የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 94

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 5 месяцев назад +19

    አንድ አንድ ሴቶች ሰይጣኖች ናቸው ምንድነው አርፋ አትቀመጥም የብዙ ሰው ህይወት አመሳቀለች በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 месяца назад

      I agree with you

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 4 месяца назад +1

      በጣም ደሞ በሌላመንገድማረግ ሥችል ሁሉን አቃለሁ ባይነቺ

    • @mebratandom1806
      @mebratandom1806 3 месяца назад

      Yeheremesal egra saygeba

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 5 месяцев назад +18

    ሰላም ብስራት እኔ ወንደሜ እደዚህ ነው እናቴን ከሰው ነጥሏት ብቻቸውን አንድ ትልቅ ቤታችን ውስጥ ይኖራሉ እኔ አረብ ሀገር ነኝ ሁሌ አስባለሁ ደውዬ እናቴን ተጠንቀቁ እላታለሁ ጎረቤት ዘመድ ሲመጣ ከግቢ እዳይገቡ ያባርራቸዋል ለማሳከም እናቴ አልቻለችውም 😭😭🙏

    • @ELizaAmharaOsa
      @ELizaAmharaOsa 5 месяцев назад +1

      ታዳ ምን እየጠበቅሽ ነዉ እንዴ በጤናዉ አደለም እኮ😢

    • @sarahabtemichael4528
      @sarahabtemichael4528 5 месяцев назад

      .lòo

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa 5 месяцев назад +4

    ብስራት ትቀልጃለሽ እንዴ ይሔ ልጅ እኮ አስራመት ስራ ፈቶ ኖሯል ከዛ ደሞ አለፈልኝ ብሎ ገና ማሰብ ሲጀምር ትግስት የምትባል ጅብ ሰልፍሽ መጣችበት ምናለ አብረው ቢሰሩ ባይገላት ጥሩ ነበር ግን ደሞ ቅጣት ያስፈልጋታል

    • @amlkeamlke3850
      @amlkeamlke3850 4 месяца назад +1

      በትክክል ፍትህ ለታሳሪዉ እስከ እናቱ💔💔💔

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 месяца назад

      I agree with you. I have the same opinion.

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 5 месяцев назад +10

    ሞች እየሰሩ ነው እየሰረቁ አደለ ለመለያየት ለምን ፈለገች ግን መግደል የለበትም ነበር

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 4 месяца назад +2

    Dear Bisrat, you didn't see the case very carefully. You just focus on side of the victim. You didn't see the value of friendship. Those two friends are best friends from the child and they came up a business partner after years struggling. At the end, they were at the beginning of growing up financially and this crooked woman came to their life and tried to separate them for the sake of her selfish behavior. Her reasoning to separate them is not acceptable. Because friendship is more than anything. The bible says that love your friend as you love yourself. According to the bible friend has a big value. So, you didn't see this part, Bisrat. Tigst is selfish woman according to the story. She wanted to grow up financially with her future husband, but didn't care about the friend. So, we should condemn that kind of selfish behavior. You supported Tigist on your presentation, and l disagree with you opinion.

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 месяцев назад +18

    አንዳንድ ሴቶች ወደ ትዳር ሲገቡ የባላቸውን ህይወት ሙሉ በሙሉ መቀየር ይፈልጋሉ ባላቸው ልጆች ካሉት ልጆችን ማራቅ፣ዘመድ ከወደደ ከዘመድ ማራቅን ፣እንደዚህ ታሪክ ሽርክና ሲኖር ደግሞ መለያየት መፈለግ ግን ለምን ?
    አጉል ወንጀል ውስጥ ገባ ምነው ቢታገስ ? እሁሁሁ እናት መከረኛ ያሳዝናሉ ።
    ብሥራት አመለካከትሽ ጥሩ ነው። 👏👏

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 5 месяцев назад +16

    በጣም ጎበዝነሽ ታሪኩን ስትናገር ልክ የራስሽ ነው የሚመስለ ዛሬ ብቻ አደለም ሁልጊዜ ነው

  • @EnanuAssefa
    @EnanuAssefa 5 месяцев назад +5

    አይ እናት የማትችለው የለ ብሥራትዬ ጎበዝ እናት እንኳን እጋለጠች የልጇንም ህይወት አተረፈች እስኪፈታ በህይወት ከቆየች ታገኝዋለች እሁንም ብርታቱን ይስጣት

