Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አለመኖር በጣም ልዩ መጵሀፍ ነዉ ደጋግሜ ነዉ ያነበብኩት። ምርጥ ሰዉ ነዉ ዳዊት።
ዶ/ር እናመሠግናለን "አለመኖር"ን ስላስነበብከን ህይወትንና እራሳችን እንድንፈትሽ ተደርጎ የተጻፈ መጽሀፍ ነው ። ለአነባበብም ምቹና የማይሠለች ነው ሁሉም ቢያነበው እጥፍ ያተርፋል እላለሁ። ሰይፍሽ እንደዚህ አርዕያ የሆኑ ግለሰቦችን አቅርብልን ይልመድብህ እናመሠግናለን
አለመኖር በጣም የሚገርም መጽሐፍ ነው ሰው ጋብዞኝ ነው ያነበብኩት 😍😍😘😘😘✌️ወድጄዋለው ዳዊትዬ እግዚአብሔር ይባርክ ❤️❤️
ልግዛው ቆንጆ ነው?
@@bettyhussen3000 በጣም በእውነት ትክክል መኖር ያስጀምራል በዛ ለይ አይጠገብም ያዝናናል መጻሐፉ ብዙ ነገር ትማሪበታለሽ አትቆጪም ግዢው ካነበብሽ ቦኃላ ግን ትነግሪኛለሽ😒😒😍😍✌️✌️
@@bettyhussen3000 aydelem yetemeta metshaf new
@@hanahalel5473 እሺ እህቴ
Hana tekekel nat gerami metsaf nw
ዋው በስራው እጂ በመለረጉ የማይኮራ ጀግና ስቱ አድ መፅሐፍ ፃፍኩ ብሎ ይኮፈስብናል አተ ኢሄሁሉ ነገር ላተ ምንም ነው ስራህ እጂ ተባረክ ለሌሎች አርያነህ
Very impressive argument by Dr. Dawit. He is a deep thinker who would show as how to do critical thinking. Keep up the impressive contribution for the society Dr Dawit !!
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
አለመኖር በጣም አሪፍ መፀሀፍ ነው ። በርታልን ዶክተር
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
በጣም የወደድኩት መፅሐፍ ነው፡፡
በዝህ በተከበረው ሸህረ ረመዳን ይሁንብህ ያአላህ አገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን እሄን ዘረኝነት አጥፋልን
አለመኖር ምርጥ መጽሓፍ ነው 👏በርታ ዶክተር
ምርጥ ድርሰት ነው! ተባረክ አቦ
ለ3ተኛ ግዜ ያነበቅኩት መፀሀፍ💛 ዶክተር ደስታና የዶክተር ክብሩ 🤗🤗
አለ መኖር። መኖር አለ። አለመኖር መሞት ማለት አይደለም። መኖር እንዳለ ማመን ነው። እውነተኛ ሕይወት መኖር ማለት ነው። ይህ የኔ እይታ ነው።
አለመኖር ማለት በሕይወት እያለህ አለመኖር ማለት ነው ወይም ሰይፉ እንዳለው በቁም መሞት ነው።ቃሉ አጥብክ ወይም አላልተክ በማንበብ አይደለም የአለመኖርን ትርጉም የሚገለጠው።
"አለመኖር" የሚለው ቃል በብዙ መልኩ ልትተነትነው የምትችል ትርጉመ-ብዙ ቃል ነው። አንድ ዩኒቨርሳል የሆነ ትርጓሜ የለውም። እኔ የራሴን አተያይ እንደጠቀስኩ ተናግሬያለሁ። አንተም ያሬድ የራስህ አተያይ ይኖርሃል። ያንን አከብራለሁ።
@@nuna_enanbib እኔ ያንተ ሃሳብ አለማክበሬ ሳይሆን አለመኖር የሚለው ቃል የተረዳህበት መንገድ ትክክል ነው በዬ ስላላሰብኩ ነው። "አለመኖር" የሚለው ቃል ጠብቆ የሚነበበውን word በቀጥታ "አለ" ለብቻ "መኖር" ለብቻ ወስደህ ነው ይህ የኔ ዕይታ ነው አያልክ ያለሀው። ok ይመችህ! ግን ደግሞ የአለመኖር ትርጉም ብዙ ነው ብለሀል ነገር ግን ከላይ "አለመኖር መሞት ማለት አይደለም" ብለህ ደምድመሃል አለመኖር ማለት መሞት ማለትም ሊሆን ይችላልና ስለዚህ እዚ ላይ ሀሳብክ እርስ በርስ ይጋጫል። ለማንኛውም interview ደግመህ ብታዳምጠው ዶ/ር ዳዊት ጥሩ አድርጎ ገልፆታል በይበልጥ ደሞ መፅሀፉን ካላነበብከው ብታነበው ጥሩ ነው።
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሁን ላይ ሀሳቤ የሀገሬ ሰላም ብቻ ነው
Seifun endane yimiwed 💕👍 azinagn en kumnegeragn sew seifu fantahu
እኛ ልዩ ፍጡር ነን! ፍቅር፣ ሰላም ፣አብሮ መኖር ይገባናል፡፡ እንደሰዉ እናስብ! እንደሰዉ እንኑር! ይሄ ሲሆን ሌላዉ ሁሉ ቀላል ነዉ፡፡ ምክንያቱም ሰዉ መሆን መታደል ነዉ፡፡
*Alemenor* my favorite book 📖 thank you, doctor!!
