📌እንዴት በቀላሉ ፀጉሬን እና ፊቴን እንደማዘንጥ📌ኑሮ በዘዴ‼️ |EthioElsy |Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 204

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 3 года назад +30

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ !! በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን የሰራዊት አምላክ ቅድስ እግዚያቤር ይድረስላቸው በቃ ይበለን!!

    • @martagrmay370
      @martagrmay370 3 года назад +3

      🙏🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +4

      እረረረረ የወገኖቻችን ስቃ ያማል እረረረ አምላክ ይለመነን 🙏🙏🙏

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 года назад +3

    ዛሬ ገና ነው እያየሁሽ ያለሁት በጣም ነው የወደድኩሽ💕💕💕💕💕💕💕

  • @beestrucking7377
    @beestrucking7377 3 года назад +4

    በጣም ነው የምወድሽ ሁሌ ነው የምከታተልሽ እና እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እድሜና ጤና ይስጥልኝ .ይቅርታ ሰለ አማርኛ ብዙ አይደለሁም.Thank you so much

  • @feriwottesfay8236
    @feriwottesfay8236 3 года назад +8

    ኤልሲ አንዳቺ በግልፅ የሚያስረዳ መምህር አስተምሮኝ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ካንባኒ ለካንባ'ኒ አልራራጥም ነበር ጨዋ ያሳደገሽ የማቱሳላ'ን አድሜ ተመኘሁ ልሽ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      Feriye ማሬ አሜን አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጠን በያለንበት 🙏♥️🙏

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 3 года назад +2

    ኤልሲ እውነት ስለምትናገሪ ትመቺኛለሽ! እወድሻለሁ! እናመሠግናለን !!

  • @belisimatony3229
    @belisimatony3229 2 года назад +2

    I love your openness you have beatiful soul🙏🏽keep it up👍🏽

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 3 года назад +3

    ኤልስዬ💖

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 года назад +5

    ኤልስዬ ለወገኖቻችን ድምፅ ስለሆንሽ እናመሰግናለን መንግስታችንማ በዳያስፖራ ፍቅር ታውሮአል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      Senayeteye እስቲ ተይኝ ማሬ በስንቱ እናልቅስ አምላክ ይለመነን 🙏♥️🙏

  • @fafiyoutobe1825
    @fafiyoutobe1825 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ድምጵ ስለሆንሽን እህት❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      Fafiye አምላክ ይድረስላቸው በጣም ያሳዝናል 🙏♥️🙏

  • @surafelteshome9028
    @surafelteshome9028 3 года назад +5

    ከኢትዮጲያዊ ዩትዩበር አንድ አንቺን እና አንቺን ብቻ ነው ሰብስክራይብ አድርጌ መቼ ከች ባለች እያልኩ በጉጉት የምከታተለው። ጨዋ፣ አዋቂ፣ እግዚአብሔርን ፈሪ፣ ታታሪ፣ ጥንቁቅ ሰው እንደሆንሽ የሚያይሽ ሁሉ መመስከር ይችላል። ልጆችሽን ለማዕረግ ያብቃልሽ! እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ! እደጊ! ☺ ♥

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንደው ጨዋ ትውልድ የምናፈራ ያድርገን ሁላችንንም በያለንበት 🙏♥️🙏

  • @muddasirdaba4574
    @muddasirdaba4574 3 года назад +2

    Yene web kalbe naw wollahi miwadesh mashallaha yene mizanae saw

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 3 года назад +2

    Melkam Gena dear Elsaye and wishing you a blessed 2022. Thanks for your beautiful videos.
    ❤️🙏🏽

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      Meronye thank you ማሬ i wish you a Happy New Year 🎆 for you and your loved ones 🙏♥️🙏

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 года назад +3

    ኤልስዬ የኔ ማር ልጆችሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ 😍🙏

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 3 года назад +2

    ደስ ይላል ያለሽበት አካባቢ
    ግን እዛ ላሉት እንጂ እዚህ ውብ የሆነ ፀሀይ ነው ያለን እንደውም በዚህ ሰአት እዛ snow
    ሲሆን እዚህ ነይ ልጆችሽን እነ ላሊበላን አዋሳ ይርጋ ጨፌን ፉሲል ግንብን አስጎብኛቸው
    አኔ በረዶ ስለማልወድ በማየት ደስ ቢለኝም በበረዶ ሰአት ኢትዬጵያን እመርጣለሁ
    ግን ጥረጥሽ ለማስተማር ያለሽ ጉጉት ደስ ይላል በርች

  • @haymanotadmasu3645
    @haymanotadmasu3645 3 года назад +4

    ኤልሲዬ በጣም ነው ምወድሽ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 3 года назад +3

    Enjoy your holiday with your children elsy.
    Happy new year.