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 5 месяцев назад +2

    ልጅቷ መሞቷ አግባብ ባይሆንም ትልቅ ጥፋተኛ ናት። ይሕን ፕሮግራም የምታዘጋጂው እራሱ የወንድ ጥላቻ እንዳለብሽ ያስታውቃል።እንደውም ይሄ ለሴቶች ትምሕርት ይሆናል ሁለት ጓደኛሞች ለፍተው ያደጉትን ለማለያየት መሞከር እንዲሕ ዋጋ ያስከፍላል።የሀበሻ ሴቶች ብዙ ይቀራችኋል ።

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 месяца назад

      I agree with you. I have the same opinion.

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 4 месяца назад +1

    በአሁን ገዜ ሰው መግደል ፅርቅ ሆኖል ምክንያቱም ፍትህ የለም ሰው ገሎ እስር ብቻ ምን ዋጋ አለው ነገ ይወጣል እዴለመደ መልሶ ወጀል ይሰራል ሰው የገዴለ ይገደል ቢባል እሚቆም ይመስለኛል እስርማ ለውጥ አለመጣም የመንግስ እጀራ ይበላል ከዛ ይወጣል እደለመደ ወንጀል ይሰራ!!!

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 5 месяцев назад +1

    የብዙ የሴቶች ታሪክ ተመሳሳይ ነው።ሴቶች ባሎቻቸውን እንደሚጠቀሙበት ነው የሚያስቡት እንጂ አብሮ ማደግ አይደለም።እነእዚሕ ጓደኛሞች ለፍተው እየሰሩ ገንዘብ እያገኙ እንደሆነ ስታውቅ ለምን ለማለያየት ፈለገች ብትሉ ባሏን ብቻውን ልትግጠው ነበር ያው ያሰበችው ሳይሳካ ልጁንም ወንጀል አሰርታ ሕይወቷን አጣች።ስለእዚሕ የሀበሻ ሴቶች አስቡ ለገንዘብ ብላችሁ የሰው ሕይወት አታበላሹ።

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 4 месяца назад +1

    I disagree with the fiancee decision that tried to separate two best friends. Her reasoning is not acceptable. Because the bible tells us that to love our friends as ourselves. According to the bible friend has a big value. So, those friends were best friends from childhood and this crooked woman came to their life and tried to separate them. This is very selfish mind. She wants to grow up finacialy with her future husband, but not care for friend. I condemn that kind of thinking.

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 5 месяцев назад +3

    በጣም ነው የምተምርው ፈጠር የተባረከ ልጅ ይስጠን በድንገት ሰው በዝህ ልክ ስቀየር ያስደነግጣል

  • @HanaGetan-fl7mi
    @HanaGetan-fl7mi 5 месяцев назад +27

    Why she trying to separate them? supposed to encourage them, they are best friends!! Majority of Ethiopians so rode each other!!

    • @romantsegaye7051
      @romantsegaye7051 5 месяцев назад +4

      አስተያየቱ ልክ ነው፡፡ ነገር ግን በእርሷ ጫማ ሆነን ስናየው ልጁ ስራ የማይወድና ሰነፍ በእጮኛዋ ትከሻ ላይ ተንጠልጥሎ የሚኖር እንዲሁም ቀና ልብ የሌለው ነው ብላለች ፡፡ማንኛችንም ብንሆን የምንወደውን ሰው ከመጥፎ ሰው ጋር እንዲሆን አንፈቅድም፡፡

    • @mahmoudhumad995
      @mahmoudhumad995 5 месяцев назад

      ​@@romantsegaye705120:59 😢

    • @SD-rg8qh
      @SD-rg8qh 5 месяцев назад

      Maninetun esu endbalwa melfat medkem almfelgun tiru amlkaket endelelew ayta alu eko. Melkam tatari seratgna behon endza balalich.

    • @MG_22
      @MG_22 5 месяцев назад +4

      You're right, but I blame her husband he shouldn't agree with what she said, sometimes good friendship is better than a girl. even though it's not enough reason to kill someone

    • @romantsegaye7051
      @romantsegaye7051 5 месяцев назад +1

      @@MG_22 perfect said!

  • @Hiwet-z6z
    @Hiwet-z6z 2 месяца назад +1

    Egziabier kekfu ysewren🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-19-88
    @user-19-88 5 месяцев назад +3

    Why she trying to separate them he is his best friend they grow up together he is like brother to him she doesn’t have to do that also killing is not solution.

