አሁን ይሄን የግርዛን ፕሮግራም ነው ቢባል ማን ያምናል ዋው ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
    ቸር አይለፈን 🙏
    ክፉ አይንካን 🙏
    🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
    ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
    የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ
    • የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
    • Video
    • ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...

    የቴሌ ግራም ቻናሌ 👉👉👉
    t.me/+uVnWM0WQ...
    👉 t.me/+FvqGMJe_...

    የ Facebook ፔጅ www.facebook.c...
    የዋትስአፕ ሊንክ 👉👉call.whatsapp....
    ይመቻችሁ

Комментарии • 93

  • @ifj8189
    @ifj8189 3 месяца назад +11

    ውድ እህቶቼ ሀገር መግባት ያሳባችሁ ግቡ በናፍቆቶ አትቃጡሉ እኔ በቅርብ ነው የመጣሁት ግን መግባት እያሳባቸው ኑሮ ሲሉቸው ዝብሎቸው እናሱ እየኖርው

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 месяца назад +18

    ሰው ግን በምን ልደግስ ነው እደ የሚለው እር ስደተኞች ለሆነው ላልሆነውም መደገሻ የምትልኩ ብራችሁን ያዙ እነሱ ለኛ ችግር የማወሩት ታስረው የተገርፉ ይሀል ነው😢😢😢😢😢😢😢😊

    • @KaleAfso-gw8fc
      @KaleAfso-gw8fc 3 месяца назад

      ወላሂ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ❤❤❤😢😢😢😢

  • @AsdfghfssghAssfbkjcxz
    @AsdfghfssghAssfbkjcxz 3 месяца назад +27

    ኑሩ የከበደው ለስደተኛው ነው እነሱ ምን አለባቸው ስደተኛውን ይስጨንቃሉ እጅ

    • @mulu5
      @mulu5 3 месяца назад +1

      እኮ😂😂😂

    • @AsAs-qi5jt
      @AsAs-qi5jt 3 месяца назад +2

      በጣም😢😢😢😢

    • @tigistaragea6741
      @tigistaragea6741 3 месяца назад +1

      በጣም ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳ

    • @ChieChie-z1o
      @ChieChie-z1o 3 месяца назад +2

      ማርያምይ እኛንማ ያስፈራሩናር እሚበላ የለም እሚቀመስ ጠክሩ 😢😢😢😢😢😢😢እዳታስቡ ነው እሚሉኝ

    • @FjggChhh
      @FjggChhh 3 месяца назад +1

      በጣም

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 3 месяца назад +4

    ፍኖን ብታበሉ አይሻልም ነበር
    የኔ ስስቶች ፍኖዩ❤❤❤❤

  • @ሓማል
    @ሓማል 3 месяца назад +9

    ግን ደስ አይልም ደሀ አይኖርባትም ሃገሪቷ😌 ሽምግልና ግርዛን ተበላሺቷል
    ግን ወንድሜ እኔ ለሌላ ጉዳይ ፈልጌህ ነበር ሮቢት መሠልከኝ

  • @حياتمحمد-ظ6ط
    @حياتمحمد-ظ6ط 3 месяца назад +3

    አለሞቸ የነ ሸጋ እናት አድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg 3 месяца назад +2

    ያገሬ ሠወች💚👌ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም ተደሠቱ❤

  • @BlenFenta-gt6op
    @BlenFenta-gt6op 3 месяца назад +2

    መገን እራያ

    • @ArtJsj
      @ArtJsj 2 месяца назад

      የነዉድ በለጡ ፈጣ የኔ ዉድ እንደነሽ የኔሸጋ በጣም ነዉ እምወድሽ የነሸረዉ የኔጣፋጭ

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 3 месяца назад +4

    ኑሮ ተወዷል እሚሉት እኛ እማናውቃት ኢትዮ ላይ ነውዴ እሚኖሩት በስበብ አስባቡ እየደገሱ አምሮባቸው እየኖሩ😮ለእኛ ለስደተኞች ነው ኑሮ የተወደደብን😢

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @ifj8189
      @ifj8189 3 месяца назад +1

      ለኛ ነው ኖር የተውድድ

  • @ሀብታምደሳለ
    @ሀብታምደሳለ 3 месяца назад +1

    የኔም በቅርብ ዘመዶቸ እድህ አርጌ ድግስስስስስስ አርጌ ወድሜን እምድር ያርገኝ ምኞቴነዉ😥😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😢😢😢😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 3 месяца назад +1

    ፈጣሪሆይ ሰላምአድርግልን ሀገራችንን ይህሚስጊንህዝብ ነውእየተሰቃየያለው ያለውንየሚያካፍል ተበድሮም ቆጥቦምየሚደግስ እፍፍፍፍፍፍየመዳምቅመሞችለሀገራችን ያብቃን

