ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ በ YOUTUBE ዩቱብ ብቻ ገንዘብ ማግኘት ለምትፈልጉ ሁሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 608

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  6 лет назад +289

    የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ይስጠን።

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 6 лет назад +95

    ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ብርሃናዊው መላእክት ቅድስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በዓል በስላም በጤና አደርሳችሁ አደርስን የቅድስ ገብርኤል ረድኤት በርከት ምልጃና ፀሎት በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
    ሰላምን አንድነት ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁንልን መልካም የምስራች ያስማችሁ ጀማሬውን ከፍቶልናል መጨርሻችንን ያስምርው አሜን አሜን አሜን
    በስደት ላይ ላለችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ

    • @asteralamu2848
      @asteralamu2848 6 лет назад +1

      lnate sematst arsema lJ karya arsm AMEN AMEN AMEN

    • @ቅድስትቅድስት-ፐ8ጐ
      @ቅድስትቅድስት-ፐ8ጐ 6 лет назад +1

      lnate sematst arsema lJ karya arsm amen amen amen

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад +1

      lnate sematst arsema lJ karya arsm እግዚአብሔር እረኛዬ ነው!! እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። ውድድድድ አረጋችዋላው።

    • @ፍቅሪንኩሉ
      @ፍቅሪንኩሉ 6 лет назад +1

      lnate sematst arsema lJ karya arsm amen amen amennnnn

    • @sifaansifaan25
      @sifaansifaan25 6 лет назад +1

      lnate sematst arsema lJ karya arsm ameen ameen ameen hiyot zamanachu yibarek

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 6 лет назад

    ቢኒ ባለፈው ያስተማርከው part 2 ስለ RUclips እንዴት ማስታወቂያ እንደሚገባ ያስተማርከው አልገባኝም፣ከቻልክ ግልፅ አርገው በስልክ ብታሳየን አሪፍ ነበር ምክንያቱም በcomputer ላይ ያለው በስልካችን ላይ የሌሉ ነገሮች አሉ

  • @addisethiopiatube2514
    @addisethiopiatube2514 6 лет назад +13

    እንዳንተ ሁሉም ቅን ቢሆን ሰው ሁሉ በውጭ አለም ማንም ስራ አይፈታም ማንም ማንንም አያስቸግርም ለመማርም ሆነ ስራም ለመስራት ለአንዳንድ አፕልኬሽን ለመሙላት እንኳን ስትጠይቅ ብዙዎቹ ከሀላ መታ የምል ስለምያቃጭልባቸው በቀጠሮ ብቻ ሰልችቶ እንድትቀር የምያረግ ብዙ ሰው አለ አንተ ምን አለ እኔ አገር ቢትሆን እያልኩ እመኛለው ቅንነትህን በማየት እና ጥሩ ሰው ነክ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ

    • @friezewbe710
      @friezewbe710 6 лет назад

      Tekekel belshal Egziabher le Egha yalwen yesten

  • @kibergetaye9944
    @kibergetaye9944 6 лет назад

    Very wise and gentle !ምሳሌ 9፣10 የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።
    Keep being positive brother!

  • @لشلةسةةس
    @لشلةسةةس 6 лет назад

    ጉድ ነው ስው ሁሉም ይቺን ስምቶ ነው ለካ በየፊልሙ በየድራማው ስብክራይብ እርጉኝ እያሉ ሲማፀኑ እሚውሉት. ይገርማል. ስርተን በላባችን የምናገኘው ይባረክልን