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 месяца назад +1

      I agree with your comment. You said it correctly. According to the bible friend has a big value.

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 4 месяца назад

    ጌዲዮን ጤነኛ እዳልሆነ ግልፅነዉ 10አመት ሙሉ ጨለማዉሥ እናቱን እያሠቃየ ነዉ የኖረዉ ትእግሥት የሚሏት ደሞ በዚህ መልኩ አልነበረም ማለያየት ያለባት ጣልቃ መግባት አልነበረባትም መግደሉ የማይቀር ነበር ካለፈሂወቱ እደምንረዳዉ እናትየዉ ያሣዝናሉ ሤቶች ከዚተማሩ ሁሉም ዉሥጥ ጥልቅ አትበሉ

  • @BiriktiWeldu
    @BiriktiWeldu 3 месяца назад

    የእጇን ነው የሰጣት
    የሰውን ህይወት ለማበላሸት መሮጥ መጨረሻው አያምርም

  • @ayishaa8396
    @ayishaa8396 4 месяца назад

    አንዳንድ ሰው ከመጠን ያለፈ ይሉኝታ ይይዘዋል አልፈልግሽም ቢላትስ

  • @TsehayBalcha
    @TsehayBalcha 4 месяца назад

    ምን አገባት ይስሩ አብረው ህይወቷንም አበላሽታ ልጁንም እድሉን አበላሸች

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 4 месяца назад +1

    Lijetua Lmelyayet memokerua tegeby aydelm esum megdelu kesua yebase sehtet new

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 5 месяцев назад +8

    ሴትያመጣዉ መዘዝ ከባድነዉ 😢😢😢አይይይ

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 5 месяцев назад +4

    ክላሲካሉ በጣም ይድብራል አስተካክሉት

  • @SamrawetEshetu-z8h
    @SamrawetEshetu-z8h 5 месяцев назад +1

    በባእድ አምልኮ ስለሆነ መጨረሻው ቤትሰብ ይ ይገዳደላል አይ የ ኢትዮጵያ ህይወት 😂

  • @SamrawetEshetu-z8h
    @SamrawetEshetu-z8h 5 месяцев назад +4

    ልጅቱ ከግዋደኛ ለይታ ብቻዋን ልትበላ ህወቷን አጣች 😂

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 5 месяцев назад +4

    አብሮየሚሰሩተን በገድ ለምን ለያየቺ ለሌሎቻቺህ ተምህረተ ይሁን ተገባብታቺህ ለሰወምአሰባቺህ ለራሳቺህም አሰቡ በክፋኛ የሚያቺህንሰወ አተተናኮሎ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 месяца назад

      You have a good opinion. I agree with you.

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 5 месяцев назад

    ሴትየዋ እንካን መስኪን አደለችም ለምን መለያየት አስፈለገ ህይወት ማለፍ ጥሩ ባይሆንም እስዋም ተሳስታለች

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 5 месяцев назад

    ባም እራስ ወዳድ ነች ልጁ ሰነፉ ቢሆንም ግን ተቻችለው ስኬታማ ሆነው እየሰሩ ነው ለጌዲዪን ጉዋደና እንኩዋን በጊዜ ቀረችበት

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 4 месяца назад

    WElAJNA YEMOTE TEGODA LJU N YE GIZE BZAT YASRESAWAL LELA SET YAGEBAL BETAM YASAZNAL !

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 5 месяцев назад +2

    ባለጌ ናት እስዋ ደሞ አንዳንድ ሴት በጣም ያሳዝናሉ እሚዋደድትን ማለያየት ሴት የላከው ሞት አይፈራም ደሞ በጣም ራስ ወዳድ ነው መግደል ምን አመጣው እግዚአብሔር መፉራት በጣም ጨካኝ ነው ተነጋግሮ መፉታት ቀላል የለው

  • @fantutadese1418
    @fantutadese1418 4 месяца назад

    እናትዮንም አምራቸውም ነበር

  • @selamabebe4859
    @selamabebe4859 4 месяца назад +1

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ። እናመሠግናለን ።

  • @seidamohammed
    @seidamohammed 5 месяцев назад +2

    Barbi in real life beserateye ❤❤

  • @Kubrahussien
    @Kubrahussien 5 месяцев назад +1


    ገደሰውያሳዝናል ሳይፈልግ መጥፎ ወጀል ገባ

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 2 месяца назад

    እናት ትክክል የስሩት

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 4 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝነሽ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 4 месяца назад

