ድንገት ልብ የሚሰብር ዜና የሰማችው አርክቴክት ሳምራዊት! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  2 года назад +241

    ወጣት ሳምራዊት ደስታ የ እንድ ልጅ እናት ስትሆን ላለፉት 5 ወራት የ መሀፀን በር ካንሰር ህክምና በ ጥቁር እንበሳ ሆስፒታል ስትከታተል ቆይታለች:: ካቅም በላይ ስለሆነ የ ህክምና ቡድኑ ካገር ወጥታ የ ተሻለ ህክምና እንድታገኝ ወስኗል:: ወደ ህንድ ሀገር ሄዳ እንድትታክም ሁላችሁንም የ እርዳታ እጃቹን እንድትዘረጉልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን::
    (CBE)1000180776145
    Genet Jenberu Damtew (Her Mother)
    ስልክ +251 91 384 728
    +251 913 379 447
    +251 911 942 090
    go fund me account
    www.gofundme.com/f/help-samrawit-desta-fight-cancer?+share-sheet

  • @ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ

    ከደዚህ አይነት መጥፎ በሺታ አላህይጠብቀን አላህያሺርሺ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 2 года назад +333

    ቃጥላ ማርያም ፀበል ጠጭ ተቀቢ እምነቱን ። መድሀኒቱን እየወሰድሽ ፀበልም ውሸጂ አይዞሽ ትድኛለሽ እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ ።

    • @ትግሥትአሠላ
      @ትግሥትአሠላ 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይድረሥላት

    • @Abeniboss1235
      @Abeniboss1235 2 года назад

      አሜን

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 года назад

      Ameeeeeeeeen ❤🙏🙏🙏

    • @TingrtTingrt94
      @TingrtTingrt94 2 года назад +1

      ጴንጤ ናትኮ

    • @Abeniboss1235
      @Abeniboss1235 2 года назад +5

      @@TingrtTingrt94 አዎ ጴንጤ ከሆነችም ።እድናለው ብላ ካመነች እመቤቴ ትምራታለች ።እናቷ አንገት ላይ ግን መሀተብ አይቻለሁ

  • @allahisone7100
    @allahisone7100 2 года назад +61

    የአለማቱ ጌታ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ደስታሽን ላንቺም ለቤተሰቦችሽም ይመልስላችሁ
    አይዞሽ የታመመው ሁሉ አይሞትም ሳይታመሙ የሚሞቱ እንዳሉ ሁሉ ታመው የሚድኑም አሉ አላህ ይርዳሽ

  • @foodempire4190
    @foodempire4190 2 года назад +71

    ጸበል ጸበል (ማርያም ሆይ ልጅሽን ባቀፍሽበት እጆችሽ ዳብሽልን🙏🙏🙏😭

    • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
      @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 года назад

      Amen

    • @asterbirhanu3814
      @asterbirhanu3814 2 года назад

      Maryam atadinm EYESUS nw midanw Bicha ☝️

    • @mejiger
      @mejiger 2 года назад

      Tenkway hula

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Год назад

      ​@@asterbirhanu3814 እዩ ጩፋ ጨርቁ ለመንካት ስትጋፉ ጌታችንን ጌታዋ የወለደች ቅድስት እናት በናንተ ቦታ የላትም😊 ዘይገርም

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +75

    ስማይና ምድሩን በቃሉ የዘርጋ ጌታ ኢየሱሰ ከዚህ በሽታና ስቃይ ይፈውስሽ እሱ ሁሉን ይችላል ከስው ቀዲሞ ጌታ ኢየሱሰ ይድርስሽ።😢😭መልካም ዘና ያስማን 🙌

  • @MonaMohamed-dc3wh
    @MonaMohamed-dc3wh 2 года назад +97

    የዝች ልጅ ህይወት ለመታደግ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ መረባረብ አለብን

  • @majeedabualragheb5597
    @majeedabualragheb5597 2 года назад +109

    እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እፍፍፍፍ እሱ በምህረት እጁ ይማርሸ❤❤❤❤😭😭💕💕💕💕እፍፍፍፍ

  • @abeladmasu5044
    @abeladmasu5044 2 года назад +85

    የድንግል ማሪያም ልጅ የፈጠርከን ሁሉ የማይሳንህ ፈጣሪ እባክህ ከዚህ በሽታ ምረህ እራስህ ከሰጠሀት ልጅ ጋር ከምትወደው ባለዋ እና ቤተሰብዋ ጋር በሰላም እንድተኖር አርጋት ማራት አድናት ስለእናትህ ብለህ እናት ናትና::

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 года назад +15

    አቦሽሪ እህታችን አላህ ከልጅሽ አይለይሽም የናትሽንም እምባ አላህ ያያል ከባለቤትሽም አብራቹ ረጅም እድሜ እመኝልሻለው እንረዳለን አብሽሪ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪሽን ተማፀኚ

