Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀሰንን የምትወዱ እስቲ ቤተሰብ 1k አስገቡኝ ❤❤
😂😂😂😂😂
🎉🎉
እንወደዋለን ግን የዛሬው አልተሠቸንም
እሱኮ እሁሉሥ ቦታ ይፈራል😂
😂😂😂😂
ወለሂ ገና ሰልጀምራሁ አለዛር አሰዝንኝ የኔ ምስክን የዋህ ነዉ እኮ አለዛር😢ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢
ፊቱ እራሱ ያሳዛኝ ፊትነው ያለው😊
@@KemeryaMuhammed-zo6ytክክክደምሪኚ 10:14
ለፕራንክ ቢሆንም ሰውን በዚህ ልክ አታመነጫጭቁ የምትሉ🥺🥺🥺🥺🥺
ዎይኔ 😅
A wellah alazer btam asazeneg
አስለቀሰኝ እህህህህህህ😢😢
@@ኩንፈየኩን-ጸ6ኘደምሪኚውደ🎉 6:46
ትክክል፣ደምሪኚ 7:03
ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ነዉ የቀረኝ ሁላችሁም መልካም ሞኞታችሁን ተመኙልኝ😢😢የእዉነት ድክም ብሎኛል የእዉነት 😢😢😢
እኔምልገባነው ማሬሑላችንምነገረነኝ
ስላም ለሀገሪችሁ ያብቃችሁ
የኔው ውድ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ገብተሽም የምትደሰቺ ያድርግሽ ❤
መልካም ጉዞ በሰላም ግቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ በሰላም ያስገባሽ
እደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር የምትሉ😥😥😥
አረ ሀሠን ምን አይነት ፕራክ ነው የምታረገው በአላህ እደዚህ አታድርጉት ሲያሳዝን እግዳ እደዚህ ነው እደ የሚስተናገደው ይደብራል😢😢
ዝም በይ የምሰሩት ስራ መሰለኝ
ደምሪኚማ፣ፕራንክይጥፍ
እኔ አላዛር ያሳዝነኛል❤❤❤❤ ሲያሳዝን የተመታችሁ
ሃሰን የስራህን ይስጥህ ወይኔ ኣላዛር የንየ ኣባት በጣምነው ኣንጀቴ የበላኝ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ምንአረገ ብድሩ ነው የመለሰው
ኧረ እሱ እሾህ አላስወጋዉም
ማሽአላህ እሰላሙአሊኩም ስትል ደስ ይላል ሁሌም መግቢያህን አሰላሙአሊኩም በማለት ጀምር የምትሉ👍
ማሻ አላ
አጭ ሀሰን ይደብራል ለሁሉም ልክ አለ እንደዚ አይደረግም ጌታ አንገለቱት እኮ😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢አረ በአላህ😢😢
ብድሩን ነው የከፈለው😂
የቆይ ቅም ይኖርበታል😢😢😢
ወለሂ በጠም አነዶኝ ሰብእክረይቤን መሠቴ ምን ይሉታል 😢😢😢
ይህ ፕራንክ ሳይሆን በቀል ነው የስው ልጅ በፍረሀት ውስጥ ሲሆን የልብ ብቱ ይዛባል የመተንፈስ አቅሙ ይከክማል የሆነ ኬዝ ካለበት ደግሞ አደጋ ላይ ሊጥለው ይችላል 😢😢
በአላህ እንደዝህ አታድርጉት ይሄን ልጅ ያሳዝነኛል😢😢😢
በጣም
🎉🎉ደምሪኚ 16:04
ኧረ ማነዉ እደኔ አላዘር ያሣዘነዉ😢😢አሰን ግን ጥሩ አልሰራህም እምትሉ👍👍👍አሳዩኝ
ጡሩሰራ ብድሩነዉደግአረገ
🤣🤣🤣🤣
ለዱርየ በር አትክ ፈቱ አሥተማሪነዉ ለደፋሪ
አረስፖሩቱ😂😂😂😂😂😂
ኤጨ በጣም. የሚደብር ፕራክ. በጣም. ነው. የምታስጠ ሉት አላዘር በጣም. ምስኪን. ልጂ ነው አቦ. አላህ. ያስጨንቃችሁ ሁለተኛ እዲህ. አይነት ፕራክ እዳሰሩ ያለበለዚያ ስብስክራይባችንን. እናነሳለን
ወይኔ ሀሰን የዛሬው ብራክ ብዙም ደስ አይል ወላሂ አሳዘነኝ አላዘር
ወአለይኩመሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ መነው ሀሰን በአለህ ሰለምተ ስለጀመረ ደስ የለው🎉🎉
እኔወላሂ
ሀሰን በጣም አጥፍታሃል ይቅርታ ጠይቃው የምትሉ ላይክ
በጣም የሚደብር ነው አይ ስታስጠሉ በዚህ ደረጃ
Betam enji🙄
አር ለምን እነሱ እደዚህ አደርጉት ደሞ ሙቤ ይቀራል የሚል በላኪ አሳዩኝ
ስራ ነው አንድ ግዜ እነ ለምለም እንዴት እንደሰሯቸው
@@SisayAntenheክክክክክ🎉ደምሪኚውደ 7:27
ሀራም አለይክ ሀሰን አላዛር በእንግድነት መጥቶ እደዚህ አይደርግም የምር አሳዘነኝ😢😢
ብዲሩን እየመለሰነው 😂😂😂 😊
አላህ ይስጥልኝ ወላሂ እንደዚ አይደረግም
በጣም 😢😢
ፖራክም. ቢሆንም. ሰውን በዚህ. ልክ. አታመነጫጪቁ. የኔ የውሀ አላዘሪ ምስክን. 😭😭😭😭😭
ልጆቹ ሰገጤ ናቸው በዚህ ልክ ሰውን ማገላመጥ ሲያስጠሉ😢😢😢😢😢
እድህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ እሱ ደም የሰው አገር ሰው ነው ይከፋዋል ደሞ አትማቱ
በጣም፡ባለጌ፡ናቼው፡እግድነት፡ህዶ፡ደሞ፡እኮ፡ወዶቹ፡ጠብደል፡ነው፡እሚያሀህሉት፡እኔ፡በጣም፡ነው፡ያዘንኩት፡❤❤❤
@@saadasadada505 ቦክሰኛኒቸው መሰል፣ክክክ፣ደምሪኚውደ 11:53
አሰንየ የብረት መዝጊያ ነቼዉ ሰወቹ😂😂 አላዛርየ ያሳዝነኛል የዋህነዉ ወላሒ ❤❤❤❤
ሀሠኑ ሁሌም በአላህ ሥምጀምር የኛ ጀግና ወንድም ያንተሥ ከፋ አላዘር ምርጥ ሠዉ የኔ የዋህ ምናለ ብድሩን ቀለል ብታዴርከግለት ቢያሥ ታልቅህነዉ
አፈር ያስበላችሁ የፈጠረኝ ጌታ እንድህ አርጎ ማገላታት
ዉይይ የተመታህ ነህ ሀሰን ወይኔ አላዛር እዴት እዳሳዘነኝ እደኔ የተጨነቀ አላዛር ሲያለቅስ እሲ አሳዩኝ😢😢😢😢😢😢
Hassen Addis Ababa sihed Alazar bidirun imeles yemitilu 😢😢😢
❤❤❤
ኢላሂ የተደፉ አንገቶችን በእዝነትህ ቀና አድርጋቸውያዘኑ ልቦችን በእዝነትህ ደስታን ፍጠርላቸው ያለቀሱ አይኖችን በእዝነትህ አብስላቸው የደከሙ ጉልበቶችን በእዝነትህ አበርታቸው ከአንተ የራቁትን በእዝነትህ አቅርባቸው ያረብ
አሚን፡❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚን
pirakii akka kanaa in hojatin maloo😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚንን ያራብ
ሀሰን ነብስህ አይማርም አንገላቱት እኮ
ለግዲነት መቶ እደዚህ ማረግ ከባዲ ነው አላዘር ምርጥ ልጂ❤❤🎉🎉
😢😢😢ጫናቃኝ እኮ አረ ለታመልከች እኳን ክብር ይኑረቹ ኤጭ ባባለፈዉ እደዚዉ አህሙ ታደርጎ እዴት እደሰዘነኝ ኡፉፉፉፉ
ማነው እደኔ አላዛር ያሳዘነው😢😢😢 ኡፉፉፉ
ልጆቹ ሲያስፈሩ ጎብዳ ናቸው🤭 ሀሰን😅የሳቄ ምንጮች❤😂😂😂
😂😂😂😂 0:02
😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ
@@ኪ.ያ.ዬ😂 መቸም ከሱ አይዋድሉ አደየኳ አይለዉምደ ተመቦጫቦጭ ሴትኳ እጅአሠጥም አደየታታጋጨዉ😂
@@KuWait-vc4qj 😂😂😂😂😂😂😂ሁለት ግብዳ የሆኑ ግዜ አፍጥጦ ዝም አለ
በዚህ ቀልዲ ሲሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢
እንደዚህ አይነት ፕርክ በዚህ ጊዜ ይቅር የምትሉ😢
እንዴ በጣም ባለጌነህ ሃሰን እምትባለው በዚህ ልክ ፕራክ እንዴ ያሳዝናል አላዛርዬ አይዞኝ አባቴ እናትህ ያላየችው ጉድ
አላዛር የዋህ ነው የምትሉ ላይክ አድርጉ በተረፈ ደግሞ አንተ ባለመነፅሩ ልጅ እንደዚህ ማመናጨር የለብህም ለሰው ክብር ይኑርህ
ደምሪኚውደ🎉 12:32
የወንድልጅ አቋም የያዙ 2ምርጥ የእስፖርት ውጤቶች❤❤❤❤❤አላዛርኮ ሚስኪን ነው😢❤❤😂😂😂
20,አልችልም😂
ግን ለዱርየ ተዉ አቲስተምሩ😢
ይቅርታ አርጉልኝና ወድልጅ ሲጨነቅ ውስጤኖ የሚረበሸው ጌታሆይ😓
እኔም
እኔ ራሱ ወላሂ
እኔም ማሪያም የኔ ምስኪን😢😢
ወድልጅ ልምሽምሽ ሲል 😂😂😂😂😂 ግን አሳዘነኝ እግድህ ይህም ወድ ነው 😅😅😅
እኔም አልቺልም ያለኝ አድ ወድም ስለሆነ ወድ ባየሁቁጥር ወድም ነዉ የሚመሥለኝ😢😢😢😢
የመልስ ምት ይልሀል አባቴ ግን እደዚህ አይነት ብራንክ ቢቀርስ አላዘር አሳዘነኝ 😢😂😂
Hassan Piraankii Akkasii Dhiisi Adaraa Rabbii😢Ani Alaazaariin Baay'een Jaalladha❤❤❤
አሳዘነኝ ማርያምን ሀሰን ጥሩ አላደረከም እውነት
ሀሰንዬ ግን ጥሩ አልሰራህም በዚ ልክ ኸረ ይደብራል የሆነ ቀለል ያለ ፕራክ ቢሆን ይሻል ነበር አላዘር አሳዘነኝ😢
ሀስን በእናትክ እንደዚህ ያለ ፕራክ አትስሩ በማርያም አላዛር አይዞክ ወንድሜ ፊጣሪ ይርዳክ🤔🤔🤔🤔
የመጀመሪያ ኮማቺነኝ ላይክ አረጉኝ ❤🎉
እኔ ኮመንት ፅፊ አላውቅም ነበር ግን ዛሬየ በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ፈጣሪያችሁን የማትፈሩ ስገጤወች አኡዙቡላ
ሀሰን የምር አጥፍተሀል። እነሱስ ለምን አነሱስ ይመቱታል ኡፍ አዘነኝ 😢😢😢
የመዳም. ቅመሞች😢 ከክፉ መዳም አላህ ይጠብቃችሁ 😢 ከኢትዮጵያ ከወጣው አስር ወሬ ነው😢 ምሰራው የሁለት ቤት ሥራ.ነበረ 😢 አልሰራም የሁለት ቤት. ሥራ ስላት ወደ ሀገርሽ አሳፍርሻለሁ አለችን 😢 ሙስሊም ሆናችሁ በዱዋቸው ክርስቲያናቸው ደግሞ በጸሎታቹ 😢 እርዱኝ እባካችሁ 😢 አላህ ከእንድዚ.ዓይነት ነገር ይጠብቃችሁ. አሚን😢
