Mamusha Fenta በቅድስናመኖር 1 ተሰ 4 እና ሮሜ 8

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 140

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 11 месяцев назад +1

    አንተ የጌታ ታማኝ ባርያ የእግዚአብሄር ሰው በእውነት ጌታ በእኛ ሁሌ እንዲታይ የሚፈልገዉን የግዜ ቃል ማቅረብህ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።❤❤❤❤❤

  • @endriast2955
    @endriast2955 4 года назад +4

    ሁሌ ጣፉጭ ሁሌ አዲስ
    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jhonyayalew4493
    @jhonyayalew4493 4 года назад +3

    I cannot stop listening this sermon! It is just wake me up!!!! God bless you!!!

  • @selamubekele2382
    @selamubekele2382 4 года назад +4

    ከጌታ የተሰጠሄን ወንድማችን፤ ትምህርትህ/ስብከትህ የጌታ መልዕክት በመሆኑ ዛሬም እጅግ ጠቀመኝ፤ ዳግም አነቃኝ፤ አደሰኝ፤ አምኜ ተቀበልኩት፡፡ ጌታ ደግሞ ዛሬም ይባርክህ፡፡ ዛሬም አዲስ ስለሆነ ቁጭ ብለን ደግመን በመስማት እንታደስ፡፡ ያለ ቅድስን ከክርስቶስ ጋር መኖርም ሆነ ማየት አንችልም፡፡

  • @philemonhailemariam7728
    @philemonhailemariam7728 2 года назад +2

    ጌታ አብዝቶህ ይባርክህ!! ዘመንህ ይባረክ ማሙሻ!! በጣም በህይወቴ የጠቀመኝ ስብከት ነው ደጋግሜ ብሰማው አልጠገብኩትም

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Год назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ማሙሻ ።

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Год назад

    የአምላኬ ቃል ሕያው ነው!!❤❤❤
    ጸጋ ይብዛልህ D.R🙏🙏❤❤❤

  • @zelekechbezu9020
    @zelekechbezu9020 4 года назад +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን!!ምን እልሀለው ምን ምን አባ ስምህ ይባረክ ውዴ ኢየሱስ ክነን!!ወንድሜ አንተና የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ አንተ ታማኝ ባረያ ወደ ጌታህ እረፍት ግባ የምትባል በታማኝነት ዘመንህን የምትጨርስበት ፀጋ ይብዛልህ!

  • @beleteasfaw611
    @beleteasfaw611 3 года назад

    ዶ ር ስለምታስተምረው ትምህርት እግዝአብሔ ይባርክህ አእምሮህን የከፈተልህ አምላካችን ይባረክ ወንድምህ ወንጌላዊ በለጠ ነኝ ከጉለሌ ሙሉ ወንጌል በጣም እወድሀለሁ አከብርሃለሁ አሁንም ለዘለአለም ጌታ ይባርክህ

  • @tgbabytg
    @tgbabytg 4 года назад +2

    Amazing how the word of God can inspire, Holiness is surely our goal as we live in this body so thank God for his word for teaching us how we can achieve it practically. Much Blessings on you Brother Mamusha.

  • @asmaratimes3140
    @asmaratimes3140 6 лет назад +2

    I will hear this teaching of brother in CHRIST untill i am alive. What a gift of GOD ALMIGHT

  • @bereketalemayehu4203
    @bereketalemayehu4203 5 лет назад +3

    Tebareke grace yebezalehe

  • @filmondesalegn6735
    @filmondesalegn6735 4 года назад +1

    Waw what a heart penetrating teaching is it i love u man of God dr be blessed and secured.

  • @SalamSalam-gx8jk
    @SalamSalam-gx8jk 7 лет назад +7

    አፍፋ ስወድህ ያባቴብርኩ ጊታ አየሱስ በደሙ ይሸፍንህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ

  • @tsihonbele5213
    @tsihonbele5213 Месяц назад

    ስቴ ደጋግሜ ሰማሁት ተባረክ ማሙሻ

  • @mesfinwolde5999
    @mesfinwolde5999 2 года назад +1

    God bless you and your ministry.

