Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሪፍ ቪዲዮ ነው ተሎ ስለምታደርሱን እናመሰግናለን ዶ/ር ደሳለኝ እና አበባው ጀግና ናቸው ከምር እወዳቸዋለው
ጀግና ጀግና ቦታ ነዉ ያለዉ። ያልካቸዉ ሰዎች እዉነት ሎጂክ ተጨባጭ የሕ/ሰ ችግሮች ነዉ ያነሱት
ዶክተር ደሳለኝ ትለያለህ 👌👍❤❤❤ አንተን የመሰለ ምሁር ያብዛልን 👌👌👌
ዶ/ርደሳለኝ ድንቅ ጀግና ብዬሀለው
አንድ ለእናቱ
ጀግኖች ናችሁ በርቱ
የህዝብ ልጅ እናመሰግነለን
ኢንደዚ አይነቱ በአገረቺን አለ ወይ ተመቼሀኝ❤❤❤❤በኡነት
እንደ አንተ ዓይነት መሪ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ይሰጠን
Dr ደሳለኝ የአማራ የጎጃም ተወካይ ቢሆንም የሚከራከረዉ ግን ለኢትዮጲያ ህዝብ ነዉ
አወ ኢትዮጵያዊ ነዋ💚💛❤
እናትወለደችጀግኖች❤❤❤❤
ዶ/ር ደሳለኝ የህዝብ አፍ ነህ እጎዚያብሔር ይባርክህ ከእስርም ይጠብቅህ
ዶክተር ዳለኝ ይችላል በርቱ ግን መንግስት አይገባውም
አንድ ብቻውን የሚሊዮኖች ድምፅ መሆን የቻለ የዜግነት ግዴታውን እየተወጣ ያለ የዚህ ትውልድ ጀግና።
አቦ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ብቻ ይጠብቅህ 👍💪💪💪🥰🥰
He is real man
ኧረ ፓርላሞ ለህዝቡ ያስብ በህዝብ ነውና የተመረጠው። አዋጅ ህዝብን ባማከለ መልኩ መሆን አለበት። ለህዝብ አድሉ።
እውነት ሌላው ሰው ዝም የሚል ለምንድ ነው ሁሌም እነዙህ ወንድሞች ብቻ ናችው እንዴ እሚታገሉ
አይ የኛኛኛኛ መንግስት በቃ ለራሱ እንጅ ህዝብ አያሳስበውም
በጣም
በዚህ መንግስት ወደ ድህነት የገባ ግለሰብ፣ ቤተሰብ ፣ ይህ መንግስት የማይጠቅመዉ ስለሆነ መታገል ፣ማዉረድ የግድ ይለዋል።
አቦ ክበርልኝ
በቃ ደሳለኝ የባህር ዳር መስተዳድር መሆን አለቤት
ዶ/ር ደሳለኝ አንተ ትለያለህ , ተባረክ
Dr. Desalefn jegnaaaaaaaa nek wendemachen
በጣም ይችላል💚💛❤
ሞት ላይቀር እውነትን ተናግሮ መሞት ምናባቱ እናት ወልዳለይ ❤
አወ እውነት ነው💚💛❤
የኔ ልዩ ጀግና
ንሮውማ አልተቻለም ።ሠላሙ ን እግዚአብሔር አምላክ ስም ያምጣልን
ደሳለኝ ጀግናነው ሀቁን ተናገረ ብልፅግና ተሸበረ ሌብነቱ ተጋለጠ
ዶር ደሳለኝ ጀግና ኢትዮጵያዊ
ዶ፡ክተር ደሤ ጀግና ምን ዋጋ አለዉ ብቻክ
Truth be told.
