመራኝ ማዳንህ አይቻለሁ" በእውነት ትክክለኛ መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ስው ከውስጡ የሚይውጣው "ህይውት እና መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ቃል ነው የሚይውጣው እና የሞተን ህያው የሚያደርግ ነው ሁሌም ዝማሬክ ይህ መንፈሳዊ መለኮት ካንተ አይውስድብህ" በጣም ሳልባርካት የማላልፍው ባለቤትህን ነው የጌታና የእሶ ውጢት ነህ መጽሐፈ ምሳሌ 31
    10፤ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።

  • @yoditdesalign8091
    @yoditdesalign8091 4 года назад +1

    Amen yene geta abate hulune yemetewed hulune yemetedegef Hallelujah Emanuel Egezeabeher telek asadageye ababte enat semu yebarek Daniye zemeneh yelemelem Amen

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 4 года назад +1

    መች እረሳሁ መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ
    ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ
    እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምስጋናዬን ተቀበለው
    ብቻውን ታምር የሚያደርግ የሚሰራ እረ እንዳንተ ያለ ማነው
    ፓስተር ዘማሪ ዳኒ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ዝማሬዎችህ በሙሉ ወደ ፀጋው ዙፋን ስር የሚያቀርቡ ናቸው ለምልምልን

  • @tesfayetariku3819
    @tesfayetariku3819 3 года назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክህ !!!!መዝሙሮችን ስንሰማ ሁሌም ቀሰማዩ ሙላት እንምላለን!!!!

  • @MakuMaku-zr4yo
    @MakuMaku-zr4yo 8 месяцев назад +1

    ጌታ እግዚአብሔር ብርርርርርርርክ ያድርግህ ወንድም ዳንኤል።

  • @bethelhemergado7091
    @bethelhemergado7091 3 года назад

    እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
    ምስጋናዬን ተቀበለው ........ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ኢየሱስ ተባረክልኝ ከፍ በልልኝ
    ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @shalomtsadik8670
    @shalomtsadik8670 3 года назад

    አሜን ዳኒ ዘመንህ ይባረክ እረስርሻለው

  • @lilyqatar8475
    @lilyqatar8475 3 года назад +3

    I can’t stop listening this song ohhhhh Jesus.God bless you and your family you don’t know how much I love you so much MAN OF GOD 🙏

  • @tsehaygebru6762
    @tsehaygebru6762 3 года назад

    ተባረክ ወንድሜ እባክህን ለአለም ፀልይላት ህዝብህን ከዳቢሎስ መንጋ አውጣ ተባርከሃል በጌታ አለምን አድን የእግዛብሔርን ልጆችን ሰብስብተ ተባረክ

  • @endalechwonde995
    @endalechwonde995 Год назад +1

    I am so blessed by your beautiful heart touched songs. My God bless you more and more ❤

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 4 года назад +2

    አሜን!
    ይረዳኛል አምነዋለሁ
    ያግዘኛል አምነዋለሁ
    አሜን!

  • @yonaselias4112
    @yonaselias4112 4 года назад

    ኣብ ሂወተይ ብዙሕ ምሕረይ ኣምላኽ ዝራእኹ ሰብ ኢየ ካብ ድቕድቕ ጸልማት ናብ ዘገርም ብርሃን ኣምላኽ ኣውጺኒ ክብሪ ንየሱስ ይኹን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሃሌ ሉያ ፓስተር ዳኒ ጌታ ይባርኽካ

  • @helenhidray4931
    @helenhidray4931 4 года назад +56

    Ur our blessing for Ethio and Eritrea 🇪🇷 people

  • @thomascaba9485
    @thomascaba9485 Год назад

    Many times I heard this song but each day it comfort me. Pastor Dani God bless you!!❤

  • @gemedatorbi9058
    @gemedatorbi9058 3 года назад +40

    የአንድ መንግስት ልጆች በመሆናችን እጅግ ደስ ብሎኛል። አሜን።

    • @sawyaw1
      @sawyaw1 2 года назад

      ዮሐንስ 1:10‭-‬13
      እርሱ በዓለም ውስጥ ነበረ፤ ዓለም የተፈጠረው በእርሱ ቢሆንም እንኳ፣ ዓለም አላወቀውም። ወደ ራሱ ወገኖች መጣ፤ የገዛ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም፤ ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው። እነዚህም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ፣ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
      - - - የአንድ አባት ልጆች ፣ ወንድማማቾች ፣ የንጉስ ልጆች የመንግስቱም ወራሾች ነን! ሳንወደው ለወደደን ሳናውቀው ላወቀን ለዚህ ትልቅ ክብር ለመረጠን አምላክችን ክብር ሁሉ ለዘለአለም ይሁን !!!