  • @ኢሙYouTube
    @ኢሙYouTube 4 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረላቱ
    *በስደት በሰው ሀገር የነገ ህይቴን አስተካክላለሁ የቤተሰቤን ህይወት እለውጣለሁ ብላችሁ ጉልበታችሁን ክብራችሁ ጊዜያችሁንና ክብራችሁን መስዋዕት እያደረጋችሁ ለሀገር ለቤተሰብ ውለታችሁ ተቆጥሮ እማያልቅ ተግባራትን እየፈፀማሽሁ ያላችሁ የሀበሻ ምድር ያፈራችሁ ብርቅዬ እህቶቻችን ይህም ተግባር አልበቃ ብሎ መስጂድ ይሰራ፤እገሌ ዳዒ፣ ሼይኽ፣ዓሊም ወይንም በአካል እንኳን እማታውቁት ወንድማችሁ ታመመ ሲባል፤ዲን ተነካ የታሉ ምዕመናን ሲባል ከቤተሰብ ከራስ ጉርሻ ቀንሳችሁ ለአላህ በማበደር ሀገር አለም እሚያውቃችሁ ግምባር ቀደም ተሰላፊነታችሁን እሚመሰክርላችሁ የኡሙ አይመን(በረካ) የቢላል ሀገር ልጆች ብርቅዬ አህቶች አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ።*
    *ከሰው ሀገር ባህር ማዶ የሀገር የቅዬው ትዝታ የቤተሰብ ናፍቆት እያንገበገባቸው የላብ ጥሪታቸውን ይሆነኛል ይበጀኛል ብለው ሀገር ስንገባ
    በአላህ(ሱ.ወ) ፍቃድ በሰላም እየኖርን ነግደን ለመግባት ይረዳናል፤ይሆነናል ብለው ገንዘባቸውን የላባቸውን ዋጋ ስንት ነገራቸውን መስዋዕት ያደረጉለት ነገር ሁሉን በገዛ ቤተሰብ ሲባክን አንድ አንዳንዴ ጥቂት ቀርቶት አንዳንዴም ያገባኛል ብለው ባሰቡት ወንድም የውሀ ሽታ ሲሆንባቸውም መስማትና ልብ በሚሰብር ሁኔታም ማየት አሁን አሁን እየተለመደ መቷል።*
    *ታዲያ በኛው ለኛው ይሆን ዘንድ በስደት ላይ እምንገኝ እህቶች የሱመዬች ቤት በኢትዬጵያ የተሰኘውን ፕሮጀክት በማሰብ ለተግባራዊነቱ መንቀሳቀስ ጀምረናል። ይህ የሱመዬች ቤት የተሰኘ በኛው በስደት ላይ ለምንገኝ በተለምዶ የአረብ ሀገር ሴቶች እየተባልን ለምንጠራ ጀግና የበረካ ደሞች የሱመያ ተምሳሌቶች በኛው ለኛው በሚል መሪ ቃል የመነገጃ ሱቆች ያሉት የጋራ መኖሪያ ቤት ለመግዛት እርምጃ ጀምረናል።*
    *ይህ የሱመዬች ቤት በኢትዮጵያ በሱመዬች ብቻ ባለቤትነት የሚያዝ ይሆናል በውስጡም በጋራ የሚኖሩበት እነዚሁ የቤቱ ባለቤት ሱመዬች ናቸው።*
    ምን ያህል ሱመዬች አላችሁ?
    *ይንን የሱመዬች ቤት በባለቤትነትም ይሁን በመኖሪያነት የሚይዙት 15(አስራ አምስት) ሱመዬች ብቻ ናቸው።*
    ቦታውስ የት ይሆን አላችሁ?
    *15 ሰዎችን በመያዝ የንግድ ሱቆችን የሚያካትተው የሱመዬች ቤት መገኛው የሚሆነው በመዲናችን አዲስ አበባ ይሆናል*
    *ታዲያ የዚህ የሱመዬች ቤትና ንብረት እንዲሁም የንግድ ቦታ አካታች የሆነ የብዙ አመት ህልም ባለቤቶች አንዷ ሱመያ ለመሆን ምን ያህል ገንዘብ ይጠይቅ ይሆን ኢሄ እኮ ቀላል አደለም ትቀልዳላችሁ አላችሁ?*
    *ይህንን የመነገጃ ሱቅ ያለው የመኖሪያ ቤት ለመግዛት እስከ 1ሚሊየን 5መቶ ሺ ብር ያስፈልጋል አላሁአክበር ከየት ይመጣል አላችሁ አብሽር ከእርሶ እሚጠበቀው*
    *1ኛ ፍቃደኝነት*
    *2ኛ በ3 ወር 20,000ብር ብቻ ነው*
    *እሺ ፍቃደኛ ሆንን ገንዘባችንንም አፈስሰን ምን ያህል ጊዜ ሊፈጅብን ነውስ አላችሁ*
    *ይህንን የመሰለ የአመታት የልፋት ውጤትና ህልም ለማየት አሁንም 2 ነገሮች ግዴታ ያስፈልጋሉ*
    *1ኛ የአላህ እድሜ፣ጤናና፣ የተነሳንለት አላማ በኸይር እንዲሳካ እንዲሁም ከኸይር ስራ ሳንወገድ በሰላም ለሀገራችን እንዲያበቃን ዱዓ*
    *2ኛ 1 ዓመት ከ3 ወር የሚጠበቅብንን ማስገባት*
    *ይህንን የብዙ አመት ህልማችንን ዕውን ለማድረግ ቦርድ ተቋቁሞ የእርሶን ፍቃደኝነትና አባልነት ይጠባበቃል*
    ዋና ስራአስኪያጅ
    *ወንድም አናቶሊ (አቡ ኡመር) ከ ኢትዮጵያ/አዲስ አበባ/*
    ምክትል ስራ አስኪያጅ
    *ሀያት ዩሱፍ ከ ዱባይ*
    ዋና ፀሀፊ
    *ሰሚራ አህመድ ከ ባህሬን ናቸው።*
    *ምዝገባ ጀምረን ጥቂት ቦታዎች ብቻ ቀርተውናል ታዲያ እርሶም የዚህ ትልቅና አጓጊ እንዲሁም የብዙዎቻችን የዓመታት ህልም የሆነን ፕሮጀክት በመቀላቀል የቤት ባለቤትና የንግድ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ስንል ጥቂት ቀናት ለቀረው ምዝገባችን ጥሪ እናቀርባለን።*
    ለበለጠ መረጃ
    *እህት ሀያት ዩሱፍ*
    የሱመዬች ቤት ምክትል ስራ አስኪያጅ
    *በቀጥታ ለመደወል እድሁም በቴሌግራም ለማግኘት*
    +971524186719
    +00251910003611 *ዋትስ አፕ ላይ መልዕክት መላክ*