heroic
yap💚
Dr. you are hero
ደ/ር ደሳለኝ እግዚአብሔር ያክብርህ
እባካችሁ የፓርላማ አባሎቻችን ለወከላችሁ የማህበረሠብ አባላት ኑሮ መሻሻል እንደ ዶ/ር ደሳለኝ በመጋፈጥ ኃቁን ተናገሩና ከአድር ባይነት እራሳችሁን አውጡ፡፡ የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን አራሳችሁን አውጡ፡፡ ጌታ በየእምነታችሁ ልቦና ይስጣችሁ፡፡
በምርጫ የመጣን በሰለጠነ መንገድ በምርጫ ማውረድ let’s get out of this violence cycle
የአማራ ፓርላመንት አባላት እውቀት እናንተ ጋር ነው ያለው 👏👏👏👌👍🙏🙏
የንሮ ዉድነት ከብዶና የአከራይ ተከራይ ታክሰ በዝቶብናል
ብቼኛው ጀግናው ተሞዋጋች❤❤❤❤
Dr.dessalegn isworld 1st genus man thanks for ever
you are Right
ፓርላማው ዛሬ ጠንከር ያለ የሕዝብ ጥያቄ በማንሳቱ የሚበረታታ ነው።
ኧረ ግብሩ በጣም በዝቷል።ኢንባ ቫት ማስከፈሉን ማቆም አለበት።
በምክኒያት የሚያስብ ሰው ደስ ይላል፣ ብልፅግና ማለት የበሰበሰ ዛፍ ማለት ነው።
አወ
እናት ወልዳለች
ሐይለስለሳሴ ድሮ ወላም ፍረድ ቤት አነዳይቀርብ ይሉ ነበር አሉ ለካ ዉነታቸዉን ነዉ፤
እርግጥነው ከመቀማት አይተናነሥም
ዶ/ር ደሣለኝ ጥያቄው ተመችቶኛል።
እኔ እሚገርመኚ ከ ፓርላማው 84 ቤሄር ነው - ስለ ደሀው ህዝብ ችግር የሚከራከሩት የቆሙት 1,2,3 ሰዎች ወይም ቤሄር ብቻናቸው!! ሌሎቹ ንጉሱ ንግግር ሲያረጉ የሚያጨበጭቡ ብቻ ናቸው ማለት ነው?
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወደምችን
አሜን✝️
አተጀግናነህ ምንዋጋአለው ብቻህን ነህ
እኔ መንግስትን በጣም ነው የማደቀው እንደዚ አይነት ሰዋች በፓርላማ መኖራቸው ለመንግስትም አስፈላጊ ናቸው ሌሎቹ ከፓርላማ ወጭ ያማሉ።
ቤት የሌላቸውስ ምን እንሁን 20 አመት አገልግዬ እንኳን ቤት ለመስራት ትዳር ለመያዝ ወጭ ምንም ኑሮ ያለተስፋ በኢትዮጵያ!!!
😢😢😢😢😢ያገራችንያለበትዲሃመኖርየማይችልባባትሀገር
ጀግናነህአቦእደአተአይነቱእጥፍይወለዲ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምክርቤት አባሎች ቁጥራቻዉ ትንሽም ነዉ ለምን 540 አይሞሉም የትገቡ
አብይ ይንገረን💚
Property tax law should be cancelled.
Must new yawum
ይችላሉ love you bro
መንግስት ወርዶ ማን አባክ. መንግስት ልታደርግ ነው ምድረ ወሮበላ
❤🎉
Tarikina hizb ayiresahim yenegew tiwlid indante bemikiniat yemiamin indemihon tesfa adergalew(Desalegn❤)
አንዳንዴ የም/ቤት አባላት በፓርቲ ድርጅታዊ የዉስጥ አሠራር ተተብትቤዉ መሠረታዊ የሆኑ የሕቡን ችግሮች ላይ ነፃ አስተያዬትና የችግሮቹ የመፍፍትኼ አስገኚ አካላት ሆነዉ ካልተገኙ ታርክና እዉነት እንደሚፋረዳቼዉና እዉነተኛዉን የሕዝብ ክብር እንደማያገኙ ለምን ይሆን የማይረዱት ?
