ሰላም ተስፋዬ፣ አለምሰገድ ተስፋዬ፣ እዮብ ዳዊት Ethiopian film 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Copyright protected.

Комментарии • 150

  • @user-oh2ql3od1n
    @user-oh2ql3od1n 5 лет назад +76

    💚💚💚💒 እመቤታችን ቅድስት ልደታ ማርያም 💕💕💒
    ያልቦናችሁ መሻት በምልጃዋና በጸሎቷ ትሙላላችሁ
    ሲጨንቃችሁ ሲጠባችሁ አለው ትበላችሁ
    💛💛💛💒ፍቅሯ እደ ሰማይ ከዋከብት
    እደ ምድር አሸዋ ይብዛልን
    ምልጃና ጸሎቷ ረድኤት በረከቷ አይለየን
    ደስስስስ የሚል ምሽት ይሁንልን አሜን::❤❤❤

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d 4 года назад +2

    ዋው እጅግ ድንቅ እንከን የለሽ ስራ ነው በጣም የምንዎዳችሁ የምናከብራችሁ በጣም ሁሉም ሰው ሊማርበት የሚገባው ቁምነገር የያዘ ፊልም ነው ይሔን ፊልም በብቃት ሠርታችሁ ለህዝብ ላደረሳችሁ የፊልሙ ባለሙያዎች በትወና ብቃታችሁ ሁሌም የተመሠከረላችሁ ውድና የተከበራችሁ ከሠላምዬ ጀምሮ አለም ሠገድ ተወዳጁ ወንድማችን እዮቤ እና ሌሎችም በቀና በእውነት ላይ ቁማችሁ የተዎናችሁት ሁላችሁም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን በርቱልን ከናንተ ብዙ ተምረናል ወደፊትም ከናንተ ሀገርን እና ወገንን ህዝብን የሚጠቅም ጥሩ ነገር እንጠብቃለን እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይሥጣችሁ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን

  • @estergeoushy8336
    @estergeoushy8336 4 года назад +3

    እመብርሃንን ኪሎ ኪሎ እየቀነስኩ ነው ያየሁት በስመ አብ ውይ ከእንግዲህስ ማየትም አያስመኝ በእውነት ነብሴ ወጥቶ ሌሞት በድንጋጤ አሁን ሊይዞቸው ነው አነዘለላውን በማለት ውይይይይ በእውነት አለምሰገድ መጨረሻላይ ሞተ ብየ በጣም ነበር የተበሳጨሁት ግን እዮብ እመብርሃን ከፍ ታድርግህ ቅቤ አጠጣሀኝ አረ አለምሰገድ በጣም እጂግ አድናቂህ ነኝ ሰላምህ ይብዛ

  • @user-lu5hy8wy9j
    @user-lu5hy8wy9j 5 лет назад +9

    አለም ሰገድ ሰላምዬ እዬብ በጣም የምወዳቹ ምርጥ አርቲስቶች በርቱ

  • @user-oc5gr6dd2d
    @user-oc5gr6dd2d 5 лет назад +69

    አንደኛ ነኝ እንዴ?
    ልደታ ማርያም በያለንበት ትጠብቀን

  • @BIRHANTESFAYE-pr2du
    @BIRHANTESFAYE-pr2du 7 месяцев назад +1

    my name is maranata and i love you selam

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z 4 года назад +3

    በጣም ደስስስስ እሚል ሙቪ ተመልከቱት እኔ ወድጄዋለሁ ዋዉ

  • @tsehaynegikalhubt6378
    @tsehaynegikalhubt6378 5 лет назад +59

    የ አለምሰገድ አድናቂ ነኝ ላይክ ግጩኝ ...መቩ የቆዬ ነው..

