"የዛሬ ሳምንት እናቴን ዛሬ ደግሞ መላው ዘመዶቼን አገኘሁ " ግርማ በሃዋሳ የተደረገለት አቀባበል /በቅዳሜን ከሰአት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @የአርሴማእናትነኝ
    @የአርሴማእናትነኝ 2 года назад +557

    የዚህን ልጅ ጭንቀት ወደ ደሰታ የቀየርክ 🙏 የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 года назад +188

    የኔ እናት እንኳን ደስአለሽ በህወይት ያለህ ሰው መገናኘቱ አይቅርም 🥰

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 2 года назад +310

    የዚህ ልጅ ፕሮግራም 3ስቴ ነው ያስለቀሠኝ በጣም ልብ አንጠልጣኝ ነበር ደስታ እንደሚያስለቅስ በሡነው ያወኩት መልካሙን ለሁሉ ተመኘኹልህ😍

    • @eleni1747
      @eleni1747 2 года назад

      Enes beti bayehut kuter new maleksew

    • @gdfh27
      @gdfh27 2 года назад +1

      ወለሂ እኔም መለልሼ አይቼ ሰለቅስ ደስተም የስለቅሰል ለከ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 года назад +1

      ብሩክ፤ትክክል፤ብሩክ፤ተባረክ

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад +1

      ልጁም ከልቡ እደደከመ ያሣያል
      እኔ እናቱ መሆኗን ሣያቅ መጀመሪያ እንደተገናኙ ሢያፀናናት ብሎም ሢመሠክረላት እናቱ ከሆነች ብኃላ ሦፈቱን አሠቀድሞ ለናቱ ነበር የሠጠው ለናቱ እከብካቤ ካያቃት በፊት ጀምሮ አሏህ ረዳው

    • @sanitizertube9042
      @sanitizertube9042 2 года назад +1

      Enes beteye

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 2 года назад +113

    የዚን ቤተሰብ ደስታ የመለስክ አምላክ የጓደኛዬንም ቤተሰብ አገናኝተህ ደስታዋን እንዲህ ስትደሰት ለማየት ያብቃኝ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!

    • @maryamrak1670
      @maryamrak1670 2 года назад

      አላህያገናኛቸው

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 2 года назад +66

    ግርምዬ አንተን ያሳደጉኽ ወላጆችህ የተባረኩ ናቸው ስነምግባርህ ይመሰክራል አምላክ በዘመንህ ሁሉ ደስተህን ብዝት ብዝዝት ያድርግልህ።

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 года назад +73

    በሂወቴ እንደዚህ ታሪክ ያስደሰተኝ ግርምሽ እድለኛ ሰው ነህ ፈጣሪ አልጣለህም

    • @getelakew9990
      @getelakew9990 2 года назад

      እንኳን ደሰ አላችሁ እግዚያብሔር ይመሰገን

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 года назад +64

    ተገረም ዝምምምምምምም ብለህ እግዚአብሔር እንደዚ ታሪክን ይቀይራል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 года назад +102

    አብዬ አባቴ መቼም ቀን ጠብቀው ይሀው ተአምራቱን ገለፁ ፃድቁ ደጅ ላይ የወደቀ መቼም ቢሆን አያፍርም እናት እንኳን ደስ አለሽ ልጅም ቀሪው ዘምናችሁ በፍቅር ይለፍ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር አትለያችሁ

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 2 года назад +73

    የዚህ ልጅ ደስታ የሙሉ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ደስታ ነው 😘

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 года назад +11

    የዚን ልጅ ታሪክ የቀየርክ ቸሩ መድሀኒያለም የኔንም ህይወት እንዲ ቀይረክ አሰደሰተኝ ዮኒ በጣም ነው ደሰ የምትለኝ እድሜና ጤና ይሰጥክ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +94

    EBS. እንወዳቹሀለን እንዲህ አይነት ሚዲያዎች ይብዙ የስው ደስታ የሚያስደስትህ ዮኒዬ ጭፈራህ ያምራል 👍ግርማ እደለኛ ስው ነህ ለእናትየው ትልቅ ክብር አለኝ ታሪኳን ሳትደብቅ ስለኖረች ልጇን ልታግኝ ችላለች እረጅም እድሜ ስጥቷት ልጇን ለመዳር ያብቃት 🙏🏾❤️