ታክስ መክፈል ቀላል ነበር ነገር ግን ስራ መች ልሰራ ተሰጥቶን ነው መንግስት ግን ህዝቦቹ ያውቀናል
እዚህ ላይ ተቃውሞ አለኝ እኔ ለምሳሌ ጡረታ ከወጣሁ ነው ቤት የሰራሁት ከዚያ በፊት ልጆች አስተምር ነበር አበላ አጠጣ ነበር ከቤትም አልወጡም ነበር ስራም የለ እየተባለ ዘመናት አልፈው ስራም ይዘው ትዳርም መስርተው ሲወጡ ያው እኔም ቆሜ አልጠብቅም ጡረታ ወጣሁ የራሴን ቅርሰም ጌጥም ሸጬ ለጆቼም አገዘውኝ ነው ቤት የሰራሁት በውኑ አሁን አኔ ያለባንክ መስራቴ ቢኖረኝ ነው? ይህንንም ታሳቢ አርጉት
ይድረስ ለፓርላማው በተሰበሰባችሁ ጊዜ ሁሉ የሕዝብን ጉረሮ የሚዘጋ ሕግ ከማርቀቅ ያቋረጣችሁበት ጊዜ የለም ለመሆኑ ሕዝብን በረሀብ ፣ መኖሪያ በማሳጣት በጭብጨባ እየወሰናችሁ ሕዝብ ሲያልቅ ከማን ጋር መኖር አስባችሁ ነው ጊዜ ያልፋል ያስተዛዝባል
ዶ/ር ደሳለኝ ሰሚ ቢገኝ ለሀገር ጠቃሚ ሀሳብ እየሰጠ ነበር!!
አወ በጣም ይችላል💚💛❤
በኢትጲያ እግዚአብሔር። ይደርስልሺ። ደቆሮ መሪ አስቀምጠው አገሪቱ ወደ ውድቀት አዘቀዘቀች😢😢
ግፍ ነው
ዶክተር ደሳለኝ የህዚብ ልጂ ለኡነት የቆመ ለህሊናው ያደረ ለነገ ታሪክ የሰራ ጀግና ነው
ሰውእየገደለ ብልፅግና ለሚል ጋላምኑነው ምታስረዳው ምክርቤት አባልምትባሉ ከብልፅግናጋር ሁናቹህ አገርን ህዝብን እየገደላቹህ እያጠፋቹህመሆኑን አታውቁም ማለትነው የጊዜጉዳይነው ሁሉቹህም ለፍርድ ትቀርቡአላቹህ ህዝብገላቹህ እናሠልጣለን እዳትሉ ማንኛውም መግስት ከህዝብ በታችነው ለምሳሌ አውሀትን አስተውሉ ከምንእደሆነያሉበትን ደረጃ እነሱስ እደናተየይቶጵያን ህዝብ ባዋጅ በድሮን እና በመካናይዝ ብረት በታክ ህዝባቸውን አልገደሉም በናተደረጃ አሻጉሊት አርጎ ሚጠቀምባቹህ አብይ ስልጣን የለላቹህ ታዛዥ አርጎ ሚጠቀምባቹህ ነብሰበላ ለሆዳቹህ አገራቹህን እናህዝባቹህ ምተበሉ አይመርጤወች
ዶ/ር ደሳለኝ ጀግና አውነተኛ ዶክተር ነው አነደበሻሻው ወሮ በላኮለኔልአብይ ከደቡብ አፍሪካ አልሰረቀም ላቡንጠፍአርጎነውየተማረው
ስራ ሳይኖረው ቤት ቢኖረውስ ከየት ይምጣ?
ታክስ ዲሮን ገዝታችሁ ክልል ልዴበዲቡነው
የትኛዋ ኢቶቢናት እምለማው መጄመሪያ ሰላም ስጡን
አማራ ብቻ ነው እሚነገርው ሌላው ብሄር እጁን ማውጣት ብቻ ነው ስራው አህዮች ለህዝባችው ብትከራካሩ ይሽላችው ነበር
Tileyalek
I don't know about Ethiopia???
About what?
እባካችሁ የሀገራችን ትልቁ ችግር መሪው አይደለም ችግሩ አገሪቱ የምትዳደርበት ህገ መንግስቱ ነው ህገ መንግስቱ ፌደራላዊ ሳይሆን ስይጣናዊ ነው በይትኛውም አለም ታይቶ የማይታወቅ ህዝብን ለመበተን ወያኔ የፃፈው ነው እሁን ያለው መንግስትም ከወያኔ ጋር ሲጣላ ህግ መንግስቱ ችግር እንዳለው አውቆ እለውጣለሁ ወይንም አሻሸላለሁ ካለ በሀዋላ ለምንስ ሀሳቡን ቀየረ እስቲ በየትኛው አለም ወይም አገር ነው የዘር ፌደራል ያለው
አላማው ማደህየት ነው !