  • @mimibekelu2558
    @mimibekelu2558 6 лет назад +2

    Amennnn!! Egzabiher abi, egzabiher weldi, egzabiher menfesi kidus andu amlaki yetemesgen ena yetebareke yihun. May almighty God bless you more and more

  • @mimi20096
    @mimi20096 6 лет назад +3

    wow egziabher yimesgen!! Getahoy yihen edl slesetehegn amesegnalehu.

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 7 лет назад +2

    Ameeen
    Ameeeeen
    Ameeeeèeen
    Geta yibarki p/rmamushiye
    Ameeeeeen ameeeeeeeen
    Uuuuuuhaleluyaaaaaaaaa

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 5 лет назад +2

    አሜንንን እልልልልልል አሜንንንንን. አሜንንን. አሜንንን እልልልልልል

  • @MsNahomiti
    @MsNahomiti Год назад

    Thank you Lord!

  • @bela061
    @bela061 2 года назад

    Bless you Dr. Mamusha!

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 3 месяца назад

    ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ 😍😍

  • @bettyfeleke9401
    @bettyfeleke9401 5 лет назад +2

    🙏🙏🙏🙏ዋው ተባርክልን እንዴት እንደምወድህ

  • @betolitnegashe5835
    @betolitnegashe5835 4 года назад +1

    ፀጋዉ ይብዛልህ አሜን አሜን

  • @kjjh4195
    @kjjh4195 2 года назад

    tebarekubet ene Bewnet mn aynet lesson new Eyesuse ewdkalew

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 4 года назад +1

    wow I love it! God help me to live it! huuuum

  • @deborabekre2016
    @deborabekre2016 3 года назад +1

    አቦተባረክወንጌላዊ

  • @DoctorAbiy
    @DoctorAbiy Год назад

    እውነተኛ መምህር ተባረክ

  • @sabat5277
    @sabat5277 6 лет назад +3

    ፓስተር ይህን ስብከት ኣዳምጫው ኣልተግብም ኣንተ እውንተኛ የ እግዚአብሔር ሰው ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው!

  • @AsdAsd-sk5hu
    @AsdAsd-sk5hu 7 лет назад +7

    የእግዜብሂር ስው በእየሱስ ስም ዝመንህ ይባርክ ጌት እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 года назад

    እሰይ ...ይሁንልኝ ... አሜን ... ይሁንልኝ🙏🏾

  • @samuelmersha5530
    @samuelmersha5530 3 года назад +1

    Thank God!

  • @fayzaali9042
    @fayzaali9042 6 лет назад +2

    Tebarek kedus ye gezabehir lege!!!!!!!!

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu5730 5 лет назад +2

    Preach it my brother, God bless you.

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Год назад

    God bless you dear brother

  • @reskyazennich6206
    @reskyazennich6206 7 лет назад +4

    ዘመንክ ይባረክ ዶ/ር።

  • @citygetcell6347
    @citygetcell6347 6 лет назад +2

    እግዚአብሔር አጊጊላታኪ ይባርክ ተባርኪ ተባርኪንሊ

  • @genetm.19
    @genetm.19 5 лет назад +2

    Thank u God bless u more

  • @meazakirstos8744
    @meazakirstos8744 6 лет назад +1

    Egzabhar ybarikh dr . Mamusha

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 5 лет назад +2

    አሜንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ

    በእውነት ጌታ በጣም ጥሩ የማስተማር ችሎታ ሰቶሀል በዚህን ግዜ ይሆንልሀል ታልፋለህ ትወጣለህ ትሻገራለህ ታሸንፋለህ ባለ ሀብት ትሆናለህ...የሚሉ ትምህርቶች በበዙበት ሰዐት እንደዚህ ስለቅድስና በመማሬ ደስታዬ ላቅ ያለ ነው::ግን ጥያቄ አለኝ አንድ አማኝ ሰው ላይ የእግዚአብሄር መንፈስ እና ክፉ መንፈስ እንዴት ሊኖርበት ይችላል? በጌታ ያመነ ሰው ላይ የእግዚአብሄር መንፈስ አለበት ብለሀል