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 6 лет назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው። እናመሰግናለን ወንድም ለመረጃው በጣም።

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      Selam Ethio እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው።

  • @tgyedessielij3255
    @tgyedessielij3255 6 лет назад +3

    እኔ ባልጠቀምም ቢኒ ቅንነትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ፣በጎ ሰው ነህና በጎ ነገር ሁሉ አይለፍህ ።

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      Tg Ye Dessie Lij እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው። ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ።

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    ቢኒዬ 100 ግዜ ላይክ አንድ አይነት በሃሪ ነው ያለክ ምንም የማትቀየር የኔ መልካም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥክ ወንድማችን ኑርልን♥

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      Chewa Berhenu ምን እያለ ይሆን ደስ ይላል እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው።

  • @aminaabro5230
    @aminaabro5230 4 года назад +1

    Wow bro barta

  • @agaritoa5789
    @agaritoa5789 6 лет назад

    ቢንየ ቅን ልጅ ነህ ይትዩብ ብር መክፈሉንም ካተ ሰማሁ ሠዎች እዲያገኙም ማስተማርህ ይህ ጥሩ ነዉ ቀጥልበት አተ ጥሩ ልጅ ነህ ቀሪዘመንህን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክልህ

  • @ሰሎሞንየስሉስቅዱስልጅ

    ድንግል እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሑንህ ከተመረጡት የልቤ ካለቸው አንዱ ነህ 🌹🌹🌹🌹💟💟💟💝💝💝⛪🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖

  • @ናርዶስወለዬዋ
    @ናርዶስወለዬዋ 6 лет назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ስጠን አሜን ቢኒየ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድም

  • @ሰውሁን-ጠ6ዘ
    @ሰውሁን-ጠ6ዘ 6 лет назад +1

    ቢኒ በውነት ትልቅ ነገር ነው ያደረግህልን ማንም የማያደርጉትን ነው የነገርከን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mahraahmed5453
    @mahraahmed5453 6 лет назад +1

    ዋው ቢኒ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው አዎ ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው

  • @SBABabba
    @SBABabba 6 лет назад +30

    ሰላም ብሮ ያለ ፒን ማስተካከል ይቻላል ያለባንክ አካውንትም መቀበል ይቻላል ኢትዮም መስራት ይችላሉ እኔ አጣርቺያለውም ሞክሪያለውም በተረፈው እናመሰግናለን በርታ ይመችክ

    • @addisneger3507
      @addisneger3507 6 лет назад +3

      SBA Babba ወንዲም ያለ ባንክ አካውንት በምንዲነው የሚልኩት ማለቴ በኢሜል ነው የሚልኩት ኮዱ ደግሞ በሰንት ጊዜ ነው የሚከፍሉን ገንዘብ በሰራህው ልክ ነው ወይሥ ....? subscribe አደራጎኝ ውዶቼ አመሠግናለሁ

    • @addisneger3507
      @addisneger3507 6 лет назад

      Teen B አመሰግናለሁ

    • @ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ
      @ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ 6 лет назад +1

      SBA Babba እንዲት ነው የሚቻለው አንተም በርታ በየ ጊዜው ላይ አደርግህለሁ

    • @amiwelloyewa7495
      @amiwelloyewa7495 6 лет назад

      SBA Babba endet ychalal?

    • @diamondmedia5297
      @diamondmedia5297 6 лет назад

      እስኪ እንደት ነው የመጀመረው በናታችሁ አስረዱኝ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 6 лет назад

    ሁሉም እንዳተ አይነት ቅን አሳቢ ቢሆን አለም ገነት ትሆን ነበር ።
    ቢኒሻ እግዛብሔር ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ ምርጥ ሰው

  • @ሀይሚየተዋህዶልጅእናቴማር

    ሰላምክ ይብዛ ቢኒዬ ሁሉም ሰው እዳት ቅን ቢሆን ምናለበት እውነት ከልቤ እወድካለው አከብርካለው ሁሌም የሚናፍቀኝ ምን እደሆነ ታውቃለክ በምድር የምናደርገው መልካም ነገር በሰማይ ደሞዝ ሆኖ ይከፈለናል የምትለው ምክር እኔ ብዙ ነገር መማር ችያለው በዚች አጭር ቃል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Asfaw21
    @Asfaw21 6 лет назад +1

    አመሰግናለሁ
    ቢኒ
    ክፍል ሶስት ሊንኩን ላክልኝ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    እናመግናለን ቢንዬ። የተዋህዶ ልጆች የነገስው ቅዱስ ገብርኤል ሰላማችሁን ያብዛው።

    • @emebet2154
      @emebet2154 6 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም አሜን አሜን

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው!! እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። ውድድድድ አረጋችዋላው።

    • @የስደትስንቄድንግልእናቴ
      @የስደትስንቄድንግልእናቴ 6 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም አሜን አሜን አሜን

  • @habetamtam7754
    @habetamtam7754 6 лет назад

    ማንኛውንም ቪድወህን ላክ አድርግልሀለሁ ባላዳምጥህም እንኲን ግልፅነትህ ደስ ይላል
    በእውነት ቢኒ አንተ ትክክለኛ ክርስቲያን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ashruka
    @ashruka 6 лет назад +6

    ቢና አመሰግናለው አሪፍ ነው።

  • @እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ለ3ዀ

    እናመሰግናለን ጥሩ ና ቅን ስለሆንል ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @genettilahun1861
    @genettilahun1861 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብረዉ አደረሰን

  • @tube-fp5cz
    @tube-fp5cz 3 года назад

    ትክክል ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ካልፍቀደ ምንም ማድርግ አንችልም

  • @kashin6000
    @kashin6000 3 года назад

    እውነት ነው ቢኒ እግዚአብሔር ስጨመርበትጨነው ሁሉ ነገር የሚሆነው

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 6 лет назад +8

    እኔ የኢትዮጵያውያንን ትዪቦች ሁሉ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ::
    ጎበዝ እርስ በርስ እንረዳዳ!

