Salam salam...That's beautiful and all the best to you brothers and sisters ....nice to see our sisters featuring in flight deck and being behind controls being their butter....#women empowerment and may GOD bless more and more.....from the lovely brother in Botswana,Gaborone
Wow metadelachihu Allah ytebqachihu Ethiopia hagerie keene ljochish Allah ytebqshi Tesfachin hulu yetematetebn yeareb hager sdetegnoch behagerachin lemenor yabqan Einsha Allah ke 12th kfl yaquaretkutn tmhrtien qetye memar ena pailet mehon efelgalew Allah yasakalshi belugn
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እጅግ ኮርቻለው በውድ እህቶቼ
እውነት ደስ ብሎኛል ሳያችሁ ባይኖቼ
እሱ መድሀንያለም ጥበብ ያድላችሁ
ዋስና ከለላ ጠባቂ ይሁናችሁ
ከፊታችሁ ቀድሞ እሱ እየመራችሁ
በመልካሙ መንገድ እየበረራችሁ
በስላም ወታችሁ በሰላም ገብታችሁ
የአገሬን ስሟን ከፍ እያረጋችሁ
እድሜ ጤና ሰቶ አምላክ ያቆያችሁ
ከክፋ አደጋ እሱ ይጠብቃችሁ
በምድር ባየር ላይ ከቶ አይለያችሁ
የአገር ኩራቶች የኔ የምላችሁ.።👍
እግዚአብሔር ይቅደም ከፊታችሁ እውነት የኢትዮጵያ ኩራት ነው ሀገሬ ከነ ህዝቦችዋ ሙሉ በሙሉ ኣስከፊው ስደትም ቀርቶ እንደቀድሞ ኣለም የሚያደንቃት የጀግኖች ሀገር መሆንዋን የምናይበት ግዜ የቀረበ ይመስለኛል
እናትናልጁ ይጠብቆአችሁ ሚካኤልገብርኤል ከናተጋር ይሁን በርቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች
Thanks to Mr.Twelde G/Mariam CEO of Ethiopian airline ; a brilliant ,industrious ,& model one,we proud of you keep it up.
ማሻአላህ፡ዴስ፡ይላል፡አላህ፡ይከተላችሁ፡ያረብ፡ሀይሉ፡የሱ፡ነዉና።
Salam salam...That's beautiful and all the best to you brothers and sisters ....nice to see our sisters featuring in flight deck and being behind controls being their butter....#women empowerment and may GOD bless more and more.....from the lovely brother in Botswana,Gaborone
Wow what an interesting!! God bless Africa!!
የልጅነት ህልሜ አየር ማብረር ነበር ወላጆቼ ዶክተር ኢጅነር መሰል ስራወችን እድይዝ ይፈልጉ ነበር ግዜ ደጉ አለ ያገሬ ሰው መኖር ደግ ነው ያረብ አገር ሙክኔሳ እያበረርኩ እሄው 6ተኛ አመቴን ያዝኩ ያኔ ወላጆቸ እደመከሩኝ ተምሬ በነበር ዛሬ አየር በሰላበርም እኩዋ አድ ስራ ይዤ ሀገሬንና ወገኔን አገለግል ነበር።
ብቻ መሰደድም አድ የህይወት ትልቅ መስመር አስማሪ መገድ ነው አልሀምዱ ሊለሰህ።
ኡፍፍ ጀግኖቻችን💪 ሰላማችሁ ይብዛ እኔ ባይሳካልኝም ለምወልዳቸው ልጆቼ እመኝላቸዋለሁ😍😍😍
እመብርሀን ትቅደምላቹ
እግዚአብሔር ጥበቃው አይለያቹ እግዚአብሔር ሀዘንን ያርቅልን
Capitana amsale gualu luce como como una top MODEL una belleza exotica,Dios la bendiga BELLA MUJER ETÍOPE 💓💓💓
Very nice appreciated too much
በርቱ እህቶቼ በጣም ደስ ይላል love it
በጠም ዳስ ይላል ባርቱልን ያኛ ጃግኖች እኔም በቅርብ አጋሬ ልጋባ ነው ማልከም ጉዞ ይሁንላቹ
GOD bless Ethiopia is the best
Great bertu ynega gegnoch am very proud of you.