በጣም የተመቸኝ መፅሀፍ ነዉ
በጣም የወደድኩት መጽሐፍ ነው. ማመስገን ፈልጋለው
ደስ የሚል ሰው❤
እውነቱን ነው ሰይፉ አሜራካን አገር ዶክተርና ነርስ የተለየ ልብስ አለው እና የስራ ድርሻቸውና ስማቸው የተፃፈበት ባጅ ያደርጋሉ ግዴታም ነው እንኳን ሆስፒታል ቀርቶ ካዚኖ ውስጥ የስራ ድርሻችን መለየት ያለነው እኔ አሜሪካን ስመጣ የመጀመሪያዬ ስራዬ አልጋ አንጣፊ ክፍል ማፅዳት ሽንት ቤት ማፅዳትና ባጄ ላይ ስሜ ከየት አገር እንደሆንሽ የስራ ድርሻሽ ይፃፋል ስሜ አገሬ ስራዬን ሐውስ ኪፒንግ ይባላል ማናችንንም አያሳፍረንም ምክንያቱም ትርጉሙን በአገራችን የቤት ሰራተኛነት ትርጉም ስለማናየው ዘበኛ/ጥበቃ/ ሴኩሪቲ ይሉታል እዚህ አገር ባጅ የማድረግ ግዴታ ነው ኢትዮጵያም እኔም የደረሰብኝ ስላለ ኢትዮጵያ በጣም በጣም ያስፈልጋል እዚህ አገር ለምስጋናም አንተ ላይ ቅሬታው ማንንም ምንም ጠይቆ ሳይሆን በጅህ ላይ ባለው መረጃ ነው የሚፅፈው በተለይ ኢትዮጵያ ባጅ ቢኖር በተለይ ሙስናን በደንብ ይከላከላል
betam gerum metehaf new yaberketeln Dr.Dawit enamesegenaln
ሳይማር ዶክትሬት አገኘው ብሎ ዶክተር ካላላችሁኝ እያሉ በሚያስጨንቁን ሰዓት እንደዚህ ተምረ ያገኘውን ዶክትሬት በሰው ስለተካህልን እናመሰግናለን!!! ሰው ዳዊት በለኝ!!!!!
🌿🌿#ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም 🌿#ያድርግልን የድሮውን ፍቅር ይመልስልን🌿#በስደት ያለውን ሁሉ የሀሳባችን ተሟልቶ ለሀገር ለወገናችን ያብቃን🌿🌿🌿🌿
ዶክተር ደስታ እና ዶክተር ክብሩ ውቢት👍👍👍👍👍👍👍
የቤታችሁ መጸሀፍ ሸልፍ ላይ መቀመጥ ካሉ ምርጥ መጸሀፍ አንዱ❤
Good talk show Seyfuye! Our David Letterman!
Thank you Dr Dawit.
Thank you.
ሰይፍሻ ግን የገረመኝን ነገር ልንገርህ። ደራሲያንን ቃለመጠይቅ ስታደርግ መጽሐፋቸውን ቀድመህ አንብበህ ነው። እጅ ነስቻለው። ሰዎች ውድ ነገራቸውን ሌሎች ሰዎች እንዳያገኙባቸው መጽሐፍት ውስጥ በሚደብቁበት ሀገር አንባቢ መሆንህ እንዳደንቅህ አድርጎኛል። 🙏🌹🙏❤
respect for you too ቻናል ስምህ ራሱን ይገልጻል ይመችሽ 🙏
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🌹🙏❤❤❤
Great Job
ምርጥ አነጋገር ስንኖር እውነት ነው ስንሞትም እውነት ስለዚህ ባናስመስል ባንዋሽ አለመኖር በውሸት እመስለዋለው እኔ
God bless you and your family
እንኳን ለጌታችን ስቅለት -በዐል በሰላም አደረሳችሁ!ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዓለም ሁሉ ኃጢያት በመስቀል ላይ ከመሞቱ ጥቂት ቀናት በፊት በቃላት ሊነገር የማይችል ስቃይና መከራ ውስጥ እንደነበረ የአይን እማኞች ጽፈዋል፤ መስክረዋልም፡፡ ያ የህማሙ ሳምንት ነው ፡ ሰሞነ ህማማት ተብሎ የተሰየመው፡፡ ጌታችን በእነዚያ ቀናት ተጨንቆ ነበር፣ የደም ላብ አልቦት ነበር፣ ስድብና ውርደትን ሁሉ ተቀብሎአል፤ ይህ ሁሉ ስለ እኛ ነበር፡፡ ነቢዩ ኢሳያስ ስለ መከራው እንዲህ ነበር የተናገረው፡- " ከመ ፡በግዕ፡ አሞጽእዎ፡ ይጠባሕ፡ ወከመ፡ በግዕ፡ ዘኢይነብብ፡ በቅድመ፡ ዘይቀር፡ ከማሁ፡ ኢከሰተ፡ አፋሁ፡ በሕማሙ፡፡ወተንሥአ፡ እምኩነኔ፡ ወእምነ፡ሞቅሕ፡ ወመኑ፡ ይንገር፡ ልደቶ፡እስመ፡ ትትእተት፡ እምድር፡ሕይወቱ፡፡ / ተጨነቀ ፣ ተሰቃየም አፉንም አልከፈተም፣ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም፡፡ በማስጨነቅ ና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ሀጢያት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? '' ኢሳይስ 53፡ 7 ና ሥራ. 8፤32-33የህማሙን ሳምንትና ስቅለቱን እንዴት ማሰብ ይጠበቅብናል? ምዕመናን ሁሉ ኃጢያታቸውን በሚናዘዙበት ጊዜ እውነተኛ ንስሐ እና መድሐኒዓለም ክርስቶስ ስለ በደላችንና መተላለፋችን የከፈለውን ዋጋ በፍጹም ልብ ማመንና መቀበል ይገባል፡፡ ኃጢያት በመጀመሪያ እግዚአብሔር በላከው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አለማመን ሲሆን በመቀጠል አለመታዘዝን ጨምሮ እንደ ዘፈን፣ ስካር፣ ዝሙት፣ ጣኦትን ማምለክ፣ ጥልና ክርክር የመሳሰሉት የስጋ ስራዎች እንደሆኑ በገላቲያ.5፤16-19 ላይ ተዘርዝሮአል፡፡ ሁሉንም ሐጢያታችንን ለእርሱ ዘርዝረን ስንነግረው በደላችንን ሁሉ ይቅር ሊለን እንደሚችል በቃሉ ተናግሩዋል፡፡ /1ዮሐ.1፤9/፡፡ ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ኃጢያት እንደሆኑ የሚታወቁ ስንት ጉዳዮች እያሉ ፡ ኃጢያት ተብለው በቃሉ ያልተጠቀሱትን ለምሳሌ በህማማቱ የሰው እጅ እንደ መጨበጥና፣ ጥራጥሬዎችን መፍጨት ወይም ማስፈጨት ....