አሁን ጥገኝነት ፍለጋነኝ ከኢቶቢኑሮ ይሻላል ሽራሮ😂😂😂😂😂😂😂
የ40/60 የቤት ፕሮግራም ሙሉ ከፍዬ ነበር ፣ግን ላለፉት 11 አመታት አልደረሰኘም በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ የምሰራ ዜጋ ነኝ የደመወዜን 70% ለቤት ኪራይ ከፍላለሁ 3 ልጆች አሉኝ ።ዶክተር አብይ ፊቱን ወደ መኖሪያ ቤት ቢያዞር መፍትሄ ሊኖረን ይችላል ምክንያቱም ከአዳነች አቤቤ በስተቀር ሁሉም ግልፅ አይደሉም ።በረሃ ለበረሃ ተንከራተን መንግስትን አምነን የከፈልነዉ ገንዘብ ነዉ.፡፡
ከጡረታዬ በላይ ግብር ተጠየቅሁ ተበድሪ ከፈልኩ ቀጣዩ ጊዜ ምን ልሆን ነው እንዲያው ጡረተኛ አይታያችሁም::
ደሳለኝ ጀግና
ፈጣሪ ይጠብቅህ ደሳለኝ።ትክክለኛ የህዝብ ድምፅ ነህ ብልህ ማጋነን እንደማይሆንብኝ እርግጠኛ ነኝ።አሁንም ከክፉ ይጠብቅህ።
ስለሙናም አንሡ
አብዛኛው የከብት መንጋ ግን በተቃራኒው የሚቀርበውን አዋጅ በጭብጨባ ያጸድቀዋል።አቤት ተወካይ ብሎ ዝም??????
አወ ማውጣት ነው💚💛❤
እሱ እናቴ በቁማችን ወርሶ ለዱሮን መግጃ ሊያረገውነው እኛኑ ለመጨረስ አይሰው ሁሉሰው አፋቼው ተስፍቶልደ የነሱቤት አይወረስም?
ሁሉም ሲደርስበት ነው የሚገባው
ደሴ ይችላል🎉🎉🎉🎉
ይህን ሁሉገንዘብ እየሰበሰበ ለኢትዮጵያ ጡረተኞች ምንአይነት ጭማሪ ለምን አላደረገም የተወካይምክርቤቱ ለምንይንጉዳይ አያነሡም በተለይ ከመከላከያ ቆስለዉ ደክሞ ለወጡት
አወ መታሰብ አለበት💚💛❤
💚💛❤💚💛❤
Wow teleyaleh
ሁሉ ብርቄ እውቀቷ ኩረጃ የሆነች ብልግና!!! የመንግስት ሰራተኛውን ባሪያ ለማድረግ ይዛለች
አወ ባሪያ ሆነን💚💛❤
Dr ደሳለኝ ለካስ እዉነት፣ ሎጂክና፣ ተጨባጭ ችግሮችን ተንተርሰዉ ነዉ የሚናገሩት። የሚመለከታቸዉ ባለስልጣናትም ችግሩን ይዩት እንጂ።
የአገሩ ሁኔታ እኮ ነው እንዲህ ግራ የተጋባው ሁሉ ነገር ግራ ሆኗል ወንድሜ
በጣም ከባድ ሆነ💚💛❤
አያስከፍልህገወጥነት የማህበረሰቡን የመክፈል አቅም ያላገናዘበ በሃይል ለመጫን ነው እንዲጸድቅ የተደረገው።
Jegna desu gin raskin tebk kezik gedayi awure
እቃዎማለው ሰው በጤና በሰላም ሰርቶ መብላትመስራት ስችል ነው መንግስት ለህዝቡ ምን ምቹ ነገር አርጎ ነው ከዬት ያምጣ አራ በታዊሶ ምወጣ ህግ መልሶ ለውጭው አከልም ችግር ነው ከድሮው ባሰ ለምን ለውጥ ለናመጣ ጦርነት ይኀስላል
ምን ሊያረጉን ፈልገው ነው
ሰዎቹ ተጨንቀዋል ፊት ተመልከቱ
Ayzachu now is z day
ሙስሊሙ አማራ ክልል ጎንደር እና ጎጃም ሲዘረፍ ሲገደል የግፍ ቅዋ የተባለን ሁሉ ሲቀምስ አንድም ቀን ደሳለኝ የሚባለው የምክር ቤት አባል ለሙስሊሙ ድምጽ ሆኖ አያወቅም ምን አልባት በአማራ ክልል ላለው መስሊም አልተወከለም መሰለኝ?
