🛑 ያልተሰማዉ ንግግር | አብይ አሐመድ የራሱን ፓትርያርክ ይሹም | የአቡነ ሩፋኤል አሳፋሪ የስልክ ንግግር
HTML-код
- Опубликовано: 5 окт 2024
- አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc
ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን 🙏 ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ 🙏
ቪዲዮን Like ያድርጉ🙏
ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን ፈጣሪ ይገብቀን
Ayzosh Orthodox haymanote agziabher kenchi gara new yeslam bet 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒✝️✝️✝️✝️✝️💒
እኛ ግን ከአባታችን ከአቡነ አብረሀም ጎን ነን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን ።
በጣም ብዙ ተኩላዎች አሉበ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለሆድ አደሮችም ብዙ ናቸው ለሹመት እሚሮጡ አባቶች ናቸው የበዙት የድሮ አባቶች ሹመትን ጠልተው ወደበረሀ ወርደው እራሳቸውን እየጎድ ለሀገር ለወገን ይፀልያሉ ቅድስነታቸውን ሰው እዲያቅባቸው እንኳን አይፈልጉም እናባ እንጦስ አባ መቃርስ ሌሎችም ብዙ ቅድሳን አባቶች አሉ የምድራዊ ክብርን ጥለው በብዙ ተጋድሎ ፈጣሪ ያከበራቸው አባቶችን ሳስብ አውን ላይ ባሉት አባቶች አፈርኩ አዘንኩ ለሆድና ለብር ለዕውቅና ሲርመሰመሱ ሳይ አዘንኩ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ እንኳን መርጧቸው የድሮ አባቶች ጌታዬ የተገባው አደለውም ብለው የሚለምኑ ናቸው እንደነሱ ያሉ አባቶችን ያብዛልን😭🙏
አሜን🙏
ጌታ ሆይ ማሰተዋል ሰጠን ከባድ ነው ግዜው
አሜን🙏
ምን ላድርጎት አባቴ ብቻዎትን ሆኑብኝ ። ግን እግዚአብሄር ከእርሶ ጋር ነው በርቱ
😢😢😢 እመብርሃን አለችልን በቃ ትበለን😢😢😢
kale hiwot yasemalin
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ አባት አመሠግናለሁ በፓንት እንዳንሔድ ያሠጋል ክርስቲያኖች እራሳችንን አውርደናል
አሜን
በኢየሱስ ስስም ሀጢአት ብቻ ሳይሆን ንግድም ነው የሚሰሩት
እዉነት ነዉ🙏
የሀጥያታችን ውጤት ነው። 😢😢😢
እኛ አንድ እንዳንሆን የሐይማኖት መሪ እንዳይኖረን እንድንዳከም ነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን አንድ እንሁን ቃሉን እንማር ለቤተክርስቲያኖቻችን እንታገል እንፀልይ አንድ እንሁን
እዉነት ነዉ🙏
አምላክ ምነዉ ዝምአልከን. በቤትሕ ለሚነግድ አቤቱ ይቅረ በለን ሰለሕፀናቱ ብለሕ
Hulum ayrebum. Beteley Amsalu=
ወንድሞቼ እኔንም ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
አሜን❤❤
ወንድሜ ጣታችንን በሰዉ ላይ አንጠቁል ሁላችንም ልባችን ነፍሳችን መንፈሳችን ከእግዚአብሔር ተለይቷል ክደነዋል ተለይተነዋል ሰድበነዋ ንቀነዋል የሀጢያት ቤት ሰርተናል የሰይጣን ማምለኪያ ትእግስቱ ዝምታዉ እንደማይሰራ እንደማሰማ እንደማይመልስ አስቆጥሮታል ትእግስቱ ማናችንም ከማናችንም አንሻልም ሁሉም ሰዉ ሀጢያትን ሰርተዋልና የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎዋቼዋል ነዉ የሚለዉ ቃሉ የራሳችንን ጣኦት ሰርተን እንደ አምላክ እንደጌታ በላያችን ላይ አንግሰን እንበረከካለን እንሰግደለን እንገድላለን እንሞታለን ግፍ እንሰራለን ይሄም ስሙ ገንዘብ ይባላል በእጃችን ነዉ የሰራነዉ በእጃችን ያለዉን ገንዘብ ልናቃጣለዉ ቀዳደን ልንጥለዉ ሀይልም ስልጣን ኖሮን ግን ተንበርክከን እንሰግድለታለን መታወር
አሰተዋል ይስጥን አንተም በርታልኝ እሽ ሰብስክራይ አድርግን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን🙏
እግዚአብሔር ሆይ ኽረ ወይኔ
አባት አባቱ ይጥፋ ክብረቢስ በምድር ላይ ዋጋው ያገኞል አባት አንላቸውም የረከሱ ዘረኞ እግዚአብሔር በቤቱ ድርድር አያቅም ነገ ሲዋረድ እናየዋለን የብሄር ኦርቶዶክስ የሚፈጥሩልን አባት እግዚአብሔር መልስ አለው የሱ ቁጣው ዘርማንዘርህን ነው ሚያጥረገርገው አሪዮስን አንጀቱ የበጣጠሰ ዝም አይልም
እንደው እግዚአብሔር ልሰነቹ ይዘገው ቤተክርስቲያን ለይ እደዚ የምዘብቱ የአባቶች ዱርያዎች
Egziabher amlak hulachinenim yiker yibelen!!!