ወዘተ እንደ ሐጢያት ሆኖ ቀርቦ ብዙ ሰዎች ባለማወቅ ያንን ውድ የሆነ የንስሐ ጊዜን በትክክል ሳይጠቀሙበት ሲቀሩ ይታያል፡፡ እርሶ ግን ከእግዚአብሔር ጋር እውነተኛ ህብረት ቢያደርጉ እና በግልጽ ሀጢያትዎትን ቢናዘዙ ከበደልዎ ሁሉ ይነጻሉ፡፡ ከኑዛዜ በኋላ ያለው ህይወታችንም የተለወጠ እና ክርስቶስን የሚያከብር እንዲሆን ህይወታችንን ለመንፈስ ቅዱስ መስጠት ይጠበቅብናል፡፡ ዘውትርም በእግዚአብሔር ፊት መጸለይ እና ቅዱስ ቃሉን / መጽሐፍ ቅዱስን/ ማንበብ አስፈላጊ ነው፡፡ የሚከተለውን የንስሐ ጸሎት ከልብዎ ሆነው ይጸልዩ!ጌታ ሆይ እኔ ኃጢያተኛ ነኝ፤ከልጅነት ጀምሮ እስከዚህ ቀን ድረስ ባለማወቅና በድፍረት የሰራሁትን ኃጢያት ሁሉ ይቅር በለኝ፡፡ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለ እኔ ሐጢያት መከራን እንደተቀበልክ ፣ደምህን እንዳፈሰስክ ና እንደሞትክልኝ እምናለሁ፡፡ ስለ ሐጢያቴ በፈሰሰው ደምህ ከበደሌ ሁሉ አንጻኝ ፤ልጅህ አድርገኝ፡፡ ከዛሬዋ ዕለት ጀምሬ አንተን የህይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ እቀበልሀለሁ፡፡በልቤም ላይ ንገስ ! ስሜንም በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን፡፡" እግዚአብሔር ይባርካችሁ! benjabef@gmail.com
this is interested book i really like it
Masmesel alwedim gin degimo bichegninet yasferagnal
በመጽሐፍ መደርደሪያዎ ሊኖር የሚገባ ጥሩና አስተማሪ ድርሰት ፡፡
Love your background Seifusha 🙏🙏💚💛❤️
በጣም አሪፍ መፀሀፈ ነው።አንብቤዋለሁ አመሠግናለሁ🙏
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
GOD BLESS YOU
የበአሉግርማ አድናቂ ያልሆነ መፅሀፍ አንባቢ አለ ብዬ አልልም❤❤❤ምርጥ አባባል!❤
Dr.dawit my highschool best friend, I expect from him,he is smart and jenous student, ethiopia tikdem highschool.
One of best book ❤❤❤❤
Betammmm gerami metsaf new
በናት ሰይፋ በልጆች ይዠሀለው የቤት አከራዪችን እባክ እባክ አሳስብልን ለገቢወች ለምን የተከራየሽበትን ቀንሰሽ አልተናገርሽም ብሎ በወጣው በገባውነው እሚነተርከኝ ተከራይቶ ከመኖር ያድናችሁ መጥፎ አከራዮች ፈጣሪ በምድር ቤት እንደሰጣቹ በሰማይ ያሣጣችሁ በልልኝ
ሰላም ለአገራችን አሁን በጣም የናፈቀኝ ብሆን የአገር ሰላም ነው እግዚአብሔር ሆይ ለአገር ሰላም አዉርድ ማነው እንዴ እኔ የአገር ሰላም የናፈቀው በላክ ንገሩልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
ተመጣጣኝ ያልሆነ ኢንተርቪው: መፅሐፉን አላነበበውም : አልገባውም :Psychotherapist ለሆነ ሰው ሲሆን ደግሞ የቋንቋ ትርጉምና ከታሰበው መልእክቶች ውጭ ያለውን መልክት ( unintended hidden messages) በዚህ መልኩ ቃለ ምልልስ ከባድ ነው ለሁለቱም:: ግን ደራሲው ሐሳቡ የተቀደሰ ነው::
አለመኖርን ደራሲዉ እራሱ አልተርዳዉም / አለመኖር ብሉ ማለት የሌለ ነገር ነዉ ከሌለንበት እንድንኖር ያርገን -------- ከዛ ምርጫዉን እደሰዉየዉ ይቀጥላል ይቀጥላል
Ewunet new sew berekesebet seat yihnen mesemate des yilal 😭😭😭😭😭😭
Ewnet dess yemil metihaf new
ዳዊት አዋቆቂነህ ንግግር በርታ ሴፉ ሱፍህ ያምራል
👆👆🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏
እነዚህን ባቀረበ አቅምህ እባክህ የማይረቡ ሙቀት የሆኑ ሰዎችን እያቀረብክ ክብርህን ዝቅ አታድርግ
My brother is one of that ya!
Be true to yourself !!!!