  • @enattube5446
    @enattube5446 2 года назад +33

    እፈፈፈፈ😭😭😭😭😭😭😭 ምን ብዬ ምን ልበል ቃላት አጠረኝ
    ብቻ ግን ለልጅሽ ሲል ለዛ ምንም የማያቀው ህፃን ሲል አላህ በሰፊው እጁን ይዘርጋልሽ አሚንን🙏

  • @iamthecaptain4639
    @iamthecaptain4639 2 года назад +177

    እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል እግዚአብሔር ይማርሽ ፀሎት አታቋርጡ ፀበልም እምነትም ተቀባቢ

    • @meselechhaile7146
      @meselechhaile7146 2 года назад

      እግዚአብሔር ይማርሸ

    • @mesiabel4614
      @mesiabel4614 2 года назад

      Wekishet Gebiriel gedam hijy tifeweshalesh ehite

    • @mesiabel4614
      @mesiabel4614 2 года назад

      Medehenialem ayichekinim tesifa atikureche tesay azoshi tidignaleshi

    • @mesiabel4614
      @mesiabel4614 2 года назад

      Emamilak tidiresilish ehite eligish amilak yifewisishi azosh tidignalesh yene marrrrrr

    • @mesiabel4614
      @mesiabel4614 2 года назад

      Enen yene kojo kidus GEBIRIEL yefewisish Lemisikirinet bebetu yakumishi azoshi ehite

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +234

    እውነትም ልብ የሚሠብር ነው፣ ገና በወጣትነት እንዴት እንደዚህ ሆነባት? ውይይ... እህቴን መድሀኒአለም የህፃኑ አምላክ የምህረት እጁን ይላክልሽ🙏

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад +2

      ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 года назад +1

      @@kiyyaatube4930 ይኼው በአክብሮት ስለጠየቅሽኝ አደረኩ፣ በርቺ!

    • @zebutitube4305
      @zebutitube4305 2 года назад +1

      ለኔም ውዴ

    • @zebutitube4305
      @zebutitube4305 2 года назад +1

      @@kiyyaatube4930 ደምሬሻለው ማሬ ደምርኝ

    • @በእምነት-ጐ1ጰ
      @በእምነት-ጐ1ጰ 2 года назад +2

      አሜን

  • @Citygirl24
    @Citygirl24 2 года назад +70

    ጌታ ሆይ ለሁሉም መድሀኒት አንተ ነህ አንተ መድሀኒት ሁናት ለተወለደው ጨቅላ ህፃን ስትል ማራት 🙏🏽🙏🏽

    • @mathewosmeja9431
      @mathewosmeja9431 2 года назад

      አሜን

    • @እሙቲዩብ-ዠ2ዀ
      @እሙቲዩብ-ዠ2ዀ 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ገልቱነገር ነሺ ጁል ቦታምረጭ 🙃😤😤😤

    • @judiworkenh171
      @judiworkenh171 2 года назад

      የኔ እህት የሰራዊት ጌታ ሰማይና ምድር ዘርግቶ የሚያኖረን አምልክ ይድረስልሽ፣ አመብርሃን ትዳብስሽ ያላሰብሽውን ዜና ታሰማሽ ፣ለልጅሽ ስትል ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ትማርሽ🙏🙏🙏

    • @neza1152
      @neza1152 Год назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ኧረ ማማየ እደዚህ አይባልም

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +17

    እረ ፀልዩላት ውድ ኢትዮጵያውያን በየሀይማኖታችሁ።ትድናለች ።የሰው ሥራም ሊሆን ይችላላል የአለማቱ ጌታ በሀያልነቱ ፈውሦሽ ደሥታ በደሥታ ይሚላሽ ።አሜን።ይፈውሥሽ።

  • @fatumajemal1609
    @fatumajemal1609 2 года назад +7

    አላህ ያሽርሽ የኔ እናት አይዞሽ በጥንካሬሽ ቀጥይበት ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ ሙሉ ጤናሽን መልሶ ከሚወዱሽና ከምትሳሺላቸው ቤተሰቦችሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ አላሁመ አሚን!

    • @linjolie9520
      @linjolie9520 2 года назад

      Amin Alahuma Amin ayzosh eheta Muslimum christiyanum Bamataley katagabeshnan

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 2 года назад +121

    አንዳድ ወንዶች ግን ፈጣሪ ምርቅ አድርጎ የፈጠርራችሁ ፈጣር ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @lifeishard9951
      @lifeishard9951 2 года назад +2

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ኤጭ😬😬😬😬

    • @lidyanega2429
      @lidyanega2429 2 года назад +4

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እስኪ ቦታ ምረጪ ምኗ ናት

    • @yewubneshabebe4793
      @yewubneshabebe4793 2 года назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад

      ከተማሪው ጋር ተደባድቦ ህይወቱ የተቃናለት መምህር - MrJared33 እውነተኛ ታሪኮች
      ruclips.net/video/W5iW5bTkD4c/видео.html
      ruclips.net/video/W5iW5bTkD4c/видео.html

