🔴ሰበር ዜና‼️👉 ''4 ኪሎ ሥላሴ ምን ተፈጠረ⁉️'' ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 июн 2024
  • #ethiopia #ethiopiaorthodox #eotc
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት እና ተጋድሎ የቆዩልንንና አገራችን በዓለም መድረክ ጎልታ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ውበትና ለዛ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው:፡ ይህ ታላቅ ካቴድራል አሁን ላይ እድሳት እየተደረገለትና እድሳቱም በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ከበረከቱና ከታሪኩ ተካፋይ ይሁኑ፡፡
    የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሩ የፊታችን ዓርብ ሰኔ 7 ከቀኑ 12:00 ጀምሮ በታላቅ ድምቀት ይከፈታል። ይህም መርሐ ግብር ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን በካቴድራሉ ሚዲያ፣በራማ ቲዩብ ፣በቋንቋዬነሽ ሚዲያ፣በነጋሽ ሚዲያ፣በመንክር ሚዲያ፣በ21 ሚዲያ፣ በንቁ ሚዲያ እንዲሁም በተለያዩ የዩቲዩብና የቴሌቭዥን ቻናሎች ይተላለፋል።በተጨማሪም በተመረጡ የቲክቶክ ገጾች የሚተላለፍ ይሆናል።
    እድሳቱን ለመደገፍ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -1000003778634
    በአቢሲኒያ ባንክ-53431186
    በአዋሽ ባንክ-01320414050300
    በንብ ባንክ-7000022335516
    በአባይ ባንክ-9521119824771019
    ወይም በሁለም ባንኮች 7829 ገቢ በማድረግ የታሪኩ አካል እንሁን።
    ❇️ ጎ ፈንድ ሚ-
    www.gofundme.com/f/wkn6c4
    ❇️ወገን ፈንድ:- www.wegenfund.com/causes/holy...
    ❇️በካቴድራሉ ዌብሳይት :- eotc-htc.org
    📲 ለበለጠ መረጃ: 0911243871/ 0988202727 / 0923256051/ ይደውሉ፡፡
    ____________/#Connec With Rama On Social Media\_________
    ► Telegram:➜@ramapost
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    ==========================
    Please follow my channel guidelines when #you join the conversation.
    1.On this channel you agree to be civil and respectful.
    2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
    3.You understand to stick to the topic of the video or stream
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 24

  • @elsaabebe649
    @elsaabebe649 Месяц назад +4

    ወንድማችን ሰለአገራችን ቅርፅ እንድናቅ ሰለቤተክርሰቲያኑ የደረሰበትን እድሳት ሁሉ ሰላካፈልከን እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልህ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @nikodemosmebratu426
    @nikodemosmebratu426 Месяц назад +1

    ወንድማችን እውቀትህን ይባርክልህ እድሜ ይስጥህ

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ክብር መልስልን። ማረን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Месяц назад +1

    እናመሰግናለን አግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ቅረሳችን ባለቤቱ ይጠብቅልን

  • @berhanumek
    @berhanumek 22 дня назад +2

    ስለቀረበው ታሪካዊ ዝግጅት እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Месяц назад +1

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይስጥልን ታዴዋ ክበርልን 🙏

  • @SamuelSinamo
    @SamuelSinamo Месяц назад +1

    አሜን

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w Месяц назад +1

    እግዚአብህር ይጠብቅልን

  • @salubac7649
    @salubac7649 Месяц назад +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-oc4ny2bt3f
    @user-oc4ny2bt3f Месяц назад +7

    ይህን የተቀደሰ ቦታ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ማየት ይገባናልና መካነ መቃብራቸውን ለማየት እንዴት እንችላለን ?ራማ ቲዩብ በኮሜንት ላይ መልሱን አስቀምጡልን እባካችሁ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው። የራሳችንን ታሪክ ማወቅ የተከለከልን ዜጎች ሆነን ኖረናል እና እንዴት ለማየት እንችላለን ? አመሰግናለሁ።