ጀለሶች ይመቻቹ እስኪ ይመቸን በሉ መልካም በአል እስኪ ፍርፍሮች የታላቹ ተመቻቹኝ ቤተሰብ እስኪ ቤተሰብ
የልብሱ መለያ መኖር አለበት በሚለው በትክክል እስማማለሁ። ግራ ነው የሚያጋባው።
ስላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን🙏🛑 በሰንከንዶች እና በአጭር ደቃቂ ቪድዮዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ !🆂🆄🅱️🆂🅲🆁🅸🅱️🅴
በጣም ያሳዝናል ዶ/ር ዳዊት መጨባበጥ ካንተ አይጠበቅም።
እሄን መፅሐፍ ሁሉ ሰው እንዲያነበው እመክራለሁ። አለመኖር አንደኛ መፅሐፍ ነው።
Batkkile turu mikre new 👍👍👍👍
Welcom sefusho
Ye danin metsaf mesimat or manbeb yemifelig awoninu( alamenor ) ethiopian book search 🔍 yadig
የኔ ታናሽ ወንድሜ በክርታስ ነው የተወለደው ትላለች እናቴ
?? ይህ መጽሀፍ ክፍል 2 ነው ወይስ የበፊቱ ነው??
ሰይፉ ገና ዛሬ ሲመቸኝ!
Ayyyy ahun lai hulum yerasu cheger alebet manim ayadamtehem...so betechalen meten cheger wist anegeba
ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ቀረኝ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ
የት ነሽ ታደለሽ ማሻ አላህ
@@فاطمهأحمد-ش2ب9ه ባህሬን
Enkebelsha welcome blen
ሰላም ግቢ ማማዬ
ደውዮልኝ
ሰላሙን ይስጠን ፈጣሪ እግዚአብሔር በምርቱ ይዳብሰን ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ Ⓔ Ⓣ ፈጣሪ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ላሀገራችሁ ያብቃችሁ Ⓔ Ⓣ እስኪ አይታችሁ አትልፉ አያስከፍልም ሁላችሁም ❤️#ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤️ነገ የሚሆነው አይታወቅም እና ወገኖቼ እስቲ እንተሳሰብ💚💛❤️
በማስመሰል የሚኖሩ ባለስልጣኖቻችን የሚመክር መፅሃፍ ነው እና ከቻላችሁ ለእያንዳዳቸው ጋብዙልን እባካችሁ።
መኖር ማለት በኣጭሩ ራስን መሆን ማለት ነው::
" አለመኖር " መጽሐፍን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ሳላነበው እረሱን ወደደኩ እኔም የምፈራው በቁም መሞትን ነው የሰው ልጅ በሂወት ሲኖር ለሰው መትረፍ መቻል አለበት !
ሰው መሆን ይቀድማል። ግን ዶ/ር ስታፍ በፓርክንግ ቦታ ምክንያት ሱቅ ቸርችሮ ያመጣትን እየገበረ ነው!
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ያምጣልን። አዳዲስ መንዙማ እንጉርጉሮ አና ነሺዳዎችን ለማግኘት ቻናሌን ሰብስክራይ አርጉልኝ አመሠግናለሁ።
የመቼውን አለመኖር ነው ዛሬ የለቀከው ከተጻፈ ስንት ግዜው እኔ ደግሞ ቁጥር ሁለት መጣ ብዬ።
Duzz 🙄
Ye ስውር ቁልፍ ደራስ ...Mintesnot Mekuryan Akriblin seyfisha kechalk... Bewetatoch lay arf sira eyesera yale sw newna ebakihn Seyfisha
Seyfuuuu
ሰይፉ ባክህ ተወለደ ሞተ አይነት ሰው አትሁን ብይ ለራሴ እለምነው ነበር😅😅😅
አገር ልገባ 16 ቀን ቀረኝ እኮ ስወዳቹ ሰብስክራይብ አይጉን ምንጥ ምንጥ ነገር ይዜ እመጣለው
Ayi safu betam eko smetawi neh , le program atmetn, host mareg achl, ke ewket netsa neh always same no maturity hagerachn endante ayinet sewoch slebezubat naw wedewala yekere naw at least eski endenezi " ewket yaalachew sewoch host stareg lemadamet mokr lenyam asblin"
ለመቶ ሚሊዮን ህዝብ 60 Psychiatrist ብቻ!? ለነገሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍርሀ እግዚአብሔር ያለው መሪ ቢያገኝ ! ስላም ቢያገኝ ለእራሱ ለእያንዳንዱ በግሉ ሳካርቲስት ነውመንግስት የተባለ መዥገር ተጣብቆበት እየመጠጠ ስላሙን ነሳው እንጂ ህዝቡ ለእራሱ ሀኪም ነው!!
Ayyyiiii Seifu, some times you asked the right and timely questions to the wrong person. The suicide question is not addressed properly.
አንብቤዋለሁ ምርት መፅሀፍ ነው
ወይ ሰይፋ ኧረ የምትጋዘውን እወቅ 100 ሚሊየን ሕዝብ ላይ ነው አንስተህ ሰዓት የምታባክነው
Fere Alba soweye!
ሰይፉ መፅሀፉን አላነበብከውን። አንተ እራሱ የማስመሰል ኑሮ እየኖርክ ነው
ኮረና ኮረና ትላላችሁ ትመክራላችሁ ግን እናንተ ጋ ሲደርስ ኮረና አይሰራም ? በስክሪን እየታያችሁ እርአያ ካልሆናችሁ ምን ይሰራል? የቆየ ቪዲዬ መልሳችሁ አፕሎድ እርጋችሁ ከሆነ እሺ
የሀገራችን ሰላም የነፈቀው 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!!
ሳፍ የምውድ ብቻ ግጩልኝ
I don't think Seifu read this book. At least read the book before you invited this kind of deep thicker or ask relevant questions.
They don't understand you, Dr Dawit.
Covid ጠፍ እንዴ??
እኔ እየኖርኩኝ ነውከመኖሬ በፊት ግን እራሴን I killed him
meche ፡lamerica ፡ yedrisal
Megereb jemerk ende ende fugerak
Kkkkk woyne sefisha das sitil 😂😂😂😂😏
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እጅግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደሞ እርግጠኛ ነኝ እንደማታሳፍሩኝ በእናንተም ኤፍሬም አላቅም አመሰግናለሁ😘
ለማኝ
ይህ ሰው ግን ምንም ከሚናገረው ነገር ጋር ኑሮውን አያሳይም ብዙ ሚዲያ ላይ ተከታትዮዋለው የበለጠ አስመሳይ ይነቱን ተረድቼአለው :
አንተ መላጣ የ2009 interview የት አቆይተኸው ነው?