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 года назад

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html

  • @ብሌን-ቈ1ቸ
    @ብሌን-ቈ1ቸ 2 года назад +29

    ፈጣሪ ለባለቤቷ ለቤተሰቧ ለልጇሲል ይማርሽ የሴቶችን ህይወት የሚያጨልሙ ወንዶች በበዙበት ወቅት እንደዚህ ከጎንሽ የሚሆን ወንድ ማግኘት መታደል ነው ፈጣሪ ይባርክህ

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 2 года назад

      እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ቃጥላ ማርያም ፀበል ህጂ ትድኛለሽ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @rozirozi3456
    @rozirozi3456 2 года назад +57

    እህቴ አይዞሽ ትድኛለሽ ዎናው ተስፋ አትቁረጪ ፀልይ እማ እኔም ካንሰር ታማሚ ነኝ ሁለተኛ ተወልጃለሁ ከዳንኩ
    ሁለት አመቴ ነው እኔን የረዳኝ እግዛብሄር እመመቤቴ ትርዳሽ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 года назад +8

    Don’t give up sister that is the best thing to get heal 💪💪💪💪 I am a cancer patient too

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 2 года назад +1

    አላህ ሙሉ ለሙሉ ጤናሺን ይመልሥልሺ ያረብ አንተ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቀን የአላህ

  • @azebmamo9767
    @azebmamo9767 2 года назад +16

    በእውነት ፀበል በፀበል ውልቅ ይልልሻል መድሐኒቱምጥሩ ነው የድንግል ልጅ መዳንሽን ያሰማን አማኑኤል

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 2 года назад +19

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እህቴ አይዞሽ ድነሽ ልጅ በልጅ ትሆኝና ደስስስስስ ይልሻል እንኳንም ማህፀንሽ አላወጡት ፀበል አንደኛ መፍትሄነው እመብርሀን በምህረትዋ ትጎብኝሽ የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጪ ቀስበቀስ ሁሉም ነገር ይስተካከላል።

    • @ta-sy6up
      @ta-sy6up 2 года назад

      ፐንጠ ወደ ጸበል አይሀዱም

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      ቤንጤ ናቸው ሲጀመር

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 2 года назад +26

    የኔ ቆንጆ ሁለመናሽን ለጌታ ስጪ አይዞሸ የናዝሬቱ እየሱስ ይፈውስሽ እ/ር ከአንቺ ጋር ነው

  • @yenesewtaye3972
    @yenesewtaye3972 2 года назад

    እባክሽ በእግዚአብሔር ታመኛእንጅ ሁሉም ለበጎ ነው ሁላችን በዚህ በሺታ ኢየተሰቃየን ነው ፀበል ተጠቀሚ

  • @gizetubeg9862
    @gizetubeg9862 2 года назад +1

    ማንሻአላህ ማንሻአላህ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ጠንክሪአላህ ይርዳሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን በጣም ደስ ይላል🤩🤩🤩

  • @amiramohammed5795
    @amiramohammed5795 2 года назад +15

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ ። ወገን በተቻለን መጠን እንረዳዳ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +23

    አላህ ከድገተኛ ነገር ይጠብቀን አላህ ያሽርሽ ማማየ

  • @A_bug_d
    @A_bug_d 2 года назад +35

    ቃልን ብቻ አውጥቶ ፍፁም ፈውስ መስጠት የሚችለው ጌታ ፍፁም ፈውስን ሰጥቶ ምስክርነታችሁን ለምስማት ያብቃን::
    እንደሰው እጅግ ልብ የሚሰብር ነው:: ጌታ የሱስ ከናንተ ጋር ይሁን::

  • @mimidamtew2052
    @mimidamtew2052 2 года назад

    የኔ እህት እባክሽ የፃድቃኔ ማርያም ፀበል ፈልገሽ ተጠቀሚ ድነሽ ለምስክርነት ታብቃሽ፡፡

  • @eskedarberihun
    @eskedarberihun 2 года назад +4

    እመብርሀን አለሁ ትበልሽ ህመሙ ምን ያክል ስቃይ እንዳለው የደረሰበት ብቻ ነው ሚያውቀው አይዞሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይላክልሽ 🙏❤️

  • @tsedalekassahun2268
    @tsedalekassahun2268 2 года назад +61

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይርዳችሁ "በመከራህ ቀን ጥራኝ እኔም አድንሃለሁ "
    Father, may my life reflect Your will. When I study Your ways, may I absorb Your wisdom and become better for it. I know that You will protect me from harm, and I will do my best to follow Your commands each day. I thank You for Your will oh God, and pray that I may understand it better as each day passes, Amen.