እረ ተው ግን የአማራ ክልል ሙስሊም አማራ ነው ማንኛውም አማራ እየደረሰበት ያለው ችግር ደርሶበት ሊሆን ይችላል እንጂ በተለየ ለሙስሊም ተብሎ የደረሰ በደል የለም እንዲያውም ከሌላው ማህበረሰብ የተሻለ የንግድ እንቅስቃሴ ተሳታፊው በአማራ ክልል ሙስሊሙ ማህበረሰብ ነው ይህን ስለ ግን ምንም ችግር የለም ማለት አይደለም ችግር ሊኖር ይችላል በተለየ ግን የአማራ ክልል ሙስሊም ማህበረሰብን ለመጉዳት ታስቦ የተደረገ አታስሙስሉት።
አሪፍ ቪዲዮ ነው ተሎ ስለምታደርሱን እናመሰግናለን ዶ/ር ደሳለኝ እና አበባው ጀግና ናቸው ከምር እወዳቸዋለው
ጀግና ጀግና ቦታ ነዉ ያለዉ። ያልካቸዉ ሰዎች እዉነት ሎጂክ ተጨባጭ የሕ/ሰ ችግሮች ነዉ ያነሱት
ዶክተር ደሳለኝ ትለያለህ 👌👍❤❤❤ አንተን የመሰለ ምሁር ያብዛልን 👌👌👌
ዶ/ርደሳለኝ ድንቅ ጀግና ብዬሀለው
አንድ ለእናቱ
ጀግኖች ናችሁ በርቱ
የህዝብ ልጅ እናመሰግነለን
ኢንደዚ አይነቱ በአገረቺን አለ ወይ ተመቼሀኝ❤❤❤❤በኡነት
እንደ አንተ ዓይነት መሪ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ይሰጠን
Dr ደሳለኝ የአማራ የጎጃም ተወካይ ቢሆንም የሚከራከረዉ ግን ለኢትዮጲያ ህዝብ ነዉ
አወ ኢትዮጵያዊ ነዋ💚💛❤
እናትወለደችጀግኖች❤❤❤❤
ዶ/ር ደሳለኝ የህዝብ አፍ ነህ እጎዚያብሔር ይባርክህ ከእስርም ይጠብቅህ
ዶክተር ዳለኝ ይችላል በርቱ ግን መንግስት አይገባውም
አንድ ብቻውን የሚሊዮኖች ድምፅ መሆን የቻለ የዜግነት ግዴታውን እየተወጣ ያለ የዚህ ትውልድ ጀግና።
አቦ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ብቻ ይጠብቅህ 👍💪💪💪🥰🥰
He is real man
ኧረ ፓርላሞ ለህዝቡ ያስብ በህዝብ ነውና የተመረጠው። አዋጅ ህዝብን ባማከለ መልኩ መሆን አለበት። ለህዝብ አድሉ።
እውነት ሌላው ሰው ዝም የሚል ለምንድ ነው ሁሌም እነዙህ ወንድሞች ብቻ ናችው እንዴ እሚታገሉ
አይ የኛኛኛኛ መንግስት በቃ ለራሱ እንጅ ህዝብ አያሳስበውም
በጣም
በዚህ መንግስት ወደ ድህነት የገባ ግለሰብ፣ ቤተሰብ ፣ ይህ መንግስት የማይጠቅመዉ ስለሆነ መታገል ፣ማዉረድ የግድ ይለዋል።
አቦ ክበርልኝ
በቃ ደሳለኝ የባህር ዳር መስተዳድር መሆን አለቤት
ዶ/ር ደሳለኝ አንተ ትለያለህ , ተባረክ
Dr. Desalefn jegnaaaaaaaa nek wendemachen
በጣም ይችላል💚💛❤
ሞት ላይቀር እውነትን ተናግሮ መሞት ምናባቱ እናት ወልዳለይ ❤
አወ እውነት ነው💚💛❤
የኔ ልዩ ጀግና
ንሮውማ አልተቻለም ።ሠላሙ ን እግዚአብሔር አምላክ ስም ያምጣልን
ደሳለኝ ጀግናነው ሀቁን ተናገረ ብልፅግና ተሸበረ ሌብነቱ ተጋለጠ
በጣም
ዶር ደሳለኝ ጀግና ኢትዮጵያዊ
ዶ፡ክተር ደሤ ጀግና ምን ዋጋ አለዉ ብቻክ
Truth be told.
