በጊዜሁ ኅለፈ ክረምት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ይህ ቪድዮ ዘመነ ጽጌ ለኛ ለክርስቲያኖች ስላለው ፈይዳ፣ ነፍሳችንን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት እንደሚሻት የእኛም ነፍስ አበባይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ያስገኘችው ፍሬ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምን ያህል እንደሚያስፈልጋት፣ በብሉይ እና ሐዲስ ኪዳን እንዲሁም እንደ ቅዱስ ያሬድ ባሉ ቅዱሳን አባቶቻችን አስተምህሮ መሰረት በክረምት ስለተመሰለው የኃጢአት ዘመናችን እንዲሁም ከእኛ ስለሚጠበቁ ምግባሮች ቀሲስ ኢዩኤል በደብረ ሃይል ቅዱስ ራጉኤል ካቴድራል በዘመነ ጽጌ መግቢያ ያስተማሩትን ትምህርት ያሳያል።

Комментарии • 1