የአገኘሁ ተሻገር ጥሪና የባሕር ዳሩ የስብሰባው ውሎ!/አረጋ ከበደ በጠለምት ጉዳይ የወሰነው አደገኛ ውሳኔ!24 June 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 186

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 6 месяцев назад +12

    የፈለገውን የሕል ጦር ቢያዘምት ብልፀግና
    አማራ ክልል ለዘላለም ተበሷል በምንም ታአምር ብልፀግና አማራ ክልል አብቅቷል
    መተከል ለተጨፈጨፉት በተመሰገን ጥሩነህ ነውአማራን እነድጨፈጨፍ
    ፋኖ መተከልን ሊወሰድባችሁ ነው ብሏል

  • @andualemdille4136
    @andualemdille4136 6 месяцев назад +13

    የሚገርም ነው ብአዴን አማራን በግልፅ ሸጠው አማራ የክተት አዋጅ ማወጅ አለበት ዓይኑ አያየ ለማኝ ስደተኛ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 месяцев назад +18

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪

  • @HabtamuTsegaye-p5r
    @HabtamuTsegaye-p5r 6 месяцев назад +24

    አለን ድል ለፋኖ

  • @fe-mq4dh
    @fe-mq4dh 6 месяцев назад +6

    ድሉ የነበልባሉ ፋኖ ነው 💪💪💪🗡🗡🗡💪💪💪🗡🗡🗡

  • @amareabate4607
    @amareabate4607 6 месяцев назад +14

    የመተከል አማራዎች ጭፍጨፋ ባለፈው ተመስገን ጥሩነህ አሶሳ ሂዶ የከፈተው የዘር ማጥፋት ጥሪ ነው፡፡ ተመስገን ጥሩነህ ፋኖ/አማራ/ መተከልን ሊቀማህ ነው ተነስና የዘር ማጥፋት ዘመቻ ጀምር አይነት ጥሪ ነው ያደረገው፡፡

  • @amechannel4646
    @amechannel4646 6 месяцев назад +1

    መተከል ለተጨፈጨፋት ንፁሀን ዋናው ተጠያቂው ተመስገን ጥሩነህ ነው።

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 6 месяцев назад +5

    የአማራ ህዝብ ክተት አውጆ ከክልሉ ይህን ብአዴን የተባለ ካንሰር ማፅዳት ነው ያለበት 😢

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h 6 месяцев назад +2

    ወገኖች እስኪ ይኸን ጀግና ወንድማችን 100ሺ እናስገባዉ እዉነተኛ እና ታማኝ መረጃ እሚያቀርብልን ጀግና ወንድማችን ነዉ እኛን እሚጎዳን ነገር የለ ሰብስክራብ ማድረግ ብቻ ነዉ በተረፈ በርታ ወንድማችን

  • @LuelAdisey-vy1po
    @LuelAdisey-vy1po 6 месяцев назад +6

    ፍትህ እናገኛለን ብላችሁ የምትጠብቁ ሰዎች ከናገኘው ተሻገር አረጋ ከበደ ይገኛል ብላችሁ ከጠበቃችሁ ኤማችሁ መውጣት ብቻ ነው ያለባቸው የአማራ ዝብ ወደ አንድነት ካልመጣ ሁሌ እየተገደለ እየሞተ ይኖሯታል ወደ አንድ መምጣት አለብን ሁላችንም

  • @abebealemu-mi9xy
    @abebealemu-mi9xy 6 месяцев назад +4

    ውጭ ሀገር ለትምህርት የሄድን አማራዎችም በማንነታችንና በፋኖ ደጋፊነት ምክኒያት ሊደርስብን የሚችለውን በመስጋት ባለንባቸው ሀገራት ተሰደን ለመቆየት ተገደናል።

    • @misganatube-iu4qt
      @misganatube-iu4qt 6 месяцев назад

      አትምጡ!!! እናንተ አማሓራ ተቸግሮ ተርቦ :የቆጠበዉ ~ያስቀመጣዉ ገንዘቡ ናቹ: እዛዉ ቆዩልን!!!!!