  • @alhmdulilahalhmdulilah1268
    @alhmdulilahalhmdulilah1268 6 лет назад +1

    ከትምህርትህ በላይ ምክርህ ይበልጣል ልጅ ቢኒ እናመሰግናለን

  • @umureyan5242
    @umureyan5242 4 года назад +2

    ዋው አሪፍ ነው መዛመድ የምትፈልጉ ውድ ያገሬ ልጆች ኑ እንዛመድ መልካምነት ለራስ ነው አብረን እንደግ ብቅ ብቅ በሉ

  • @ጽናትአብርሀ
    @ጽናትአብርሀ 6 лет назад +1

    ስላምህ ይብዛ ቢኒ አመስግናለው እኔ እንኳን ተሰጦ ያለኝ አይመስሌኝም ስለ መልካምነትህ እግዚአብሔር መልካሙን ውሉ። ያድልህ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      ንግስት አብራሃ እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው። ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ።

  • @እመነሽአብዩ
    @እመነሽአብዩ 6 лет назад

    እናመሰግናለን ቢኒዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 лет назад +1

    ቢኒ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ያወቁትን ማሳወቅ በጣምመልካምነት ነዉ በርታ ግን አሁን ሶሻል ሚዲያ ለስድብ ላልሆነ ነገር እየተጠቀሙበት እኛ ስደት ላይ ያለነዉን ልጆች ሀገራችን ሳይቀር እያሰደቡ ነዉ ያሉት አንተ ግን ብርታል ወንድማችን ❤️👏

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      tg Ethiopia tg እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው። ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ። ተጋግዘን ቻናላችንን ማሳደግ እንችላንን።።

  • @ኡሙሙሀመድኡሙሙሀመድ

    ላይኪ ቢደጋገም ሺ ጊዜ ባደረኩህ ነበር ምርጥ ልጂ ቢኒ በጣም እናመሠግናለን ባንሠራም እንኳ ለቅንነትህ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      ኡሙ ሙሀመድ ኡሙ ሙሀመድ እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው። ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ።

  • @muneeramuneera4533
    @muneeramuneera4533 6 лет назад

    ወይ ወንድማችንን ቢኒ እግዚአብሔር ይሰጥ ግልፀ ሰለደረክልኝ እኔማ ምን ጥቅም ኖሮት ነው lik አደረጉ conte ሰብሰክርይብ ምናምን ሲሉ ለምንድነው እል ነበር ለካስ ጥቅም ኖሮት ነው ሴቶቹ የዱቄት መአት የሰዮናል ይሄን ተቀብ የንን አትቀቡ ኢያሉ ሆሆሆ ለማኒኝውም ቢኒ በጣም ምረጥጥጥ ሳዉ

  • @መሲየጽዮንልጅ
    @መሲየጽዮንልጅ 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад +1

      መሲ የጽዮን ልጅ እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው።

    • @መሲየጽዮንልጅ
      @መሲየጽዮንልጅ 6 лет назад +1

      Ethiozefen & news እሺ እንደመር 😅

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    ሰላምህ ይብዛ ቢኒሻየ መልካም ሰው ለሚሰራ ይጠቅማል ጥሩ ምክር ነው ለእኔ እማ የማይሆን ነገር ለሚስትህ አትንገር ነው የሚሆንብኝ እሄ ስራ ምክኒያቱም አቅሜ የመዳምን ስራ ጥግርራ ብቻ ነውና እኔን አይጨምርኝም😂 ይልቁንስ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙉 ከአርብ ሃገር በሰላም እንድወለድ መወለጃየ ወረ ደርሰ ቅርብ ነውና 😂😂😜😜😜

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @hiwetyitbarek6166
    @hiwetyitbarek6166 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወድም

  • @ዘበነለማለቭረዚደንትይሆን

    እንኳን በስላም መጣህ የኔ ወንድም ለመልካምነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ እውነትህ ነው የሚያስፈልገን አምላካችን ያውቃልና እርሱ ይስጠን አሜን አሜን አሜን!!!