አይዞሽ,,አላህየርዳሽ,አህቴ,,
ዘመድካለሽጥፊባቸዉ፣እዉጭ፣እስከዛ፣ድረስትግስይኑርሽ
አሏህ ጭቀትሽን በደሥታ ይቀይርልሽ ማማየ አብሽር ከጠናብሽ ጥፊ እህት
አይዞሽ አህቴ አላህ ያግዝሽ ስትተኝ ሱቡሀናላህ 33 ወልሀምዱሊላ 33 ወላሁ አክበር 34ብለሽ ዱአ አድርገሽ ተኝ እኔም እዳቺነኝ
አላህ ጥሩ ነገር እዲመርጥልሽ እመኛለሁ ኢንሻላህ ስራው በጣም የሚጎዳሽ ከሆነ ስው ካለሽ ጥፊ አመቻችተሽ ግን የሌለሽ ከሆነ ከምትጎጅ ታሳፍርሽ ብቻ አላህ ካቺ ጋር ይሁን
ማነዉ እደኔ አላዛር አጀቱን የቀላዉ 😢ወላሒ ላይ ክ የኔ አሳዛኝ
አጀቴንበላኝ የምር
አናዘር ሀይሚ ቡራ ሆነው ሀሰን ያበቀሉት የምትሉ😥👍👍👍👍👍👍
No
no😢
በስፖርቱ ብቻ ቢሆን የዓመቱ ምርጥ አስቂኝ ፕራንክ ይሆን ነበር ዊ አላዛርየ ጉድ አረጉት ክክክክክክ
እነዚህ ሁለቱጋ ፕራክ አይሰራም😅😅😅 በስበቡ ነዉደ የሚወጡት ሆ😂😂😂😂
ሀሰንዬ ነፍስን አይማርም😢😂እዉይ አልኣዘር ስያዝን ምስኪን😢
በጣም፡ነው፡እሚያሳዝነው፡በእግድነት፡አገራቼው፡ህዶ፡እደዚህ፡አይሠራም፡ወዶቹ፡ደሞ፡ያስፈራሉ፡
ምርጥ የመልስ ምት እኔ ባለፈው ሀሠን አንጀቴን ነበር የበላው ምላሹ ተመችቶኛል ደግሞ ማርያምን የሀሰን ቻናል እንዲያድግለት ምኞቴ ነው ሀሠን 50kልትገባ ስለሆነ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ
ሀሰን ገና ዛሬ ሰትት ሰራክ አናዘር እግዳ ነው ለምን ፕራክ ተሰራዋለክ አሁን ስጦታ ስጠው😢😢😢😢😢
ምድረ ሰገጤ ሁሉ አፈር ያስበላችሁና አታሰቃዩት ለናቱ ይኑርላት የኔ ወድም ወላሂ አሳዘነኝ አላዘርየ እኔን እደዝህ ጮራወች
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ግን በሳቅ ሞትኩ ትንሽ የሚደብረው እግዳ ስለሆነ ብቻ ነው ሀሲ ዋው ፕራክክ ጉድ ሀሰን ፕራክ ሲያደርግ አትቆጡ ምድነውሱ ያርግ ሌሎቹ ሲያደርጉ ለምን ዝም ትላላቹ ሀሰን በርታ ጌታን❤❤❤❤❤❤
ማርያምን😢 በጣም ነው ያናደድከኝ አሰን😢😢😢ደነዝ ነህ የምር😢😢😢በዝ በከፈ ዘመን እንድ አይነት😢😢ነገር😢😢😢💔💔💔💔💔💉💉💉💉💉💉💊💊ለአሰን
እረባክሸ ባለፈው እንደት ደእዳረገው አላየሸም
ጨዋታነውኮ ምንዲህ አሰባለሸ
Wanta akana kanaa dhisaa waqa nama dabaraa uuuuff garaa na nyatee 😢😢
የሰው ክብር የሌለበት አገር ቢኖር የኛ አገር ነው በዚ ልክ ማመናጨቅ የምን ፕራንክ እጭ
ሙቤ ትናት እደት ሲጨነቅ አላየህዉም አስቀየምኩት ብሎ ከሱ ተማር ሰዉ ማክበር እናተን ብሎ መቶ እደዚህ አይደረግም
ወይኔ ሀሰን ወድሜ የተረገምክ አሰቃየህው ልጁን አላዛር ወድሜ አሳዘነንኝ ሚስኪን ወድሜ ተሰቃየ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የሳዘነኝ ኤጭ ያማትረቡ😢😢😢 የኔ ምስኪን
Achi abideshale inde pirakineu
ኡኡኡ ምን አናት ጉድ ነዉ የሳን ወዳጅች 50K ኢነሳጋበዉ😢😂😂😂😂❤❤❤❤
የሰው አገር ከባድነው ተወልደው ካደጉበት ስትወጣ ምን ያህል እደሚጨቅ ሀሰን የስራህን ይስጥህ
ሀሰን የእውነት ልክ አይደለህም አሌ በጣም ነው ያሳዘነኝ የኔ ምስኪን
😢😢😢በአላህ እንደዝህ አታድርጊህ ይሄን አላዛር የንየ አባት በጠምነው አንጀቴ የበላኝ😭😭
እረለትልቅሰውክብርይኑርህ ሀሰን አላዘረያሳዘነውማነውእደኔ እስኪበላይክአሳዩኝ😢😢😢😢😢😢
Wantii Akana garii mitii hasan gara nama nyataa wly😢😢😢😢😢
waly Alazerin Akka jerii godhan Atisaa ituu Agarte kana calaa Rifatii😢😢😮
@@fakiafakia7020 Ee wly nama dabara hojii hasan hadha😡😡
እዲህ አይነት ፕራክ ይቅር ሀሰን ልጁ እንግዳ ነው😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ሲያስፈሩ በማርያም 😢😢😢እውነት መስሎኝ ደርቅ ነዉ ያልኩት ዉይ ይሄ ፕራንክ