  • @user-ev8mu4xd5k
    @user-ev8mu4xd5k 5 лет назад +13

    ሰላምየ የኔ ውድ ስወድሽ ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭 የምር አስለቀሽኝ 😙😙😙

  • @teddyafro8289
    @teddyafro8289 4 года назад +10

    እዮባ ያለበት ፊልም አድርጎ ሚመቸኝ

  • @musaratmusarat7204
    @musaratmusarat7204 2 года назад

    እዮባዬዬዬ ስወድክ እኮ አንተ ያለክበት ፊልሞች በሙሉ ነው ያየውት በርታታታ❤

  • @ggguhjhvnhh2728
    @ggguhjhvnhh2728 2 года назад +1

    ወላሂ እዩብ ያለበትን ሞቸ ነው የምወድህ አላህ አገራችንን ቤተሰቦቻችን ሰላም ያድረገን

  • @user-ec5mi7pq9p
    @user-ec5mi7pq9p 4 года назад +2

    ዋው ደስ ይላል ፊልም እንዴዚህ ነው በጠም ቀስ ይላልል ዘለላው የሞተ መሥሎኝ ደንግጬ ነበር

  • @seniqueen1832
    @seniqueen1832 4 года назад +2

    Selamye

  • @user-gl7lm2ux1d
    @user-gl7lm2ux1d 5 лет назад +7

    አለም ሰገድ አዛኝ. ቅን. ልብ. አለህ. ሰላምዩ. አሳዘኝሽኝ. ማሬ. ሀያቴ.

  • @mulumulu3921
    @mulumulu3921 4 года назад +3

    እየባ ሰሉየ ኣሉየ 3ቹ በጣም ነው እምወዳቹ

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x 4 года назад +6

    ውይ ዶክተር ተብየው በጣም ነው የምጠላው ኤጭ

  • @zenathussen3804
    @zenathussen3804 5 лет назад +6

    አይቼ የማይሠለቼኝ ቢኖር ይህ ፊልም ነው

  • @sadamohammed7054
    @sadamohammed7054 5 лет назад +5

    መጨርሻውበጣምያምርልያስተምርልም

  • @amitub8286
    @amitub8286 5 лет назад +7

    ማሮችየ ምርጥ ጎደኞቼ ካላያችሁ እዩት ያስተምራል 😘😘😘 ሁላችሁም

  • @fentaneshebabu4975
    @fentaneshebabu4975 5 лет назад +8

    የት ገባቹህ ጎደኞቸ ኑ አብረን እንይ እንጅ ውጅ የሀገሬ ልጆች ሰላም እመኝላቹሀለሁ በያላቹህበት

  • @toybaandres1745
    @toybaandres1745 5 лет назад +27

    ዶአ አድርጉልኝ እህቶች አገር ገብቼ መታልጅ መውለድ ከመሮኛል33 አመቴ

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 лет назад

      አይዞሽ ፡ትወልጃለሽ

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 5 лет назад

      እድሜሺነው ወይስ ስደትከመጣሺ

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 лет назад

      @@Ali-jc8sg እድሜዋ ነውጂ፡ ቻስ፡ አላት ትሂድ እና ትውለድ እኔኳን በ30 በአመቴ፡ ሁለት ልጆች አሉኝ ችግሩ ሁለቱም ወድ፡፡ ሆኑብኝ፡ የመጀመሪያው ልጀ በ20 አመቴ ነው የወለድኩት ከዛቡሀላ ስዴት ሂጀ ተመለስኩ እደገና ሁለተኛ ወልጀ አሁንም ተመልሼ ወደስዴት አላህ ይገድፈኝ

    • @MemeMeme-rn4xo
      @MemeMeme-rn4xo 4 года назад

      ውደ በሰላምግቢ የተመኘሽውንምአላህ ይስጥሽ ለኔም ዱአአርጉልኝ እዝህአገር ከመጣሁ 1አመቴነው ከተወልድኩ 17 አመቴንይዣለሁ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +1