heroic
yap💚
Dr. you are hero
ደ/ር ደሳለኝ እግዚአብሔር ያክብርህ
እባካችሁ የፓርላማ አባሎቻችን ለወከላችሁ የማህበረሠብ አባላት ኑሮ መሻሻል እንደ ዶ/ር ደሳለኝ በመጋፈጥ ኃቁን ተናገሩና ከአድር ባይነት እራሳችሁን አውጡ፡፡
የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን አራሳችሁን አውጡ፡፡
ጌታ በየእምነታችሁ ልቦና ይስጣችሁ፡፡
በምርጫ የመጣን በሰለጠነ መንገድ በምርጫ ማውረድ let’s get out of this violence cycle
የአማራ ፓርላመንት አባላት እውቀት እናንተ ጋር ነው ያለው 👏👏👏👌👍🙏🙏
በጣም
የንሮ ዉድነት ከብዶና የአከራይ ተከራይ ታክሰ በዝቶብናል
ብቼኛው ጀግናው ተሞዋጋች❤❤❤❤
Dr.dessalegn isworld 1st genus man thanks for ever
you are Right
ፓርላማው ዛሬ ጠንከር ያለ የሕዝብ ጥያቄ በማንሳቱ የሚበረታታ ነው።
ኧረ ግብሩ በጣም በዝቷል።ኢንባ ቫት ማስከፈሉን ማቆም አለበት።
በምክኒያት የሚያስብ ሰው ደስ ይላል፣ ብልፅግና ማለት የበሰበሰ ዛፍ ማለት ነው።
አወ
እናት ወልዳለች
ሐይለስለሳሴ ድሮ ወላም ፍረድ ቤት አነዳይቀርብ ይሉ ነበር አሉ ለካ ዉነታቸዉን ነዉ፤
እርግጥነው ከመቀማት አይተናነሥም
ዶ/ር ደሣለኝ ጥያቄው ተመችቶኛል።
እኔ እሚገርመኚ ከ ፓርላማው 84 ቤሄር ነው - ስለ ደሀው ህዝብ ችግር የሚከራከሩት የቆሙት 1,2,3 ሰዎች ወይም ቤሄር ብቻናቸው!! ሌሎቹ ንጉሱ ንግግር ሲያረጉ የሚያጨበጭቡ ብቻ ናቸው ማለት ነው?
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወደምችን
አሜን✝️
አተጀግናነህ ምንዋጋአለው ብቻህን ነህ
እኔ መንግስትን በጣም ነው የማደቀው እንደዚ አይነት ሰዋች በፓርላማ መኖራቸው ለመንግስትም አስፈላጊ ናቸው ሌሎቹ ከፓርላማ ወጭ ያማሉ።
ቤት የሌላቸውስ ምን እንሁን 20 አመት አገልግዬ እንኳን ቤት ለመስራት ትዳር ለመያዝ ወጭ ምንም ኑሮ ያለተስፋ በኢትዮጵያ!!!
😢😢😢😢😢ያገራችንያለበትዲሃመኖርየማይችልባባትሀገር
ጀግናነህአቦእደአተአይነቱእጥፍይወለዲ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምክርቤት አባሎች ቁጥራቻዉ ትንሽም ነዉ ለምን 540 አይሞሉም የትገቡ
አብይ ይንገረን💚
Property tax law should be cancelled.
Must new yawum
ይችላሉ love you bro
መንግስት ወርዶ ማን አባክ. መንግስት ልታደርግ ነው ምድረ ወሮበላ
❤🎉
Tarikina hizb ayiresahim yenegew tiwlid indante bemikiniat yemiamin indemihon tesfa adergalew(Desalegn❤)
አንዳንዴ የም/ቤት አባላት በፓርቲ ድርጅታዊ የዉስጥ አሠራር ተተብትቤዉ መሠረታዊ የሆኑ የሕቡን ችግሮች ላይ ነፃ አስተያዬትና የችግሮቹ የመፍፍትኼ አስገኚ አካላት ሆነዉ ካልተገኙ ታርክና እዉነት እንደሚፋረዳቼዉና እዉነተኛዉን የሕዝብ ክብር እንደማያገኙ ለምን ይሆን የማይረዱት ?