አለመኖር በጣም ልዩ መጵሀፍ ነዉ ደጋግሜ ነዉ ያነበብኩት። ምርጥ ሰዉ ነዉ ዳዊት።
ዶ/ር እናመሠግናለን "አለመኖር"ን ስላስነበብከን ህይወትንና እራሳችን እንድንፈትሽ ተደርጎ የተጻፈ መጽሀፍ ነው ። ለአነባበብም ምቹና የማይሠለች ነው ሁሉም ቢያነበው እጥፍ ያተርፋል እላለሁ። ሰይፍሽ እንደዚህ አርዕያ የሆኑ ግለሰቦችን አቅርብልን ይልመድብህ እናመሠግናለን
አለመኖር በጣም የሚገርም መጽሐፍ ነው ሰው ጋብዞኝ ነው ያነበብኩት 😍😍😘😘😘✌️ወድጄዋለው ዳዊትዬ እግዚአብሔር ይባርክ ❤️❤️
ልግዛው ቆንጆ ነው?
@@bettyhussen3000 በጣም በእውነት ትክክል መኖር ያስጀምራል በዛ ለይ አይጠገብም ያዝናናል መጻሐፉ ብዙ ነገር ትማሪበታለሽ አትቆጪም ግዢው ካነበብሽ ቦኃላ ግን ትነግሪኛለሽ😒😒😍😍✌️✌️
@@bettyhussen3000 aydelem yetemeta metshaf new
@@hanahalel5473 እሺ እህቴ
Hana tekekel nat gerami metsaf nw
ዋው በስራው እጂ በመለረጉ የማይኮራ ጀግና ስቱ አድ መፅሐፍ ፃፍኩ ብሎ ይኮፈስብናል አተ ኢሄሁሉ ነገር ላተ ምንም ነው ስራህ እጂ ተባረክ ለሌሎች አርያነህ
Very impressive argument by Dr. Dawit. He is a deep thinker who would show as how to do critical thinking. Keep up the impressive contribution for the society Dr Dawit !!
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
አለመኖር በጣም አሪፍ መፀሀፍ ነው ። በርታልን ዶክተር
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
በጣም የወደድኩት መፅሐፍ ነው፡፡
በዝህ በተከበረው ሸህረ ረመዳን ይሁንብህ ያአላህ አገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን እሄን ዘረኝነት አጥፋልን
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
አለመኖር ምርጥ መጽሓፍ ነው 👏በርታ ዶክተር
ምርጥ ድርሰት ነው! ተባረክ አቦ
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
ለ3ተኛ ግዜ ያነበቅኩት መፀሀፍ💛 ዶክተር ደስታና የዶክተር ክብሩ 🤗🤗
አለ መኖር። መኖር አለ። አለመኖር መሞት ማለት አይደለም። መኖር እንዳለ ማመን ነው። እውነተኛ ሕይወት መኖር ማለት ነው። ይህ የኔ እይታ ነው።
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
አለመኖር ማለት በሕይወት እያለህ አለመኖር ማለት ነው ወይም ሰይፉ እንዳለው በቁም መሞት ነው።
ቃሉ አጥብክ ወይም አላልተክ በማንበብ አይደለም የአለመኖርን ትርጉም የሚገለጠው።
"አለመኖር" የሚለው ቃል በብዙ መልኩ ልትተነትነው የምትችል ትርጉመ-ብዙ ቃል ነው። አንድ ዩኒቨርሳል የሆነ ትርጓሜ የለውም። እኔ የራሴን አተያይ እንደጠቀስኩ ተናግሬያለሁ። አንተም ያሬድ የራስህ አተያይ ይኖርሃል። ያንን አከብራለሁ።
@@nuna_enanbib እኔ ያንተ ሃሳብ አለማክበሬ ሳይሆን አለመኖር የሚለው ቃል የተረዳህበት መንገድ ትክክል ነው በዬ ስላላሰብኩ ነው። "አለመኖር" የሚለው ቃል ጠብቆ የሚነበበውን word በቀጥታ "አለ" ለብቻ "መኖር" ለብቻ ወስደህ ነው ይህ የኔ ዕይታ ነው አያልክ ያለሀው። ok ይመችህ! ግን ደግሞ የአለመኖር ትርጉም ብዙ ነው ብለሀል ነገር ግን ከላይ "አለመኖር መሞት ማለት አይደለም" ብለህ ደምድመሃል አለመኖር ማለት መሞት ማለትም ሊሆን ይችላልና ስለዚህ እዚ ላይ ሀሳብክ እርስ በርስ ይጋጫል። ለማንኛውም interview ደግመህ ብታዳምጠው ዶ/ር ዳዊት ጥሩ አድርጎ ገልፆታል በይበልጥ ደሞ መፅሀፉን ካላነበብከው ብታነበው ጥሩ ነው።
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሁን ላይ ሀሳቤ የሀገሬ ሰላም ብቻ ነው
Seifun endane yimiwed 💕👍 azinagn en kumnegeragn sew seifu fantahu
እኛ ልዩ ፍጡር ነን! ፍቅር፣ ሰላም ፣አብሮ መኖር ይገባናል፡፡ እንደሰዉ እናስብ! እንደሰዉ እንኑር! ይሄ ሲሆን ሌላዉ ሁሉ ቀላል ነዉ፡፡ ምክንያቱም ሰዉ መሆን መታደል ነዉ፡፡
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
*Alemenor* my favorite book 📖 thank you, doctor!!