😘😘ነፍ አመት ኑሩልኝ የኛ ምርጦች
Wow am proud of u Ethiopian Lovely Ladies.
Proud of you my Ethiopians
አቦ ሰላማችሁ ይብዞ ክፋችሁን አያሰማን እደ ነያሬዶ ወተ ከመቅረት ይጠብቀን እኔ በነሱ ሞት ልቤ ልትፈነዳ ነው በጭቀት ልሞት ነው እፍፍፍፍ
እግዚአብሔርይጠብቃችሁ
እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ቆንጆች ነን መታደላችን ግን ምን ይሆናል ግማሹን ሰደት በላው
Rabia Seid long live eprdf
Why surprised. I belive they could do, doing and will do it as much as male parteners. Please don't undermin your self in 21c
የት በረራ የሚያረጉት እኔ ሀገሬ ስገባ በሴት አብራሪ ነው እውነት ዋውው
ምነ የረገል ተፈጭቱ አለቀቼብ የቀረቹንም አለህ ዬጠብቀቹ
እኔምምምምምም
Wowowowo vary God love 😍😍😍😍😍😍
እውነት ከሆነ በጣም ታስደስታላችሁ ታኮራላችሁ። በርቱ በርቱ በርቱ የኢትዮጵያ። ለዘለአለም ትኑር
እውነትማ ነው
God be with yoi ladies. I thank Almighty God to see female pilots. Our future daughter will follow your footstep.
ተባረኩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ!!!
egezabaher kegonachu hono yagezachu xebebu yesu yesexachu esu yebarekachu Des yelale egezabaher yemesgen aman aman
በሄዳችሁበት ሁሉ እ/ር ቀድሞችሁ ይውጣ በጣም ነው የተደሰትኩት እ/ር ይባርካችሁ
Mashaa allah
ያሰላም መሻአላህ ደስይለሰል
አላህ ይጠብቃቹሁ ወገኖቼ
I'm happy Afrikaans is waking up.... everything in this life is one by one, he who stands first will go last.
ዋው ጀግና ብያችኀለው በርቱ ውዶቸ
Ufff love you my beloved Ethiopiand
የኛ ምንቅንቅ ሁሉ ታምራላችሁ ግን በጣም ጥንቃቄ አርጉ የራሳችሁን የሌሎችንም ተጎዥዎች ህይወት አርቃችሁ አስቡ በርቱ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጌአችሆለሁ
እግዚአብሄር ከናተ ይሁን ድሮም የኢትዮጵያ ሤቶች ጀግና ነን
ዋው ከወለዱ እደዚህ ነው
Allah yetebkachu
👍እህቶቺ በርቱ የናተ ጀግንነት በኢትዮጵያውያን ሴቶች የስራድርሻ ትልክ ሚና ይጫወታል የሚቀጥለው ኢትዮጵያውያን መምራት ነው እግዚአብሔር ይረዳናል !!!! 🙏🏿🙏🙏🏼🙏🏽
እዉነት ነዉ ግን በሉ ተጠቀቁ አላህ ይገዛችሁ
ዋው በጣም ደሰ ይላል
እኔ አንድ.ሁል ግዜ ጥያቄ አለኝ ለምን ለአይሮፕላን ተሳፋሪዎች ፓራሹት መውረጃ አይዘጋጅም በአደጋ ግዜ የተወሰነ በር አዘጋጅቶ ሰውን በፓራሹት መልቀቅ አይቻልም ??? እባካችሁ ይህንን አሳውቁኝ የሁል ግዜ የራሴ ጥያቄ ነው
መውጫ ቢኖርም ውሽ ፋይዳበርቀት እያለ አደጋ ከተከሰተ ማይስላ ያው ሞት ነው እናመልጣለን ሲሉ እሚወድቁበትን ቦታ አያውቁም
እኮ ሞት እሚቀነስበትን መንገድ እኮ ነው ፓራሹቱ ገና ሲገቡና ሲቀመጡ ይለብሱታል..ቢያንስ ይተወሰነ ህይወት ማትረፍ አይቻልም ...እባካችሁ ከባለሞያ ጠይቃችሁ አስረዱን..ማወቅ መልካም ነውና.