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Год назад

      ​@@sawyaw1 አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Behayluwa-M
    @Behayluwa-M Год назад

    ዉድ ወንድሜ ዳኒ እሱን እንድታገለግለው እና በቤቱ ጸንተህ እንድትኖር ጸጋን የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ!
    ገና ጌታን ሳልቀበል የ 7 ወይም የ 8 አመት ልጅ እያለሁ ነበር መዝሙሮችህን መስማት የጀመርኩት እና እግዚአብሔር በ መዝሙሮችህ አስተምሮኛል አጽናንቶኛል ገስጾኛል አበርትቶኛልም ከምንም በላይ ደግሞ ስለ አንድያ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳውቅ እና እንድከተለው እረድቶኛል::
    አሁንም ደግሞ በጣም ነው በመዝሙሮችህ እየተጠቀምኩ ያለሁት እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንኖር አንድ ላይ በአካል ንጉሳችንን የምናመልክበት ጊዜ በቅርብ ይሆናል ብዬ አስባለሁ::
    ወንድሜ እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰቦችህን አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @judiyemane8525
    @judiyemane8525 4 года назад +2

    God bless you more and more Pastor Daniel

  • @saradaniel543
    @saradaniel543 4 года назад +6

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዛማን ይባረክ የእግዚአብሔር ሳው ❤❤🙌🙌

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 4 года назад +6

    እግዝአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዳንያችን

  • @hsbbsbdjsjjsjjdjjd118
    @hsbbsbdjsjjsjjdjjd118 3 года назад

    አቤት መተደል አንተ የትውልድ አባት ነክ እኮ አሜንን ዘማንክ ይባረክ❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @joshuaayele2769
    @joshuaayele2769 4 года назад +2

    Daniye we are very blessed with your song. May God keep and help you till the end of your life. I bless also the keyboardist.

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 года назад

    አሜን ከጎኔ ሆኖ ያበረታኝ ማን ነበር ካንተ በቀር እልልልልል. አሜን

  • @biniambedewi5
    @biniambedewi5 3 года назад

    በጣም እወድሃለሁ ዳኒ:: ተባረክልኝ በረከታችን::

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያስፍህ ያተ መዝሙሮች እንደገና እድቆም አቅም ይሆኑኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጎኔ ቆሞ ያበረታኝ እዬሱስዬ የኔ ፍቅር ኡኡኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @samritame
    @samritame 3 года назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መዝሙሮችህ ሁሉ ይባርኩኛል.🙏❤️

  • @yoforjesus6263
    @yoforjesus6263 4 года назад +1

    አሜን አሜን ሀለሉያ !ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዳኒ በጣም ነው የተባረኩት

  • @biniyamfisseha4649
    @biniyamfisseha4649 4 года назад +1

    ዳንዬ መቼም የማልጠግበው እኔንም ወደመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራውን ልቤን እንዲለሰልስ ካደረጉት መዝሙሮች መሃል አንዱ ነው፡፡ ዳኒ ቅብጠት ካልሆነ ደም እና አጥንት ባለው ሙዚቃ ቅንብር ደግመህ ስራው፡፡ ወይ በጊታር ብቻ ስራው የኪቦርዱ ትራክ ደም ያፈላል፡፡ አሁንም ለመዝሙሩ እና ላንተ ካለኝ ቃላት አልባ አድናቆት ነው፡፡ ይሄ አይነት ቅንብር ባንተ ኦፊሺያል ፔጅ ባይመጣ እመርጣለሁ፡፡ መድረክ ላይ እረዳለሁ፡፡ አሁንም እንደምወድህ አገልግሎትህ እንዲበረከት እኛን በመዝሙርህ እንዳነጽክ የእግዚአብሄርን ምህረት እና ፍቅር እንዳሳየሀን እግዚአብሄር ቅባቱን ያፍስስልህ፡፡ ዘመንህን በሙሉ ሁሉ የሚገባውን የሁሉ ባለቤት የሆነውን ጌታችንን አሳይ፡፡

  • @knlege17
    @knlege17 4 года назад +1

    Awon Geta yiredagnal, yetamene Amlak new. More grace and blessing for our beloved brother Dani.

  • @genetbekele5883
    @genetbekele5883 4 года назад +1

    Mechi resahu mechi zenegahu hulunm astawisalew kehitsaninete jemro sitemeragni madanihn ayichakew amen amen tebarekiln paster

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 5 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ እንደ ጌታ ያለ ማንም የለም ።

  • @tamiratgando4000
    @tamiratgando4000 2 года назад

    ዳኒዬ፥ ጌታ ይባርክህ፤ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሆን። አሜን።
    1992 ዓ.ም ወደ ኋላ ሄጄ እንዲያስብ አድርጎኛል። "ሞኝነት ሆኖ አይደለም" የምትሏን መዝሙር ፈልገው በዩቲዩብ ላይ አጣሁ። በተለይ ቁጥር 3 ሙሉውን እፈልጋለሁ። ❤❤❤

  • @MisuMisu-pr5hh
    @MisuMisu-pr5hh Год назад +1

    Amen amen amen tebarek lezelalem geta zemenihin yibariki ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💯💯💯💯🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