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 года назад +3

    ኢልሲዬ መልካም ሰው አረ እንዳትወድቂ በዚ ጫማ በጣም ነው ምፈራው። ቦግ ያለሜካፕ አልወድም ያረግሽው በጣም ምርጥ ነው 👍👍👍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      Ggye 😂😂😂በዚህ ሁለት ግራ እግር የመሰለ ጫማ ካልሆነማ ቅዝቃዜው አንጀቴ ውስጥ ነው የሚገባው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @sabi4735
    @sabi4735 3 года назад +3

    Thank you ELSY

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 3 года назад +3

    አሜን እንኳን አደረሰን🙏🏆🏅⭐️🌟😘💫

  • @amiramohamed6059
    @amiramohamed6059 3 года назад +8

    ኤልሲይ በናትሽ እደራ አደራ በይልኝ ሁሉግዜ 😂💕. ከኤርትራ ነኝ 🇪🇷🇪🇷

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      Amiraye 🤩🤩🤩ለምዶብኝ እኮ ነው 🤦🏽‍♀️♥️🙏

  • @melatabeye8221
    @melatabeye8221 3 года назад +3

    yenefeker setameri eko you are very classy

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 3 года назад +2

    I love your honesty ❤️

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 года назад +3

    you look Beautiful thank you for sharing

  • @selinachannel1870
    @selinachannel1870 3 года назад +3

    በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን የ ሰራዊት አምላክ ቅዱስ አምላክ ይደረሰላቸው ለሃገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን

  • @elizabethzemedkun6224
    @elizabethzemedkun6224 3 года назад +3

    Love it 😍

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 3 года назад +2

    God bless you and your family 👪 🙏

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 3 года назад +4

    ደስ ትያለሽ ጥርት ያልሽ አበሻ ነሽህኮ♥️♥️

  • @lizztamir8333
    @lizztamir8333 3 года назад +3

    🙏🙏💕❤❤ ደስ ይላል ግን ሜካፑ በጣም በዛ
    ግን በጣም አምሮብሻል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      በእውነት በይ ? እነሱ እኮ ብዙ ነገር ነው ተቀቡ የሚሉት 🤩♥️🙏

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ

    የኔ ውድ ኤልሲዬ ናፍቀሽኝ ነበር 😘

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 3 года назад +3

    ኤልሲ ጎበዝ አንቺ ሞደርን ቤትሽ ሞደርን ፅድት ያልሽ ሴት 👌

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 3 года назад +1

    Amen fetarii yerdachu kebade newu

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 3 года назад +9

    ስወድሽ ለየት ያልሽ ነሽ 😍 😍😍

  • @kasechdissasa589
    @kasechdissasa589 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ኤልስዬ መልካም ገና እወድሻለሁ በሳውዲ ላሉት ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክህ ይድረስላቸው በቃችው ይበላቸው

  • @nigistnigussefamily
    @nigistnigussefamily 3 года назад +3

    ስወድሽ🥰

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 3 года назад +1

    wow nice bravo Elsi.

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 года назад +3

    ኤልስዬ winter አለባበስሽን ወድጀዋለሁ ሜካብ ግን እኔም እንዳቺ ነኝ ብዙ አልወድም ዱቄት እምሆን ይመስለኛል እንዲሁም መልኬን እሚያጠፋው ግን እኔ የማደርገው vitamin c serum moisturizer sunscreen foundation colour corrector & contour ናቸው የmorning routine or night routine ከጨረስኩ በኋላ እንደአስፈላጊነቱ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      እናትዬ very interesting 🧐 i have to try it thank you for you information ማሬ 🙏♥️🙏

    • @yemar1635
      @yemar1635 3 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486you are the most welcome ኤልስዬ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 года назад +3

    እር መካራችን አላልቅ እላ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን👏🏾😰😰😰😰😰😰😰😰😰

  • @saradawit
    @saradawit 3 года назад

    ኤልስዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን ከነቤተሰብሽ መልካም በአል ጥሩ ናቸው ልብሶቹ ልክ ነሽ የስፓርት ልብስ ዴካትላ ይገኛል በተመጣጣኝ ዋጋ ጥሩ ነው ያረግሽው ብዙ ሳይበዛ ሜካፕ ያምርብሻል እናመሰግናለን 👌💕

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +3

    Elsiye 😘😘😘

  • @betlhemgebre
    @betlhemgebre 3 года назад +1

    እንኳን አደረሰሽ የኔ ምርጥ

  • @ራሄልየየሺልጅ
    @ራሄልየየሺልጅ 3 года назад +4

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤👍

  • @meazafesseha4218
    @meazafesseha4218 3 года назад

    Thank you for sharing elsy. Can you show us your house one day when you have time.