ታክስ መክፈል ቀላል ነበር ነገር ግን ስራ መች ልሰራ ተሰጥቶን ነው መንግስት ግን ህዝቦቹ ያውቀናል
እዚህ ላይ ተቃውሞ አለኝ እኔ ለምሳሌ ጡረታ ከወጣሁ ነው ቤት የሰራሁት ከዚያ በፊት ልጆች አስተምር ነበር አበላ አጠጣ ነበር ከቤትም አልወጡም ነበር ስራም የለ እየተባለ ዘመናት አልፈው ስራም ይዘው ትዳርም መስርተው ሲወጡ ያው እኔም ቆሜ አልጠብቅም ጡረታ ወጣሁ የራሴን ቅርሰም ጌጥም ሸጬ ለጆቼም አገዘውኝ ነው ቤት የሰራሁት በውኑ አሁን አኔ ያለባንክ መስራቴ ቢኖረኝ ነው? ይህንንም ታሳቢ አርጉት
ይድረስ ለፓርላማው በተሰበሰባችሁ ጊዜ ሁሉ የሕዝብን ጉረሮ የሚዘጋ ሕግ ከማርቀቅ ያቋረጣችሁበት ጊዜ የለም ለመሆኑ ሕዝብን በረሀብ ፣ መኖሪያ በማሳጣት በጭብጨባ እየወሰናችሁ ሕዝብ ሲያልቅ ከማን ጋር መኖር አስባችሁ ነው ጊዜ ያልፋል ያስተዛዝባል
ዶ/ር ደሳለኝ ሰሚ ቢገኝ ለሀገር ጠቃሚ ሀሳብ እየሰጠ ነበር!!
አወ በጣም ይችላል💚💛❤
በኢትጲያ እግዚአብሔር። ይደርስልሺ። ደቆሮ መሪ አስቀምጠው አገሪቱ ወደ ውድቀት አዘቀዘቀች😢😢
ግፍ ነው
ዶክተር ደሳለኝ የህዚብ ልጂ ለኡነት የቆመ ለህሊናው ያደረ ለነገ ታሪክ የሰራ ጀግና ነው
ሰውእየገደለ ብልፅግና ለሚል ጋላምኑነው ምታስረዳው ምክርቤት አባልምትባሉ ከብልፅግናጋር ሁናቹህ አገርን ህዝብን እየገደላቹህ እያጠፋቹህመሆኑን አታውቁም ማለትነው የጊዜጉዳይነው ሁሉቹህም ለፍርድ ትቀርቡአላቹህ ህዝብገላቹህ እናሠልጣለን እዳትሉ ማንኛውም መግስት ከህዝብ በታችነው ለምሳሌ አውሀትን አስተውሉ ከምንእደሆነያሉበትን ደረጃ እነሱስ እደናተየይቶጵያን ህዝብ ባዋጅ በድሮን እና በመካናይዝ ብረት በታክ ህዝባቸውን አልገደሉም በናተደረጃ አሻጉሊት አርጎ ሚጠቀምባቹህ አብይ ስልጣን የለላቹህ ታዛዥ አርጎ ሚጠቀምባቹህ ነብሰበላ ለሆዳቹህ አገራቹህን እናህዝባቹህ ምተበሉ አይመርጤወች
ዶ/ር ደሳለኝ ጀግና አውነተኛ ዶክተር ነው አነደበሻሻው ወሮ በላኮለኔልአብይ ከደቡብ አፍሪካ አልሰረቀም ላቡንጠፍአርጎነውየተማረው
ስራ ሳይኖረው ቤት ቢኖረውስ ከየት ይምጣ?
ታክስ ዲሮን ገዝታችሁ ክልል ልዴበዲቡነው
የትኛዋ ኢቶቢናት እምለማው መጄመሪያ ሰላም ስጡን
አማራ ብቻ ነው እሚነገርው ሌላው ብሄር እጁን ማውጣት ብቻ ነው ስራው አህዮች ለህዝባችው ብትከራካሩ ይሽላችው ነበር
Tileyalek
I don't know about Ethiopia???
