Ethiopia:ለሶፋ ለቢፌ ለወንበር ለግርግዳ ለሁሉም ነገር የሚሆን የዳንቴል አሰራር ክፍል(1)አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 71

  • @haletahandmade
    @haletahandmade 3 года назад +1

    መሲዬ እንኳን አደረስሽ ድንቅ የሚያምር ለሶፋ ለብፌ ሁለ ገብ የሆነ ሊያስተምር የሚችል አቀራረብ ነው:: ተባርከሻል አውቆ ማሳወቅን የመሰለ ቅንነት ተላብሰሻል ላወቀው ከስጦታ ሁሉ ላይ ነው::

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ማማዬ የኔ ማልካም ሁሌ ስለምታበራተቱኝ ከልቤ አመሰግናለሁ እርሶም ድንቅ እናት ኖት በርቱ ጠንክሩ 👍👍👍

  • @abbebtizazu348
    @abbebtizazu348 3 года назад +1

    Mesi betam gobez berechi ejishi yibarek! Gne yishetale!

    • @يسرىيسرى-ج5ي
      @يسرىيسرى-ج5ي 3 года назад

      የነም ጥያቄ ነው ሁለም እጠይቃታለው ግን አትመልስም መሲ መልሽልን? አንቺ ሳትመልሽ ስቀር ቭድዮ ማየቱምን ተውኩ ምክንያቱም ብዙ ግዜ ጠይቀሽ ነበር

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      ምንድኖ እህት የተየቅሺዉ? Story ላይ እኮ እኔ መልስ መስጠት አልችልም..ቪዲዮ ስር እንደዚህ መልሰለዉ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      አዎ ማር yet nesh?

  • @sofiya9833
    @sofiya9833 3 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ መሲ ሴቶች ሞያ ተማሩ !

  • @ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ
    @ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ 3 года назад +1

    መሲዬ እናመሰግናለን ተባረኪ የኔ ውድ ❤️❤️❤️

  • @birtuadeeb8321
    @birtuadeeb8321 3 года назад

    Wow betam mirti moya aleshi desi yilali

  • @yeshiasefa4003
    @yeshiasefa4003 3 года назад

    Woww betam yamral ijishi yibarek

  • @امأيوب-م8د
    @امأيوب-م8د 2 года назад

    ያምራልውዴ እኔምሰረቸውነበረ

  • @ወለተአማኑኤል-ጐ2ዠ
    @ወለተአማኑኤል-ጐ2ዠ 3 года назад

    Dear thank you very much God bless you

  • @mariyammariyam7430
    @mariyammariyam7430 3 года назад

    ተባረኪ ኦጆሸ ይባረክ የኔ በባለሙያ

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 года назад

    Siyamr ejish yibarek 👌👌👌

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 10 месяцев назад

    በረች መስዬዬ

  • @ሑሉምሲያልፍዋዛ
    @ሑሉምሲያልፍዋዛ 2 года назад

    እጂሽ ይባረክ የኔቆጆ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 года назад

    👍👍

  • @zufanatube763
    @zufanatube763 3 года назад

    ማሻአላህ ያምራል በርቺ

  • @Munabintbaba
    @Munabintbaba 3 года назад

    እናመሰግናለን የኔ ቆጆ

  • @ነጃትቢንትአሠን
    @ነጃትቢንትአሠን 2 года назад

    ዐማሻአላህ በርቺእህት

  • @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ
    @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ 3 года назад

    በርቺ በጣም ደስ ይላል እህት

  • @ባርችወለየዋ
    @ባርችወለየዋ Год назад

    መሢየ እጅሽ ይባረክ አለሜ

  • @ሰላምለሐገሬ-ጰ6ዘ
    @ሰላምለሐገሬ-ጰ6ዘ 3 года назад

    መሲ እጅሽ ይባረክ እርጋታሽን ስወድልሽ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏

  • @መድናቢትባባ
    @መድናቢትባባ 3 года назад

    በርች

  • @الحمدالله-ن6ف6ق
    @الحمدالله-ن6ف6ق 3 года назад

    በርች እህት

  • @ወለተመድህንወለተመድህን

    መሲ ትለያለሽ እጅጉን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Год назад

      አመሰግናለሁ 😘🙏የኔ እህት

  • @fjghdy2832
    @fjghdy2832 11 месяцев назад

    እህቴ የሰፌድ ዳቴል ስሰራ ሲያድግ ቁልፍ እያለ??

