Ethiopia - ሜ/ጀ ይልማ መርዳሳ የአየር ሃይልን ገድል አፈረጠረጡት ‹‹ጦርነቱ በሳምንታት ውስጥ ይጠናቀቃል!››

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 246

  • @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ
    @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ 3 года назад +32

    🇪🇹 ለ አየር ሀይል ትልቅ ክብር👏

  • @ሰላምለኢቶጵያ
    @ሰላምለኢቶጵያ 3 года назад +4

    ድል ለኢቶጵያ መከላከያ
    ድል ለኢቶጵያ ህዝብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 года назад +7

    ድል ለአየር ሀይላችን እና ለመከላከያ ሰራዊታችን ለሁሉም የክልል ልዩ ሀይሎቻችን ሚሊሻወች ይሁን

    • @endriswelotube2660
      @endriswelotube2660 3 года назад

      ትገርሚለሽ ነጃት ሊበን

    • @endriswelotube2660
      @endriswelotube2660 3 года назад

      ለማንኛዉዉም እንኳን ደስ አለሽ ብየ ፅፌልሽ ነበር በዜና ቲዩብ ላይ ነገር ግን አንች አልመለሽልኝም ለምን

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 года назад

      @@endriswelotube2660 ነይ ውደ እንዛመድ ተጋበሻ እህት

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 3 года назад

    ክብር ይገባችሁዋን ኢትዮጵያ ታሽንፍለይ 🇪🇹💪

  • @bint.seid.
    @bint.seid. 3 года назад +9

    ያረቢ እነጌታቸው ሢቀበሩ አሳየን በንፅሁን የትግሬና የአማራና የአፋርን ንፁሀን ልጆች ለስልጣን ጥማቸው ያስጨረሱትን

  • @abrahamamanios8644
    @abrahamamanios8644 3 года назад

    M|G thank for your great comments of courage and confidence.This will help Ethiopia to keep its head up. Victory to Ethiopia and Ethiopia ns

  • @tekledosha8683
    @tekledosha8683 3 года назад +1

    ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሚፈልጉት ይህንኑን ነዉ ።በርቱ ከጎናችሁ ነን ።

  • @የጥበብሀገሩዋወዴትነው
    @የጥበብሀገሩዋወዴትነው 3 года назад +32

    እንዲህ ያሉ የጣር መሳሪያዎችንም በሀገራችን ማምረት ብንችል ማንም አይችለነም አየርሃይሉች ደግሞም ታደርጉታላችሁ ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች😍

  • @mesertghiwot8293
    @mesertghiwot8293 3 года назад +5

    እግዝያብሔር ቀድሞ ይዋጋልነ ጠላቶቻችንን እጃቸውን በአፈቸው እስከሚጭኑ በኢትዮጵያ የከፈታ ዘመን ያደርግልናል

  • @muhamedweletaw2140
    @muhamedweletaw2140 3 года назад +1

    እድሜና ጤናይስጥህ በለው ከነመሰሎችህ በለው

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 3 года назад

    ድል ለምየ ሀገሬ ኢትዩጲያ

  • @adinozenbe5264
    @adinozenbe5264 3 года назад +4

    ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ

  • @amaregebrehana6156
    @amaregebrehana6156 3 года назад +5

    ወታደራዊ ሚስጥር ይጠበቅ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኰ1ከ

    እናመሰግናለን ድል ለእማማ ሀገራችን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 года назад +1

    ተከብረሽ የኖርሽው
    ባባቶቻችን ደም
    እናት ኢትዮጵያ
    የደፈረሽ ይውደም💚💛❤💪💪💪💪
    ድል ለአየር ሐይላችንንና
    ድል ለጀግናው መከላከያችን
    ድል ለክልሎች ልዩ ሐይሎቻችን

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ

    ፈታሊ እናመሠግናለን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛💖
    ድል ለኢትዮጵያ💚💛💖
    ድል ለአማራ💚💛💖
    ድል ለመከላከያ💚💛💖
    ድል ለልዩ ሀይል💚💛💖
    ድል ለሚኒሻዎች💚💛💖
    ድል ለባለሽርጡ💚💛💖
    ድል ለአፋር ክልል💚💛💖
    ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛💖

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 3 года назад

      ዲል ለእማማ ኢትዮጲያ
      ፈታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @s3adagetu473
    @s3adagetu473 3 года назад

    ድል ለአየር ሀይሎች
    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @mesertghiwot8293
    @mesertghiwot8293 3 года назад +1

    ጌታ ሆይ ይሕ ሁሉ መከራ ወደ ከፍ ታ የምንሻገርበት ይሁንልነ ዳዊት ያስጨነቀኝ ለመልካም ሆነልኝ ጌታ ሆይ ለኛም ለኢትዮጵያ ዊ መከራቾን ለመልካመ ይሁንልን