  • @helenmulat2043
    @helenmulat2043 3 года назад +4

    Elseye be gugut eko new metebkesh metashelgne Melkam gena Ewdehalehu

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      Helenye ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለምታበረታቱኝ 🙏♥️🙏

  • @yerdanos1180
    @yerdanos1180 3 года назад +2

    Happy lidet Elsay 💐🥰🇪🇷💐🥰⭐️❤️👍

  • @shewayegirmay138
    @shewayegirmay138 3 года назад +1

    Elsi betam gelts nesh amesegenalehu

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 года назад +2

    Ciao bella Amen 🙏🙏🙏 grazie mille 😘

  • @asterwobneh9577
    @asterwobneh9577 3 года назад +3

    ስላም ላንቺ ይሁን ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢ thank you
    ሌላው ይሄንን ጥያቄ በደንብ እንደምትመልሽልኝ ባለሙሉ ተስፉ አለኝ በዚህ video ላይ እንደስማዉት foundation ከፀሐይ ይከላከልልናል ያልሽ መስለኝ በደንብ ታስርጂናለሽ ባለማወቅ የእኔ ደግሞ ተቃራኒ አሳብ ነበረኝ
    ለዛ ነው ከእንቺ ብዙ ነገር አውቂያለው ያልኩት
    Thank you ስላምሽ ይብዛ ከነቤተስቦችሽ

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 3 года назад +3

    Enkuan aderesesh Elsy konjo😘😘

  • @difeluar6043
    @difeluar6043 3 года назад +4

    🤣🤣🤣አሳቅሽኝ ሰው እንዴት ተጠርቶ አልበላም አልጠጣም ይላል ያልሽው ነገር😘

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 3 года назад +4

    ወይኔ ጎረቤቴ ብትሆኚ 😍😍😍😍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +1

      Fevenye ማሬ አሁንማ ይሄ በሽታ ምን ይሻለናል እንደው ምን ጉድ ነው 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️♥️🙏

    • @fevenzewdu7682
      @fevenzewdu7682 3 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 እውነት ነው ኤሊሲ እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 3 года назад +1

    beautiful 😍

  • @shewayegirmay138
    @shewayegirmay138 3 года назад +1

    Elsi betam ewedeshalehu

  • @RabiaRecipeFoods
    @RabiaRecipeFoods 3 года назад +2

    elsy yena wed wellahi enam saudi new yemnoreu betam yaszenalu melkam beal yihunleshi

  • @ejesera
    @ejesera 3 года назад +6

    ተወዳጅ እንኩዋን አደረስሽ

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 3 года назад +4

    እኔ እኮ ምን አይነት ጨዋና ስነስርአት ያለሽ ሴት እንደሆንሽ በአንቺ ውስጥ ቤተሰቦችሽን ማየት ይቻላል ተባረኪ እንደው

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 3 года назад +1

    Easy life😁👍yzosh and Ken hedachu hager bet tasalfalachu❤😍😘

  • @trezanegasi3047
    @trezanegasi3047 3 года назад +1

    Good job

  • @selamdemisse3611
    @selamdemisse3611 3 года назад +4

    Fekereyeeee

  • @erenasweet7936
    @erenasweet7936 3 года назад +3

    You are very sweet ❤

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад +3

    ኤልሱ 💝 😘😘🌹

  • @elsayemane2796
    @elsayemane2796 3 года назад +2

    ሠላም ኤልሲ ስለኩሉ በጣም ነው የማመስግነው እኔ ያልሞከርኩት $5. እስከ $35 ሞክሬ ነበር ሥላለመውረዱ አላወኩም ግን አላቃጠለኝም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      Elsaye እደው ከዋጋው ጋር ስታነፃፅሪው በጣም ቆንጆ ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @meserettimketa5903
    @meserettimketa5903 3 года назад +1

    Woow the colour of ur hair wuuuu

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 3 года назад +1

    Beautiful ❤️

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 года назад

    Elsiye, enem endeanchi, I like doing my own make up. Just like you I have hyperpigmentation ( madyat) on my face and often use foundation and sunscreen. Do you use setting powder after you put your foundation? I didn’t see you doing it in this video - setting powder really helps the makeup stay in place and helps it stay fresh all day long. As usual, I live all your videos. Hugs from America.😇 By the way, I love my kiko eye and brow liners. I looked on Amazon and surprisingly found it there!! Thank you my dear.

