አስደንጋጭ መርዶ የደረሳት አርክቴክት ሳምራዊት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 37

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 2 года назад +6

    አላህ ፈረጃዉን ቅርብ ያድርግልሽ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +6

    እመብርሀን ትማርሽ አዛንኝት ናት እና በጆችዋ ትዳብስሽ ❤ አይዞሽ ትድኛለሽ
    እመኚ, ጸልይ 🤲🤲

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 2 года назад +4

    የኔ ማር አላህ ያሺርሽ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዛሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 2 года назад +1

    አግዚአብሔር ይማርሸ።አለም በሙሉ ግራ የተጋባበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው እመብርሐን ሰለ ህፃኑ ልጅሽ ስትል ከልጇ ከወዳጇ ምህረትን ታቅርብልሽ አሜን።

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Год назад

    😭😭😭💔የኔ እናት ሳቃይሽ ሳስበው ነብስሽ እግዚአብሔር ይቀበለው መልካም እረፍት 😢😢😢😢

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 года назад +3

    ውይ እህቴ ስታሳዝን ጌታ መልካም ነው አይዞሽ ትድኛለሽ !!

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 2 года назад +1

    እኔ የማህፀን ካንሰር ይዞኝ ነበር የዘንዶ አስራ ማርያም ፀበልና የ ወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል. ፀበል ነው እውን ያወጣልኝ ።

  • @yousseftamrat4736
    @yousseftamrat4736 2 года назад

    ኮንፊደንስሽ በጣም ደስ ይላል አምላክ ይፈውሽ ቸር ወሬ ያሰማሽ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 года назад

    Egziabher Amlak yimarish yasazinal ayzosh!!

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ምንም አይሣነዉ ታሪክን ይቀይራል እህቴ አይዞሽ ትድኛለሽ

  • @appledr3819
    @appledr3819 2 года назад +2

    አይዞሽእምአምላክትረዳሻለች

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሺ እህት

  • @aidamekonnen3429
    @aidamekonnen3429 2 года назад

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 года назад +3

    እህት.አላህ.ይድረስልሽ.አብሽሪ.ትድኛለሽ😥😥

  • @singtonsington671
    @singtonsington671 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይረዳሻል አይዞሽ

  • @true4236
    @true4236 2 года назад

    Egziabiher Yemarish

  • @stopahmaragenocide7891
    @stopahmaragenocide7891 2 года назад

    እግዛብሔር ይማርሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @lifeishard9951
    @lifeishard9951 2 года назад

    አላህ ያሽርሽ ያረብ

  • @helentube325
    @helentube325 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @thaibajamal1875
    @thaibajamal1875 2 года назад

    የኔ ቆጆ አላህ ያሽርሽ የልጅሽ እናት ያድርግሽ

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 года назад

    አሏህ አፍያ ያድርግሽ እህት አሏህ ይብቀን ከደዚህ አይት
    በሽታ ያረብ

  • @jamog5389
    @jamog5389 2 года назад +1

    💔💔😭

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 года назад

    ደምሽን በደሙ ይቀይርልሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏😭😭😭

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 11 месяцев назад

    Nebis yimar 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 года назад

    እረ ሳምሪ ምን ላይ ደረሰች እንዴት ሆነች ግን በዛው ጠፋችኮ

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Год назад

    ሞት 😢😢😢 እኮ ክፉነው

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +5

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ🇪🇹

  • @tarekegnwarie8355
    @tarekegnwarie8355 2 года назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህተ ይህ በሽታ የሰይጣን በሽታ ነውና እንጦጦ ማርያም ወይም መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም You Tube ተከታታይ 100% እርግጠኛ ነኝ እዚያ ሄደው ማለተ ጸበል ተጸብለው የዳኑ ብዙ ናቸውና ህንድ ብሎ ነገር የለም ፈዋሽ መድሃኒት ኢትዮጵያ ነው ያለው እኔ ለምሳሌ በቴክኖሎጂ በጣም ከተራቃቀች አሜሪካ ሀገር ነው የሚኖረው ነገር ግን ከተለያዩ በሽታዎች የተፈወስኩት ኢትዮጵያ መጥቸ በጸበል ነው !

    • @tarekegnwarie8355
      @tarekegnwarie8355 2 года назад

      ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ቭድዮ ብለሽ ጻፊና እይው ትገረሚያለሽ እንደ አንቺ አይነቱ በሽታ በነጻ የተፈወሱ !

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BettybooTeg
    @BettybooTeg 2 года назад

    It’s better to write her bank details Or go fund me is good we will help and share it as well. May Jesus touch you with his healing hand and bless you with good health and long life to see your son’s big day💕🙏🏾

  • @godislove5271
    @godislove5271 2 года назад +1

    Eyhoa midia ga be commentu go fund me acc. Ale yechalachihutn dollar tebe tebe adergulachew enagezachew

    • @yeneyene5546
      @yeneyene5546 2 года назад +1

      ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ ፀበል ተጠመቂ ይተውሻል ምህረትከፈጣሪ ነው

  • @በእምነት-ጐ1ጰ
    @በእምነት-ጐ1ጰ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @regbegebremariam1342
    @regbegebremariam1342 2 года назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