    • @abebealemu-mi9xy
      @abebealemu-mi9xy 6 месяцев назад +1

      @@misganatube-iu4qt ከልብ የሚገባ ጥልቅ መልእክት ነው። እጅግ አመሠግናለሁ። አዎ ወገኔ በችጋርና በጦርነት እየተጠበሰ እኔን እያስተማረኝ ነው። ባለንበት ውለታ በል ሳንሆን ለአማራ ወገናችን ለቅሶውን ለአለም ልናሰማ: ርሃቡን ልንጋራ: ጨለማውን ልንገፍለት የግድ ይለናል።

  • @kingsaber8065
    @kingsaber8065 6 месяцев назад +3

    አይዞህ በርታ ጋዜጠኛ በለጠ ከጎንህ ነን በርታ።

  • @ephramegetu2976
    @ephramegetu2976 6 месяцев назад +2

    እነሱ ይሰብሰቡ እኛ ወደፊት ብቻ

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 6 месяцев назад

    Dl leAmhara fano mot lbltsgna❤❤❤❤❤❤❤

  • @AschenakiAssefa
    @AschenakiAssefa 6 месяцев назад +2

    በብቸና ዘብች ቀበሌ ሦስት ንጹሐን ወጣቶች ከቤታቸው አውጥተው ገለዋችዋል አድርስልን

  • @AmarekinduFetene
    @AmarekinduFetene 6 месяцев назад +2

    ያሳዝናል😮😮😮😮

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 6 месяцев назад

    በሌ በሌ የጀግኖች አባት ቁርጠኛው ወድም
    በርታ የጥበብ ጓደኛ በርታ❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 месяцев назад +3

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @TesemaTefera-en5ni
    @TesemaTefera-en5ni 6 месяцев назад +1

    ለሁሉም ነገር ለሀገራችን የተከሰተውን መከራ ሰቆቃ ችግር ስቃይ ስደት መፈናቀል ጦርነት መገዳደል ዘረኝነትን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ።

  • @Kingsglory2123
    @Kingsglory2123 6 месяцев назад +4

    ፋኖ _fano💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪

  • @eshetewubneh4888
    @eshetewubneh4888 6 месяцев назад +6

    በሌ በእውነት በጣም እናመሰግናለን
    የተጣራ መረጃዎችን ስለምታቀርብልነ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 месяцев назад +4

    የትግራይ ወንበዴ ፋኖ 4 ኪሎ ጉዳይ ሲጨርሱ ይመጡልሀል 💪💪💪

  • @desalegnmisgan3257
    @desalegnmisgan3257 6 месяцев назад +1

    ስለሱሌማንአብደላመረጃብሰጠን

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 6 месяцев назад +5

    ደባርቅን ፋኖ ተቆጣጥሮ እስረኞች እንደሚፈቱ ተስፋ አለኝ

  • @dawit7628
    @dawit7628 6 месяцев назад

    አረ ላይክ ያሰዋል ለዚህ ሚዲያ ጎበዝ አረ ላይክ አርጉት ስገቡ ምን አለበት

  • @hagoskiros5493
    @hagoskiros5493 6 месяцев назад +1

    Enwedhalen berta

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 6 месяцев назад +2

    ድል ድል ድል ብቻ💪💪💪

  • @AbB-uj3ii
    @AbB-uj3ii 6 месяцев назад +5

    ስብሰባ እያልክ አታዝገን ትጥቅ ትግል ላይ ነን ከጠላታችን ጋር አንሰበሰብም

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie6646 6 месяцев назад +2

    thanks belle !

  • @BruhTena
    @BruhTena 6 месяцев назад +1

    ተመስገን ጥሩነህ ነው ያስገደላቸው

  • @AlemayehuTsadik
    @AlemayehuTsadik 6 месяцев назад

    አራት ሺ ሲባል እዉነተኛነቱነቱን መረጋገጥ ያስፈልጋል የለዚያ የስነ ልቦና ጥቅሙ ለወያኔ ነዉ።

  • @degituw6807
    @degituw6807 6 месяцев назад +2

    የፋኖ አንድ አለመሆን ግን ክምር ያናዳል እንዴት ለአንድ አላማ እየተዋደቁ ወጥ መሆነ ይክበዳል 💔😭

  • @berhanuyetayh
    @berhanuyetayh 6 месяцев назад +4

    Our freedom depend on our unity!!! Victory for fano fano fano!!!