አሜን🙏
አባ በርገር ከዚህ ውጪ አቅምም ስራም ሌላ የለውም፡፡ መላው የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች እንደ አባ በርገር የመሳሰሉ ለሆዳቸው የመነኮሱ የምንኩስና ምስጢርና ትርጉም ያልገባቸው በቁማቸው የሞቱ ናቸው፡፡ ስለሆነም እነዚህ አስመሳዮች ወይ ቤተ ክርስቲያንን ወይም አለምን እንዲመርጡ ማድረግ የሁላችን የተዋህዶ ልጆች ድርሻ ነው፡፡ በተለይ በጋምቤላ በቤኒሻጉልና በቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከቶች የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች ትልቅ ድርሻ አለባችሁ፡፡
እንዴ እንዴት ቤተ ክርስቶስ ያዘጋሉ ማለቴ አባት አደሉ እርግጠኛ ነህ ወንድማች ኧረ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢
For those who joined an Orthodox religion lately!!! First of all I would like to welcome you! And then as an Orthodox I want to give you my advice that it's not as easy as we think, even for us who stayed in it throughout. By the way I don't mean to discourage you, but I want you to be well equipped in God's wards,to learn more,to read and ask from honest teachers.specially this time our religion is facing problems so,to pass this hard time as I said every Orthodox should prepare themselves to accept all the comings even to give their life, I'm the one who is very weak and still with full of sin let God be with us🙏🙏🙏
የኸንን ወደል ሻኛ ያበቀለ የሰም ጳጳስ በከዘራ አንቆራጦ ማባረር እንጅ ለማን ነው ስሞታ የሚነገረው!!!:
Please God! Let our Orthodox religion be in our blood cerculation, not on our clothes!!!
አብነ ሩፋኤ አይባሉም የዘመኑ ይሁዳ ናቸው እግዚአብሔር የሳቸውን እና እሳቸውን የመሰሉ የእናት ቤተክርስቲያን ጡት ነካሾች ፈርዶ ያሳየን።
ለንቁ ቤተሰብ ሁኑ❤❤❤❤❤
Minim yihun min ke afachin sedib aywta miknyatum kifuwoch yemifeligut yegnan mesasat new!!!
ምን ለማለት ተፈልጎ ነው።ለዚህ አስተያየት መስጠት ያሳፍራል።
Egzio mhren krestose
አሜን🙏
Deacon Amsalu Aba Tekle haymanot Aba Rugael mrjemeriya niseha yigibu keziya Aatin gets eye bilew wudasie mariam yomaru keziya kidasie yimaru. Mekedes aychilu erisewe papas sohonu betekirstiyanua wusit sew enidelelat tazibealehu azignalehu.
የተበላሸ:ትውልድ።ታዲያ:እግዚአብሔር:እንዴት:ይለመነን?።
አቡነ በርገር ዘቀለም ወለጋ እግዚአብሔር ይፍረድብህ።
ፈላጭ ቆራጭ ሆነሐልና አስብበት።
😭
ለምን የቆረጥከው
ኧረ ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው?ማስቲካ አጭኬ ለሁለት ባካፍላቸው በአንድ ጊዜ ሁለቱም በአንድ ጊዜ እኩል አረገዙ.ያለው ጀዝባ ፓስተር አስቆኛል.ከንቱ.
ስለሷ ታሪክ ባትናገርጥሩ ነበር። ከራሷ አንደበት ምን መሆኗን ሰምተናል።
ንቁ ትታያልች
Egzio Medhanialem Kirstos Yekir Yebekelilachew Hulunim Endeserachew 😂Keep praying 🙏 praying for Ethiopia and It's people 🙏 Hands Off EOTC 🙏 Long live Ethiopia/EOTC.
ያንን የሸርሙጣ ልጅ አቶ ሩፋኤልን በደንብ ጉዱን ጨምራችሁ ልቀቁልን እባካችሁ፡፡ ያ ቡሽቲ ሽማግሌ!!
አይገባም እግዚአብሔር አይቶ ዝምካለ እኛ
ሹመቱ የሚሰጠው ከሰው ሰይሆን በጌታ ነው በጸሎትና በምህላ አሁን አንተ የሰደብከው ፈጣሪን ነው እንጂ ሰውየውን አይደለም የቀባውን ነው እንጂ የተቀባውን አይደለም ።እያስተዋልን እንናገር ከሰውየው ጋር እንዳንቀሰፍ ፈጣሪ ክፉውንም ደጉንም እያሳየን ሊያስተምረን ነውና የማናውቀውን ተናግረን ሐጢአት አንግባ።@@saronisrael752
ይሄ ቁራጭ ዲያቢሎስ ነው ኣባት ብሎ መጥራት ኣይቻልም ምክንያቱም ስንት ኣባቶቻችንን ባየንበት ዓይን እኚህን እና እኚህን የመሳሰሉት ሆዳሞች ኣባት ኣይባሉም
😭
እኔ የሚገርመኝ በዚህ ጠማማ ትውልድ ጊዜ ነብይ የሚባል ቡዙዎች ውሸታሞች ካልሆኑ አለ እናንተም ሚድያዎች ውሸታም ነብያት ብላቹ ጥሩዋቾው
ትቀልዳለህ እንዴ አሁን ድቃቂ ሳንቲም ፈልገህ ይህን ጅልነትህን ይዘህ ሰው ፊት ትቀርባለህ ጅላጅል