    ሀቀኛ ኡነተኛ እናት ሁላችን የዘራነዉ ማጨድ አለብን

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 5 месяцев назад +1

    ❤❤የኔ ውድ ትረካሽ በጣም የሚመስጠው

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 4 месяца назад

    Huletum tefat alebachu esuam behone k tedare bewala rega bela bemekeker balua yrasun sera ,,(share yezo endweta mareg techele neber gen alhonem fetary yetbken

  • @safinskia1946
    @safinskia1946 5 месяцев назад +3

    ልጅ ምን አረገ መግደለ የወበትም እስዋም ጥፋተኛ ናት

  • @yeshitilahun2079
    @yeshitilahun2079 5 месяцев назад +1

    Tebareki Bisirat you are so smart may God bless you dear

  • @amlkeamlke3850
    @amlkeamlke3850 4 месяца назад

    ሞች ናት ስህተተኛ ለምን እንዲራራቁና በስራቸዉ ማህል ለምን ገባች

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 5 месяцев назад +2

    Lemen gin bemehal gebach

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 месяца назад

      Tikkil hodam siL honech bichyawan LitbeLa

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 4 месяца назад

    አንዳንድ ሴቶች ግን 😢

  • @sablearagaw9338
    @sablearagaw9338 4 месяца назад

    Lejene asalefo msetete yenate tbeywochu bahere noww😊😊😊😊

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 4 месяца назад

    ይሄ ልብ ወለድ ታሪክ ብለሽ መፃፍ ነበረበሰሸ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 5 месяцев назад +1

    ወዮ ጉድ ማለት ብቻ ነው

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 5 месяцев назад +4

    Begugut nwe.yemtebkachu

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 5 месяцев назад

    በራስ መተማመን የለውም ሲጀምረው በሰው ጀርባ ላይ ነው ያለፈለት ክፉ 😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 4 месяца назад

      Friendship is important than anything though. We don't have to focus on money only. Friend has a big value according to the bible.

  • @amytesfaye8879
    @amytesfaye8879 4 месяца назад

    Bisrat you are smart beautiful inside and outside.

  • @SamrawetEshetu-z8h
    @SamrawetEshetu-z8h 5 месяцев назад

    አካለ ጎዶሎ ይነጋለታል??😂

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 4 месяца назад

    Betam yasazinali 😢😢😢😢😢😢😢

  • @seidamohammed
    @seidamohammed 5 месяцев назад

    Sewedesh Yeni mar ❤❤ beseratye ❤❤

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 5 месяцев назад

    የኔውድ ስወድሽ❤😮🎉❤

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 5 месяцев назад

    ብስሩዬ ውብ ስወድሽ እኮ

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 5 месяцев назад

    Men yderg enat matewldew yele

  • @joseoneway6090
    @joseoneway6090 5 месяцев назад +1

    Bisrat you are very intelligent and beautiful. Keep it up 👍🏽

  • @tigtig2037
    @tigtig2037 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KkPp-n5d
    @KkPp-n5d 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 5 месяцев назад

    Halleluja 💯 thank you my dear ❤❤❤😊

  • @MeskiTesfay
    @MeskiTesfay 5 месяцев назад

    🙏❤️🥰🥰🥰🥺🥺🥺

  • @fetiyajabr624
    @fetiyajabr624 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @mariabebe8880
    @mariabebe8880 5 месяцев назад

    ❤❤❤🙏

  • @salem4086
    @salem4086 4 месяца назад

    You're right my big brother is doing it I made it the guy my brother told me don't marry him but I made it I'm eating so he killed my brother I don't know Olive housing for 22 years I don't have any friend you're not allowed to me go to get the friend no neighbor not talking anybody I just always alone if it's somebody talk to me asking me what you say to you you just got some he's a horrible person always see acted badly I didn't know he killed my brother Alief housing for 22 years what happened after that I divorce him a seat was enemy for 22 years

  • @kibrettesfay7379
    @kibrettesfay7379 4 месяца назад

    Tigist ygebatal a brew bseru min alebet seytan nat asasatechew atasazenm

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 4 месяца назад

    Sew endet amralehu belo ashangulit yemeslal??

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 4 месяца назад

    ❤❤❤