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 6 месяцев назад +2

    እረ በለጠ እባክህ እነዚህን አንድ እዳይመጣ እንቅፋት የሚሆኑትን እባክህ ንገረን ሳናውቅ እየረዳናቸው ስለሆነ እርዳታው ሲቀርባቸው አንድ ይሆናሉ 😢😢😢ከበባ ውስጥ የገባ ህዝብ ይዘው አንድ እዳይሆኑ የያዙት ሃሳብ ምድነው? ለህዝብ ነው የወጣነው ይላሉ ግን የራሳቸውን ፍላጎት በህዝብ ሞት በህዝብ ስም ሊነግዱ አይገባም ልናገላቸው ይገባል ይነገረን

  • @nolawitmisikir9074
    @nolawitmisikir9074 6 месяцев назад +7

    በሌ ስለምታቀርበው የተጣራ መረጃ ምስጋና ይገባሃል

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 6 месяцев назад

    በጠለምት በኩል ያለውን የወያኔ ትንኮሳ ዘግብልን።

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 6 месяцев назад

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @yesawku
    @yesawku 6 месяцев назад +3

    ሠላም በለጠ እንዴት ነህ
    እያልኩ አስተያይት ልስጥህ መረጃህ በጣም ቆንጆ ነዉ ።
    የዜና አቅራብህና የፖለተካ ትንታኔህን ብትለየዉ ግን እጅግ በጣም ምቹ ነበር ።
    ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው ዳታ ተጠቃሚ ስለሆነ አጠር ያለ መረጃ ይፈልጋል ።
    እናም ዜናህን አጠር አድርገህ እንደሌሎች ብታቀርብ ብዙ ተከታይ ይኖርሃል ብየ አስባለሁ ከራሴምና ከሠማሁት አስተያይት አንፃር

  • @solomonhailu1699
    @solomonhailu1699 6 месяцев назад +1

    we win

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 6 месяцев назад

    ወንድሜ በረርታ ጎበዝ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 месяцев назад +4

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 6 месяцев назад

      Yes ur very right. Tigre people are Beja settlers in Ethiopia after the fall of Axumite Empire in 7th century AD due to the rise of Islam in Arabia and the invasion of Beja tribes from the present SUDAN.

  • @SamsonHailemariam-mi1bo
    @SamsonHailemariam-mi1bo 6 месяцев назад

    በለጠካሳይልሀል

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 6 месяцев назад +3

    በሌ በርታ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @asmara3973
    @asmara3973 6 месяцев назад +10

    አለመግባባት አይደለም በሁዳቸው ሥለተገዙ ነው እነዚህ አድማ በታኝ እሚባሉ ምንም ምህረት አያሥፍልጋቸውም

  • @MeseretChikssa
    @MeseretChikssa 6 месяцев назад +7

    አረጋ ከበደ ሳይሆን የወሰነው ኦህዴድ የወሰነውን በአረጋ ከበደ የሚመራው የአማራ ብልጽግና ያስፈፅማል በሚል ይስተካከል !!!!

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 6 месяцев назад +6

    ብልፅግና ከህዝብ ጋር ሳይሆን፤ ከራሱ ጋር ድርድርና ምክክር እያደረገ ነው !

  • @wubeshi
    @wubeshi 6 месяцев назад

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 6 месяцев назад +2

    የራያ ሕዝብ ግን። የተቃውሞ ሰልፍ ብቻ ነው የሚያውቀው እንዴ!!!
    አማራ እኮ ነፍጥ አንስቶ እየተዋጋ ነው እና ራያዎች ነፍጥህን አንሳ!!!

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn 6 месяцев назад +1

    Belewa ❤❤❤❤❤❤❤ tnxs my bro.

  • @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq
    @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq 6 месяцев назад +1

    ከራያ የተፈናቀሉት ከ100 እሰከ 120 ሺ እያልክ ስትለፍፍ ነበር ኣሁን ደግሞ 50000እያልክ ነው ቁጥር ላይ በጣም ደፋር ወንድማችን በርታ ።

  • @bura7009
    @bura7009 6 месяцев назад

    አራቱም የአማራ ፋኖ በተለይ ከተሞች ክተት መታወጁ አለበት ።

  • @HanaSolomon-e1d
    @HanaSolomon-e1d 6 месяцев назад +1

    Thank you

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 6 месяцев назад

    በለጠ እግዚአብሔር ይመስገን በይሰሞን መልክህ ተመለስ ብላይ ስለተፈታ ይሆን?