  • @sahadakennya5454
    @sahadakennya5454 3 года назад +1

    ያረቤሀገሬ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 3 года назад

    አየር ሀይሎቻችንጀ ግኖቻችን ጠላትን አርበደበዳችሁት ክብር ለናንተ

  • @tanken7134
    @tanken7134 3 года назад +7

    ጀግናው ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ
    ኢትዮጵያ እንደአንተ ያለ አንበሳ ልጆች ያላት ታላቅ አገር ነች

  • @henrybenjamin3438
    @henrybenjamin3438 3 года назад +2

    Thank You

  • @መርሳዩቱብ-ጀ7ኈ
    @መርሳዩቱብ-ጀ7ኈ 3 года назад

    አላህ፣ያግዛችው፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yedgebregziabher6835
    @yedgebregziabher6835 3 года назад

    Ethiopia 🇪🇹 shall rise with the power of God . Long live Ethiopia.

  • @ehtyefentaw6864
    @ehtyefentaw6864 3 года назад

    ልብ የሚያምቅ ነዉ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ከፍትላለች

  • @jddxh8281
    @jddxh8281 3 года назад

    ክብር ለመከላከያ ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ውነት ነው በተለይ አማራ ተደራጁ ሰልጥኑ በቃ ነገም ለሌላ ጥላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪ደማችን እደዚሁ ፈሶ አይቀራትም

  • @geiegeshebabaw3833
    @geiegeshebabaw3833 3 года назад

    ለአየር፣ሀይል፣ጀግኖች፣ክብር፣ይገባቸዋል።

  • @yengustube
    @yengustube 3 года назад +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን ፍቅር ስጠን

  • @naimaal3572
    @naimaal3572 3 года назад +1

    ድልለኢትዮጵያህዝብ💚💚💛💛❤❤

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 3 года назад +1

    ድል ለመላው ጀግኖቻችን ሰላም ለአገራችንና ለዝባችን ሞትና ውርደት ለጠላቶቻችም

  • @bezaworkmaru791
    @bezaworkmaru791 3 года назад

    Hands off Ethiopia!

  • @yunus7860
    @yunus7860 3 года назад +1

    ሀያሉና ጥበበኛ የሆነው አላህ በሄዳችሁበት ሁሉ ሀይልን ድልን ያጎናፅፋችሁ ያርብ ኢትዮጵያ ካልነኩዋት አትነካም አገሬ አላህ ስላምሺን ይመልስልሺ እሾሆቹን ይንቀልልሺ

  • @getenettamerat7211
    @getenettamerat7211 3 года назад

    እልል እትዮጵያ

  • @admosaabebww2977
    @admosaabebww2977 3 года назад

    እግዜብሄር ይገዘን

  • @እስልምናህይወቴነውአልሀም

    ፈታ ደይሊወች በርቱልን እውነተኛ መረጃ ከናንተ ነው የምንጠብቀው ሀገሬ ጠላቶችሽ ይውደሙ 💚💛❤️💪💪💪

  • @beng2839
    @beng2839 3 года назад +5

    የሚነገረን ሁሉ ትክክል ከሆነ አገሪቱ በአስማማኝ ሁኔታ ላይ ትገኛለች ችግራች ተቻችሎ እንድነትንማጠንከር ስለሆነ በዚህ አንፃር አምላክ የሁላችንንም አመለካከት ወደ አውንታ ይመልስልን

  • @pawlostibeb8505
    @pawlostibeb8505 3 года назад

    ኡራቴ ሀገሪየ መመኪያ ከፍ ከፍ በሀይልኝ

  • @shekurshekur3031
    @shekurshekur3031 3 года назад

    አናትህን ፍርጥ ያርገው ያባቴ አምላክ ተው ብልህ ተው ብልህ ይህን ማካበድ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 года назад +1

    One Love One Ethiopian One Country 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤👊💪🖒

  • @alemayehuyitayew2515
    @alemayehuyitayew2515 3 года назад +7

    የአየርሀይላችን ብቃት እጅግ ያስደንቃል

  • @zd820
    @zd820 3 года назад

    እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ጀግናወች

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 года назад

    አላህይገዛችሁ ውዶቸድልለእምየኢቶፒያ

  • @AE-we7qd
    @AE-we7qd 3 года назад

    ድል ለአማራ

  • @haijysaed8898
    @haijysaed8898 3 года назад

    እናመሰግናለንወድማችንበርታ

  • @wollobeteamhara5093
    @wollobeteamhara5093 3 года назад +1

    ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እሙ.ሙአዝ-ዀ7ዸ
    @እሙ.ሙአዝ-ዀ7ዸ 3 года назад +1