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад +1

      አገሬ ክፉ አይንካሽ እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው።

  • @hanihanchi346
    @hanihanchi346 6 лет назад +26

    Yes 6ኛ ነኝ ላክ ግጩኝ እስኪ እኔም ወጉ ይድረሰኝ ሀሀሀሀ
    እናመሰግናለን ቢኔ እኔ ግን አሁንም አልገባኝም

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      Hana የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው!! እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። ውድድድድ አረጋችዋላው።

    • @hanihanchi346
      @hanihanchi346 6 лет назад

      Ethiozefen & news
      ምን አለ እቤትሽ ዝም ብሎ ሰብስክራይብ የልውም።

    • @sofiatebarkilgiuegzabhetsw9191
      @sofiatebarkilgiuegzabhetsw9191 5 лет назад

      Betam tiru tmhirt nwu tebark

    • @fikirbetelhem4125
      @fikirbetelhem4125 4 года назад

      Haniyekalgebash lemeredat mokri selamsh yebza yene konjo

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 4 года назад

      ኧረ እኔም አይገባኝም

  • @اميحبيبتي-ي6ت
    @اميحبيبتي-ي6ت 6 лет назад

    እናመሰግናለን ትምርትህ በጥም ነው የሚገባው

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 6 лет назад

    ተባረክ እግዚአብሔር ካሌለን ከንቱ ነን!!!

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 4 года назад

      አሜን ቸሩ ምጠይቅህ ነገር ነበር ማለቴ ያልገባኝ ነገር እዴት በውስጥ ላግኝህ

  • @እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን

    ቢኒ እኔ ካገርቤት ውጭ ዜመድ የለኝም
    እና አንተ ብትተባበረኝ ደስስስ ነው የሚለኝ🙏🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞመአ

    ቢኒዬ እናመሥግናለን እዳተ አይነቱን ግፅ ሠዉ በእድሜ በጸጋ ያቆይን ያብዛል አሜን

  • @azmeranegash8395
    @azmeranegash8395 6 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችን

  • @እኔየማርያምልጅነኝእ-ኀ3ነ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒዬ እዴት ነክ የመቤታችን ምልጃዋ ፀሎታ የሊቃነ መላእክት ጥበቃቸው አይለይክ ፍፁም ባምላእክ ፍቅር እንወድሀለን በርታልን

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 6 лет назад

    Bini yarada lig clear yehone mabrariya.
    Enamesegnalen

  • @tamralechmisganawe1461
    @tamralechmisganawe1461 5 лет назад

    beni Melekame Sewu
    Tebarekiarefi Temihirete Newu Bereta

  • @lijinet
    @lijinet 6 лет назад +2

    Thank you Bini; Berta Gobez your the one you make me to start RUclips👍

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      Lijinet Tube ልጅነት ትዩብ እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው። ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ። ተጋግዘን ቻናላችንን ማሳደግ እንችላንን።።

    • @lijinet
      @lijinet 6 лет назад +1

      Ethiozefen & news Let's start then; i Sub you; subscribe me back

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      ok i already sub you thanks!

    • @lijinet
      @lijinet 6 лет назад

      Ethiozefen & news you welcome yager lij

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 лет назад

    በእውነት ምስጋናችን ከልብ ነው Lij bini የኛ መልካም እኛም ውድድ በክረስቶስ ፍቅረ በማያልቀው ፍቅራችን ቢንሻ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 6 лет назад +1

    ቢኒየበጣም እናመሠግናለን አንተ መልካም ሠው ሁሉም ዕዳተቢሆን ጥሩ ነበር .