  • @user-oc4ny2bt3f
    @user-oc4ny2bt3f Месяц назад +1

    ከበረከቱ ለመሳተፍም እኮ ለመጎብኘት ብታመቻቹልን በይበልጥ ለገንዘቡ ማሰባሰቢያ ይረዳል። እንዴት ለሚለው በምንጎበኝበት ሰዓት የመግቢያ እያስከፈላችሁ ጎብኚም ልቡ የፈቀደለትን ከዛም በላይ ከፍሎ ይገባል። ሀገር ቤት በመጣው ሰዓት መጎብኘት ፈልጌ ሁለቴ ተከልክያለሁ እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ ብሎም እንደ ኢትዮጵያዊ መከልከል የለብኝም ጃማይካዊ ወይም ነጭ መሆን የለብኝም ቦታውን ለማየት ይቅርታ ራማዎች ስሜታዊ ሆኜ ስለተናገርኩ እኔም የነገስታቱ ወገን ነኝ። አሁንም በድጋሚ ኢትዮጵያዊ መጎብኘት የሚችልበትን መንገድ አመቻቹ። አመሰግናለሁ።

  • @giraffe.21
    @giraffe.21 Месяц назад +1

    Wow ❤❤❤🙏🙏🙏👍🌹😍🌺

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Месяц назад

    የኢትዮጵያን የአንድነት ምልክት የሆነን ቅርስ ወጣት ነው መጠበቅ ያለበት እንዳንተ ያሉት ? ለሀገር ታሪክ የሰሩት የመቃብር ቦታ ለብቻ ቢከበርልን እንዳይቀላቀሉብን እፉፈይ ይበሉልን🕊🙏🏽

  • @girmayit
    @girmayit Месяц назад +1

    እንደዚ informal የሆነ title ባትጽፉ ጥሩ ነው። ቤተክርስቲያንን አይመጥንም። ሁሉም ቪዲዮች ላይ። ትኩረት ለመሳብ ይመስላል ግን ምን እንደምታቀርቡም አትርሱት

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b 26 дней назад +1

    Hzbachewn letelat agaftew engliz sheshu .zeb be kefelelachew kebad meswaet temelsew metu.

  • @user-rv9hd5zy1w
    @user-rv9hd5zy1w Месяц назад

    ባለወልድ በ1983 አም ነው የተሰራው ? በስህተት ነው ?

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    ጥሩንም ናስርፕጃም ሁልዉ ባከብፕትም ሚያዉቀዉ መዘገብ ማስቀመጥም ትልቅንም ጥበብንም ነዉ ላገርንም ለህዝብንም አኩርይም ስራም ሲያስቀንጥም ለኢትዮጵታም ኩራትም ነዉ እና።

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Месяц назад +2

    ካቴድራል በአማርኛ ምን ማለት?

  • @Negestatttt
    @Negestatttt Месяц назад +1

    ሰበር ዜና ማለቱን ምን አመጣው

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 29 дней назад

    ምን አለ ይህን ባታወጡት እነ 666 ይወስዱላችዋል

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 Месяц назад

    Selm enna temar nhe yemnorwem English hager new Egzabher fekdlone yhannen program zare ayhute
    Kdest selase betkrstyan hone
    betam dese Alne!
    Aserarm leyt yelal ye Ethiopam orthodox church sebal bemlsw alem yemystwawkne des yemil cstderal new .Zare fetary fekdo bena geza sedrse seriline tesatfu metal bent memrt new ❤
    Ebakch yebank ketre askmtlinna ye churchne yafkdlnne ensatf ❤
    ebakch yebank keter askmtna enam and it tester endntl edlun setun yha lena berker yhon zend new yhe program ends era fetary yefkdew ese kalfkde enkan benchetna bewrkm lesera bebal ayhonemna!

  • @SenaytSen-ce7hf
    @SenaytSen-ce7hf Месяц назад

    19:09 Tbarek yetent yetwatuen yengestat yesruten Ashara megelt endhueme trike lmsrdat tewleduen masweke kelale negre aydelem tebarek endmenatena yestlen wendmachen Ethiopian trike yemiysawku endhuem ye miystmru swachen yabzalen edmena tena ahuenm yesthi wendmea kalehiwet yasemalen amen!