    ፍትህ
    ፍትህለስሜንወሎ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 года назад +1

    Ethiopians Air Force GOD Be With You 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💪👊🖒

  • @ሀብታሙአይቸው-የ6የ
    @ሀብታሙአይቸው-የ6የ 3 года назад

    አለህየየናቶችንእምባአብሰውፉትህለወሎህዠብ

    • @fatmafatma2601
      @fatmafatma2601 3 года назад

      እምባ እማ ያቀለፋአምላክአላትእሻአላህፍትህላማራ

  • @amechannel4646
    @amechannel4646 3 года назад

    ጥሩ ኢትዮጵያዊ ይልማ መርዳሳ በርታ

  • @zed8341
    @zed8341 3 года назад +3

    ቁርአንን በቀላሉ አብረን እናኸትም ቤተችን ቤታችሁ ነወ

  • @abvaye_4485
    @abvaye_4485 3 года назад +1

    ቸር አሰማኝ 😍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад

    ወይ ሀገሬ 😭
    አምላክ ሰላምሽን ይመልሰው 🙏🏿☝️

  • @ahaduyebuhorowa9225
    @ahaduyebuhorowa9225 3 года назад +5

    "አቤቱ ጌታ ሆይ እደኛ ሀጺያት ሳይሆን እደ ምህረትህ እደቸርነትህ በቃ በለን! 🙏😥አድሱን ዓመት በምህረትህ ዋጀን ጌታ ሆይ! 😥😥

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 года назад +1

    ያ ሳምንታት እራቀ እኮ እረ ኑፁሀኑ አለቁ አምላከ እስራኤል ቶሎ ያሰቁመው🙏🙏🙏🙏

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 года назад

    God bless Ethiopia and people God bless you amen 💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🙏

  • @ዘሀራየድኔተማሪኢንሻአሏህ

    አሏህ ይጠብቅሽ ሀገሬ

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 года назад

      ዘሀራየ ደምሪኝ እህት ነይ ተጋብዘሻል ውደ 🇪🇹🌹

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 года назад

    የኢትዮጵያ አገር መከላከያ የአየር አይል በአሰቸኮይ መቀሌን በለው ።

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 3 года назад

    ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጁንታው

  • @s3adagetu473
    @s3adagetu473 3 года назад

    አሚንንን

  • @zahraidrees-p1u
    @zahraidrees-p1u 3 года назад

    ድል ለጀግኖቻችን ለመላው ሰላም ወዳድ ህዝብ

  • @አፍናንወሎየዋ
    @አፍናንወሎየዋ 3 года назад

    አሏህ ሀገሬችን ስላም ያድርግልን

    • @fatmafatma2601
      @fatmafatma2601 3 года назад

      አላህለእቶባፍትህመልካምዜናአሠማንአምላኬ

  • @mrssamira1028
    @mrssamira1028 3 года назад

    ያረብ አገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🤲🥺

  • @mammid601
    @mammid601 3 года назад

    ሰላም ብያለሁ ፈታደል እኔ ከሁሉም ሚድያወች አንተን ለማዳመጥ ብጣም እጎጎለሁ እናመሰግናለን አበሰርከን

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +5

    አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!!!!!!

  • @selamzenebe8669
    @selamzenebe8669 3 года назад

    የላሊበላ ነገርስ በናታችሁ ማን ይድረስላቸው

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 3 года назад

    💚💛❤️🙏🙏🙏 I'm Ethiopien fort military military !!!

  • @gazagndetebo8660
    @gazagndetebo8660 3 года назад

    ድል፣ለኢቶ

  • @tshalemkebede1876
    @tshalemkebede1876 3 года назад +4

    ከአፍ ወደ ተግባር እንዲሆን እንመኛለን፥ የእናንተ መነሳሳት ብዙ ተፅእኖ ነገር አለው።

  • @elliell3679
    @elliell3679 3 года назад

    ፋትህ ለበዘቤ ጴጥሮስ

  • @ሰለምለሀገርችንኢትዮጵያ

    salm l Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @henrybenjamin3438
    @henrybenjamin3438 3 года назад

    Feta Daily love you so much!!