ረሱል ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም አንድ ሰው ብጣለ እኳን ፍትን አይንካ አሉ ፍትን ማምታት ክልክል ነው እናዝህ ደግሞ ሰጋጤ ናቻው ፍትን በጢፊ ይማተሉ የምን መራጋጥ ነው እኔስ አሊካታታለቹም ድንጋት አሰለሙለይኩም ስትል ደስ ብሎኝ ነው ወለይኩም ሰለም ወራህመቱላህ
አረበአላህ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅሪ የምትሉ
😂😂😂😂😂😂
ሐሰን በጣም አጥፍተሃል ወላሂ 😡😡😡ማያቀው አገር መቶ እንደዚህ ለ ፕራንክም ቢሆን ማረግ አልነበረብህም እንዴት እንዳሳዘነኝ አላዛርዬ አብሽር 😢😢😢😢
ከባድ ነዉ ሚስኪን እኔም አሳዘነኝ የምር
እፍፍፍ አላዛር አጀቴን በላክው የኔአባት😢
ይቅርታ ጠይቅ ሀሠን አናደሀኛል አናዘር ደግሰው ነው ሚሥኪን
ሀሰን ይስራክን ይስጥክ በእውነት አላዛራ እንዴት እንዳሳዘነኛ በፈጣራ ይዋህ ነው 😢😢😢
ብድሩን የማይመልስ ወንድ አይወለድ ይሉሀል እሂነው እሱንምኮ አሰቃይቶታል
አወ ብዲሩነዉ😂😂😂😂😂
ትክክል ሠራለት ወጥ በወጥ አረገዉ 🤣🤣🤣🤣🤣
አይ ድድብና በዚህ ልክ ፕራንክ ያውም ባይተዋር ለሀገሩ እንግዳ ለሠው ባዳ እጭጭጭጭጭ ስታስጠሉ አላዛር አይዞክ ሚስኪን ወላሒ እንደት እንዳሳዘነኝ
ምንአረገ ብድሩ ነው የመለሰው ግን ሀሰን ፐራክሲሰራ ለምን ነው የሚ ገን በት
@@wynitomohy1775😂😂ሣህ
@@wynitomohy1775 ትክክል ወላሂ ።🥰🥰 እሱም እኮ በ ባለፈዉ አሰለቅሶታል ግን ሀሰን ፕራክ ሲረግ ሁሉምሰዉኘዉ የሚሰድበዉ ለምእደዉ አይገባኘም
ደደብስ አችነሽቱቱቱቱ ምነዉ ሀሰን ብቻነዉ ፐራክሲረግነዉ አፊችሁነሸ የምታሾሉት
Garii hin gonee dhugaa maf garaa namaa balesituu😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Dhugaa naa mararee
Mucaa kunii pirakii isaa hin dabaraa hin ulifataa durasii Ruta fi Abirami bulitii digee olee😢😢😢
Uuuufff yene geta😭😭😭Ara Betami yidebrali Haseni🙂↕️😔😏
ሀሰን የመልስ ምት እላዛር ኩሻፕ ሲሰራ እንዴ እንደሚያረግህ ሆዴ እቆሰለድረስ ነው የሳቅሁት
እንደዚህ ፕራክ😢😢 😢😢😢😢😢በእግዚያብሄር ይቅር እምትሉ ሲያሣዝን አላዘር ወንድሜ❤
ወይኔ አላዘር አጀቴን በላው እደዚህ አይነት ፕራክ አታድርጉ ይቅርባቹ
#ወይኔ ጉዴ የሰወቹ #ማስፈራራት እእ ጎሌ ነው የሚገፎት😢😢😢😢😢 #ወላሂ ነው የምላችሁ ወንድ ልጂ ሲጨነቅ ምንም አልወድም 😢😢አላዘር የኔ ሚስኪን አዛዘንኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀሰን 50k ሊገባ ትንሽ ነው የቀረው ቤተሰብ እናበርታተው❤❤ውይ ሀሰንዬ አጥፍተሀል የምር አላዛርዬ አባቴ የኔ የዋህ አይዞህ 😢😢😢
የተመታችሁ እረ ወንድነው እንድህ አይደረግም 😂😂አላዛር ምን ገጠመህ ሆሆሆየኔየዋህ
እረ ለምድነው ሀሰን ፕራንክ ሲረግ የምትቆጡት እሱን ባለፈው እሾህ ውግቶታን ግን አላዛር ያሳዝናል ግን ፕራንክ ነው በቃ
አበዙትእጂ አዳዱሰውነገር ይገንበታል የተለየነገርምንአደረገ ሌሎችከዚህበላይ እየተደራረጉአደልደ
@@wynitomohy1775 አውነት ነው
ዝም አትየቸውም አሽቀበጮች
ሀሰን ወላሂ አሳዘነኝ አላዛር😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አረ ወይኔ ሀሰን ግፍህ 😂😂አላዛር አሳዘነኝ ማሪያምን😢
ውይይይይይይይ በጣም ባለጌ ሠገጤ ነህ ሀዘን እዴዝህ አይነት ፕራክ ይዴብራል
ማርያምን አላዛአርን ሲያሰቃዩት አለቀሰሁ😢😢😢😢😭😭ሀሰን አዘነሁብህ እድህ አይነት ፖራክ ይቅር😢😢😢😢
Hassan dhugaa bayyee balessiti alzarii Nama gariidhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሰን ጥሩ አላደረክም ቀለል ያለ ፕራክ አታረግም እሱ እንግድነት መጥቶ እንዲ ማሰቃየት ሀሰን የስራህን ይስጥህ አይዞህ አላዘር
ደምሪኚውደ🎉 14:27
@@ekramemohamad7392 እሺ
ወይኔ ገና ሳልጨርስው ላለቅስ ነው ሲያመናጨቁት አይቼ🙆ሀሰን 🙆አላዛር ተጨነቀ😢
Kelale siyasetlu kelale alangelatutm
ኤጭ በጣም ይደብራን 😢😢😢 አላዛርም ትንሽ ፈራህ ለምን ኮስተር አትልም😂😂😂