    • @tube6676
      @tube6676 2 года назад

      በጣምምምምምምም

  • @azazaazasa4844
    @azazaazasa4844 2 года назад +72

    የአላህ እንደ ወጣ የቀረውን አባቴን በሂወት ካለ እንዲ አገናኝተህ ከዘመድ አዝማዶቼ ጋር የደስታ ለቅሶ ላልቅስ ያረቢ😭😭😭😭

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 2 года назад +4

      በህይወት ካለ ለአላህ ምንም አይሳነውም አላህ ደስታን ያቅርበው

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ውዴ አይዞሽ ፀልይ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም

    • @سعادهه-ش6غ
      @سعادهه-ش6غ 2 года назад +1

      አይዞሽ ማማየ😭😭😭💔💔😭😭አላህ ያሥገኚልሽ አባትሽን ያረብ 💘💘💘

    • @jidjsjj1806
      @jidjsjj1806 2 года назад

      Amen Allah yaginagchu ehta

    • @amena4176
      @amena4176 2 года назад

      እረ ማማየ የኔም የናቴ አባት አያቴ ምናለ በተገኘ ያችንም አላህያስገኝልሽ አያቴ እኩዋ በሰባሰባት ነው ብለዋል ጦርነት ሄዶ አልተመለሰም እናቴ እህት የላት ወድም የላት ሁሌ ታነባለች አባቴ እኩዋ ባለበሂወት እያለች እናቱዋ እሱን እዳስተነተነች ነው አሉ የሞተችው

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 года назад +118

    እናትም ልጂም እዲለኞች ናችሁ አስባችሁታን እንካን 28አመት በ28 ቀን ብዙ ነገርሮች በሚፈጠርበት ወቅት ነው ያለነው ትግስቱን ለሰጣችሁ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 2 года назад +48

    አምላከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን በእውነት የፃድቁ ምልጃና ፀሎት ጠብቆት በሚገርም ስብእና በሰላም ለእናቱ አብቅቶታል አሁንም ቃልኪዳናቸው ከፊትህ ይቅደምልህ እናታችን እንኳን ደስ አሎት አላችሁ። ዮኒ አንተ ትህትና ገንዘቡ

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 2 года назад +37

    እስይ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን የስው ልጅ ደስ ብሎት ማየት እራሱ ያስደስታል ኢቢኤስ ቲቪ ተባረኩልን!!

  • @meseerteimamee7529
    @meseerteimamee7529 2 года назад +26

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 2 года назад +29

    እሰይ እንዴት ደስ ይላል የእናቶቹ እልልታ አቀባበላቸው መቼም የማይረሳው ሚሞሪ ነው እንኳን ደስ ያላችሁ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!

  • @ትጅጓልራያኣላማጣ
    @ትጅጓልራያኣላማጣ 2 года назад +48

    ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድሀንታችን ለእዮሱስ ክርስቶስ ይሁን እናንተም በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +26

    በጣም ደስ ይላል ግርምሽ እንኳን ደስ አለህ ዬኒዬ ሰርጉንም በነካ እጅህ

  • @frezerify
    @frezerify 2 года назад +31

    What a beautiful country, people and culture! We miss this respectable and loving people in the whole world.

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 года назад +24

    የሠው ደስታ ይጋባል እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁንም የግርማን ጥረት ተስፋ የቋንቋ ፍላጎቱ አደንቃለሁ ebs ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል እወዳችኋቯለሁ ዮናስ በተለይ እርጋታህ ትህትና ከልብህ ስለሆነ እወድልሃለሁ መልካም ጊዜ ለሁላችንም ለሁሉም ነገር ፈጣሪ አምላክ ይመስገን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 года назад +18

    ደስታው የኔም ነው !!! እንክዋን ደስ አላችሁ !! እንዲህ ሌሎች ያዘኑ የተሰበሩትን እግዚሃብሄር ባልጠበቁት ደስታ ያግኛቸው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +71