በጣም የተመቸኝ መፅሀፍ ነዉ
በጣም የወደድኩት መጽሐፍ ነው. ማመስገን ፈልጋለው
ደስ የሚል ሰው❤
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
እውነቱን ነው ሰይፉ አሜራካን አገር ዶክተርና ነርስ የተለየ ልብስ አለው እና የስራ ድርሻቸውና ስማቸው የተፃፈበት ባጅ ያደርጋሉ ግዴታም ነው እንኳን ሆስፒታል ቀርቶ ካዚኖ ውስጥ የስራ ድርሻችን መለየት ያለነው እኔ አሜሪካን ስመጣ የመጀመሪያዬ ስራዬ አልጋ አንጣፊ ክፍል ማፅዳት ሽንት ቤት ማፅዳትና ባጄ ላይ ስሜ ከየት አገር እንደሆንሽ የስራ ድርሻሽ ይፃፋል ስሜ አገሬ ስራዬን ሐውስ ኪፒንግ ይባላል ማናችንንም አያሳፍረንም ምክንያቱም ትርጉሙን በአገራችን የቤት ሰራተኛነት ትርጉም ስለማናየው ዘበኛ/ጥበቃ/ ሴኩሪቲ ይሉታል እዚህ አገር ባጅ የማድረግ ግዴታ ነው ኢትዮጵያም እኔም የደረሰብኝ ስላለ ኢትዮጵያ በጣም በጣም ያስፈልጋል እዚህ አገር ለምስጋናም አንተ ላይ ቅሬታው ማንንም ምንም ጠይቆ ሳይሆን በጅህ ላይ ባለው መረጃ ነው የሚፅፈው በተለይ ኢትዮጵያ ባጅ ቢኖር በተለይ ሙስናን በደንብ ይከላከላል
betam gerum metehaf new yaberketeln Dr.Dawit enamesegenaln
ሳይማር ዶክትሬት አገኘው ብሎ ዶክተር ካላላችሁኝ እያሉ በሚያስጨንቁን ሰዓት እንደዚህ ተምረ ያገኘውን ዶክትሬት በሰው ስለተካህልን እናመሰግናለን!!! ሰው ዳዊት በለኝ!!!!!
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
🌿🌿#ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም 🌿#ያድርግልን የድሮውን ፍቅር ይመልስልን
🌿#በስደት ያለውን ሁሉ የሀሳባችን ተሟልቶ ለሀገር ለወገናችን ያብቃን🌿🌿🌿🌿
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
ዶክተር ደስታ እና ዶክተር ክብሩ ውቢት👍👍👍👍👍👍👍
የቤታችሁ መጸሀፍ ሸልፍ ላይ መቀመጥ ካሉ ምርጥ መጸሀፍ አንዱ❤
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
Good talk show Seyfuye! Our David Letterman!
Thank you Dr Dawit.
Thank you.
ሰይፍሻ ግን የገረመኝን ነገር ልንገርህ። ደራሲያንን ቃለመጠይቅ ስታደርግ መጽሐፋቸውን ቀድመህ አንብበህ ነው። እጅ ነስቻለው። ሰዎች ውድ ነገራቸውን ሌሎች ሰዎች እንዳያገኙባቸው መጽሐፍት ውስጥ በሚደብቁበት ሀገር አንባቢ መሆንህ እንዳደንቅህ አድርጎኛል። 🙏🌹🙏❤
respect for you too ቻናል ስምህ ራሱን ይገልጻል ይመችሽ 🙏
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🌹🙏❤❤❤
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
Great Job
ምርጥ አነጋገር ስንኖር እውነት ነው ስንሞትም እውነት ስለዚህ ባናስመስል ባንዋሽ አለመኖር በውሸት እመስለዋለው እኔ
God bless you and your family
እንኳን ለጌታችን ስቅለት -በዐል በሰላም አደረሳችሁ!
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዓለም ሁሉ ኃጢያት በመስቀል ላይ ከመሞቱ ጥቂት ቀናት በፊት በቃላት ሊነገር የማይችል ስቃይና መከራ ውስጥ እንደነበረ የአይን እማኞች ጽፈዋል፤ መስክረዋልም፡፡ ያ የህማሙ ሳምንት ነው ፡ ሰሞነ ህማማት ተብሎ የተሰየመው፡፡ ጌታችን በእነዚያ ቀናት ተጨንቆ ነበር፣ የደም ላብ አልቦት ነበር፣ ስድብና ውርደትን ሁሉ ተቀብሎአል፤ ይህ ሁሉ ስለ እኛ ነበር፡፡ ነቢዩ ኢሳያስ ስለ መከራው እንዲህ ነበር የተናገረው፡-
" ከመ ፡በግዕ፡ አሞጽእዎ፡ ይጠባሕ፡ ወከመ፡ በግዕ፡ ዘኢይነብብ፡ በቅድመ፡ ዘይቀር፡ ከማሁ፡ ኢከሰተ፡ አፋሁ፡ በሕማሙ፡፡ወተንሥአ፡ እምኩነኔ፡ ወእምነ፡ሞቅሕ፡ ወመኑ፡ ይንገር፡ ልደቶ፡እስመ፡ ትትእተት፡ እምድር፡ሕይወቱ፡፡ / ተጨነቀ ፣ ተሰቃየም አፉንም አልከፈተም፣ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም፡፡ በማስጨነቅ ና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ሀጢያት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? '' ኢሳይስ 53፡ 7 ና ሥራ. 8፤32-33
የህማሙን ሳምንትና ስቅለቱን እንዴት ማሰብ ይጠበቅብናል?