  • @saraabebemulgeta4931
    @saraabebemulgeta4931 3 года назад +1

    hi sister la fine Terra o irresistibile powder cipria mat Trasparente 👌❤️ buon divertimento 🌞

  • @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
    @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ 3 года назад +3

    ስወደሽ

  • @chuchumedsh9765
    @chuchumedsh9765 3 года назад +2

    Endew swedish eko gorgeous nshe😍

  • @tesfayegetabecha9764
    @tesfayegetabecha9764 3 года назад +3

    you always beautiful 😍 😇

  • @mikohailemekurya3203
    @mikohailemekurya3203 3 года назад +2

    Yn smart

  • @genetkarrayyu1759
    @genetkarrayyu1759 3 года назад +2

    ኤልሲ መነፅሩ አድራሻ በጌታ

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 3 года назад

    ስታምሪኮ ኤልሲዬ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 года назад +1

    Swedeshe ❤❤❤🌷🌷🌷

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 3 года назад +3

    ኤልሲ እሰይ የኔ ማር መጣሽልን

  • @martaansiso6961
    @martaansiso6961 3 года назад +2

    yene konjjoo sewodesi

  • @edreisaltaib4468
    @edreisaltaib4468 2 года назад

    Yene konjo sun screen Ena foundation abro mekbat fitne aygodawm

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 3 года назад +1

    Sewdesh ❤

  • @helenmelkamw8749
    @helenmelkamw8749 3 года назад +2

    ኤልስየ በናትሽ የተቀባሽውን ፓውደር ምርት ስም ንገሪኝ በጣም ወድጀዋለሁ ከለሬ ካንችጋ ይመሳሰላል

  • @samuelsteve007
    @samuelsteve007 3 года назад +2

    Bennatish tsegurishin endet indemitaleselishiw Nigerian??? Betam gobez nesh

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      ruclips.net/video/s0CUcwi5DpE/видео.html በደንብ ይታያል ማሬ ተከታተይው 🙏♥️🙏

  • @brkemengsh4033
    @brkemengsh4033 3 года назад +1

    The name of sunscreen please

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      ruclips.net/video/Cj_CSmTj5uY/видео.html ይሄኛው ቪድዮዬ ላይ link አለ Description box ማሬ 🙏♥️🙏

  • @yedidiyahhaddis4965
    @yedidiyahhaddis4965 3 года назад +1

    እባክሽ የት አገር ነው ያልሽው ቋንቋቸው ደስ ይላል ንገሪን በተረፈ በጣም እወድሻለሁ

  • @mimil4868
    @mimil4868 3 года назад +4

    ጥንቅቅ ያልሽ ሴት!!!! ኮመንትመፃፍ እንዲሁም ብዙ ዮቱብ ተመልካች አይደለሁም አንቺ ግን ሱስ ሆንሽብኝ ለኔ ስትይ ቶሎ አብዴት አድርግን thank you

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад +2

      Mimiye ማሬ ጊዜአችሁ ሰታችሁ ስለምትከታተሉኝ ስለምታበረታቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏እያዝናኑ የሚያስተምሩ ቪዲዮዎች እንድሰራ አምላክ ይርዳኝ 🙏♥️🙏

  • @bruker129
    @bruker129 3 года назад

    Selam beteseb gerelki aleku natey (chanal)tezaweri👍👍

  • @hayatjemal1492
    @hayatjemal1492 3 года назад +1

    Yeneakonjo Enstagiram manewu military?

  • @martabayisa4225
    @martabayisa4225 3 года назад +2

    Enkuwan aderesesh

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 года назад +3

    ሩሩህ ኤልስዬ ጌታ ይድረስልን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 года назад +1

    👍🏾

  • @mekdeswolde8809
    @mekdeswolde8809 3 года назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 года назад

    Welcome 👍👍

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 3 года назад +1

    Sunscreen mene yemelew new.

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 3 года назад +2

    ቅንድብሽን ወፈር አርጊው ኤልሲ

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 3 года назад +5

    ጀግኒት 🤍

  • @SH-bd7bv
    @SH-bd7bv 3 года назад +1

    💕

  • @chuchumedsh9765
    @chuchumedsh9765 3 года назад +1

    😍😍😍😍

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 3 года назад +1

    💚💛❤️👍

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 3 года назад +1

    ❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽

  • @ሳራበርሀብስራት
    @ሳራበርሀብስራት 3 года назад

    እህቴ ማድያት አለኝ my skin is dray Please መድሀኒቱ ንገሪኝ thank you.

  • @tsigekibret9659
    @tsigekibret9659 3 года назад +2

    ምርፕ ነሽ ውዴ

  • @le1785
    @le1785 3 года назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 3 года назад +2

    Zente leyte yaleshe sewodeshe

  • @neimamura5136
    @neimamura5136 3 года назад +1

    Ses chapstekesh menayenate new

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 года назад

      Neimaye supermarket 🏪 ነው የገዛሁት 🤩🤩ማንኛውም ከለር የሌለው ነው የምጠቀመው 🙏♥️🙏

    • @neimamura5136
      @neimamura5136 3 года назад

      Eshi. Elsya. Take you