    • @MekonnenWolde
      @MekonnenWolde 6 лет назад

      ሠናይት አበራ ከሆንሽ ወይም ከሆንክ ! ለምሣሌ እዉነተኛ ሥምሽን ወይም ሥምህን ወይም ፎቶውን ሥለማላዉቅ ፎቶውና ሥሙ እንዴት በአንድ ላይ ሊኖሩ ይችላሉ ? እዚህ ኮሜንት ከተባለ መልሱ የተለየ ሊሆን ይችላል , ሠባኪዉ ምናልባት እንደኔ ሲሰብክ አዳልጦት ሊሆን ይችላል። በእኔ አገላለፅ ማንኛዉም ሠዉ ሲፈጠር የራሱ የሠዉ መንፈሥ ከፈጣሪ ተሠጥቶታል። ያ ማለት ሁሉም ሠዉ ያለዉ ነዉ። በቀላሉ ደግሞ ከእኛ ዉጭ የሆነ ደግሞ የእግዚአብሔር መንፈሥ አለ ደግሞ ሌላ ከእኛ ዉጭ የሆነ የሠይጣን መንፈሥ አለ። ወደ ሠዉ ዉሥጥ ተልከዉም ወይም ተጋብዘዉም መግባት ይችላሉ። ይገባሉ ሥል ቁጭ ብለህ መጥፎን መንፈሥ ብትለምነዉ ሠተት ብሎ ይገባል ። ሠዉ ዉሥጥም አሣማ ጅብ ወዘተ ሌላም እንሠሣ ዉሥጥም መግባትና ማሠቃየት ይችላሉ (የማርቆስ ወንጌል5:12 ሄደሽ ማንበብ ትችያለሽ) ።ለምሣሌ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ - ምዕራፍ 16: ቁጥር 14፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ ከሳኦል ራቀ፥ ክፉም መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ አሠቃየው። የእግዚአብሔር መንፈሥ ሲርቅ መጥፎ መንፈሥ ይገባል። ከላይ እንደሚለዉ መጥፎ መንፈሥ ደግሞ በጌታችን ኢየሱስ ክርሥቶሥ ሥም ሲወጡና ሲሄዱ ጥሩና መጥፎዉን ለይቶ የሚያዉቅ የሠዉ መንፈሥ ደግሞ ለመጋበዝ ምርጫ ይኖረዋል ማለት ነዉ። እንግዲህ እግዚአብሔር ሁሉንም በዐለም ዉሥጥ ያሉትን ሥለፈጠረ የፈለገዉን ማድረግ ሥልጣን አለዉ ከሠዉ ይልቅ ደግሞ እራሱ እዉነተኛዉ አሥተማሪ በፈቀደዉ ሠዐት ያሥተምርሐል አንተ ( ቺ) በሚገባሽ (ህ)ይንም ሁላችንም እንደ ጌታ 12ቱ ደቀመዛሙርቶች በምንረዳዉ መጠን አንድ ዐይነት ዐዕምሮ ሥለሌለን መልሳችንም የተለያየ ይሆናል።
      ቦታ አይበቃኝም ለማብራራት። ከታች ያሉትን ጥቅሶች እየተዉኩልህ ፈጣሪ ደግሞ በመልሥ እንዲባርክህ መልካም ለአንተም ለሠባኪዉም ለእኔም ተባርከን እንቅር እያልኩ ደህና እደሩ እላለሁኝ።
      ወደ ሮሜ ሰዎች - ምዕራፍ 8 :16
      16 የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።
      ትንቢተ ሕዝቅኤል - ምዕራፍ 36 :26,27
      26፤ አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ፤ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ።
      27፤ መንፈሴንም በውስጣችሁ አኖራለሁ በትእዛዜም አስሄዳችኋለሁ፥ ፍርዴንም ትጠብቃላችሁ ታደርጉትማላችሁ።
      ወደ ገላትያ ሰዎች - ምዕራፍ 5 :16,17
      16 ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።
      17 ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም።

    • @GospelforMuslims
      @GospelforMuslims Год назад

  • @nuryanurya2862
    @nuryanurya2862 3 года назад

    𝑤𝑜𝑤𝑜𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤
    𝑎𝑚𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑛
    𝑎𝑚𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑛
    𝑑𝑜𝑐𝑡𝑜𝑟 𝑒𝑔𝑧𝑏ℎ𝑟 𝑎𝑚𝑙𝑘𝑒 𝑓𝑎𝑡𝑠𝑖𝑚𝑜 𝑦𝑖𝑏𝑎𝑟𝑘𝑖 𝑎𝑚𝑒𝑛 ሺህ ዓመት ኑሪልኝ ☦️🛐❤🌾🌾🌾🙏🙏🥰🥀🍒🍒

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 6 лет назад

    Tebarke doktr mamoesha xgawen ybezalene 😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍❤❤💚💛💚💚💝💝💝💝

  • @misholove1446
    @misholove1446 7 лет назад +1

    Yekerewu zemenih yibarek tebareki

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 4 года назад

    weyne tekemegne betam! tebarek!