    • @tsiyontesfaye3683
      @tsiyontesfaye3683 2 года назад

      😭😭😭😭💞💞💞💞💞💞💞

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 года назад

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +188

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ🇪🇹👈

    • @fevenfeven7866
      @fevenfeven7866 2 года назад

      Amen Amen 🙏 🙌

    • @y.a3380
      @y.a3380 2 года назад +1

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ አፈር ብይ ሌላ ቦታ አጥተሽ ነው ማስታወቂያ መስሪያ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 2 года назад +1

      @@y.a3380 🙈🤦‍♀️😂

    • @wendesengetaneh5971
      @wendesengetaneh5971 2 года назад

      QOSHASHA
      E/G YEMARISH SATIL ERASIHIN TASTEWAWKALH

    • @ta-sy6up
      @ta-sy6up 2 года назад

      Amen 3

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 года назад +5

    የኔእህት እኔ ከካንሰር በሽታ ለዛዉም ከመጨረሻዉ ደረጃ ጌታ አድኖኛል የዉልሽ ፍፁም ተስፍሽን በእግዚአብሔርጋ አርጊ ካንሰር በሽታዉ ሳይሆን ሰዉንየሚገለዉ ተስፋንነዉ ስለዚህ እንደምትድኚ አመኚ ፀልይ እኔ ጌታአድኖኚ አድሜጨምሮልኚ የልጆቼ አሳዳጊ አርጎኛል ስለዚህ አይኖችሽን በእግዚአብሔርላይ አርጊ !!!!!!

  • @fatad1798
    @fatad1798 2 года назад

    እህቴ እባክሽ እግዚሐብሔር በዚህ ዘመን ምህረቱ የበዛበ ሰለሆነ ወደ ገዳም ሒጅ ፀበል እምነት ተጠቀሚ ሰይጣን በእልህ ወደ አዳም ልጆች ለጥፋት ወጥቷል ተስፋሽ አዳኝሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶሰ ብቻ ነው( ዘንዶ አስራ ባታ ማርያም, ቃጥላ ማርያም,በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ, እንጭኒ ጊዮርጊስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል .....) በህክምና ብቻ ተስፋ አታድርጉ የብዙዎችን ታምር በሚድያ ተመልከቱ

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 2 года назад +3

    እውይ የኔ እናት በጣም ልቤ ነው ያመመኝ አይዞሽ እግዚአብሔር በምህረቱ አይኑ ይጎብኝሽ ትድኛለሽ ውላችውም በፅሎታችው አስባት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭😭

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 года назад +108

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ ወገኖቸ!
    እህታችን አምላከ ቅዱሳን ይማርሽ አሜን በሉ አድማጭ ተመልካቶቻችን።

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy 2 года назад +55

    አይዟችሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና በእርሱ ታመኑ ሥጋንም ነፍስንም መፈወስ ይችላልና ልባችሁ አይፍራ አይውደቅ በናዝሬት በኢየሱስ ስም የከንሰር ሃይል ይቅለጥ አሜን ወጉኖቼ መፈወሷን እስክንሰማ በገንዘብም በጸሎትም እንደግፋቸው እላለሁ

    • @tizitahaile4938
      @tizitahaile4938 2 года назад

      እመቤቴ ማርያም ትደባብስሽ ትማርሽ::
      ችግሩ ከመጀመርያው ዶክተሮች ሲያዋልድዋት የተፈጠረ ችግር ነው , የእኛ አገር ዶክተሮች ቸልተኝነት አለባቸው,
      ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ በቤተሰቤ ተፈጥሮዋል ከአክስቴ ከሆድዋ እባጭ ለማውጣት ሰርጀሪ ሲያደርግ ማውጣት ባለመቻላቸው ፈሳሹ ወደ ጭንቅላትዋ ደርሶ ህይወትዋ አልፎአል😭
      በውጪው አለም ቢሆን ዶክተሩ ለሟች ካሳ እንዲከፍል ይደረጋል በመቀጠል ወደ ሌላ ስራ ይቀየራል

    • @fasikafasika6683
      @fasikafasika6683 Год назад

      Amen amen

  • @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
    @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 2 года назад +24

    እስቲ ለበጎ ይሆናል መሀፅን አይወጣም ያሉት ከተቻላቹ ፀበልና እምነት ትቀባው እመብርሀን ትፈውስሽ የኔ ቆጆ😭😭

    • @myhopeGod
      @myhopeGod 2 года назад +1

      እመብረሀንን የት ያምኗታል እድሜ ለሀሰተኞች ነብይ

  • @anteneh41
    @anteneh41 2 года назад

    ወንድሜ ፅና እግዚያብሄር ያሻግርሀል እመን ብቻ አትጠራጠር አምላክህ ጭቃ እንደሚዘለል ያሻግርሀል የታመንከው አምላክ የታመነ ነው ።

  • @muradtube1843
    @muradtube1843 2 года назад

    ያረቢ ጤናን የመሰለ ሃብት ምን አለ ይሄንን ታዓምር በዝች ህጻን ልጅ ያስቀመጥከውን አንተ በጥበብክ አስወግላት ያኢላሂ በጣም ልቤ ተስበረ