  • @seblitaye5662
    @seblitaye5662 6 месяцев назад +1

    አመሠሰግናለው

  • @HailuDamtew
    @HailuDamtew 6 месяцев назад +2

    በሌ አስተማማኝ የመረጃ ምንጬ ነህ ላንተ ክብር አለኝ

  • @SalemMekonnen-o2t
    @SalemMekonnen-o2t 6 месяцев назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ በርታ ወድም🥰🥰

  • @Abebefentahun-br3or
    @Abebefentahun-br3or 6 месяцев назад +2

    አገኘሁ የሚባል አረቂያም

  • @AyalewYimam
    @AyalewYimam 6 месяцев назад +1

    Interesting

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 6 месяцев назад

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️☝️☝️☝️☝️

  • @SalemMekonnen-o2t
    @SalemMekonnen-o2t 6 месяцев назад +3

    አደኛ ተመልካች

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 6 месяцев назад +3

    Victory for Amhara Fano

  • @fano-qp3nt
    @fano-qp3nt 6 месяцев назад +1

    ከእሰሳ ምን ይጠብቃል😂 አማራ ይልቅ በአንድ አይነት ተነስ ታጠቅ ፋኖን ተቀላቀል💚💛❤💪ድል ለፋኖ💚💛❤💪አማራ ነፃነቱን በክዱ ያስከብራል💚💛❤💪

  • @KidusWale
    @KidusWale 6 месяцев назад +1

    አገኘሁ ተሻገር አረቂው

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጡ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 6 месяцев назад +4

    ተፈናቃይ የሚባል የለም ወራሪ ነው ያለው የትግሬው👹👿👿👿👿👹

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 6 месяцев назад +2

    እነኮሮኔል ደመቀ ሳይስማሙበት ይሞክራል ብየ አላምንም ስለዚህ እነሱ ፊት አሳይተው ይሆናል

  • @nigattube6485
    @nigattube6485 6 месяцев назад

    ብዙ ጊዜ ጎጃም ላይ ያለውን መረጃ በደንብ ስትናገር አይታይም

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 6 месяцев назад +1

    አድማ ብተናና ሚሊሻን ጭንቅላት ጭንቅላቱን እያሉ ማጥፋት ካልተቻለ ትግሉን መራራ ያደርገዋል።

  • @MelakuTeka-k5n
    @MelakuTeka-k5n 6 месяцев назад +3

    .እኔ መስማት የምፈልገው የድል ዜና ብቻ ነው እየዬ ሽንፈት ምናምን አልፈልግም ፋኖ ያንበራክካል

  • @Tadese-gh
    @Tadese-gh 6 месяцев назад +1

    በለጠ
    በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ
    ህዝቡ የከፋ ዕልቂት መፈናቀል እያስተናገደ ነው
    ከዞን እስከ ወረዳ ያሉ
    የመንግስት አመራሮች አማራ ይውጣልን የሚል መልዕክት በስብሠባውላይ
    ለተሳተፈው ህዝብ

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 6 месяцев назад +4

    የአገኘው ጥሪ እደኔ አረቄ እንጠጣ ቢል ይሻለው ነበር

  • @FissehaAbebe-po2su
    @FissehaAbebe-po2su 6 месяцев назад +4

    በለጠ ሁልጊዜ ወደ ዋና ጉዳይ አትገባም :: የመጥፎ reporting አይተኛ bahari ነው ::

    • @mogesmekonnen-x7m
      @mogesmekonnen-x7m 6 месяцев назад +1

      Belete, you can benchmark FETA daily and HIber radio. Your move is an indication of HODAMNET z banda milishia

  • @beletekelkay5260
    @beletekelkay5260 6 месяцев назад

    በርታ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 6 месяцев назад

    በሌ በርታ ❤❤❤ ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

  • @FjggChhh
    @FjggChhh 6 месяцев назад +1

    ብአዴን ገና አይደለም ለትግሬ እና ለኦሮሞ አምሀራን ለግብስ ይሸጡናል አልተመቻቸላቸው ሁኖ እጅ

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat 6 месяцев назад +1

    አይ አማራ. መቸ ነዉ. መሪ ፈጥረህ. የምናይህህህ

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 6 месяцев назад +10

    የአገኘው ተሻገር ጥሪ ??? ገና ሳልሰማው በንዴት ጦፍኩኝ

  • @TensayeDAWIT
    @TensayeDAWIT 6 месяцев назад

    በአዴን የሚባል የታሪክ አተላ ስብስብ እንደው ከየት ይሆን ክልሉ ውስጥ የወረዱት መጀመሪያ ፋኖ ያለምህረት እነሱን ነው ማጥፋት ያለበት

  • @DanielCheckol
    @DanielCheckol 6 месяцев назад

    ተመስገን ጥሩነህ ቤኒሻንጉል ሄዶ አማራ ላይ የዘር ማጥፍት እንዲያደርጉ አዝዞ ስለመምጣቱ መናገር ምን አስፈራህ?