  • @slamamm919
    @slamamm919 6 лет назад +2

    አሜንንንንንንን እተባረክ

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 3 года назад +1

    Amen tebarek bebezu

  • @bettyabc5104
    @bettyabc5104 5 лет назад +1

    Amen woww keber hulu libate

  • @ruthgetachew9874
    @ruthgetachew9874 7 лет назад +3

    loved it!

  • @smileshalom
    @smileshalom 4 года назад +1

    Hallelujahhhhhh Amennnn 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @legessebiru3393
    @legessebiru3393 4 года назад

    Hulem Addis nw lane ye kala geta yibaraki

  • @israelgetachewofficial3918
    @israelgetachewofficial3918 2 года назад

    stay blessed!

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 года назад

    አሜንንንንንን

  • @henokabraha894
    @henokabraha894 3 года назад

    God bless you

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 6 лет назад +1

    Amen,Tebarek

  • @lyduduissac1505
    @lyduduissac1505 7 лет назад +2

    No words....ababa eyesus yebarekhe

  • @mercyabs3
    @mercyabs3 4 года назад

    Lord bless you

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 2 года назад

    Tebarek

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 6 лет назад +2

    Tebareke

  • @fasikaesatu7180
    @fasikaesatu7180 7 лет назад

    Very touchy & inspiring message, good lesson for me,
    Is there part 1 of these message, because he said continuation from 1 Tesselonian, if yes please help me to get
    MAY GOD BLESS YOU DR. Mamusha

  • @serkalemtenkir6976
    @serkalemtenkir6976 5 лет назад

    wow endante yalutin Geta yabzalin mamusha tebarek
    !!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho 5 лет назад

      ትምህርት፣በጣም፣ይጣፍጣል፣ጌታ፣ከዢህ፣በበለጠ፣ይባርክህ፣በጣም፣እወድሀለሁ፣ጔታ፣ዘመንህን፣ይባርከው፣

    • @GospelforMuslims
      @GospelforMuslims Год назад

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 7 лет назад +1

    Tebarkewalo

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 5 лет назад +1

    ተባረክክክክክ

  • @mchhchfig1504
    @mchhchfig1504 6 лет назад +1

    Tebarek Dr

  • @aklilugeorge1585
    @aklilugeorge1585 7 лет назад +1

    ተባረክ.......ከፍ ያርግህ

  • @solianaasefaw8410
    @solianaasefaw8410 6 лет назад +1

    Yezemenu paulos teberek.

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims Год назад

    My dear❤❤

  • @fasilzewdie1652
    @fasilzewdie1652 4 года назад

    Tsegaw yiibzalih..

  • @zelalemmallie4276
    @zelalemmallie4276 2 года назад

    Guys please once u show us the crowd is enough just focos on the preacher the camera guy annoying

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 года назад

    ሀሌሉያ የበጉ እራት

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 года назад

    እርግጥ 10/10 ያገኘውም 0/10 ያገኘውም ልጆች ናቸው። ነገር ግን አባትየው የተትረፈረፈ የሚያጎብዝ ግብአትና ስጦታ እያቀረበለት ልጁ ግን 0/10 በተደጋጋሚ እያመጣ የተሰጠው እንዳልተሰጠው ሆኖ ለአመታት አንድ ክፍል ቢደግምስ???

  • @birukasres9797
    @birukasres9797 4 года назад

    ᴍᴀɴ ᴏғ ɢᴏᴅ ʙᴇ ʙʟᴇssᴅ

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 3 года назад +1

    God bless you

  • @fasikaesatu7180
    @fasikaesatu7180 7 лет назад +3

    Very touchy & inspiring message, good lesson for me,
    Is there part 1 of these message, because he said continuation from 1 Tesselonian, if yes please help me to get
    MAY GOD BLESS YOU DR. Mamusha

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 4 года назад

    አሜንንንንን