Good our brothers and sisters in Ethiopia
ዉነት ኮራሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ
BETAM NEW DES YALEN BERGTENAM SET AYER HAYL ABRARWOCH ENDALOON AMNALEW ALLAH EGZABHER YTEBIKACHOO .
ሴቶች በጣም ኮራሁ እኔ ጠንካራ ነኝ እንበል እሥኪ ግን ማሣሠቢያ መሥቀልን እንያዝ መሥቀል ሀይላችን ነው እና ሌላው ኮርቼባችሁ አለሁ እግዚያብሄር ይባርካችሁ
መስቀል ያዙ ሀሀሀ. ክክክክ እንጨት ከራሱ እማይከላከል አላህ ሂዲያ ይስጥሽ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
😭😭😭😭😭😭
Respekt!!!!
አይ ጀግና ማለት እናተ ናቹ በእውነት በጣም እናት አባታቹ እናተን አይቶ ደስታቸው አይችሉትም
Wow💗💗👈
እኔ ምለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሆተስቶች ለኢትዮጵያዉያን ተሳፋሪዎች ስላምታ እራሱ አይሰጡንም ወደ ሀረብ ስንሄድ ስንመለስም እነሱ ለዉጭ ሀገር ዜጋ ብቻ እሩጡ ይበሏቸው ይሄ ነው የነሱ ሥራ ሲጀመር እኛ እኮ እናተን ሆተስቶችን ወይም ካፒቴኑን ተማምኖ የሚሄድ የለም አድራሽም መላሽም አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው !!!አከተመ ::ተሳፋሪዎች ፀልዩ በቃ ዋናው ይሄ ነው
እኔ ግን ከሆዴ ሊወጡ አልቻሉም ባለፈው የሞቱት በቃ ሳስበው በጣም ይጎዳኛል አብራሪው ተሳፋሪወቹ አደጋው ሲያጋጥማቸው እደው ምን ብለው ይሆን እደት ሆኑ አረ በቃ የማላስበው ነገር የለኝም ምን ላድርጋቸው አይይይ ዱኒያ ብላሽ እደወጡ ቀሩ
Uuuuuffffff yenesuma Zim new lenses yegeri esat new yehonebgn woyew ene yaredo aheeeee
ዋውውውውውው በጣምምምም ደስ ይላል
Wow betam des yelal egzhbeher abeleto yerdahu seraw Jesus Christus nw bertu
Stameru👏🏾👏🏾👏🏾👌👌👌👌
ግን አማረኛ አይችልም እዴ ነው ቃለ መጠይቅ ያደረገላቸው ሌላ ዜጋ ሆነው ?በርቱልኝ ጀግኖችዬ
ማመልከቻ
_ይረስለኢትዮፒያአየርመንገድዋናስራአስኪያጅ(ባለስልጣና)
_ስሜ'ስደትየሰለቻትየማይሞላላትእባላለው
_አሁንየበለጠስራእፈልጋለውእናእናተጋርክፍትየስራቦታኳለተባበሩኝ
ከ____'_ ስላምታጋር፡
Kkkk..waw
በጣም ደስ ምል ነገር ነዉ በሴትነቴ ካራዉ
Enay Kadar። አረ
በጣም ደስ ይላል በርቱ
good to see all women
Good job !