    • @jewareadem3389
      @jewareadem3389 3 года назад

      Me too ♥️♥️ he is very professional youtuber 🙏🙏🙏

  • @ዜድነኝየመርሳዋ-ሸ9ሐ
    @ዜድነኝየመርሳዋ-ሸ9ሐ 3 года назад

    ሠላም ውድ ኢቶጲያኖች ሠላም ጤና ፍቅር አድነት ሁሌም ምኞቴ ነው እምየ ሀገሬ ኢሸአላ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 3 года назад

    ጥሩ ዜና አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏✌👍

  • @bezabeza42
    @bezabeza42 3 года назад

    ጌታ ይርዳቹ

  • @medschool565
    @medschool565 3 года назад

    Yimechachihu jeginochachin!!! Dil le Enat Hagerachin! ❤️🇪🇹❤️🙏🏻

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 3 года назад

    💚💛❤💪💪💪💪💪Ethiopiay lezelalem tekebrshena tafershe bejgnochishe tnoraleche

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 3 года назад

    ሀገሬሰላም የምትሆንበት ቀን ናፈቀኝ ዘንድሮ

  • @የጥበብሀገሩዋወዴትነው

    ሰላም ለውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ🙏 ሞት እናጠፋታለን ለሚሉት ባዳ ዎች

  • @Favor3
    @Favor3 3 года назад

    I Salute you our airforce

  • @janosaidi4358
    @janosaidi4358 3 года назад

    መቸ ነዉ ወልዳየመርሳ እራያ ቆቦ የሚለቁት ህዝቡ አለቀ ፍትህ በምን ወጀሉ ነዉ በወሎ ግፍ የተሸከመዉ ፍትህወሎ

  • @sherifmustafa875
    @sherifmustafa875 3 года назад +1

    Thanks all our heroes in ethiopian Air force and army 💜 ❤ ♥ 💙 🇪🇹 .

  • @jemutube2689
    @jemutube2689 3 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዶችዬ እንዴት ናችሁ አላህ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አዲሱ አመት ዘረኝነት ሚጠፋበት ፍቅር ሚሰፍንበት እኛም ሃገራችን ገብተን ወልድን ምንከብርበት ያድርግልን ስወዳቹ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹❤

  • @ደሪሤየቦረናዉ
    @ደሪሤየቦረናዉ 3 года назад +2

    ፈተደሊ ምርጥ ሠዉ ግን ሣዉድ ላሉ እህትና ወድም ድምፂ እማኮነዉ ለምነዉ

  • @jewareadem3389
    @jewareadem3389 3 года назад

    Feta daily you are very professional keep up bro 🇪🇹👏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹👏

  • @addischanie3425
    @addischanie3425 3 года назад

    እንዲህ ነው ጀግንነት

  • @respectplease2767
    @respectplease2767 3 года назад

    💪🇪🇹💪🇪🇷💪

  • @عليمحمد-ج7ح5ك
    @عليمحمد-ج7ح5ك 3 года назад

    አቦይመችህ

  • @reflection9636
    @reflection9636 3 года назад

    I interesting.

  • @teddyalazar1535
    @teddyalazar1535 3 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ ይሁን ሞት ለጠላቶቻችን

  • @Helen-uz5wk
    @Helen-uz5wk 3 года назад

    አሜን

    • @solomonbelay3948
      @solomonbelay3948 3 года назад

      ምን አግብቶ ህ የአየር ኃይላችን አቅም ለጠላት ታሳውቃለህ ? ያልታወቀብህ የኢትጵያ ጠላት ነህ ? መልሰልን !

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 года назад

    Pm Ethiopia leader

  • @mekiasbirahnu2423
    @mekiasbirahnu2423 3 года назад +1

    Bazabey Petros 😍😍😍❤💯

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 3 года назад

    እረ በሳምንት አጥፉልን ይህን ባንዳ ከውጭ ጠላት ጋር አብሮ ኢትዮጵያን የሚወጋ

  • @cn8130
    @cn8130 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @Ali-ui2pt
    @Ali-ui2pt 3 года назад

    ሰላም

  • @ሰአዲየእናቷቀበጥወለዬዋ

    ትግሬ ቁልቋል አለቀልሺ አበጣሺን እያሳቀፉ ማስቀመጥነው ድል ለኢትዮ ድል ለአማራ💪💪💪💪

  • @kedisalayesh1472
    @kedisalayesh1472 3 года назад

    Thanks our air force 😊🙏
    I always respect our air for force from long time ⌛⏲️🙌👌

  • @njvi991
    @njvi991 3 года назад

    መቸነውየሚያበቃው።ሠውካለቀ።ንብረትከወደመ።ያለሠው።ምድርባዶነው።ህልምነውየመሠለኚየኢትዮጲያሠላምማገኘት

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ ከፈጣሪ ጋር ተሸንፋ በታሪክ አታውቅም ድሉ ግን የሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ውጤትም ነው አንዱ ካንዱ አይበልጥም ሁሉም ኢትዮጵያን አከብራለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 года назад +1

    GOD pray created GOD leader