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      Beti Tassfa እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው። ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ።

  • @ethiopiahagriy5344
    @ethiopiahagriy5344 4 года назад

    ቢኒየ ወድሜ አተ መልካም ሠው አላህ ይጠብቅህ እናመሠግናለን

  • @tsehaygosaye6989
    @tsehaygosaye6989 6 лет назад

    እናመሰግናለን ቢኒ ወድማችን

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      Tsehay Gosaye እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው። ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ።

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 6 лет назад +1

    ሀሳብ ነበረኝ ቢኒዬ like ጠፋ እኮ

  • @m-infotech7397
    @m-infotech7397 6 лет назад

    ያገሬ ልጆች SUBSCRIBE SUBSCRIBE LIKE አድርጉኝ

  • @yashieamshiw1243
    @yashieamshiw1243 6 лет назад +1

    አመሰግናለሁ. ቢኒ

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ገ8ደ

    አንተ ቅን ስው እማምላክ ትጠብቅህ
    የእውቀቱ ባለቤት እውቀትን አብዝቶ አብዝቶ
    ይጨምርልህ አሜን አሜን

  • @kikimanda7905
    @kikimanda7905 6 лет назад +1

    ዋውውውው ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sinkemeskalu5526
    @sinkemeskalu5526 6 лет назад

    ብኒዬ ወና ጤና ነውና እግዝአብሔር ሙሉ ጤናህን ይስጥክ.

  • @ethiopianorthodoxmezmurtew5640
    @ethiopianorthodoxmezmurtew5640 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      Ethiopian orthodox Mezmur tewhedo hayimanote Tube እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው።

  • @ሲኞሪታተሻገር
    @ሲኞሪታተሻገር 6 лет назад +1

    ቢኒየ እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛ በጣም ደስ የሜልነዉ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      እማ እወድሻለሁ እኔ ለማን እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው። ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ።

  • @Ab-ny6ry
    @Ab-ny6ry 6 лет назад

    Baxam enamsginalen wud wondimachin Tabarekii Egizabher abizito babizu yibarekih zamani hiwotiki yatabreka yehun

  • @tsigiebruktsigiebruk9921
    @tsigiebruktsigiebruk9921 6 лет назад +1

    በጣም ጥሩ መልክት ነው ወድሜ ግን እኔ መስራት እየፈለኩ አካውንት የለኝም ያላቹህ ተባበሩኝ

    • @zufanzufan4105
      @zufanzufan4105 4 года назад

      በቤተሰብሽ አካውት አርጊ አብረን ብንሆን እኔ እሰጥሽ ነበር

  • @kuwaitkuwait2353
    @kuwaitkuwait2353 6 лет назад

    ከልብ አመሰግናለሁ ቢኒ በጣም ገብቶኝል

  • @ሁለተሀዋሪያትየድንግልልጅ

    እረ ችግር የለም ወንድማችን ደግሞ ለላይክ እናደርጋለን ስለመልካምነትክ እናመሰግናለን

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    ቢኒየ እዉነት ነዉ የምፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገኝኝ ስጠኝ እዉነት ነዉ

  • @እራያማኛነው4322
    @እራያማኛነው4322 6 лет назад

    ዋውውው ቢኔዬ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @syoutube7963
    @syoutube7963 3 года назад

    መልካም ሠው እናመሰግናለን

  • @antana3982
    @antana3982 6 лет назад +1

    ስላምህ ክብዛያትም
    ቢኒዬ

  • @messilg5006
    @messilg5006 6 лет назад

    በውነት ግልፅነትህ ጥሩ ነው ልጅ ቢኒ። ሰውንም ለመርዳት የምታደርገ ው ደስ ይላል። 👍

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ከ

    ትክክል አምላክ ቅን ልብ ይስጠን ለሁላችንም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ7አ

    ሰላም ቢኒሻ እናመሰግናለን

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው!! እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። ውድድድድ አረጋችዋላው።

  • @ራሔልየክርስቶስባሪያ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒዬ ስላምህ ይብዛልን እንኳን ስላም መጣህ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      ሳራ የማርያምልጅ ስደተኛዋ ለሁሉም ጌዜ አለው እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው።