Yana KONJOCHi Amelake Yetabekachu
ዋው
በርቱ እህቶቼ እግዝአብሄር ከናንተ ጋራ ይሁን
Egzabare. Kenategar. Yeun. Eetota. Ulam 😘😘😘😘😘
😍😍😍😘😘😘
Egzabchr Ethiopia Yale burk amne
Zmnie chile woe Yale burk amne
Des yelale!!!! Ewnte kewodch yebelet eko sitoch enchlale .
በርቱልንየኛጀግኖች
እውነት ነው. ውይ. ግን. እኔም በህልሜ አብርሬዋለሁ😁
ክክክክ
Kkkkkkkk
ለናተ ነበር ያሰብኩት እንኳን ደህና ተመለሳችሁ እነያሬድን እነአህመድ መላው እህት ወንድሞቸ ልቤን አስታመሙኝ ነብስ ይማር ሌላ ምን ይባላል
ቡጣም አሪፍነው ግን እራሳችሁን ጠብቁ
አላህ ነው ጠባቂው። እህት
አላህይጥብቃቹሁ
ከየት.ወደ.የት.ነው.የማማላልሱት.በጣም.ኣሪፍ.ነው።
sarah Al Hk ወደሀረብሀገርነውየሚያመላልሱትሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Hayot Haile ምን ያስቅሻል መጠየቄ ጥፍት አለው?
sarah Al Hk አኔበአንቺጥያቄሳይሆንየሳኩትያውየፈረደበትአረብአገርነውበብዛትጉዞዎየሚያመላልሱትለማለትነውሲስቱይቅርታ
sarah Al Hk
-
ዋውው
እውነት በጣም ደስ ይላል አብሺሩ አላሕ ያግዛችሑ
Wow metadelachihu
Allah ytebqachihu
Ethiopia hagerie keene ljochish Allah ytebqshi
Tesfachin hulu yetematetebn yeareb hager sdetegnoch behagerachin lemenor yabqan
Einsha Allah ke 12th kfl yaquaretkutn tmhrtien qetye memar ena pailet mehon efelgalew
Allah yasakalshi belugn
good.job
*አላህ ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ*
አላህነዉ ጠባቂ አላህ ይጠብቀን
ጀግኖች 😚😚😚
ስታምሩ
ማሻአላህ በረቱ
👍😍I Loveyou
ደስ
በርቱው ዋውውውውው
Ethiopia ayer mgbi yleme kwent sauid new ymewdiwe
እህቶች እግዚአብሔር ከናት ጋር አይሁን። እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ትግሬ ሁላ ኑሩ
Wow
ጀግኖች
Aderachewn be haki sirun endatisefku
Setoche setoch malet menedenew 8gnawe shi
መልካም እድል
ዋዉ
Bartu ehtohe ersahwen baxbke malku malkam sera yhunlhu bartu
አንድ ሂጀምብ የለበሰ የለም ሙስሊም እህቶቼ የት ነቹ
Fa Tia እጃብ መልበስ ብረቅሸ ነው እንዴ ለምን አንቺ ቆመሸ አታሰለብሻቻዉም ክክክክ በቃ ሙሰሊም ማለት ሻሽ በመሰረ ነው ሆሆሆሆ የሚፍለገዉ ብቃትትት ነው ልክ ኢንደነዚህ ማለት ነው ሌላ መቀበጠረ አያስፈልግም ።
Muneera Muneera ሀሀሀነው እንዴ በረከለው ፊኪ ስለፀፍሽው
Ethiopian ehetoche gena kezi belay takorunalachehu
😘😘😘🤲🤲🤲
ጠክሩ ጐበዝ
tultula tadeya bekuwakuwa ataweram
Xeru fatar yerdachu
ዋው ሤቶች 😘
እውነት ከሆነ ሀሪፍ ነው
+Pak Pak እውነት ነው ነብሴ
ዪዲት ከነዝሬት Harif naw gen kayat wed yat naw
+Pak Pak ኢትዮ ነዋ
wow etiop women
shikorinatat