    በጣም ደስ ይላል ግርምሽ እንኳን ደስ አለክ ዮኒዬ አተ እኮ በቃ ድምቀት ነክ ቃላት ያጥረኛል ላንተ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад +1

      ነጁ ደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

    • @raibiyasied7940
      @raibiyasied7940 2 года назад

      በቅንነት ቤተድብ እንሁን

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 года назад

      Tikikil

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 года назад

      Demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 года назад

      @@raibiyasied7940 demerign

  • @ጋልኣኽሱም
    @ጋልኣኽሱም 2 года назад +50

    የዚ ቤት ደስታ የመለስኽ ኣምላኽ ለሃገራችን ሰላማችን መልስልን 🙏🙏

    • @alamyalam398
      @alamyalam398 2 года назад

      አወን ወላሂ ናፍቀን የሀገራችን ሰላም

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 2 года назад +20

    እስይይይ እንኳን ደስ ያለህ በእውነት ስንት ቀን እንዳለቀስኩ አምላክ ፀሎታችንን ስማን ። እስይይ እንዴት እንደምታምሩ ሁላችሁም ተባረኩ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 2 года назад +36

    የኔ አባት እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ በአንድየ የብዙ ዘመድ ባለቤት ሆንክ ። እግዚአብሔር አምላካችን ሌሎችንም ወላጆቻቸውን እንድያገኙ ትረዳቸው ዘንድ እንለምንሀለን

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 года назад +15

    ወላሂ እንደ ቤተሰብ ነው ደስታችሁ የተጋባብኝ አልሃምዱሊላህ ለሁላችንም የደስታ ጫፍ ፈጣሪ ያሳየን❤❤❤❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +12

    በጣም ደስይላል ኢትዮጵያ እንደዚ የሚያምርብን ዮኒ ምርጥ ሰው ኑርልን ለሀገራች ሰላም ያድርግልን

  • @ዊንታናፍትሒንኤሬና
    @ዊንታናፍትሒንኤሬና 2 года назад +19

    ፈጣሪ ሆይ ኣመሰግንሃለው ፡ በዘመኔ እንዲህ ያለ መልካም ስራህ እንዲያ እድል ስለ ሰጠሀኝ ።

  • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
    @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 2 года назад +20

    የአላህ የኢትዮጵያን ህዝብ ሁሌም ስደስት አንጂ
    ሰያልቅሱ አታሳየን እንኩዋን ደስ አላችሁ

    • @tube6676
      @tube6676 2 года назад

      አሚንንንን ያረብ ውደ በመልካምነት ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
    @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 2 года назад +14

    ዮኒ እንኳን ወደ ውቢቷ አዋሳ በሰላም መጣችሁ በጣም ደስ ብሎናል ግርምሽ እንኳን ደስ አለህ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 года назад +50

    ውድ ኢቶጵያውያን የሰው የስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ የስጦታውም እንት እንድትገኝለት በየእምነታችሁ ፀልዮለት በጣም እሚያሳዝን ልጅ ነው ብዙ ተንከራተተ ሁሌ ያሳዝነኛል ወላሂ

  • @harlove2985
    @harlove2985 2 года назад +22

    ምርጦች Ebs እው አሁን መልካም ነገር እየሰራችሁ ነው ተባረኩ ዮኒ እግዚአብሄር ያክብርህ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ እድሜ ከጤናጋ ጨምሮ ይሰጥህ ፈጣሪ መልካም ሰው

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 года назад

      yኒ፤ምን፤ልበልህ፤፤ተባረክተባረክ፤yኔ፤ግታ

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 года назад +10

    በጣም የምወደው የኢቢኤስ ፕሮግራም ይሄን እሁድ አዲስ ምዕራፍ ተባረኩ ደስታቹ ይብዛ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 года назад +21

    ምናለ ስጦታውም እናቱን ልክ እንደግርማ ቢገናኙ እንኳን ደስስስ አላችሁ

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 2 года назад +67

    አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ክብሩን ሁሉ ይውስዱ አሜን ስው አደራ ያጉላል አቡዬን ያመነ የታመነ ከፅጉሩ ዘለላ አንዲት ሳትጉል ለዚህ ክብር ያበቁት አሜን