  • @kidsttadesse4284
    @kidsttadesse4284 3 месяца назад +2

    ኑሮ ተወዷን የሚሉን ስደት ላይ ላለነው እንጂ እነሱ ዘና ብለው ነው የሚኖሩት

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 месяца назад

      እኮ😂😂😂 በስደተኞች ብር ነውኮ እማ ይሕ ሁሉ ነገር የአረብ አገር ሴት የቻለችው ጉድኮ

  • @QwWq-pr2xf
    @QwWq-pr2xf 3 месяца назад +3

    የትናችሁ ጎብየወች❤❤❤❤

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 3 месяца назад +2

    ከደጋሹ ድሀ መለቱስ ቢቀር ድሀ ምን ይዘን በሚል መልኩ😢😢😢😢😢😢😢

  • @GddDee
    @GddDee 3 месяца назад +1

    ትልቆየ እኳንጀሥአለሸ ሸጋአበበ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdd2st362
    @gdd2st362 3 месяца назад +1

    ዉዳሴዋ ሞላ ሞላ ለገሰ ልይ የኔ ወርቅ አክስት🥰🥰

  • @መኪወሎየዋየፍሪህሽጋእህት

    የኔውድጓድኛ ፋጡማየ እንኳ ድስአለሽ ለህስላበቃሽ ድስብሉኛንተኩሉየማማ እውድሽአለሁ ድሙለስርጉ አብረንሀድሱእምንግኝያርግንውድየ

  • @ስአሉለነTube
    @ስአሉለነTube 3 месяца назад +1

    መነን እራያ አሁንስ ጭፈራው በዛ በልክ አድርጉት ቤተሰብ😢😢😢

  • @احمدمحمد-غ6ح2م
    @احمدمحمد-غ6ح2م 3 месяца назад +1

    የማነው ግርዛን የኔውዶች አክስትነቴ ውዳሤሞላ ጌትነት ውዱ የኔልዩወች በለጠዉድ ትልቁየ የነሸጋ ዘር ሁለየ ድመቁልኝ አማረሞላ የኔተናፋቂ ወድም❤❤❤❤❤

    • @gdd2st362
      @gdd2st362 3 месяца назад +1

      የኔ ዉድ ከቶ ማነሽ አክስቴን እሰወድሜ አነሳሻቸዉ

    • @honest241
      @honest241 2 месяца назад

      ግርዛን ምንድን ነው?

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 3 месяца назад

    ለዚህ ነው አገራችን ድህነት አይ ለቅ ያለው የሠው በልቶ አያድርም ተኝቶ ያለው እንዲህ አርጎ ሢበላ የልለው እዴት ለወጥ ሳይሆን እዴት ደግሺ ላብላ ሁኗል ሀሣቡ እኔ ምንም ደስ አላለኝ የድሮው ባህላችን ይሻለናል

  • @mm-rc1kh
    @mm-rc1kh 3 месяца назад +1

    ኸረ የማነው ግርዛን የኔ ውዶች ኹላቸውም አክት አጎቴ ናቸው የኔ ሸጋ ሞላ ውዳሴ ሞላ❤❤❤❤ እነበለጠ ውዱ አማረ ሞላ የኔ ሸጋዎች የእኅቴ ባል አማቼ ሸጋ ጎበዜ የኔ አባት ♥♥♥♥♥♥

    • @GddDee
      @GddDee 3 месяца назад +1

      የተኳሎ አበበልይግርዛን ነውደጎብየ

  • @حياتمحمد-ظ6ط
    @حياتمحمد-ظ6ط 3 месяца назад +1

    ተኮሉየ እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @GsuwH-zw1uo
    @GsuwH-zw1uo 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ArtJsj
    @ArtJsj 2 месяца назад

    የኔዉ ዶይ የኔ ጎሯ ቤ ቶይ ሰላየኸኸችሑ በጣም ደሥ ብሎ ኛን የኔ ዉዶይ ፈጣራይጠብቃችሑ ዚናቤ ወብየ የኔዉድ ጌትነት ወድ የኔዉዶይ አብረነበርየአደግነዉ

  • @Priya3232-qh2st
    @Priya3232-qh2st 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ‏‪2:35‬‏

  • @BlenFenta-gt6op
    @BlenFenta-gt6op 3 месяца назад +1

    የኔ ውዶች ክፉ አይካችሁ

  • @mekdirayakobo2532
    @mekdirayakobo2532 3 месяца назад +2

    ነገሩ ኑሮ አልተወደደም 😂😂😂

    • @tube-nk8mj
      @tube-nk8mj 3 месяца назад +2

      የኑሮ ውድነት እኛ ላይ ብቻ ነው ችግር እሚያወሩብነ😂😂😂😂

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 3 месяца назад +1

    ሰላሟይመለስ😢😢😢ሀገራችን😢

  • @ffss7571
    @ffss7571 3 месяца назад +1

    የኔውዶች፣እዲሜከጤናጋር፣ያጎናጥፍችሁ፣የምወዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @عبده-د1غ
    @عبده-د1غ 3 месяца назад +1