  • @SaraSara-wq4vb
    @SaraSara-wq4vb 6 лет назад +2

    Thanks biniyeee😍😍😍

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 6 лет назад

    Bini betam melikam sew neh Egizahber yebarik wendime

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 6 лет назад +1

    Egnam enwodihalen egzabhar yibarkh

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    እግዚአብሔር ይርደህ ቢንየ እውነት አንታ ግልፅ ሰው

  • @tayba883
    @tayba883 6 лет назад +1

    ጀዛክአላህከይረን
    እናመሠግናል

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 6 лет назад

      Tayba 88 እህት ወንድሞቼ ቻናሌን ፎቶዋን በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ። እኔም የእናንተን ሰብስክራይብ አረጋለው ውድድድድ አረጋችዋላው። ያገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ።

  • @hayathayat9366
    @hayathayat9366 3 года назад

    በርታ ወድም መልካም እነት ጥሩ ነው ወድም ሸር አድርግልኝ

  • @Mona-wm5yi
    @Mona-wm5yi 6 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 3 года назад

    ሰላም ቢኒ እግዚአብሄር የአገልግሎትህ ዘመን ይባርክልህ እና ደምረኝ ከቻልክም ሊኩ አስቀምጥልኝ

  • @fikirbetelhem4125
    @fikirbetelhem4125 4 года назад

    Amen

  • @በለጥሻቸውበሱፍቃድ

    ጌታ ይባርክህ

  • @awethabtom7937
    @awethabtom7937 5 лет назад

    እናመስግናለን

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 6 лет назад

    አይ ቢኒሻ እደዝህ አልመሰለኝም ነበር ለመሥራት ጓጉቼ ነበር ስስበው አልችልም
    እናመሰግናለን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @ኢየሱሰአባቴማርያምእናቴ

    እውነት ነው እናመሠግናለን

  • @لبنىلبنى-د4م
    @لبنىلبنى-د4م 6 лет назад

    Betam thank u biniye

  • @jesusjesus2726
    @jesusjesus2726 6 лет назад

    Egziabher yebarkeh

  • @AayealhibareyAamashaAllah
    @AayealhibareyAamashaAllah 6 лет назад +1

    ቢኒ እኔ ባይመቸኝም ካየሁት ላይክ አደርጋሉሁ ግን እንተ ጥያቄየን መልሠህልኝ እታውቅም አመሠግናለሁ

  • @alemtadese8311
    @alemtadese8311 6 лет назад +1

    እሽ መልካም ሰው

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ጨ9ደ

    ቢኒ ሠላምህ ይብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 лет назад +2

    ቢኒ እኔ ቪድዮህ ካጋጠመኝ ባልጨርሰውም እከፍተዋለሁ ላይክ አደርጋለሁ በርታ

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 4 года назад

    በቅንነት ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህድ ልጆቹ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ የተለይዩ ትምህርት መዝሙር ታገኛላቹ

  • @sung8777
    @sung8777 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ቢኒ

  • @ክፉሽንአልስማእናቴህዎቴነ

    ብንየ የኔ መልካም እናመሰግናለን ግን ምን አስጨነቀኝ ለምሰሩ ብቻ subscrib ካረኩ በቅነዉ ደሞ ብር ይከፈላል ብለን የሆነ ያልሆነ video መ poset አይጠበቅብንም በቅየ ነዉ የ መዳመ ደሞዝ ጠና ከሰጠኝ አንድየ ፈጣርየ ይመችህ ብንየ መልካም ሰዉ 😘

  • @mushirettube878
    @mushirettube878 6 лет назад +1

    Egnaaam wusididi enaregihale wendimachin bini.
    Awon ewunet newu egizabher karedan beker yetim aniderisim.
    Enam gulubete biritate hayle memekiyayeee esu newu
    Kibiru yaifa

  • @ethioketv
    @ethioketv 6 лет назад

    ምርጥ ሰው ሰውን እንደምትርዳ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @woldekaza3519
    @woldekaza3519 6 лет назад

    በጣም ጥሩ ነዉ ደስ ይላል፡፡