  • @girmasegaar
    @girmasegaar 2 года назад +63

    Once again thanks for the overwhelming love! Soon there will be a documentary with more background about both my mothers my brother and me and our story. Hopefully it will inspire and help healing our country. Because my story is not special but so many fellow brothers and sisters been through a similar situation or knows about someone that did.
    Melkam qen❤🙏

    • @sunshinesunshine2441
      @sunshinesunshine2441 2 года назад +3

      Girma Segaar,You are such an amazing person,Congrats again

    • @kebkeb5519
      @kebkeb5519 2 года назад +3

      I’m so happy for you congratulation you are very blessing boy to found your family you didn’t hold it against them you are so understood I wish everybody’s like you God bless you more and more my son 🙏🙏❤️

    • @sababelay9868
      @sababelay9868 2 года назад +1

      Congratulations Girma, I am happy for u and for your biological mother. I also want to thank your adoptive mother and father for adapting and raising u. It takes a an extraordinary person to raise a child that you did not give birth. I salute them for this. I hope you enjoy both side of the world. I can not wait to see a movie. Love from Eritrean Canadian

    • @sunshinekawaii1130
      @sunshinekawaii1130 2 года назад

      Words can’t even describe how I am happy for bro. I see you, feel and hear you all your pain. Wishing you everlasting happiness in your future!

    • @tilahuneshumete5298
      @tilahuneshumete5298 2 года назад +1

      Girma I Am Happy for u & ur mom Thank U God i am from hawssa & right now i am usa minnesota 1 mile from my mom hous to ur mother house .

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +3

    ይሄ ቤተሰብ ምንኛ የተባረከ ነው ኡፍፍፍፍ በጣም ደስ ትላላችሁ እነ ዮኒ የእናተ የስራ ውጤት በመሆኑ ክበሩልን እንዲሁ እንደ ግርማ ከወላጆቻችሁ ተለያይታችሁ በፍለጋ ላይ ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ የደስታውን ቀን እንዲህ ያቅርብላችሁ

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 года назад +18

    مشال مشال
    በጣም ደስ ይላል ጎረቤቶች ዘመዶች አላህ ይባርካችሁ ኢቢኤስ ለናተ ቃል የለም ይህንን ልጅ የተባበራችሁ ሁላ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አላህ በረካ ያርጋችሁ ሁላችሁንም ሚስቱ ራሶ የተረጋጋች ደስ ምትል ልጅ ነች

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад +1

      አሠላምአለይኩም ውዴ ደምርኝ ቤተሠብእንሁን ሠብሥክራይብ

    • @gddfds520
      @gddfds520 2 года назад +1

      @@ZAMZAM-dz6dr ደምሪሻለው እህቴ

  • @ayiniyegetachew9675
    @ayiniyegetachew9675 2 года назад +1

    ግርምሽ አንተ ውስጥ ያየሁት ብዙምህረት፥ ብዙ ፍቅር ፥ብዙ ተስፍ ፥አይቼአለሁ ሁሉ ሰው እንዳንተ አይነት ልብ እንዲኖረው እመኛለው. ያንተን program ደጋግሜበማልቀስ ነው ያየሁት ።ወ/ሮፍሬዎት በእውነት እድለኛ ኖዎትጔታን አመስግኑ።የ Ebs አዘጋጆች ልትመሰገኑ ይገባል በተለይ ዬኒ ብዙ ዋጋ ከፍልሀል ጌታ ይባርክህ🙏🙏

    • @senaitmekonen2647
      @senaitmekonen2647 2 года назад

      Wow he's very kind I can't wait to see he's wedding day god bless him and his girlfriend she's so sweet

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    በስመ አብ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤😘😘

  • @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ
    @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ 2 года назад +5

    የዚህን የልጅ ህይወት በደስታ የቀየርክ ጌታ እኔንም እናቴንም ከበሽታ ፈውሰህ በደስታ ቀይርልን እማ አላህየ ይዘንልሽ የኔ ህይወት

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +5

    ማሻአላህ እናትየው እንዴት እንዳማረባቸው በስደት ያለን ሁላችንም እህት ወንድሞቼ አላህ በሰላም ወደ ቤተሰቦቻችን የምንቀላቀል ያርገን አሚን አገራችንም ሰላም ያርግልን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +2