ምዕመናን ሁሉ ኃጢያታቸውን በሚናዘዙበት ጊዜ እውነተኛ ንስሐ እና መድሐኒዓለም ክርስቶስ ስለ በደላችንና መተላለፋችን የከፈለውን ዋጋ በፍጹም ልብ ማመንና መቀበል ይገባል፡፡
ኃጢያት በመጀመሪያ እግዚአብሔር በላከው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አለማመን ሲሆን በመቀጠል አለመታዘዝን ጨምሮ እንደ ዘፈን፣ ስካር፣ ዝሙት፣ ጣኦትን ማምለክ፣ ጥልና ክርክር የመሳሰሉት የስጋ ስራዎች እንደሆኑ በገላቲያ.5፤16-19 ላይ ተዘርዝሮአል፡፡ ሁሉንም ሐጢያታችንን ለእርሱ ዘርዝረን ስንነግረው በደላችንን ሁሉ ይቅር ሊለን እንደሚችል በቃሉ ተናግሩዋል፡፡ /1ዮሐ.1፤9/፡፡
ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ኃጢያት እንደሆኑ የሚታወቁ ስንት ጉዳዮች እያሉ ፡ ኃጢያት ተብለው በቃሉ ያልተጠቀሱትን ለምሳሌ በህማማቱ የሰው እጅ እንደ መጨበጥና፣ ጥራጥሬዎችን መፍጨት ወይም ማስፈጨት ....ወዘተ እንደ ሐጢያት ሆኖ ቀርቦ ብዙ ሰዎች ባለማወቅ ያንን ውድ የሆነ የንስሐ ጊዜን በትክክል ሳይጠቀሙበት ሲቀሩ ይታያል፡፡ እርሶ ግን ከእግዚአብሔር ጋር እውነተኛ ህብረት ቢያደርጉ እና በግልጽ ሀጢያትዎትን ቢናዘዙ ከበደልዎ ሁሉ ይነጻሉ፡፡
ከኑዛዜ በኋላ ያለው ህይወታችንም የተለወጠ እና ክርስቶስን የሚያከብር እንዲሆን ህይወታችንን ለመንፈስ ቅዱስ መስጠት ይጠበቅብናል፡፡ ዘውትርም በእግዚአብሔር ፊት መጸለይ እና ቅዱስ ቃሉን / መጽሐፍ ቅዱስን/ ማንበብ አስፈላጊ ነው፡፡
የሚከተለውን የንስሐ ጸሎት ከልብዎ ሆነው ይጸልዩ!
ጌታ ሆይ እኔ ኃጢያተኛ ነኝ፤ከልጅነት ጀምሮ እስከዚህ ቀን ድረስ ባለማወቅና በድፍረት የሰራሁትን ኃጢያት ሁሉ ይቅር በለኝ፡፡ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለ እኔ ሐጢያት መከራን እንደተቀበልክ ፣ደምህን እንዳፈሰስክ ና እንደሞትክልኝ እምናለሁ፡፡ ስለ ሐጢያቴ በፈሰሰው ደምህ ከበደሌ ሁሉ አንጻኝ ፤ልጅህ አድርገኝ፡፡ ከዛሬዋ ዕለት ጀምሬ አንተን የህይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ እቀበልሀለሁ፡፡በልቤም ላይ ንገስ ! ስሜንም በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን፡፡"
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
benjabef@gmail.com
this is interested book i really like it
Masmesel alwedim gin degimo bichegninet yasferagnal
በመጽሐፍ መደርደሪያዎ ሊኖር የሚገባ ጥሩና አስተማሪ ድርሰት ፡፡
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
Love your background Seifusha 🙏🙏💚💛❤️
በጣም አሪፍ መፀሀፈ ነው።አንብቤዋለሁ አመሠግናለሁ🙏
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
GOD BLESS YOU
የበአሉግርማ አድናቂ ያልሆነ መፅሀፍ አንባቢ አለ ብዬ አልልም❤❤❤ምርጥ አባባል!❤
Dr.dawit my highschool best friend, I expect from him,he is smart and jenous student, ethiopia tikdem highschool.
One of best book ❤❤❤❤
Betammmm gerami metsaf new
በናት ሰይፋ በልጆች ይዠሀለው የቤት አከራዪችን እባክ እባክ አሳስብልን ለገቢወች ለምን የተከራየሽበትን ቀንሰሽ አልተናገርሽም ብሎ በወጣው በገባውነው እሚነተርከኝ ተከራይቶ ከመኖር ያድናችሁ መጥፎ አከራዮች ፈጣሪ በምድር ቤት እንደሰጣቹ በሰማይ ያሣጣችሁ በልልኝ
ሰላም ለአገራችን አሁን በጣም የናፈቀኝ ብሆን የአገር ሰላም ነው እግዚአብሔር ሆይ ለአገር ሰላም አዉርድ ማነው እንዴ እኔ የአገር ሰላም የናፈቀው በላክ ንገሩልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
ተመጣጣኝ ያልሆነ ኢንተርቪው: መፅሐፉን አላነበበውም : አልገባውም :Psychotherapist ለሆነ ሰው ሲሆን ደግሞ የቋንቋ ትርጉምና ከታሰበው መልእክቶች ውጭ ያለውን መልክት ( unintended hidden messages) በዚህ መልኩ ቃለ ምልልስ ከባድ ነው ለሁለቱም:: ግን ደራሲው ሐሳቡ የተቀደሰ ነው::
አለመኖርን ደራሲዉ እራሱ አልተርዳዉም / አለመኖር ብሉ ማለት የሌለ ነገር ነዉ ከሌለንበት እንድንኖር ያርገን -------- ከዛ ምርጫዉን እደሰዉየዉ ይቀጥላል ይቀጥላል
Ewunet new sew berekesebet seat yihnen mesemate des yilal 😭😭😭😭😭😭
Ewnet dess yemil metihaf new
ዳዊት አዋቆቂነህ ንግግር በርታ ሴፉ ሱፍህ ያምራል
👆👆🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
እነዚህን ባቀረበ አቅምህ እባክህ የማይረቡ ሙቀት የሆኑ ሰዎችን እያቀረብክ ክብርህን ዝቅ አታድርግ
My brother is one of that ya!
Be true to yourself !!!!