    ወይ ስንቴ እንዳየሁት ሁፍፍፍ ያስተምራል

  • @chineytube4209
    @chineytube4209 5 лет назад +8

    እዬባ የእኔ ድቡሽቡሽ ስወደው

  • @elentekle1836
    @elentekle1836 Год назад

    Wow ❤❤❤ ይመቻቹ

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 5 лет назад +2

    Alemisegede bsaki dekim arkegn eko betam arfe film new 😍😍👍

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 5 лет назад +1

    Eseyyyyyy ewunet hulam ewunet nat des aleg malekiyaw betam asetemarey new enamesegenalen

  • @goodjobyargal5308
    @goodjobyargal5308 4 года назад +1

    Wowwww I Love Amhrca film Good Jop

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 года назад

    ሰላምዬ የኔውድ እንደው ስወድሽ እኮ😘😘😘😘ሁላቹም ምርጥ ናቹ

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 5 лет назад +4

    Arif film new bertu 💖

  • @rahmatali5262
    @rahmatali5262 5 лет назад +14

    ኤጭ ይኸንን ሰውየ አሎደውም ወይኔ ማራናታ አይዞሽ

    • @maserat1616
      @maserat1616 4 года назад

      ዋዉታይቶየማጠገብነዉ

  • @SaraSara-ke6lb
    @SaraSara-ke6lb 5 лет назад +3

    😢😢😢😢😢 ምንም ማለት አልችልም

  • @OmanOman-uj8xe
    @OmanOman-uj8xe 3 года назад

    ሠላም በጣም ነውየምታሣዝነኝ

  • @user-ie2oz6sp5j
    @user-ie2oz6sp5j 5 лет назад +3

    በጣም አሪፍ ነበር

  • @alemneshdadi4545
    @alemneshdadi4545 5 лет назад +4

    woow zelelawu tinishu ina selam si wuddd

  • @tegest4954
    @tegest4954 5 лет назад +7

    እዉነት የትም ተደብቃ አትቀርም

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 лет назад +1

    አዮብ ስወድ ሰላምዮ የኔማር ሰላምሽ ይብዛ አስተማሪ ፊልምነው አናመሰግናለን

  • @enteefas1349
    @enteefas1349 4 года назад +1

    3 አንደኛ የኔ ቆንጆ ወች

  • @nebiatsiyium6584
    @nebiatsiyium6584 4 года назад +1

    Wawwww, I love this movie

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x 2 года назад

    ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 5 лет назад +5

    በጣም ያሳዝናልም ያስደስታልም ዋውውውውውውው

  • @rakavababa2981
    @rakavababa2981 5 лет назад +4

    Adiss aydelem!!!

  • @user-oj7vf9yi9u
    @user-oj7vf9yi9u 5 лет назад +3

    አዲስ ጠፍ ያላያችሁት አስተማሪ ነው

  • @sabilaxisabilaxi6983
    @sabilaxisabilaxi6983 5 лет назад +5

    እውነትም የአራደ ልጅ ናችሁ

  • @Moahs
    @Moahs 5 лет назад +9

    ውይይይይ ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልምነው

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 3 года назад

    Ayi.eyobiye.feta.taregenyaley.ekoooo

  • @user-tb4nx2de2l
    @user-tb4nx2de2l 4 года назад

    ዋው ደሥ ይላል ሠላምየ አይዞሽ

  • @umsamiqueengrl6755
    @umsamiqueengrl6755 5 лет назад +5

    Zelelaw .selm.eyobe adenakiyachu negn

  • @burtukantasfayee1170
    @burtukantasfayee1170 5 лет назад +3

    Selam yene jegna si wedish

  • @user-lu5hy8wy9j
    @user-lu5hy8wy9j 5 лет назад +6

    ቢደጋገምም ልዬ ነው

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x 2 года назад

    እናተ መጥፎወች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሂ

  • @sofiyamohammed2796
    @sofiyamohammed2796 3 года назад

    ውይይይይ ልጅ ሲያምር

  • @almazjesses1653
    @almazjesses1653 4 года назад +1

    Wawwwwwwwwww smeert film i love you so much zelalza

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +1

    እሠይ ደሥ ያለኝ ነገር 3 መዳናቸው ባርያው መያዙ ዶክተሩ መሞቱ

  • @MA-jr5gx
    @MA-jr5gx 5 лет назад +3

    betam tamralachu ymecachu

  • @dumasawaadhuhasjalaamomina8922
    @dumasawaadhuhasjalaamomina8922 4 года назад +1