    የኔ እናት ይህን ፕሮግራም ሳይ
    እናት ሁሌም ትናፍቀኛለች
    እናት ስትደሰት ማየት ምንኛ ደስ ይላል💚💛❤

  • @HayatMabrot
    @HayatMabrot 2 года назад +13

    ልጅቷ ግን ደስ ትላለች😘

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 года назад +2

    ተመስገን አቡዬ ክብር ምስጋና ይግባዎት በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @ጼናአልባሲሁ
    @ጼናአልባሲሁ 2 года назад +9

    ፍቅር !!!!
    ሰላም !!!!
    ደስታ !!!!!
    የኢትዮጵያ አምላክ በቸርነቱ ለሀገራችን ያምጣልን

  • @frehiwotteshome1905
    @frehiwotteshome1905 2 года назад +1

    ወይ አቡዬ እውነትም ጠባቂ ናቸው ክብር ለፃድቁ አባቴ

  • @semirashimeles5379
    @semirashimeles5379 2 года назад +33

    Tearful eyes out of happines😥 . Am extremely glad for you both. Wish you many more joyful years of life.

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ሠሚራየ ደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

  • @tammy6155
    @tammy6155 2 года назад +1

    የኔ ጌታ ሚስኪን ያስለቅሰኛል ባየሁት ቁጥር ... እንኳን ደስ አላቹ ግርማ ጥሩ ልጅ ነክ ጌታ ይባርክህ እናትህን ያቆይልክ

  • @rabinegnkedessie7414
    @rabinegnkedessie7414 2 года назад +32

    የኢትዩጵያ ህዝብ እኮ ይለያ ጎረቤቴ አለቀሰ ብሎ አብሮ እሚያለቅስ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 2 года назад +2

      አሚን ጎጠኛ ፖለቲከኛን አላህ ከነዘር ማንዘሩ በቦታው ላይተካ ያጥፋልን አሚን በሉ

    • @feyissaaboye1151
      @feyissaaboye1151 2 года назад

      ለቸሩ እግዚአብሔር የሚሳነው ምንም የለም

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +22

    አላህ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ክርስቲያኖች ታቦት ይዛችሁ እስላሞች ቁርአን ይዛችሁ ይህን ጦርነት አስቁሙልን ከሁለቱም ወገን አለቀ

    • @marimali8395
      @marimali8395 2 года назад

      Eeeeeeeeeeelllllllllll

    • @tube-wg4po
      @tube-wg4po 2 года назад +1

      ኮመትሽ አስለቀሰኝ ህዝብ አለቀ 😥 ጌታየ ሆይ በቃቹሁ በለን ሰላምህን ስጠን🙏😥

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 2 года назад +28

    Congeratulations Girma and his Mother❤Berothers ;Sistets and Everybody❤

  • @azazaazasa4844
    @azazaazasa4844 2 года назад +6

    ያአላህ እንደ ወጣ የቀረውን አባቴን በሂወት ካለ አምጥተህ እንዲህ ከዘመድ አዝማዶቼ ጋር የደስታ ለቅሶ ላልቅስ😭😭😭😭😭😭😭

    • @umhabib172
      @umhabib172 2 года назад

      አላህ ያገናኝሽ ውደ

  • @alemayehunegash2061
    @alemayehunegash2061 2 года назад +46

    Unbelievable journey ends with exceptional happy ending!!! Congratulations to Girma, mother and family for reuniting after 28 years.👏😍 Congratulations to EBS for taking major part for this remarkable reunion!!!🤩I really appreciate EBS involvement in the community to help some less fortunate people, special with addis mehirafe/ new chapter etc... Great job EBS keep it up. ❤

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 года назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን በምልጃዋ እንኳን እረዳችሽ ግርምሽ ደስታህ እጅግ እግዚአብሔር አመሰገንኩበት

