የ5 ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ ቤት በአዲስ አበባ! Apartment in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • ☎️ ለበለጠ መረጃ በ 09 31 28 31 61 / 09 88 43 84 62 ይደውሉ!!! (WhatsApp ,Telegram & Imo)
    ወዳጅነት ፖርክ ፊት ለፊት ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር! Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    የ5 ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ ቤት በአዲስ አበባ! Apartment in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Комментарии • 40

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  3 месяца назад +1

    ☎️ ለበለጠ መረጃ በ 09 31 28 31 61 / 09 88 43 84 62 ይደውሉ!!! (WhatsApp ,Telegram & Imo)

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 3 месяца назад +8

    አሁንም ቢሆን በጣም ውድ ነው በኛ ገንዘብ ለዛውም 2 አመት ጠብቄ በካሬ 80,ሺ ብር እጅግ በጣም ውድ ነው ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ቤት በአይኔ አይቼ ማለቁን አረጋግጫ እንኳን ቢሆን ከ60,ሺ በላይ ውድ ነው እንኳን ጠብቄ ይቅርና ቤት ገዢዎች ለምን አትደረጅምና ከመንግስት በጫረታ መሬት መስዳቹ አትገነብም ለዛውም 2አመት ወይም ከዛ በላይ መጠበቃቹ የማይቀር ከሆነ የለፋቹበትን ገንዘብ የትም ትጥላላቹ እነዚህ ነጋዴዎች ከናንተ የሚያተርፋትን ቢየመንስ ከ40℅በላይ ታተርፋላቹ አትንገብገብ እንጂ አስብበት

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 3 месяца назад

      ጥሩ ሃስብ ነው

    • @samiras2322
      @samiras2322 3 месяца назад +1

      በዛላይ ጥራት ዜር ከአለማችን ውድ ቤት ኢትዮጵያዊ ውሰጥ ብቻ ነው ህዝብ ያላመከለ ዋጋ ነው ለምሳሌ አንድ የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ 10 ሺ ቢሆን መቼ ነው አገሩ እቤት የሚኖረው 😢😢

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      ​@@asterweldegibrial1625
      ፍቅሬ ምኑ ነዉ ጥሩ መርዙን ሰለረጨ? 6ቤት ሰሩ የሚልሸ ቤት ሰርቶ የማያቅ መሆን አለበት የግልሸን ቤት እንዴት ነዉ የምትሰሪዉ ኮንትራክተሩ ሰርቶ ከጨረሰ በኃላ ነዉ እንዴ
      አሁን እኳ እነዚህ ሰዎች ያንቺን ቤት እነሱ ሊሰሩልሸ እንጂ ቤት ሰርተዉ ሊሸጡልሸ አይደለም ለዚህ ነዉ አምሰት ሺህ ብር የሚሉሸ ከዛ አይበልጥም ብለዉሻል ሰራዉን ምንም ሳትቆጣጠሪ ሰርተዉ በተባዉ ዋጋ ያሰረክቡሻል በግል ሰትሰሪ ግን በአምሰት ጀምረሺዉ አሰርም ላይበቃሸ ይችላል መሐል ላይ እንጅነሩ ጥሎሸ ይሄዳል የሚቀጥለዉ ደግሞ በፊት የተሰራዉ መፍረሰ አለበት በደንብ አልተሰራም ሳይልሸ ሰራ አይጀምርም ብቻ በትንሹ አሰር ዓመት ይፈጅብሻል
      ይህ እብድ እያለሸ ያለዉ ቤትሸን 40% ተሰሪያለሸ ነዉ የሚልሸ በግማሸ 2.5 ሚሊዬን ቤት ትሰሪያለሸ ይልሻል አዋ የጭቃ ቤት መሰራት እችላሁኝ
      በተረፈ እኔ ሁለት ዓመት ሳይጠብቅ በአምሰት ሚሊዬን የገዛሁትን ቤቴን በአሰር ሚሊዬን እጅ በእጅ ከከፈለኝ ና በይዉ እሱ እንደዉም በ3 ሚሊዬን ብር ነዉ የምገዛዉ እጅ በእጅ የሚለዉ
      ብዙ ግዜ ኮንዶ ቪድዬ የሚሰሩ በፍፁም ዋጋዉን አይናገሩም ቡዳ እንዳይበላቸዉ ነበር ይሄዉ በላቸዉ
      ​@samiras2322
      እና ቤት ገንቢዉ ምን ያርግህ የመንግሰት ሰራተኛ ደሞዙ 10,000 ብር ከሆነ ያዉ ጉቦ ብላ በለዉ አትጃጃል ሰትሻር ይቆጭሀል በለዉ

    • @hailem9116
      @hailem9116 3 месяца назад

      ​@@samiras2322ሀገሩ እና ቤቱ በሰማይ ነው

    • @JemilaHussen-fh4ko
      @JemilaHussen-fh4ko 3 месяца назад

      ትክክል ​ብለሻል @@samiras2322

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 3 месяца назад +6

    አጨብጫቢ ትንሽ ቢሰጡሽ የሚመለከቱሽን የማታከብሪ አትሁኚ የተለየ ነገር እንዳደረጉ አድርገሽ አታውሪ ይደብራል የሚዲያ ሰው ስነምግባር ያለው ነው መሆን ያለበት አንቺም እነሱም እኛን ፈልጋቹ ከኛ ለመጠቀም ነው የመጣቹሁት ስለዚህ ስነስርአት ያስፈልጋል እነሱ ስለከፈሉሽ ተገልጋዩን ለማታለል አትሞክሪ ሰው የነቃ ነው ይግባሽ

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 3 месяца назад +2

    Keep going dacord 🏠🏠house ❤❤❤❤

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 3 месяца назад +2

    ኢትዬጲያ ውስጥ እየተገበያዩ በዶላር ሲባል እንዴት ይደብራል

  • @SelamSeeker
    @SelamSeeker 3 месяца назад +3

    So the construction workers don’t wear helmets, but the salesperson and the RUclipsr wear them for just a brief visit. This is stupid and shows how these real estate agencies don’t care about the poor workers' safety and lives.