About what?
እባካችሁ የሀገራችን ትልቁ ችግር መሪው አይደለም ችግሩ አገሪቱ የምትዳደርበት ህገ መንግስቱ ነው ህገ መንግስቱ ፌደራላዊ ሳይሆን ስይጣናዊ ነው በይትኛውም አለም ታይቶ የማይታወቅ ህዝብን ለመበተን ወያኔ የፃፈው ነው እሁን ያለው መንግስትም ከወያኔ ጋር ሲጣላ ህግ መንግስቱ ችግር እንዳለው አውቆ እለውጣለሁ ወይንም አሻሸላለሁ ካለ በሀዋላ ለምንስ ሀሳቡን ቀየረ እስቲ በየትኛው አለም ወይም አገር ነው የዘር ፌደራል ያለው
አላማው ማደህየት ነው !
አሁን ጥገኝነት ፍለጋነኝ ከኢቶቢኑሮ ይሻላል ሽራሮ😂😂😂😂😂😂😂
የ40/60 የቤት ፕሮግራም ሙሉ ከፍዬ ነበር ፣ግን ላለፉት 11 አመታት አልደረሰኘም በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ የምሰራ ዜጋ ነኝ የደመወዜን 70% ለቤት ኪራይ ከፍላለሁ 3 ልጆች አሉኝ ።ዶክተር አብይ ፊቱን ወደ መኖሪያ ቤት ቢያዞር መፍትሄ ሊኖረን ይችላል ምክንያቱም ከአዳነች አቤቤ በስተቀር ሁሉም ግልፅ አይደሉም ።በረሃ ለበረሃ ተንከራተን መንግስትን አምነን የከፈልነዉ ገንዘብ ነዉ.፡፡
ከጡረታዬ በላይ ግብር ተጠየቅሁ ተበድሪ ከፈልኩ ቀጣዩ ጊዜ ምን ልሆን ነው እንዲያው ጡረተኛ አይታያችሁም::
ደሳለኝ ጀግና
ፈጣሪ ይጠብቅህ ደሳለኝ።ትክክለኛ የህዝብ ድምፅ ነህ ብልህ ማጋነን እንደማይሆንብኝ እርግጠኛ ነኝ።አሁንም ከክፉ ይጠብቅህ።
ስለሙናም አንሡ
አብዛኛው የከብት መንጋ ግን በተቃራኒው የሚቀርበውን አዋጅ በጭብጨባ ያጸድቀዋል።
አቤት ተወካይ ብሎ ዝም??????
አወ ማውጣት ነው💚💛❤
እሱ እናቴ በቁማችን ወርሶ ለዱሮን መግጃ ሊያረገውነው እኛኑ ለመጨረስ አይሰው ሁሉሰው አፋቼው ተስፍቶልደ የነሱቤት አይወረስም?
ሁሉም ሲደርስበት ነው የሚገባው
ደሴ ይችላል🎉🎉🎉🎉
ይህን ሁሉገንዘብ እየሰበሰበ ለኢትዮጵያ ጡረተኞች ምንአይነት ጭማሪ ለምን አላደረገም የተወካይምክርቤቱ ለምንይንጉዳይ አያነሡም በተለይ ከመከላከያ ቆስለዉ ደክሞ ለወጡት
አወ መታሰብ አለበት💚💛❤
💚💛❤💚💛❤
Wow teleyaleh
ሁሉ ብርቄ እውቀቷ ኩረጃ የሆነች ብልግና!!! የመንግስት ሰራተኛውን ባሪያ ለማድረግ ይዛለች
አወ ባሪያ ሆነን💚💛❤
Dr ደሳለኝ ለካስ እዉነት፣ ሎጂክና፣ ተጨባጭ ችግሮችን ተንተርሰዉ ነዉ የሚናገሩት። የሚመለከታቸዉ ባለስልጣናትም ችግሩን ይዩት እንጂ።
የአገሩ ሁኔታ እኮ ነው እንዲህ ግራ የተጋባው ሁሉ ነገር ግራ ሆኗል ወንድሜ
በጣም ከባድ ሆነ💚💛❤
አያስከፍል
ህገወጥነት የማህበረሰቡን የመክፈል አቅም ያላገናዘበ በሃይል ለመጫን ነው እንዲጸድቅ የተደረገው።