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 2 года назад +3

    እሰይ ስለቴ ሰመረ አረሰይ ስለቴ ሰመረ ለቅዱስ ዩሐንስ ነግሬው ነበረ እሰይ ስለቴ ሰመረ አረሰይ ስለቴ ሰመረ እልልልልል ክብርና ምስጋና ለአምላካችን የኔ ወንድም ቤተሰብ ፍለጋክ ከንቱ አልቀረም በድል ተጠናቋልና የሁላችንም እንባን ስላበሰልን እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪ ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ እናቴ እድሜ ይስጥሸ ebs ከፈጣሪ በታች የናንተ የልፋታቹ ውጤት ነው ለዚህ ሁሉ ደስታ ተባረኩ በርቱ 😘❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹

  • @sabishiferaw6604
    @sabishiferaw6604 2 года назад +4

    ለእኔት እና ለልጅ እረፍት ሰላም እንደመሰላቸው ኢቢኤሶች የዘለአለም ሰላም እና እረፍት አይለያቹህ። ዬኒዬ በብዙ ተባሰኩ አብራችሁ ከልባቹህ እንደምታዝኑ እንዲሁ መደሰት ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @sbel7721
    @sbel7721 2 года назад +12

    እናት ሁሌም ደሰ ይበላት🤗🥺😘😘😘😘

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 2 года назад +2

    ሱበሀን አላህ የ3ቱም ፕሮግራም ያስለቅሳል እስኪ ደሞ የሰርጋቸውን ደስታ እምናይ ያድርገን

  • @wintakinfe5935
    @wintakinfe5935 2 года назад +10

    አሁን ያገባቸው ባል በጣም ጥሩ ባል እግዚአብሔር ህይወትን ይቀይራል

    • @ወሎወሎየ
      @ወሎወሎየ 2 года назад +3

      እኔም ስደት ህይወቴን አልቀየረልኝ በሰው ቤት ስራ ስለዚህ ሌላ አማራጭ ልጠቀም ሀገሬ ልሄድ ነው 🖐

    • @lovedream217
      @lovedream217 2 года назад +1

      @@ወሎወሎየ enm endachew ahun wde hagre eyalku nw mehed yeshslal uuuufff

    • @hayatyesuf2070
      @hayatyesuf2070 2 года назад +1

      @@ወሎወሎየ የኔ ውድ እኔም መንታ መንገድ ላይ ነኝ አላህ ኧይሩን ነገር ይምረጥልን እኔ የፈራሁት እናቴን እደናፈቅሁ ሳላያት ክፋ ነገር እንዳይመጣብኝ ነው ያረብ

    • @hayatyesuf2070
      @hayatyesuf2070 2 года назад

      አዎ ሳስታውቃል ደግም ከፊት ቢደርጉት ለማየት ተቸገረ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 года назад +6

    የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንኳን ደስ አለህ በድጋሚ👏😍😍😍😍😍 አዬ የኢትዮጵያ ህዝብኮ በቃ ብቻ ይህ ክፉ ግዜ ብዙ ቢያሳዬንም ግን ልዩ ነን 💓👏👏👏👏👏

  • @jajah7767
    @jajah7767 2 года назад +6

    እድል ይልሃል እንዲህ ነው የጣሉትን ልጅ አምላክ መልሶ ሲያሳቅፍ.... 🥰🥰…✌️ቀሪ ዘመናችሁን አምላክ ይባርክ...!

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 2 года назад +22

    I feel like I watching a movie 🎬 thank you ebs please don't forget to let us attend his wedding next year through ebs 😆 lol great job ebs!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 года назад +6

    እልልልል እልልልል እልልልል 🙏🙏🙏
    አይ ኢትዮጽያዊት ደስ ሲል ክብር ምስጋና ለአሳዳጊዎች ❤️

  • @teddymamo6405
    @teddymamo6405 2 года назад +1

    Yoni you're the best
    ተባረኪ በጣም ልቤ ስስ ሰው ነህ ሁለ አልቅሰህ ታስለቅሰኛለህ ምርጥ ሰውውውውውውውውው

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 года назад +17

    ባባየ እንኳን ደስስስስ አለህ ቀሪ ዘመንህን አላህ ያስደሳህ በብቸኝነት ስትከፋ የኖርከውን ጊዜ በመጪው ይካስህ ያስደሳህ አባቴ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ ወላሂ