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 года назад +26

    አይዞሽ የኔ እህት የልጅሽ አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ የኢትዮጰያ ሰው ቸር ነው እንተባበራለን እንደየ ሀይማኑታችን እንፀልይልሻለን

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 года назад

      ደስ ሲል ኮመንትሽ ተባረኪ

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 2 года назад

      @@Eyerusalem_ አሜን አመሠግናለው

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 2 года назад

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 2 года назад +15

    እግዚአብሔር አባቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እባክህን ላንተ የሚሳንህ ነገር የለምና ለእዚች አድጋ ላልጨረሰች ብላቴና ምህረትን ላክላት። እፉፉፉ በጣም ልብ ይሰብራል እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ይህ የቡዳ መንፈስ ነው የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት እና ገጠመኝ አዳምጡ አስኪ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል።

  • @Bizunhe
    @Bizunhe 2 года назад +59

    ለናዝሬቱ ኢየሱስ ሁሉ ይቻላል !!! በኢየሱስ ደም ተፈወሽ ln Jesus name 🙌🙌🙌🙌

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 2 года назад

      Amennnnnnnnn tefwese

    • @sisaykifle9393
      @sisaykifle9393 2 года назад

      Amen

    • @mahderk8288
      @mahderk8288 2 года назад +1

      Amen Lord Jesus nothing impossible for you! By your stripes she is healed! Please use her pain and suffer for your glory by healing her. Thank you Jesus🙏🏻❤️

    • @hannity1472
      @hannity1472 2 года назад

      Amen Amen 🙏

  • @marryjr3735
    @marryjr3735 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ካየሁሽ ጊዜ ጀምሮ ከውስጤ ማውጣት አቃተኝ በፀሎቴ እያሰብኩሽ ነው እመቤቴ ማርያም ትዳብስሽ ቃላት የለኝም ብቻ ድነሽ እንደምናገኝሽ እርግጠኝ ነኝ

  • @yihenewgerem6493
    @yihenewgerem6493 2 года назад

    ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድሃኒት አንቺንም ያድንሽ። ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ። ሳምሪ አይዞሽ ትድኛለሽ። እግዚዓብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ኢዮብን አስታውሽ።!!!!

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 2 года назад +7

    የሚያስጨንቋችሁን በእግዚአብሔር ላይ ጣሉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ በሱ ላይ ጣሉ እኔ ፈዋሽ አምላክ ነኝ ስላለ እየሱስ ይፈውሳል ከሱ ጋር ተጣበቁ ጌታ እየሱስ ይፈውስሽ

    • @selamawitjemal8501
      @selamawitjemal8501 2 года назад

      አሜን አዳኙ እየሱስ ይድረስላት!

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 года назад +14

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህታችን እመብርሀን በምልጃዋ አትለይሽ ፀበል ሂጅ ተፈወሽ አለሽ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +33

    የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ድንግል ማሪያም ትዳብስሽ🙏

  • @መድነኝየማሜተናሽ
    @መድነኝየማሜተናሽ 2 года назад +3

    በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ሆይ ሙሉ ጤናዋን መልስላት እህታችን አይዞሽ

  • @Martijesuslord792
    @Martijesuslord792 2 года назад +2

    አይዞቹ እግዚኣብሔር ይማንችልውን የማንዎጣውን አይስጥንም ለምስጋና እና ለክብር የብቀቹሀለ 🙏😭😭😭😭😭

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 года назад +21

    አንተ ትሁት ጀግና ወንዶች እግዚአብሔር ይባርክህ ኢንሻ አላህ ሚስትህ ደህና ሁን መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚች እመቤት ፀሎት አድርግ 🙏🙏😥😥

  • @nanuay5787
    @nanuay5787 2 года назад +11

    ቆቃ ቅዱስ ሚካኤል ፀበል ሂጂ በፀበሉ እኔ ስለ ዳንኩ ነው አይዞሽ እመአምላክ የጌታዬ እናት ካንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ🙏

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 года назад

      ከካንሰር ነው የዳንሽው ፅበሉ የትሀገር ነው እባክሽ

    • @ta-sy6up
      @ta-sy6up 2 года назад

      ጸበል አያምኑም ይክረታ

    • @nanuay5787
      @nanuay5787 2 года назад

      ወደ አዳማ መግቢያ በድሮው መንገድ ቆቃ ወርደሽ ባጃጅ አለ ይወስዱሻል የኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሚካኤል ፀበል ነው ለደጁ ያብቃሽ

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 года назад

      @@nanuay5787 አመሰግናለሁ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 года назад +5

    እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያድንሽ እመቤቴ ማርያም ታድንሽ እኔ የደም ካንሰር እለብሽ ተብዬ ኢትዮብያ ሄጄ ቃጥላ ፅዮን ማርያም ፀበል ተፀብዬ ፀበል ጠጥቼ ወደ ምኖርበት ሀገር መጥቼ ስመረመር ምንም የለብሽም እሉኝ ዶክተሮቹ እራሳቸው ምን ተጠቅመሽ ነው እሉኝ ለኔ ደርሳልኝ ቃጥላ ፅዪን ማርያም እንዳዳነችኝ ላንችም ትድረስልሽ እይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እመ ብዙሀን የሚሳናት የለም🙏🙏🙏

  • @jemilyususf7863
    @jemilyususf7863 2 года назад +7

    አላህ ሁሉንም እህቶቻችን ከዚህ ህመም ይጠበረቅልን ። እህቶቼ እባካችሁ በተወሰ ወራት የማህፀን በር ቼካፕ አድርጉ ።

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 2 года назад

      የት ሆስፒታል እን ሂድ

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 2 года назад +2

    YOU ARE A FIGHTER SISTER.
    DON'T GIVE UP , STAY STRONG SISTER 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 2 года назад +15

    አይዞዋችሁ ሳቃችሁ ይመለሳል እግዚአብሔር አለ እኛም በቻልነው አቅም ከእናንተ ጋር ነን።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +59

    እውነቱን ልንገርሽ አንድ ጓደኛችን ስትወልድ በጣም ችግር ገጠማት በሞትና በህይወት መካከል እያለች ልጇን ወለደችው የማህፀን ካንሰር እንዳለባት ታወቀ ሀኪሞቹ ነገሯት ማህፀኗን አወጡት ከተሻላት ቦሀላ ልጆቿን ይዛ ሀገር ቤት ጠቅልላ ገባት ሱባሄ ይዛ ፆም ፀሎት ለተወሰነ ጊዜ ገዳም ቆይጣ ተመለሰች በአመቷ ቼካብ ስለነበራት ወደ አውሮፓ ተመለሰች ምንም ነገር አላገኙባትም ድነሻል አሏት ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው በእግዚአብሔር ታመኚ ፀበል ጠጪ ቅባቅዱስ ተቀቢ ፀልዩ ቤተሰብም ፆም ፀሎት ይያዝ ትድኛለሽ።

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 2 года назад +1

      Tekekel

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 2 года назад +1

      Hmmmm I don't think so because;
      ልጅታ እኮ መናፍቃን-›መናፍቅ(ፔንጤ)ናት 4::

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 года назад +3

      እውነት ነው ያድነኛል ብላ በእምነት ከጀመረች ትድናለች

    • @የአብስራ-ጘ1ጀ
      @የአብስራ-ጘ1ጀ 2 года назад +2

      እኔም የዳነች አቃለው ይዳናል

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 года назад

      @@helenmesfin3870 እረ አይደለችም መስቀል አንገቷ ላይ ያየው መስሎኛል 🙄

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 года назад +29

    ለሰው የማይቻል ለ እግዚአብሔር ይቻላል ጌታ ሆይ ምህረትህን አምጣላት ለልጇ ታስፈልጋለችና እግዚአብሔር ሆይ ፈጥነህ ድረስላት እድመ ቀጥልላት።

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 года назад +5

    ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ገንዘብ የሌለው ደግሞ በፀሎትም እናስባት የእኔ እናት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ጌታ በመልካም እጆቹ ይዳብስሽ ምህረቱን ይላክልሽ

  • @hiwotbogale8474
    @hiwotbogale8474 2 года назад +2

    ታምናለክ ወደ እምታመልከው አምላክ ጩህ ፈጣሪ ይረዳሀል ታሪክ ይቀየራል እኔ የማቃት ልጅ ካንሰር ተብላ የቅዱስ ገብርኤል ፀበል ተፈውሳለች

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 года назад +6

    ከምንም ነገር በላይ ብዙ ልበ ንፁሁች በፀሎት ያስቡሻል ልዑል እግዚአብሔር ይማርሽ በታቻለ መጠን ፀበል ብትጠመቅ ውጤቱ ያምራል ።

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 года назад +1

      በጣም እንጀቴ ነው የተላወሰው እኔም እናት ነኝ ለልጆቼ የምሞት 😭😭😭😭

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 2 года назад +26

    ለዘህች ከንቱ አለም ስንቱን ክፋት እናደርጋለን አለሁ እኖራለሁ ሲባል የነበረው እንዳልነበረ ነው ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን ፈጣሪ አሚሳነው ነገር የለም ይማርሽ ይፈውስሽ የኔ እናት።

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 2 года назад +5

    ዉይ እህቴ እንዴት አንጀቴን እንደበላሽው የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ተአምሩን ይግለፅብሽ ። አይዞሽ እግዚአብሔር ይችላል።
    ጌታ ሆይ እርዳት። እባክህን ስለ እናትህ ስለድንግል ማርያም ።።።አይዞሽ የኔ ቆንጆ።