ሀሰን ግን ምንድነው ሁሌም ምተመጠው ሀሰብ ከባድና ሰውን ምያሰዝን ናው እና ቶሎ አናገርም ምርር እስኪል ትጠብቀለህ ቀለል ያለ ናገር አምጣ በኡናት አሰዘናኝ ስመቱት
አረ ሃሴን ምን ዓይነት ሰጌጤ ነህ በእ/ሄር እንግዳ እንደዚ ዓይነት ብራክ ይደብራል😢
ሰገጢ አችነሽ አላዘርስ ቢወን እሾህ እሰገሚዘጋ ደረስ አደል ግራክ የመደረገዉ በዛለየሰ አሰለቅሶታል ሰድቡን ምንአመጠዉ ቱቱቱቱ ካፊርች ሰዉ ትመርጣላችሁ
አይባልም መሄት ከልፈለገሸ መውጣት ነው የሰው ሰው አትስደብ
እሱምኮፕራክአርጉታል
@@mrabdula5342teshe balege zeleshe emenet zer ley gub atebeye balegi yeraseshe emenet edekeber yesewun akebere wusha
ጭቃ እነሱ ይተወዋቀሉ
እዳዝ አይናት ፕርክ አይናፋም የምር የኔ ዉዲ ዎንድም አይዞ 😭😭😭😭
አይ ሀስን ፖራክ እኮ ከሀይምዬ ጋር ውለ 😂😂😂😂😂
እንዴ ወንዱ ሁላ አልጫ ናችሁሳ የኔ ባል ቢሆን አፍጫውን ነው የሚለው ይህስ ፕራክ ነው እውነት ቢሆን እንደት ራሳችሁን አትከላከሉም በዚህ አይነት ሚስታችሁንም ታሶስዳላችሁ😢
ክክክክክ🎉ያበጡናቸውኮ🎉ደምሪኚውደ
ኤጭጭጭጭ😢😢ልክ ያጣ ፕራንክ ሲያስጠላ ፕራንክ መሆኑን እያወቁ ፕራንክ አድራጊዎች ግን 😢😢
Betammm yastelal prank behunim
ሀሰንን የምትወዱ እስቲ ቤተሰብ 1k አስገቡኝ ❤❤
😂😂😂😂😂
🎉🎉
እንወደዋለን ግን የዛሬው አልተሠቸንም
እሱኮ እሁሉሥ ቦታ ይፈራል😂
😂😂😂😂
ወለሂ ገና ሰልጀምራሁ አለዛር አሰዝንኝ የኔ ምስክን የዋህ ነዉ እኮ አለዛር😢ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢
ፊቱ እራሱ ያሳዛኝ ፊትነው ያለው😊
@@KemeryaMuhammed-zo6ytክክክደምሪኚ 10:14
ለፕራንክ ቢሆንም ሰውን በዚህ ልክ አታመነጫጭቁ የምትሉ🥺🥺🥺🥺🥺
ዎይኔ 😅
A wellah alazer btam asazeneg
አስለቀሰኝ እህህህህህህ😢😢
@@ኩንፈየኩን-ጸ6ኘደምሪኚውደ🎉 6:46
ትክክል፣ደምሪኚ 7:03
ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ነዉ የቀረኝ ሁላችሁም መልካም ሞኞታችሁን ተመኙልኝ😢😢የእዉነት ድክም ብሎኛል የእዉነት 😢😢😢
እኔምልገባነው ማሬሑላችንምነገረነኝ
ስላም ለሀገሪችሁ ያብቃችሁ
የኔው ውድ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ገብተሽም የምትደሰቺ ያድርግሽ ❤
መልካም ጉዞ በሰላም ግቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ በሰላም ያስገባሽ
እደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር የምትሉ😥😥😥
አረ ሀሠን ምን አይነት ፕራክ ነው የምታረገው በአላህ እደዚህ አታድርጉት ሲያሳዝን እግዳ እደዚህ ነው እደ የሚስተናገደው ይደብራል😢😢
ዝም በይ የምሰሩት ስራ መሰለኝ
ደምሪኚማ፣ፕራንክይጥፍ
እኔ አላዛር ያሳዝነኛል❤❤❤❤ ሲያሳዝን የተመታችሁ
ሃሰን የስራህን ይስጥህ ወይኔ ኣላዛር የንየ ኣባት በጣምነው ኣንጀቴ የበላኝ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ምንአረገ ብድሩ ነው የመለሰው
ኧረ እሱ እሾህ አላስወጋዉም
ማሽአላህ እሰላሙአሊኩም ስትል ደስ ይላል ሁሌም መግቢያህን አሰላሙአሊኩም በማለት ጀምር የምትሉ👍
ማሻ አላ
አጭ ሀሰን ይደብራል ለሁሉም ልክ አለ እንደዚ አይደረግም ጌታ አንገለቱት እኮ😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢አረ በአላህ😢😢
ብድሩን ነው የከፈለው😂
የቆይ ቅም ይኖርበታል😢😢😢
ወለሂ በጠም አነዶኝ ሰብእክረይቤን መሠቴ ምን ይሉታል 😢😢😢
ይህ ፕራንክ ሳይሆን በቀል ነው የስው ልጅ በፍረሀት ውስጥ ሲሆን የልብ ብቱ ይዛባል የመተንፈስ አቅሙ ይከክማል የሆነ ኬዝ ካለበት ደግሞ አደጋ ላይ ሊጥለው ይችላል 😢😢
በአላህ እንደዝህ አታድርጉት ይሄን ልጅ ያሳዝነኛል😢😢😢
በጣም
🎉🎉ደምሪኚ 16:04
ኧረ ማነዉ እደኔ አላዘር ያሣዘነዉ😢😢አሰን ግን ጥሩ አልሰራህም እምትሉ👍👍👍አሳዩኝ
ጡሩሰራ ብድሩነዉደግአረገ
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
ለዱርየ በር አትክ ፈቱ አሥተማሪነዉ ለደፋሪ