  • @melatashagrie2115
    @melatashagrie2115 2 года назад +2

    በመጀመሪያ ክብር ለእናተ ለebs አዘጋጆች ከመጀመሪያው ጀምሬ ስከታተል ነበር በመጨረሻም ውጤቱን አይቼ የደስታ እንባ አነባው ከዚያ በሁላ ቢያንስ እንደሞኝ ከአስር ጊዜ በላይ አየውት እናም ይሄው እስካውም የቅርብ ቤተሰባቸው እንደህኖንኩ እየተሰማኝ ነው ፈጣሪ ዘመናቸውን ይባርክ

  • @rahelkiflaybahta3264
    @rahelkiflaybahta3264 2 года назад +6

    እልልልል ግርምዬ እንካን ለዚ አበቃህ እመቤቴን ማረያም ሁሌ አመስግናት ከልጃ ጋር አልቅሰን አሁን በጣም ተደሰትን እህትህ ከኤርትራ

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 2 года назад +1

    ግርማ ቤተሰብ ፈልጎ መምጣቱ በጣም ምስጋና
    ይገባዋል እንኳን ደስ አለህ ❤🙏 እንደገና ከተጣለበት አንስተው ለአስተማሩት ለዚህ ላበቁት
    ላሳደጉት ትልቅ ምስጋና አለኝ እግዛአብሔር ዋጋቸው ይክፋላቸው🙏❤ EBS TV በጣም በጣም ምስጋና ይግባቹሀል የምታድርጉት ነገር ትልቅ ሥራ ነው ተባርኩ ❤❤🙏🙏 እናትዩ እንኳን ደስ አለሽ

  • @እኔክርስቲያንነኝ-ፀ3ጨ
    @እኔክርስቲያንነኝ-ፀ3ጨ 2 года назад +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ተመስገን

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 года назад +1

    ዬኒ ሰው አክባሪነትህ ስወድልህ ምችት ይበልህ እናት እና ልጂ ዘመድ አዝማድ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @የሱናሰዎችስብስብ
    @የሱናሰዎችስብስብ 2 года назад +54

    ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 2 года назад +2

    ዮኒዬ መልካም ሰው ደስ ስትል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 года назад +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፀጊ & ዮኒ ይሄን ጥያቄ ጠይቄአቸው ነበር እንኳን ደግማችሁ አሳያችሁን እናመሰግናለን መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ እና ይሄ ፕሮግራም በጣም የምደነቅ እና ልበረታታ ይገባል በድጋሜ እና መሰግናለን በጣም ደስ ይላል ደስታም ያስለቅሳል ወይ ስስቁ ስስቅ ስለቅሱ ሳለቅሽ 😍😍😍👍👌🙏

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 2 года назад +2

    ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ወዳጅ ዘመድ እግዜአብሄር ለሰርግህ ያብቃህ በሰላም በጤና ተባረኩ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው ታሪክ ይቀየራል እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ

  • @seadamohammed2897
    @seadamohammed2897 2 года назад

    ደጋግሜ ያየሁት የዚህ ልጅ ከመጀመሪያ እስከመጬረሻ ትዕግስቱ ተስፋው ማሻአላህ ከጪንቅ በሗላ ደስታ ከችግር በሗላ በእርግጥም ምቾት አለ ለአለማቱ ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው እርሱም የፈለገውን ሰሪ ነው ።

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 года назад +4

    እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ የተጠፋፋችሁ ቤተሰቦች አላህ በጤና በሰላም ያገናኛችሁ

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 2 года назад +2

    ውይ የዚህ ልጅ ደስታ ለኔ የሆነልኝ ያክል ነው ደስ ያለኝ ebs ተባረኩ ደሞ ስርጉን በናተ ፖሮግራም እንጠብቃለን

  • @merihmesgun4808
    @merihmesgun4808 2 года назад +5

    EBS what amazing Generalist god bless

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 года назад +1

    ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ እንኩዋን ደስስስስስስ አላቹ እግዚአብሄር ይመስገን የእዉነት በጣም ነበረ ያለቀስኩት በሁሉም ፕሮግራም ዛሬም በደስታ ነዉ እንባዬ የመጣዉ

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 2 года назад +7

    Girma I am so ever grateful to your adoptive parents and all who adopt children and bring them up with love installing goodness. May God bless your marriage , your children May God make you a blessing for many. Such a young man, I hope and pray young men learn from you. Blessings !!!!!

