Kukusha (Tedros Tale) - Wofe Bireri - ኩኩሻ - ወፌ ብረሪ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 22

  • @Henokbogale-r8e
    @Henokbogale-r8e Месяц назад +1

    ወንድሜ በርታልኝ በጣም የሚያምር ከሊኘ

  • @YafetWorkiye
    @YafetWorkiye Год назад +1

    በርታልን ኩኩሻዬ አሪፍ የባህል ስራ ነው ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን keep going bro.

  • @selamayelegn6191
    @selamayelegn6191 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ስራ ነው የኔ መልካም ሰው ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @ስበር-ራያዩቲዩብ
    @ስበር-ራያዩቲዩብ 2 года назад +2

    ብሮ አሪፍ ነው በርታ

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 2 года назад +5

    ኩኩሻ ምርጥ ሰው ያምራል ሰላምን በተጠማንበት ጊዜና ወቅት ስለሰላምና ስለፍቅር ስለአደንድነት ስለዘፈንክልን ከልብ እናመሰግናለን በርታ ኩኩሻ ይለያል ምክንያቱም ልዩ ነህና❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yobdarabiyu6423
    @yobdarabiyu6423 2 года назад +2

    በርታ ወንድሜ ይመችህ

  • @destayimam4920
    @destayimam4920 2 года назад +3

    ኩኩሻ በኮሜዲው ብቻ እንዳልሆነ ያስመሰከርክበት ድንቅ የበአል ስጦታ የሆነ ሙዚቃ አሌክስ ይለፍ የሙዚቃው ጀግና ጋር በመስራትክ ውበቱን ከፍ አድርጎታል ለበአል በየቤቱ ይኮመኮማል ወቅቱን የጠበቀ የአለምን ሰላም የተሰበከበት በውጭ ያለነውን ጥሪ ያካተተ ምርጥ ስራ በርታ

  • @THEKALEBOTUBE
    @THEKALEBOTUBE 2 года назад +4

    ኩኩዬ እኔማ የኮሜዲ ስራህን የምታቀርብ መስሎኝ ስጠብቅ ሰርፕራይዝ አረከኝ bravo bro good luck

  • @betelehamgetachew1299
    @betelehamgetachew1299 2 года назад +3

    መልካም በአል ሰላም ለሀገራችን

  • @Nobelzegeye
    @Nobelzegeye 2 года назад +3

    Kukusha. gKukush. From south africa

  • @AddisMusicEthiopiaDjBaby
    @AddisMusicEthiopiaDjBaby 2 года назад +4

    Kukusha... ወፌ ብረሪ

  • @kibromalemu3724
    @kibromalemu3724 2 года назад +2

    Kukusha nice music keep up it!!!!

  • @rahelias9836
    @rahelias9836 2 года назад +4

    Kukushaye am so proud of you!! God bless!!

  • @መሪኮከብትዩብ
    @መሪኮከብትዩብ 2 года назад +1

    Wedegewalhu. Kukusha. Bereta

  • @betelhemdejene226
    @betelhemdejene226 2 года назад +2

    Kukushaye good job berta

  • @officialserawitfikre1683
    @officialserawitfikre1683 Месяц назад

    አሪፍ ነው ኩኩሻ ግን ፈገግታህ የታለ?
    የበዓል ዘፈን ነው እኮ።

  • @genetmoges9981
    @genetmoges9981 2 года назад +1

    ❤❤❤

  • @elilta01
    @elilta01 2 года назад +3

    yamral betam konjo sira new

  • @BezaB-hw8rq
    @BezaB-hw8rq Год назад

    አዉርዲ

    • @BezaB-hw8rq
      @BezaB-hw8rq Год назад

      በጣምያምራልወዲማችን

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