  • @sam2crowd26
    @sam2crowd26 2 года назад

    የተወደዳችሁ ሳምሪና ባለቤቶ እንዲሁም ቤተሰቦቻችሁ አይዞችሁ በርቱ ከሰዉ በላይ ቻይ የሚከለክለዉ አንዳች የሌለ ጌታ ዛሬም የታመነ ነዉ ጌታ ድንቅን ያደርግልናል በፀሎት አብረንሽ ነን ጌታ አንወድሻለን

  • @STubeስልጤዎ
    @STubeስልጤዎ 2 года назад

    ሁለቺንም የፋጣራ የሰማይና የምዲር አለህ ይዳሪስልሽ

  • @sirguttube
    @sirguttube 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ይማርሽ ውዴ አይዞሽ ፀበል ተጠመቂ እመብርሀን ትርዳሽ

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 2 года назад +6

    እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው ልጅሽን የምታሳድጊበትን እድሜ ይጨምርልሽ

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 2 года назад +8

    አይዞሽ የኔናት ትድኛለሽ እግዚአብሄር ይማርሽ
    ማህተብሽን ባታወልቂ ጥሩነው ምክናየቱም መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል መዳኒታች ነው
    አጋንት እዳይቀርቡሽ ይከላከላል ቀልጊዳኑ

  • @tsegaatewebrhan9028
    @tsegaatewebrhan9028 2 года назад

    እግዚኣቢሔር ምሕረት የውርደልኪ ሓፍተይ መዓረይ፡ኣጆኪ ንመድሓኒ ዓለም ዝሰኣኖ ነገር የለን ፡ክፈጥራና ዘየጸገሞ ክምሕረና ኣይጽግሞን እዩ።

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 года назад +2

    በአንድ ጌታ በመዳኒአለም እና በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማሪያም እመኑ እና በእረግጥኝነት ትድናለች ወደ ፀበል ትሄድ እሄ የዲያቤሎስ ስራ ነው ያመነ ይድናል በእምነታችሁ ፅኑ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ እህታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ቸር ወራን ያሰማን በጣም ያሳዝናል ወይ ሰዉ መሆን ከናተ ጋር ይሆን እግዚአብሔር 💔💔

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +38

    ውበት ከንቱ ነው ሰውነት ባዳ ነው አይዞሽ ሁሉም ከጤናሽ ጋር ይመለሳል እግዚአብሔር የልጅሽ የእናትሽ የመልካም ባልሽ አምላክ ይማርሽ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +7

    በጊዜ ከተደረሰበት ይድናል አይዞሽ የኔ ውድ ትድኛለሽ።

  • @mumuye5
    @mumuye5 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ እምነትሽን ባላውቅም ፀበል እንደሚያድን ተስፋቸው ሊቋረጥ ያሉ አምነው ፀበልን በመጠጣትና በመጠመቅ የዳኑ ብዙዎች አሉ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ

  • @abeyaklilu1547
    @abeyaklilu1547 2 года назад +1

    አይዞሽ እናትዬ እመቤቴ ማርያም ትማርሽ ጥንክር በይልን እግዚአብሔር በምርቱ ይጎብኝሽ

  • @AACOfficial-n8h
    @AACOfficial-n8h 2 года назад +9

    ምህረት የማያልቅበት እርሱ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ ::

  • @mimisham.555
    @mimisham.555 2 года назад +6

    አይዞሽ ትድኛለሽ❤ የታመመ ሁሉ አይሞትም ጤነኛ ሁሉ ለዘለዓለም አይኖርም ! ነፍስ የእግዚአብሄር ነው ፍቃዱ ይሁንና ፈዉስን ይላክልሽ እህቴ 🙏

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 года назад +4

    አህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለም ትድኛለሽ ቅባ ቅዱስ ተቀቢ ጸበል ተጠመቂ እመኝኝ ትድኛለሽ አይዞሽ

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 2 года назад +1

    እመቤቴ ትምርሻለች የቃጥላ ማርያም ፀበል ጠጪ ።አይዞሽ

  • @zamzamzamzam68
    @zamzamzamzam68 2 года назад

    አላሕ. ይረዳሺ. ያረብ. አላሕሁሉንአዋቂነዉናያረብ.

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 года назад +10

    የድንግል ማርያም ልጂ በምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ አይዞሽ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 года назад

      ፈጥሩ ይማሪት እመቤቴ ትዱብስሺ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 года назад +10

    I don’t want to see anyone sufferwith health problems I’m so sad … it’s nt end of life god is greatest ever he will recover from any disease and difficulties

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 года назад +12

    እምነትሽ ራሱ ያድንሻል አይዞሽ የኔእህት የህፃኑ አምላክ ለክፉ አይሰጥሽም ሁላችንም በቻልነው መጠን እንድረስላት ትንሽም ብትሆን ያቅማችንን እናድርግና የሷን ጤና የቤተሰቧን ሰላምናደስታ ከእግዚአብሔርጋር እንመልስ