  • @selamethiopiawi1104
    @selamethiopiawi1104 2 года назад +1

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ሥሙ ይክበር ይመስገን በእውነት !!!

  • @ተዋህዶእምነት-ዐ2ጐ
    @ተዋህዶእምነት-ዐ2ጐ 2 года назад +7

    Congratulations to Girma, Wro. Frehiwot, brothers and sisters. His sweet fiancé as well. God is great and you are blessed . Thanks to the almighty God.

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 года назад +3

    እግዚያብሄር ይመስገን ለሁሉም ነገር🙏🙏🙏በጣም ደስ ብሎኛል ለግርማ ለማዘር 😍

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 2 года назад +11

    WOW How BEAUTIFUL 😍😘❤ i am so HAPPY for this FAMILY. SPECIALLY For GIRMA❤

  • @rahelkobrom2060
    @rahelkobrom2060 2 года назад +1

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በድጋሜ እንኳን ደስ ያለህ ውዴ በጣም እድለኛ ሰው ነህ ቅን መልካም ደግ ሰው የዘራውን ያጭዳል ሁሉ ደስ ይበልህ ከነ ቤተሰቦችህ እወዳችኋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🤩🤩🤩💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 года назад +12

    አልሀምዱሊላህ በጣም ዴስ ሲል ግርምሽ እንኳን ዴስ አለህ በድጋሜ

    • @tube6676
      @tube6676 2 года назад

      የልጇ ናፋቂ ስወድሽ ደምሪኝ

  • @zelekeshode4032
    @zelekeshode4032 4 месяца назад

    ግርማዬ የእግዚኣብሄር እጅ የያዘችህ ውድ፡ድንቅ፡ብርቅ ፍቅር የሆንክ የሁላችን ስጦታችን ነህ ስወድህ ወንድሜ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 года назад +4

    ክብር ለፈጣሪ አምላክ ይሁን በጣምነው ደስ ናልኝ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰 የኢቢኤስ የናተም ውጤትነው እንኳን ደስአላችሁ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 года назад +2

    ወይኔ እደት ደስስስ ይላል በአሏህ በድጋሜ እኳን ደስስ አለህ ወድሜዋ አባቱም ይሄን ፕሮግራም አይቶ እደሚመጣ ምንም አልጠራጠር ኢሽአሏ

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 2 года назад +4

    Oh a happy days 😊the
    Girma sharing these precious moments with his fiancé Kalkidan, priceless.
    One can see they both belong to this happy family.
    Yonas, you are a gentleman. Hope many will learn from you.

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 2 года назад +2

    Thanks God for everything 🙏. God bless EBS and all crews. Yoni is the best 👌

  • @asalifengida4998
    @asalifengida4998 2 года назад +4

    bro i proud of on your patience
    i wish you all best family life again

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 года назад +1

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚኣብሄር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ኣምላክ ጥዑም ድንግል ማርያመይ ጥዕምቲ ኳዕ ደስ በለኩም ኩሉኹም ብሓዊ 😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤💐🇪🇷

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 2 года назад +3

    ኣሳዳጊ ቤተሰቦቹ አግዚኣብሄር ይባርካቸው

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 года назад

    ሁፍ በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔር ተመስገን የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍቅር ነው እኛ የምናቀው የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነትን ነው

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    yes እንዳልኩት ሆነልኝ ቆይ ካውያ ላጥፍና ቁጭ ብዬ ልመስጥ ደስ ብሎኛል

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 года назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад

      😂😂😂ለመቼ ነው የተውሽው

    • @wisdom1674
      @wisdom1674 2 года назад

      @@zaynabaa4034 ምን ላድርግ እህቴ አንዳንዴ ትቸው ነው ቁጭ እምል አስሪዬም ሲደክምሽ ተይው ቡክራ ትለያለች

  • @afrostar6931
    @afrostar6931 2 года назад

    የዚህ ልጅ ደስታ የሙሉ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ደስታ ነው 😘 tks EBS