    መላቤተሰቦቸ ደሰሲሉ 🥰🥰🥰

  • @mdka8455
    @mdka8455 3 месяца назад +1

    ❤❤❤ ውዷ ሀገሬ ጎብየየ ሠላምሽ ይብዛ

  • @samera1201
    @samera1201 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @naimhj6949
    @naimhj6949 3 месяца назад +1

    አለምቸ የኔ ሸጎች❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @naimhj6949
    @naimhj6949 3 месяца назад +1

    እነሸጋ ያምራሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 2 месяца назад

    ወየው እናቴን አየሆት 😢😢😢😢❤❤🎉🎉

  • @mrn3878
    @mrn3878 3 месяца назад +1

    💚💛❤🙏🙏🙏😢😢💚💛❤😢😢

  • @naimhj6949
    @naimhj6949 3 месяца назад +2

    የትናችሁ ጎብዬወች❤❤❤❤❤❤

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 3 месяца назад +1

    አረየኔአገርሰወች😢

  • @KmIi-e9j
    @KmIi-e9j 3 месяца назад +1

    የኔ ውዶች አለሞቸ😊❤❤❤

  • @m_u_l_a_12
    @m_u_l_a_12 3 месяца назад +1

    እና እውነትም ኑሮ ተውዷል🤣🤣እረ ወግን

  • @KmIi-e9j
    @KmIi-e9j 3 месяца назад +1

    የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TyJh-r2o
    @TyJh-r2o 3 месяца назад +1

    ተኮሉየ የኔ ውድ እህት እኳን ድስ አለሺ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ssuu6665
    @ssuu6665 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Priya3232-qh2st
    @Priya3232-qh2st 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naimhj6949
    @naimhj6949 3 месяца назад +1

    የኔውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @zhehzhrh4319
    @zhehzhrh4319 3 месяца назад +1

    የኔ ወብች😘😘😘😘😘😘

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk 3 месяца назад

    አረኔትወርክየትነውያለውበናፋቆትምትኩኛ

  • @mm-rc1kh
    @mm-rc1kh 3 месяца назад +1

    ወይኔ 😢

  • @Fatimah7-b9s
    @Fatimah7-b9s 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @فاطمهالوه
    @فاطمهالوه 3 месяца назад +1

    ጉድእኮነዉ የማይመጣየለም

  • @zhehzhrh4319
    @zhehzhrh4319 3 месяца назад +1

    ምንድነው እደዚህ እምትጫጩት ኮሜታተሮች ምድረችጋራም ሁላ 👊

  • @ብርቴየራያዋ
    @ብርቴየራያዋ 3 месяца назад +1

    🥰🥰🥰

  • @فاطمهالوه
    @فاطمهالوه 3 месяца назад +1

    እኔማቀዉ ገራዙይመጣል ከዚያ ጉፎ እቀረብለታል አበቃ

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 3 месяца назад

      ትክክል የነሸቃሊት ብረ ይሆናል እግራ ሲቃጠል እየዋለ ትልካለች 🤭

  • @TyJh-r2o
    @TyJh-r2o 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ggg-m8d
    @Ggg-m8d 3 месяца назад +1

    የኔዉድች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamethiopia
    @salamethiopia 3 месяца назад +1

    አቤት ጥጋብ አር ተው ጥሩ አይደለም???

    • @BlenFenta-gt6op
      @BlenFenta-gt6op 3 месяца назад

      የበላ ነው የሚጠግበው የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን ጠግበው ጨፈሩጂ ምን ሲያደርጉ አየሽ ካይንሽ ትብል ይዘክዘክበት

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 3 месяца назад

      ካንች አይን ይዘክዘክ ዘረ ቡዳ ማንነታችሁነው በኮሜት እምገልፁት

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ 2 месяца назад

    እነየውጅ የተገረዘውን

  • @Priya3232-qh2st
    @Priya3232-qh2st 3 месяца назад +1

    l😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TyJh-r2o
    @TyJh-r2o 3 месяца назад +1

    የሸጋ ዘር ዉድድድድድድድድድድድ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @JdfjfjNdndn
    @JdfjfjNdndn 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarhSAR-y6q
    @sarhSAR-y6q 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @lofysis
    @lofysis 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ggg-wm4tl
    @Ggg-wm4tl 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ቀብራራዋነኝየአባቷልጅ
    @ቀብራራዋነኝየአባቷልጅ 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MmKk-lq5zu
    @MmKk-lq5zu 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zhehzhrh4319
    @zhehzhrh4319 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-tz6xz
    @amaamm-tz6xz 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