  • @sabagebre2530
    @sabagebre2530 2 года назад

    ሁሉም ነገር ማድረግ የሚችል መድሐኒአለም ይርዳሽ እህቴ።

  • @vi21t42
    @vi21t42 2 года назад +1

    የኔናት አይዞሽ አብሽሪ ለፈጣሪ የሚሳነውየለም መቸ ተኖረና የናትሽ የልጅሽ የመልካሙባለቤትሽ ሲል አላህ እዝነቱን ይለግዝሽ እህቴዋ ፈጣሪ የሚወደውንነው የሚፈተነው አቺ ጠካራነሽ ተሽሎሽ የሁላችሁንም ደስታና ሳቅ ያሳየን ያረብ ለህፃኑ አሚንንን

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 2 года назад +19

    የማህፅን ካንስር እኮ እንድሌላው አይድለም ቶሎ የመዳን chance አለ ተስፋ አትቆርጡ እግዚአብሔር ይድርስላችሁ

  • @sebkedem9410
    @sebkedem9410 2 года назад +6

    God is there for you .Never give up and my prayers goes to you and your family.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +11

    አይዞህ ትድኛለሽ ማማየ እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም ባሏ እራሷ በጣም መልካም ነው አንዳንድ ወንድ ቢሖን ስንታመም ይሸሻሉ አምላክ ፈፅሞ ይማርልሕ 🙏

  • @nigatkassa7120
    @nigatkassa7120 2 года назад

    በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም በህይወት ውስጥ ፈተና አለ ፈተናሽ እምታልፊው ይሁን በትጋት ጰልዪ እህቴ ፀበል ተጠመቂ ጠጪ

  • @tube2611
    @tube2611 2 года назад +2

    የአለማቱ ጌታ አላህ ያዲንሽ እህቴዋ አይዞሽ ማማየ እባካቹ እንረባረብ ወገኖቸ እንገዛት 🥺

  • @manayeshbelay8899
    @manayeshbelay8899 2 года назад +22

    ጌታ ሆይ እባክህ ድረስላት

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 2 года назад +4

    የኔ እናት....እግዚአብሔር ይማርሽ ! ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!ቃጥላ ማርያም ፀበል ጠጭ ተቀቢ.

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 2 года назад +14

    ፀበል ግቢ በእቤት ውስጥ የፀሎት ቦታ አዘጋጂታችሁ ፀልዩ ስገዱ ይሄ መተት ነው 😭

  • @ያርብአተውአግዘኝያከሪም

    በጣም ልብ ይሰብራል እደዛሬ አልቅሸም አላውቅም አባቴንም በሂወት ሳጣው እደዚህ ያለስሜት አልተሰማኝም ከሶ ይብለጥ የባለቤቶ ያለው የጪቀት ስሜት በጣም ነው ያስለቀሰኝ ያርብ አላህ ምህርቱን ይለግስሽ እህቴ ባለን እንርዳት

  • @mohammedkemal1004
    @mohammedkemal1004 2 года назад +1

    የኔ ዉድ አላህ ይዲረስልሽ በጣም አዝኛለሁ ደስታሺን ያሰማኚ

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +8

    እህቴ በፈጣሪ ተስፋ አይቆጠርም አምናለሁ ወደቀደመው ጤንነትሽ ተመልሰሽ ህልምሽን እንደምታሳኪ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 года назад +4

    አይዞሽ እህቴ ይሄ የዳቢሎስ ስራ ነዉ አይዞሽ ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም እግዚአብሄርን ይዘሽ የመጥምቁ ዮሀንስን ጸበል ጠጪ የኔ ቆንጆ እንደምትድኚ አልጠራጠርም የኔ እመቤት አይዞሽ ይሄ ክፉ ስራ ስራ የጠላት ነዉ መጥምቁ ለቁስል ፈጣን ነው ችላ እንዳትሉ አይዞሽ እናቴ አታልቅሺ መጥምቁ መሀሪ ነዉ ትድናለች

  • @የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ
    @የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ 2 года назад +5

    ይህ የክፋ መንፈስ ስራ ነው ለሁሉም ጸበልሽን እምነትሽን እያረግሽ ህክምናሽን ተከታተይ ትድኛለሽ ጥሎሽ ይጠፍል እህት 🙏

  • @helenfantahun2666
    @helenfantahun2666 2 года назад

    የሚገር ነው የኔ እና የሷ ታሪክ አንድ አይነት ነው የሚለየን የኔ የአንጀር ካንሰር ነው ግን አሁን ወደ ሳንባዬ አድጋል ይሄንን ስልሽ ቸር እግዚአብሔር ደግ ነው ይሄው እስካሁን አለው ኬሞ እየወሰድኩ አንድ ቀን እድናለው ብዬ አስባለው እና ተስፍ እንዳትቆርጪ እኔን ለልጄ አንድ አመት ያበቃኝ ጌታ አለ እህቴ ብቻሽን አደለሽም