አረስፖሩቱ😂😂😂😂😂😂
ኤጨ በጣም. የሚደብር ፕራክ. በጣም. ነው. የምታስጠ ሉት አላዘር በጣም. ምስኪን. ልጂ ነው አቦ. አላህ. ያስጨንቃችሁ ሁለተኛ እዲህ. አይነት ፕራክ እዳሰሩ ያለበለዚያ ስብስክራይባችንን. እናነሳለን
ወይኔ ሀሰን የዛሬው ብራክ ብዙም ደስ አይል ወላሂ አሳዘነኝ አላዘር
ወአለይኩመሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ መነው ሀሰን በአለህ ሰለምተ ስለጀመረ ደስ የለው🎉🎉
እኔወላሂ
ሀሰን በጣም አጥፍታሃል ይቅርታ ጠይቃው የምትሉ ላይክ
በጣም የሚደብር ነው አይ ስታስጠሉ በዚህ ደረጃ
Betam enji🙄
አር ለምን እነሱ እደዚህ አደርጉት ደሞ ሙቤ ይቀራል የሚል በላኪ አሳዩኝ
ስራ ነው አንድ ግዜ እነ ለምለም እንዴት እንደሰሯቸው
@@SisayAntenheክክክክክ🎉ደምሪኚውደ 7:27
ሀራም አለይክ ሀሰን አላዛር በእንግድነት መጥቶ እደዚህ አይደርግም የምር አሳዘነኝ😢😢
ብዲሩን እየመለሰነው 😂😂😂 😊
አላህ ይስጥልኝ ወላሂ እንደዚ አይደረግም
በጣም 😢😢
ፖራክም. ቢሆንም. ሰውን በዚህ. ልክ. አታመነጫጪቁ. የኔ የውሀ አላዘሪ ምስክን. 😭😭😭😭😭
ልጆቹ ሰገጤ ናቸው በዚህ ልክ ሰውን ማገላመጥ ሲያስጠሉ😢😢😢😢😢
እድህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ እሱ ደም የሰው አገር ሰው ነው ይከፋዋል ደሞ አትማቱ
በጣም፡ባለጌ፡ናቼው፡እግድነት፡ህዶ፡ደሞ፡እኮ፡ወዶቹ፡ጠብደል፡ነው፡እሚያሀህሉት፡እኔ፡በጣም፡ነው፡ያዘንኩት፡❤❤❤
@@saadasadada505 ቦክሰኛኒቸው መሰል፣ክክክ፣ደምሪኚውደ 11:53
አሰንየ የብረት መዝጊያ ነቼዉ ሰወቹ😂😂 አላዛርየ ያሳዝነኛል የዋህነዉ ወላሒ ❤❤❤❤
ሀሠኑ ሁሌም በአላህ ሥምጀምር የኛ ጀግና ወንድም ያንተሥ ከፋ አላዘር ምርጥ ሠዉ የኔ የዋህ ምናለ ብድሩን ቀለል ብታዴርከግለት ቢያሥ ታልቅህነዉ
አፈር ያስበላችሁ የፈጠረኝ ጌታ እንድህ አርጎ ማገላታት
ዉይይ የተመታህ ነህ ሀሰን ወይኔ አላዛር እዴት እዳሳዘነኝ እደኔ የተጨነቀ አላዛር ሲያለቅስ እሲ አሳዩኝ😢😢😢😢😢😢
Hassen Addis Ababa sihed Alazar bidirun imeles yemitilu 😢😢😢
❤❤❤
ኢላሂ የተደፉ አንገቶችን በእዝነትህ ቀና አድርጋቸው
ያዘኑ ልቦችን በእዝነትህ ደስታን ፍጠርላቸው ያለቀሱ አይኖችን በእዝነትህ አብስላቸው የደከሙ ጉልበቶችን በእዝነትህ አበርታቸው ከአንተ የራቁትን በእዝነትህ አቅርባቸው ያረብ
አሚን፡❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚን
pirakii akka kanaa in hojatin maloo😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚንን ያራብ
ሀሰን ነብስህ አይማርም አንገላቱት እኮ
ለግዲነት መቶ እደዚህ ማረግ ከባዲ ነው አላዘር ምርጥ ልጂ❤❤🎉🎉
😢😢😢ጫናቃኝ እኮ አረ ለታመልከች እኳን ክብር ይኑረቹ ኤጭ ባባለፈዉ እደዚዉ አህሙ ታደርጎ እዴት እደሰዘነኝ ኡፉፉፉፉ
ማነው እደኔ አላዛር ያሳዘነው😢😢😢 ኡፉፉፉ
ልጆቹ ሲያስፈሩ ጎብዳ ናቸው🤭 ሀሰን😅የሳቄ ምንጮች❤😂😂😂
😂😂😂😂 0:02
😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ
@@ኪ.ያ.ዬ😂 መቸም ከሱ አይዋድሉ አደየኳ አይለዉምደ ተመቦጫቦጭ ሴትኳ እጅአሠጥም አደየታታጋጨዉ😂
@@KuWait-vc4qj 😂😂😂😂😂😂😂ሁለት ግብዳ የሆኑ ግዜ አፍጥጦ ዝም አለ
በዚህ ቀልዲ ሲሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢
እንደዚህ አይነት ፕርክ በዚህ ጊዜ ይቅር የምትሉ😢
እንዴ በጣም ባለጌነህ ሃሰን እምትባለው በዚህ ልክ ፕራክ እንዴ ያሳዝናል አላዛርዬ አይዞኝ አባቴ እናትህ ያላየችው ጉድ
አላዛር የዋህ ነው የምትሉ ላይክ አድርጉ በተረፈ ደግሞ አንተ ባለመነፅሩ ልጅ እንደዚህ ማመናጨር የለብህም ለሰው ክብር ይኑርህ
ደምሪኚውደ🎉 12:32
የወንድልጅ አቋም የያዙ 2ምርጥ የእስፖርት ውጤቶች❤❤❤❤❤አላዛርኮ ሚስኪን ነው😢❤❤😂😂😂
20,አልችልም😂
ግን ለዱርየ ተዉ አቲስተምሩ😢
ይቅርታ አርጉልኝና ወድልጅ ሲጨነቅ ውስጤኖ የሚረበሸው ጌታሆይ😓
እኔም
እኔ ራሱ ወላሂ
እኔም ማሪያም የኔ ምስኪን😢😢