    Hunk das alachuu zalalaw❤👍🌹

  • @user-gw1gg2wx2l
    @user-gw1gg2wx2l 5 лет назад +4

    ዋዉዉዉውዉዉዉ እዉነትም ያራዳ ልጂ

  • @mesertnagshmesertnagsh2597
    @mesertnagshmesertnagsh2597 5 лет назад +1

    Wow betam yamrali

  • @markazadaya3445
    @markazadaya3445 4 года назад

    አድና ቃቹህ ነኝ

  • @negashtolera6284
    @negashtolera6284 4 года назад +1

    ok fillm nw gin tenishi yekarali

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x 2 года назад

    እውነት ይመነምናን እጂ አይበጠስም

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 3 года назад

    Woooow.desisil.uuufff.misixi.biye.newu.yetemeleketkutiiiii

  • @egizahberyemesigenitemesge3464
    @egizahberyemesigenitemesge3464 4 года назад +1

    Wowww bexam desi yelali

  • @user-rf2um2ys1i
    @user-rf2um2ys1i 4 года назад +3

    ሰላምየ። ኣሳዘንሽኝ። ማሬ። ዉድድድድ

  • @samiyauntishnewsamiya5285
    @samiyauntishnewsamiya5285 5 лет назад +3

    selamiye baxam dasitlaeche damo baxam new yemi wadish

  • @nurutube6336
    @nurutube6336 5 лет назад +4

    Caracas teba

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 5 лет назад +5

    ስንት ጊዜ አየሁት ብቃት ያላቸው እነ ዘለላው ዘልዛላው ህግ የሌለበት ሃገር መሆኑን አስመሰከራችሁ ።

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 5 лет назад +2

    ኧረ እንዳው በሳቅቅ ገዳልቺኝ እዮቤ
    ሠላም በጣም ታሳዝናለች

    • @MA-jr5gx
      @MA-jr5gx 5 лет назад +1

      betam tamralachu ymecachu

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t 5 лет назад +6

    የታየ አይደል እረሸምነው አለምሰገዲ ቆጆስወዲህ ስራወችህ ሁሉ ቀላል አይመቹኝም

    • @tirunew600
      @tirunew600 5 лет назад

      በጣም አስተማሪ በብዙ ሰውላይ እየደረሰ ያለ ነገርነውእናመሰግናለን እንወዳችሀሐለን

    • @rabea0072
      @rabea0072 5 лет назад

      መንዙማ

    • @user-do4uk1nw4q
      @user-do4uk1nw4q 4 года назад

      Waw shunt yardlij

  • @barakatnaji576
    @barakatnaji576 4 года назад +1

    ዋዉዉዉ ደስሲል😂😂😂😂❤❤❤❤❤😠😁👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝

  • @user-ev8mu4xd5k
    @user-ev8mu4xd5k 5 лет назад +4

    ክክክክክክክክክክክክክክክ አይይይ ሠላም በጣም አሳቃችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃😃

  • @amnatamnat3427
    @amnatamnat3427 5 лет назад +6

    አሪፍ ፊልም ነው ያላያችሁት እዩት ።

  • @rutaruta8150
    @rutaruta8150 5 лет назад +28

    ይሄን ዘገምተኛ ቻናል በምን ቀን ሰብስክራይብ አድርጌ ነው የታየ ፊልም ከነ አርቲስቶቱ ስም ዝርዝር ሚለጥፍልኝ

  • @foziasolomon8530
    @foziasolomon8530 5 лет назад +3

    wawwww btam yamralllll

  • @user-pu5ys3uy9e
    @user-pu5ys3uy9e 4 года назад +2

    የእንጀራ አባት ጥሩ የለውም::