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      የደሃ አገር መሆንህን እወቅ የሴፉት ወጪ አምጣ ብትባል ደግሞ ተወደደ ትላለህ
      ባንተ ቤት አወቀህ ሞተህል ሴፍቲ ራሲ የተጀመረዉ አሜሪካን ዉሰጥ ቅርቡ ነዉ

  • @ሙዳበር
    @ሙዳበር 3 месяца назад +5

    ምነው በጣም ተጣደፋችሁ ዲያስፖራውን ለማጭቡርበር ተነቅቅተናል ጋበዝ

  • @melakteklay8643
    @melakteklay8643 14 дней назад

    Apartment prices are highly inflated and excessively high due to greedy real estate developers. People should refrain from rushing to buy, as it only fuels their greed.

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 месяца назад

    Thank you

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 3 месяца назад +1

    የትአካባቢነው ያላችሁት ወደሲኤምሲየላችሁም?

  • @deraraabdi6303
    @deraraabdi6303 3 месяца назад

    Day to day price of house decreasing

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 2 месяца назад

    የቤት ዋጋ ቀነሰ ወይስ ጨመረ?
    አታወናብጂ አሁን ቀንሷል ማለቱ ወደእውነቱ ቀረብ ያደርግሻል።

  • @mohammedmekonnen
    @mohammedmekonnen 3 месяца назад

    Full finishing no unfinished you should ask him but you failed to do why you keep it secret??

  • @godisgreat5978
    @godisgreat5978 3 месяца назад

    Anchi mulu kefeya 5 miliyone alalshem ?

  • @Hagere739
    @Hagere739 3 месяца назад

    ስለዚህ ካሬው 63 ነው

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 3 месяца назад +2

    ውሸት እና ሌብነት በዘመናዊ ስልጣኔ

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 3 месяца назад +1

    አድስ አባ ላይ ቤት ካለ ኑሮ ቀላል ነው

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 3 месяца назад +2

      ችግሩ ይፈርሳል የሚያስተማምን ነገር የለም

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 3 месяца назад

    Addis Ababa Ethiopia

  • @hailem9116
    @hailem9116 3 месяца назад

    እኔ በማንኛውም መስፈርት ከሪል እስቴት ቤት ግዙ ብዪ አልመክርም ውሽት ውሸት ይበዛዋል ንግግራቸው ስራቸው ከገዛችሁም አልቆ ተጠናቆ ካርታ ማዞር ብቻ ላይ የደረሰ ግዙ

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 месяца назад +1

    Relly...ምኑ ነው እርካሽ እሚባለው❗❓በዛ ላይ የኪችኑ ጥበት😮እህቴ ይህንን ፕሮግራም ከመስራትሽ በፊት የገበያ ዋጋ ጥናት ማድረግ ነበረብሽ 79,900 የቤት ዋጋ በወደቀበት ግዜ በዚህ ዋጋ G+ 2 ቆንጆ ይገዛል 😅

    • @myhomefinderethiopia8423
      @myhomefinderethiopia8423 3 месяца назад

      Oh hell no!! where please recommend us or give us their no. we will buy it stop spreading false rumors

    • @hailem9116
      @hailem9116 3 месяца назад

      በጣም ትክክል ነው ሀያት 72 አካባቢ እና ገላን ታገኛለሽ

  • @gobezugobez5062
    @gobezugobez5062 3 месяца назад +2

    በዚህ ዋጋ የለም። መስኮት እንኳን አትገዢም። This is poor marketing strategy to get people money. Period 💯

  • @naodasmerom4900
    @naodasmerom4900 2 месяца назад

    Millions silu kelal ymeslachewal jezba

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 3 месяца назад +1

    ሁላችሁም ዉሸታም ነችሁ የደሃን ብር ወሰዳችሁ ዞር ነው የምትሉት

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      ታደያ መንግሰት እንደ ቤት ክራይ ሊዝ እንደፈራረመዉ የሪል እሰቴቶቹንም በመንግሰት ተፈራርመን መንግሰት ሕጉን ያሰከብር ወይሰ እድገት ይቂምሰላልተማመንን

  • @cooleliascrazy
    @cooleliascrazy 3 месяца назад +1

    This journalist is very incompetent

  • @MengistuAlpass
    @MengistuAlpass 3 месяца назад +1

    Leba hula

  • @myhomefinderethiopia8423
    @myhomefinderethiopia8423 3 месяца назад

    For all the ppl talking shit abt sales persons and this company before u judge can u atleast go and visit them instead of downgrading his work
    Dacord u guys are amazing keep going stay strong💪💪

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus 3 месяца назад

      😅😅😅 ኮሚሽን አለሽ እንዴ ምነው ተንጨረጨርሽ ?!?

    • @እግዚኦመሓረና
      @እግዚኦመሓረና 2 месяца назад

      do you know how the Work?We aren't judge them, but we saying the truth,many of them are scammer's so we don't trust them because they don't do what they said many person's are still waiting their house still now, not finished!!!