ወድልጅ ልምሽምሽ ሲል 😂😂😂😂😂 ግን አሳዘነኝ እግድህ ይህም ወድ ነው 😅😅😅
እኔም አልቺልም ያለኝ አድ ወድም ስለሆነ ወድ ባየሁቁጥር ወድም ነዉ የሚመሥለኝ😢😢😢😢
የመልስ ምት ይልሀል አባቴ ግን እደዚህ አይነት ብራንክ ቢቀርስ አላዘር አሳዘነኝ 😢😂😂
Hassan Piraankii Akkasii Dhiisi Adaraa Rabbii😢
Ani Alaazaariin Baay'een Jaalladha❤❤❤
አሳዘነኝ ማርያምን ሀሰን ጥሩ አላደረከም እውነት
ሀሰንዬ ግን ጥሩ አልሰራህም በዚ ልክ ኸረ ይደብራል የሆነ ቀለል ያለ ፕራክ ቢሆን ይሻል ነበር አላዘር አሳዘነኝ😢
ሀስን በእናትክ እንደዚህ ያለ ፕራክ አትስሩ በማርያም አላዛር አይዞክ ወንድሜ ፊጣሪ ይርዳክ🤔🤔🤔🤔
የመጀመሪያ ኮማቺነኝ ላይክ አረጉኝ ❤🎉
እኔ ኮመንት ፅፊ አላውቅም ነበር ግን ዛሬየ በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ፈጣሪያችሁን የማትፈሩ ስገጤወች አኡዙቡላ
ሀሰን የምር አጥፍተሀል። እነሱስ ለምን አነሱስ ይመቱታል ኡፍ አዘነኝ 😢😢😢
የመዳም. ቅመሞች😢 ከክፉ መዳም አላህ ይጠብቃችሁ 😢 ከኢትዮጵያ ከወጣው አስር ወሬ ነው😢 ምሰራው የሁለት ቤት ሥራ.ነበረ 😢 አልሰራም የሁለት ቤት. ሥራ ስላት ወደ ሀገርሽ አሳፍርሻለሁ አለችን 😢 ሙስሊም ሆናችሁ በዱዋቸው ክርስቲያናቸው ደግሞ በጸሎታቹ 😢 እርዱኝ እባካችሁ 😢 አላህ ከእንድዚ.ዓይነት ነገር ይጠብቃችሁ. አሚን😢
አይዞሽ,,አላህየርዳሽ,አህቴ,,
ዘመድካለሽጥፊባቸዉ፣እዉጭ፣እስከዛ፣ድረስትግስይኑርሽ
አሏህ ጭቀትሽን በደሥታ ይቀይርልሽ ማማየ አብሽር ከጠናብሽ ጥፊ እህት
አይዞሽ አህቴ አላህ ያግዝሽ ስትተኝ ሱቡሀናላህ 33 ወልሀምዱሊላ 33 ወላሁ አክበር 34ብለሽ ዱአ አድርገሽ ተኝ እኔም እዳቺነኝ
አላህ ጥሩ ነገር እዲመርጥልሽ እመኛለሁ ኢንሻላህ ስራው በጣም የሚጎዳሽ ከሆነ ስው ካለሽ ጥፊ አመቻችተሽ ግን የሌለሽ ከሆነ ከምትጎጅ ታሳፍርሽ ብቻ አላህ ካቺ ጋር ይሁን
ማነዉ እደኔ አላዛር አጀቱን የቀላዉ 😢ወላሒ ላይ ክ የኔ አሳዛኝ
አጀቴንበላኝ የምር
አናዘር ሀይሚ ቡራ ሆነው ሀሰን ያበቀሉት የምትሉ😥👍👍👍👍👍👍
No
no😢
No
በስፖርቱ ብቻ ቢሆን የዓመቱ ምርጥ አስቂኝ ፕራንክ ይሆን ነበር ዊ አላዛርየ ጉድ አረጉት ክክክክክክ
እነዚህ ሁለቱጋ ፕራክ አይሰራም😅😅😅 በስበቡ ነዉደ የሚወጡት ሆ😂😂😂😂
ሀሰንዬ ነፍስን አይማርም😢😂እዉይ አልኣዘር ስያዝን ምስኪን😢
በጣም፡ነው፡እሚያሳዝነው፡በእግድነት፡አገራቼው፡ህዶ፡እደዚህ፡አይሠራም፡ወዶቹ፡ደሞ፡ያስፈራሉ፡
ምርጥ የመልስ ምት እኔ ባለፈው ሀሠን አንጀቴን ነበር የበላው ምላሹ ተመችቶኛል ደግሞ ማርያምን የሀሰን ቻናል እንዲያድግለት ምኞቴ ነው ሀሠን 50kልትገባ ስለሆነ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ
ሀሰን ገና ዛሬ ሰትት ሰራክ አናዘር እግዳ ነው ለምን ፕራክ ተሰራዋለክ አሁን ስጦታ ስጠው😢😢😢😢😢
ምድረ ሰገጤ ሁሉ አፈር ያስበላችሁና አታሰቃዩት ለናቱ ይኑርላት የኔ ወድም ወላሂ አሳዘነኝ አላዘርየ እኔን እደዝህ ጮራወች
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ግን በሳቅ ሞትኩ ትንሽ የሚደብረው እግዳ ስለሆነ ብቻ ነው ሀሲ ዋው ፕራክክ ጉድ ሀሰን ፕራክ ሲያደርግ አትቆጡ ምድነውሱ ያርግ ሌሎቹ ሲያደርጉ ለምን ዝም ትላላቹ ሀሰን በርታ ጌታን❤❤❤❤❤❤
ማርያምን😢 በጣም ነው ያናደድከኝ አሰን😢😢😢ደነዝ ነህ የምር😢😢😢በዝ በከፈ ዘመን እንድ አይነት😢😢ነገር😢😢😢💔💔💔💔💔💉💉💉💉💉💉💊💊ለአሰን
እረባክሸ ባለፈው እንደት ደ
እዳረገው አላየሸም
ጨዋታነውኮ ምንዲህ አሰባለሸ
Wanta akana kanaa dhisaa waqa nama dabaraa uuuuff garaa na nyatee 😢😢
የሰው ክብር የሌለበት አገር ቢኖር የኛ አገር ነው በዚ ልክ ማመናጨቅ የምን ፕራንክ እጭ
ሙቤ ትናት እደት ሲጨነቅ አላየህዉም አስቀየምኩት ብሎ ከሱ ተማር ሰዉ ማክበር እናተን ብሎ መቶ እደዚህ አይደረግም
ወይኔ ሀሰን ወድሜ የተረገምክ አሰቃየህው ልጁን አላዛር ወድሜ አሳዘነንኝ ሚስኪን ወድሜ ተሰቃየ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የሳዘነኝ ኤጭ ያማትረቡ😢😢😢 የኔ ምስኪን