  • @OmanOman-uj8xe
    @OmanOman-uj8xe 3 года назад

    ሠላም😥😥😥😥

  • @burtukantasfayee1170
    @burtukantasfayee1170 5 лет назад +3

    Wow des situl

  • @user-ku7bx3xs9p
    @user-ku7bx3xs9p 5 лет назад +4

    ግን በአላህ እውነት ከሆነ ለዚች ለአዱኒ እደዚህ መሠቃየት

  • @user-hy6uc4bu6w
    @user-hy6uc4bu6w 4 года назад +1

    Arf e nw

  • @miskuethiopiawit3055
    @miskuethiopiawit3055 5 лет назад +4

    Mesachi film nw

  • @obsiobsiwahundafurabbijira9297
    @obsiobsiwahundafurabbijira9297 5 лет назад +4

    Uuuuffffuuuufff ye saw liji cakanyi

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ታምራላችሁ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +1

    አበራ የምትባል ሠውየ እውነት ፈጣሪ ይድፋክ

  • @playartofkr1360
    @playartofkr1360 4 года назад +1

    Omg 😭😭😭😢😢

  • @srajmola1959
    @srajmola1959 3 года назад

    ወይንየ ጉድየ ፈላ

  • @user-cy7fv7vg3m
    @user-cy7fv7vg3m 5 лет назад +3

    እኔ አላየሁትም ላየው ነው

  • @user-gk2tk2cv5h
    @user-gk2tk2cv5h 4 года назад +1

    👍😘😘😘

  • @medhanialemabatednglmaryam9175
    @medhanialemabatednglmaryam9175 4 года назад +1

    😘😍😍🙇‍♂️👍

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 5 лет назад +1

    meqetat yenigebachewu sewoch sleteqetu betam des ylal

  • @mulukenzerihun7739
    @mulukenzerihun7739 4 года назад +1

    😍

  • @mtfbcc7353
    @mtfbcc7353 5 лет назад +8

    አበራ አንተ ደቃራ

  • @user-ls7ec4zj5s
    @user-ls7ec4zj5s 8 месяцев назад

    Yabdachi yareda lij wowo😂❤

  • @kirubeltadesse1126
    @kirubeltadesse1126 2 года назад

    ay asegdye des stleghn

  • @emuyekindie1761
    @emuyekindie1761 5 лет назад +2

    Yeha eyob emibal lije uffff sewdew

  • @burtukantasfayee1170
    @burtukantasfayee1170 5 лет назад +3

    Iyobe si wedik

  • @user-jk7fr7jr6m
    @user-jk7fr7jr6m 5 лет назад +4

    እረ በናታችሁ የታየ አትድገሙ ቲሽ

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 года назад

      እያየነው ነው እኮ ያልተስማማው አለማየት ነው😂

  • @amengirum2116
    @amengirum2116 5 лет назад +6

    ሰብስክራይብ አርጉኝ
    አዲስ ድራማ እሰራላችሁ አለው

    • @jtube3698
      @jtube3698 5 лет назад

      እሺ

    • @amengirum2116
      @amengirum2116 5 лет назад

      +ሊያ ሾ
      በጣም ጣፋጭ ፊልም ኮረሪማ የሌለው በማጂ ብቻ

    • @tigestchanal9819
      @tigestchanal9819 4 года назад

      እሺ አንቺም አርጊና እኛም ሰብስክራይብ እናርግሽ

  • @user-ok8vc8ym9l
    @user-ok8vc8ym9l 4 года назад +1

    💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ok8vc8ym9l
    @user-ok8vc8ym9l 4 года назад +1

    🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸

  • @konjotube4817
    @konjotube4817 5 лет назад +7

    ውዶች ቻናሌን እዩልኝ subscribe አድርጉልኝ ስወዳችሁ አመሰግናለሁ

    • @tigestchanal9819
      @tigestchanal9819 4 года назад

      እሺ አንቺም አርጊን እኛም እናርግሽ ማማዬ