ጀለሶች ይመቻቹ እስኪ ይመቸን በሉ መልካም በአል እስኪ ፍርፍሮች የታላቹ ተመቻቹኝ ቤተሰብ እስኪ ቤተሰብ
የልብሱ መለያ መኖር አለበት በሚለው በትክክል እስማማለሁ። ግራ ነው የሚያጋባው።
ስላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን🙏
🛑 በሰንከንዶች እና በአጭር ደቃቂ ቪድዮዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ !
🆂🆄🅱️🆂🅲🆁🅸🅱️🅴
በጣም ያሳዝናል ዶ/ር ዳዊት መጨባበጥ ካንተ አይጠበቅም።
እሄን መፅሐፍ ሁሉ ሰው እንዲያነበው እመክራለሁ። አለመኖር አንደኛ መፅሐፍ ነው።
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
Batkkile turu mikre new 👍👍👍👍
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
Welcom sefusho
Ye danin metsaf mesimat or manbeb yemifelig awoninu( alamenor ) ethiopian book search 🔍 yadig
የኔ ታናሽ ወንድሜ በክርታስ ነው የተወለደው ትላለች እናቴ
?? ይህ መጽሀፍ ክፍል 2 ነው ወይስ የበፊቱ ነው??
ሰይፉ ገና ዛሬ ሲመቸኝ!
Ayyyy ahun lai hulum yerasu cheger alebet manim ayadamtehem...so betechalen meten cheger wist anegeba
ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ቀረኝ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ
የት ነሽ ታደለሽ ማሻ አላህ
@@فاطمهأحمد-ش2ب9ه ባህሬን
Enkebelsha welcome blen
ሰላም ግቢ ማማዬ
ደውዮልኝ
ሰላሙን ይስጠን ፈጣሪ እግዚአብሔር በምርቱ ይዳብሰን ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ Ⓔ Ⓣ ፈጣሪ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ላሀገራችሁ ያብቃችሁ Ⓔ Ⓣ እስኪ አይታችሁ አትልፉ አያስከፍልም ሁላችሁም ❤️#ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤️ነገ የሚሆነው አይታወቅም እና ወገኖቼ እስቲ እንተሳሰብ💚💛❤️
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
በማስመሰል የሚኖሩ ባለስልጣኖቻችን የሚመክር መፅሃፍ ነው እና ከቻላችሁ ለእያንዳዳቸው ጋብዙልን እባካችሁ።
መኖር ማለት በኣጭሩ ራስን መሆን ማለት ነው::
" አለመኖር " መጽሐፍን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ሳላነበው እረሱን ወደደኩ እኔም የምፈራው በቁም መሞትን ነው የሰው ልጅ በሂወት ሲኖር ለሰው መትረፍ መቻል አለበት !
ሰው መሆን ይቀድማል። ግን ዶ/ር ስታፍ በፓርክንግ ቦታ ምክንያት ሱቅ ቸርችሮ ያመጣትን እየገበረ ነው!
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ያምጣልን። አዳዲስ መንዙማ እንጉርጉሮ አና ነሺዳዎችን ለማግኘት ቻናሌን ሰብስክራይ አርጉልኝ
አመሠግናለሁ።
የመቼውን አለመኖር ነው ዛሬ የለቀከው ከተጻፈ ስንት ግዜው እኔ ደግሞ ቁጥር ሁለት መጣ ብዬ።
Duzz 🙄
Ye ስውር ቁልፍ ደራስ ...Mintesnot Mekuryan Akriblin seyfisha kechalk... Bewetatoch lay arf sira eyesera yale sw newna ebakihn Seyfisha
Seyfuuuu
ሰይፉ ባክህ ተወለደ ሞተ አይነት ሰው አትሁን ብይ ለራሴ እለምነው ነበር😅😅😅
አገር ልገባ 16 ቀን ቀረኝ እኮ ስወዳቹ ሰብስክራይብ አይጉን ምንጥ ምንጥ ነገር ይዜ እመጣለው
Ayi safu betam eko smetawi neh , le program atmetn, host mareg achl, ke ewket netsa neh always same no maturity hagerachn endante ayinet sewoch slebezubat naw wedewala yekere naw at least eski endenezi " ewket yaalachew sewoch host stareg lemadamet mokr lenyam asblin"
ለመቶ ሚሊዮን ህዝብ 60 Psychiatrist ብቻ!? ለነገሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍርሀ እግዚአብሔር ያለው መሪ ቢያገኝ ! ስላም ቢያገኝ ለእራሱ ለእያንዳንዱ በግሉ ሳካርቲስት ነው
መንግስት የተባለ መዥገር ተጣብቆበት እየመጠጠ ስላሙን ነሳው እንጂ ህዝቡ ለእራሱ ሀኪም ነው!!
Ayyyiiii Seifu, some times you asked the right and timely questions to the wrong person. The suicide question is not addressed properly.
አንብቤዋለሁ ምርት መፅሀፍ ነው
ወይ ሰይፋ ኧረ የምትጋዘውን እወቅ 100 ሚሊየን ሕዝብ ላይ ነው አንስተህ ሰዓት የምታባክነው
Fere Alba soweye!
ሰይፉ መፅሀፉን አላነበብከውን። አንተ እራሱ የማስመሰል ኑሮ እየኖርክ ነው
ኮረና ኮረና ትላላችሁ ትመክራላችሁ ግን እናንተ ጋ ሲደርስ ኮረና አይሰራም ? በስክሪን እየታያችሁ እርአያ ካልሆናችሁ ምን ይሰራል?
የቆየ ቪዲዬ መልሳችሁ አፕሎድ እርጋችሁ ከሆነ እሺ
የሀገራችን ሰላም የነፈቀው 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!!
ruclips.net/video/RjrE1R9lau4/видео.html
ሳፍ የምውድ ብቻ ግጩልኝ
I don't think Seifu read this book. At least read the book before you invited this kind of deep thicker or ask relevant questions.
They don't understand you, Dr Dawit.
Covid ጠፍ እንዴ??
እኔ እየኖርኩኝ ነው
ከመኖሬ በፊት ግን እራሴን
I killed him