Achi abideshale inde pirakineu
ኡኡኡ ምን አናት ጉድ ነዉ የሳን ወዳጅች 50K ኢነሳጋበዉ😢😂😂😂😂❤❤❤❤
የሰው አገር ከባድነው ተወልደው ካደጉበት ስትወጣ ምን ያህል እደሚጨቅ ሀሰን የስራህን ይስጥህ
ሀሰን የእውነት ልክ አይደለህም አሌ በጣም ነው ያሳዘነኝ የኔ ምስኪን
😢😢😢በአላህ እንደዝህ አታድርጊህ ይሄን አላዛር የንየ አባት በጠምነው አንጀቴ የበላኝ😭😭
እረለትልቅሰውክብርይኑርህ ሀሰን አላዘረያሳዘነውማነውእደኔ እስኪበላይክአሳዩኝ😢😢😢😢😢😢
Wantii Akana garii mitii hasan gara nama nyataa wly😢😢😢😢😢
waly Alazerin Akka jerii godhan Atisaa ituu Agarte kana calaa Rifatii😢😢😮
@@fakiafakia7020 Ee wly nama dabara hojii hasan hadha😡😡
እዲህ አይነት ፕራክ ይቅር ሀሰን ልጁ እንግዳ ነው😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ሲያስፈሩ በማርያም 😢😢😢እውነት መስሎኝ ደርቅ ነዉ ያልኩት ዉይ ይሄ ፕራንክ
ረሱል ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም አንድ ሰው ብጣለ እኳን ፍትን አይንካ አሉ ፍትን ማምታት ክልክል ነው እናዝህ ደግሞ ሰጋጤ ናቻው ፍትን በጢፊ ይማተሉ የምን መራጋጥ ነው እኔስ አሊካታታለቹም ድንጋት አሰለሙለይኩም ስትል ደስ ብሎኝ ነው ወለይኩም ሰለም ወራህመቱላህ
አረበአላህ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅሪ የምትሉ
😂😂😂😂😂😂
ሐሰን በጣም አጥፍተሃል ወላሂ 😡😡😡ማያቀው አገር መቶ እንደዚህ ለ ፕራንክም ቢሆን ማረግ አልነበረብህም እንዴት እንዳሳዘነኝ አላዛርዬ አብሽር 😢😢😢😢
ከባድ ነዉ ሚስኪን እኔም አሳዘነኝ የምር
እፍፍፍ አላዛር አጀቴን በላክው የኔአባት😢
ይቅርታ ጠይቅ ሀሠን አናደሀኛል አናዘር ደግሰው ነው ሚሥኪን
ሀሰን ይስራክን ይስጥክ በእውነት አላዛራ እንዴት እንዳሳዘነኛ በፈጣራ ይዋህ ነው 😢😢😢
ብድሩን የማይመልስ ወንድ አይወለድ ይሉሀል እሂነው እሱንምኮ አሰቃይቶታል
አወ ብዲሩነዉ😂😂😂😂😂
ትክክል ሠራለት ወጥ በወጥ አረገዉ 🤣🤣🤣🤣🤣
አይ ድድብና በዚህ ልክ ፕራንክ ያውም ባይተዋር ለሀገሩ እንግዳ ለሠው ባዳ እጭጭጭጭጭ ስታስጠሉ አላዛር አይዞክ ሚስኪን ወላሒ እንደት እንዳሳዘነኝ
ምንአረገ ብድሩ ነው የመለሰው
ግን ሀሰን ፐራክሲሰራ ለምን ነው የሚ ገን በት
@@wynitomohy1775😂😂ሣህ
@@wynitomohy1775 ትክክል ወላሂ ።🥰🥰 እሱም እኮ በ ባለፈዉ አሰለቅሶታል ግን ሀሰን ፕራክ ሲረግ ሁሉምሰዉኘዉ የሚሰድበዉ ለምእደዉ አይገባኘም
ደደብስ አችነሽቱቱቱቱ ምነዉ ሀሰን ብቻነዉ ፐራክሲረግነዉ አፊችሁነሸ የምታሾሉት
Garii hin gonee dhugaa maf garaa namaa balesituu😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Dhugaa naa mararee
Mucaa kunii pirakii isaa hin dabaraa hin ulifataa durasii Ruta fi Abirami bulitii digee olee😢😢😢
Uuuufff yene geta😭😭😭
Ara Betami yidebrali Haseni🙂↕️😔😏
ሀሰን የመልስ ምት እላዛር ኩሻፕ ሲሰራ እንዴ እንደሚያረግህ ሆዴ እቆሰለድረስ ነው የሳቅሁት
እንደዚህ ፕራክ😢😢 😢😢😢😢😢በእግዚያብሄር ይቅር እምትሉ ሲያሣዝን አላዘር ወንድሜ❤
ወይኔ አላዘር አጀቴን በላው እደዚህ አይነት ፕራክ አታድርጉ ይቅርባቹ
#ወይኔ ጉዴ የሰወቹ #ማስፈራራት እእ ጎሌ ነው የሚገፎት😢😢😢😢😢 #ወላሂ ነው የምላችሁ ወንድ ልጂ ሲጨነቅ ምንም አልወድም 😢😢አላዘር የኔ ሚስኪን አዛዘንኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀሰን 50k ሊገባ ትንሽ ነው የቀረው ቤተሰብ እናበርታተው❤❤ውይ ሀሰንዬ አጥፍተሀል የምር አላዛርዬ አባቴ የኔ የዋህ አይዞህ 😢😢😢
የተመታችሁ እረ ወንድነው እንድህ አይደረግም 😂😂አላዛር ምን ገጠመህ ሆሆሆየኔየዋህ
እረ ለምድነው ሀሰን ፕራንክ ሲረግ የምትቆጡት እሱን ባለፈው እሾህ ውግቶታን
ግን አላዛር ያሳዝናል ግን ፕራንክ ነው በቃ