  • @zainabmousa3883
    @zainabmousa3883 Год назад

    የኔ ቆጆ ክፍል ሁለት እየጠበቅን ነዉ ❤❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Год назад

      ruclips.net/video/C-wZqtjA6Cg/видео.html

  • @zdyoutube1450
    @zdyoutube1450 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 3 года назад

    Wow Mesiy Belemya

  • @dubaioutube3331
    @dubaioutube3331 3 года назад

    ተባርኪ

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 3 года назад

    መሲዬ የእኔ መልካም እጅሽ ይባረክ ማማ ይሄን እየሰራሁት ነው እንደ አንች ባይሆንም እየሞከርኩኝ ነው😍😍😍

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      በርቺልኝ የኔ ቆንጆ ይሆናል ጠንክሪ

  • @sossoskgjimaa2559
    @sossoskgjimaa2559 3 года назад

    መስሲየ አመስግናለው ስላሳየሽኝ እጅሽ ይባርክ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 года назад

    ጎበዝ እህት ቀጥይበት ቤተሰብ ሆኛለሁ🙏

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ እሺ በመጀመርያ እይታ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ በርች

  • @Medina-dd6li
    @Medina-dd6li Год назад +1

    የመዳምቅመሞቺላያክእናድርግ😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Год назад

      አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😘🙏

  • @መዲነኝ-መ3ገ
    @መዲነኝ-መ3ገ 3 года назад

    እህታችን እጅሽ ይባረክ ወላሂ ደማ ቀስ እያልሽ ነው እድገባን አድርገሽ ነው የምታሳይን
    ሌሎቹ እኮ ሲሰሩ ቢስሚላ ምንኑን እደሚሰሩት አያስታውቅሽም ፈጥነታቸዉ ምንኑም ሳያሳውቁ አሁን እደዚህ ነው ይላሉ
    ምን አለበት ከአንች ቢማሩ እደት ማስተማር እዳለባቸዉ አሏህ ይስጥልን እህታችን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ እህት ኑሪልኝ 😘😘😘

  • @haletahandmade
    @haletahandmade 3 года назад

    ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      አሜን ማማዬ 😘😘😘

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 3 года назад

    Tehay gibat tichyalsh kechalsh sirilin ene echil neber lij eyalehu ahun ersahut

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 года назад

    ሰላም መሲ እንኳን ደና መጣሽ

  • @intalashawaa365
    @intalashawaa365 2 года назад

    ❤💛💚

  • @ፀዳለየድንግልማርያምልጅ

    እጅሽ ይባርክ ውዴ ክፍል ሁለት እየጠበኩ ነው

  • @erahmabintebaba6768
    @erahmabintebaba6768 2 года назад

    ሲገጣጠም መስቀል ቅርጽ ብቻ ነውዴ የሚቻለው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 года назад

      አይደለም ድቡልቡል ይሆናል እህት iyii

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 11 месяцев назад

    ዉዴ የትነው ያለሺው

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 3 года назад

    Yihe sira tehay gibat new adel?

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      Aydelm mare be hulet aynet bicha new

  • @toybatoyba5997
    @toybatoyba5997 3 года назад

    💞💞💞💞💞💞🌹

  • @ሰአዳነኝየድሬዋ
    @ሰአዳነኝየድሬዋ 2 года назад

    የት ነው እሚገኘው

  • @setuahsetauh4031
    @setuahsetauh4031 Год назад

    የጠራ ሙያነው ያለሽ እግዚአብሔር ያቆይሽ ትምርትሽም የጠራነው

  • @norawende5563
    @norawende5563 3 года назад

    Ehit yet new yaleshiw maserat efeligalehu

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      Berut newu yalewut posta satin kalesh seralishalewu

  • @እማምላክአስቢኝበሰርክ

    ማር እናመሰግናለን ግን መስራት ከቻልሺ ስሪልን

  • @Munabintbaba
    @Munabintbaba 3 года назад

    የግርግዳ ጌጥ እደት ነው የሚሰራ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      አሳያቹዋለዉ ማር

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 3 года назад

    ለመልካምነትሽ ብቻ ሰብስክራይብ ያስፈልግሻል ቮዶሽን ሳላይ