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 6 месяцев назад

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DTFNews
    @DTFNews 6 месяцев назад

    ሰላም በለጠ

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 6 месяцев назад +3

    ለምነው ትግሬን ከአማራ ክልል ለቃቅመው የማያባርሯቸው? የሚያስረዳኝ ካለ?

  • @አመተማሪያምመንግስቱ
    @አመተማሪያምመንግስቱ 6 месяцев назад +1

    ከንግዲህ ብሗላ ንጹህ ውሀ ጎደለ እንጀራ ጎደለ የለም ታግሎ እርሱን ያውጣ የደባርቁ እስረኛ አታሉቃቅስብን

  • @mdalihosen1492
    @mdalihosen1492 6 месяцев назад +3

    አገኘሁን መጀመሪያ ሽጉጥህንጣ በለው ሆዳምነው

  • @zided
    @zided 6 месяцев назад +2

    አረጋ ከበደን ማን የአማራ ወኪል አደረገው?
    ከህወሀት ታጣቂዎች በፊት የአረጋን አንገት ነው መበጠስ

  • @ዜድ-ዐ8ፀ
    @ዜድ-ዐ8ፀ 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @tesfayebiset1636
    @tesfayebiset1636 6 месяцев назад +1

    👍

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 6 месяцев назад +3

    ብልጽግና እራሱ ተሰብስቦ ሰላም ሰላም ቢያወራ ምን ዋጋ አለው

  • @GetachewMulugeta-c3g
    @GetachewMulugeta-c3g 6 месяцев назад

    Yih hulu mekera eyederese fano 1 mehon alchalm

  • @andualemdille4136
    @andualemdille4136 6 месяцев назад +4

    የመተከል ጭፍጨፋ ተመስገን ጥሩነህ የተባለ ቅጥረኛ ሄዶ ባደረገው ዘር ተኮር የጭፍጨፋ ንግግር ነው

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 6 месяцев назад +2

    ጌኛው ተሻገር ለመሆኑ ሥንት ኩንታል የአለቃው የግማ ቆዳ ተሸክሞ አማራ ክፍለ ሀገሮቹን ባየገማና ባርነቱን እዚያ በጌታው ቤት የእመቤቱን ፖፖ ተሸክሞ ሽንት ቤት ያድርሥ መቼም በዚህ ዘመን እንዲህ የለየለት ምሥለኔ ማየት ያሣፍራል ያቺ ሽገጥ የሕፃናት መጫወቻ አረተፊሻል ነበር ጌታው ያሥታጠቀው ሥልብ በጌታው በልት ይፎክራል አሉ አባቶች ።

  • @wudieworkneh
    @wudieworkneh 6 месяцев назад

    Nice and care full Explation what is New thing About Belay Manaye ?? Your Brothers

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 6 месяцев назад +1

    የወሎ ህዝብ ሆይ ራያ ቆቦ ህውሀት መንበረ ሥልጣኑን ሲዘረጋ የወሎ አማራ ህዝብ በህይወት የመኖርህን መብት የተነጠቀው ከዓ/ፄ ዮኃንሥ ጀምሮ ነው ወያኔዎች ከንቀታቸው ብዛት ከአብራክህ የወጡትን ሆዳሞች እንደ ጌታቸው እረዳ ከሀድዎችን በመመልመል ነው ማንነታቸውን ክደው ህዝባቸው ሲጨፈጨፍ ለሆድ ብለው እራሳቸውን የሸጡ እርካሾች ራያ ቆቦ ባጠቃላይ ምርጫህ አንድ ነው ከጀግና ወንድሞችህ አባቶችህ መረር ኮስተር ብለህ እራሳህን ከፋኖ ጎን በመቆም ነፃ አውጣ እድሜ ልክህ ብልጣ ብልጦች እያታለሉህ አትኑር ?

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 6 месяцев назад

    አንገታቸውን ቢደፉስ መቼ ከመታረድና መገደል ተረፉ?

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 6 месяцев назад

    Tigray merye yemelesele

  • @MohammadAdam-v2l
    @MohammadAdam-v2l 6 месяцев назад +1

    እኔ የሚነደኝ ሁልጊዜ አማራ ሞተ የሚባለው ሁሉም አማራ ተነስቶ ለምን ህልውናውን አያስከብርም

  • @ethio_tewahdo_tube21
    @ethio_tewahdo_tube21 6 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 6 месяцев назад +1

    ይኸ አሻንጉልት ቡድን ማንን ወክሎ ልመራ ነው?

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 6 месяцев назад +1

    አገኘሁ እኮ አረቂያም ሰካራም ነው