እንዳትበሉት አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ⚠️ በሚቀጥለው አመት የሚመጡ አዳዲስ ቫይረሶችና🛑የዘመን መጨረሻ/ነብይ ሚራክል ተካ ምን አለ ?? Prophet Miracle

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    የቻናላችን ቋሚ ሜምበር ለመሆን ይመዝገቡ❤️
    / @kaleab-co2dy

Комментарии • 94

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እንደ አንተ አይነት አገልጋዮች ስለ አሉን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 месяца назад +21

    ዋው እንደዝህ ተርድቼ አላውቅም ምን አይነት እውቀት ነው ያለህ ተባርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በተለይ ስደት ላይ ላለን ወሳኝ ትምርት ነው ❤❤❤ ዘመንክ ይባርክ አንተም የአንተ የሆኑት ሁሉ ከነ ቤተስብህ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላቹ

    • @user-yx5bb8nk3q
      @user-yx5bb8nk3q 2 месяца назад +2

      Ewntii.tabrki.wadime.zamnki.yibrki

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 2 месяца назад +10

    ምሳሌ 23:1፤ ከመኰንን ጋር ለመብላት በተቀመጥህ ጊዜ፥ በፊትህ ያለውን በደኅና አስተውል፤
    ምሳሌ 23:2፤ ሰውነትህም ቢሳሳ፥ በጕሮሮህ ላይ ካራ አድርግ።
    ምሳሌ 23:3፤ ጣፋጩ መብል አይመርህ፡ የሐሰት እንጀራ ነውና።

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Месяц назад +2

    ተባረክ ወንድሜ ይህ ትምህርት በተለያዩ ከቋንቋዎች ብተረገሙ በጣም ያስተምራሉ ጌታ በቅዱስ መንፈስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 2 месяца назад +4

    ተባረክ ይብዛልክ በእግዚአብሔር ተጠበቅ

  • @danielwojo2157
    @danielwojo2157 Месяц назад

    ትውሊድ መማር ያለቤት ትምህርት ጌና መምጣት ጀመሩ ተባረክ ፡እባካችሁ አገሊጋዮች ዘመንን የምመስል ትምህረት ለማስተማር ትጉ የዝህን አለም ተኮር ትምህርቶች እና ትብቶች ለማስቆም ትጉ ተባረኩ።

  • @EliasMidedu
    @EliasMidedu 24 дня назад

    እየሱስ ያድናል አሜን

  • @eminetshiferaw4998
    @eminetshiferaw4998 Месяц назад

    ተባረክ ፓፓ!

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 23 дня назад

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 8 дней назад

    እውነት ነው ይሕ በውጭው አለም የታወቀ እውነት ነው እንንቃ!

  • @user-xr4bk7by8l
    @user-xr4bk7by8l Месяц назад +5

    ቃሉ ስለ ሰማራዊት ሴት አምስት ባሎች ነበሩሽ አለ እንጂ አሉ አላለም። ስለ ጣዖትም አልተናገረም።
    " አምስት ባሎች ነበሩሽና፥ አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ባልሽ አይደለም፤ በዚህስ እውነት ተናገርሽ አላት።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 4:18)
    ኢየሱስ የባሎችዋን ቁጥር ዙሪያ ጥምጥም ሳይሄድ በቀጥታ ያውቃል።

  • @MestawetAbera-hn9km
    @MestawetAbera-hn9km День назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-xl5tb2dq6c
    @user-xl5tb2dq6c Месяц назад +2

    መድኃንያለም ይመስገን እናመሰግናለን

  • @milashmilash9864
    @milashmilash9864 Месяц назад

    ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Trs23-w8k
    @Trs23-w8k Месяц назад

    እንዳንተ የተገለጠለትን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @MerhawitKifle-oy4zs
    @MerhawitKifle-oy4zs Месяц назад +4

    ሁሉንም በክርስቶስ እየሱስ ባርከን እንበላለን ይህ ስም ከክፉ ነገር ሁሉ ሊያድነን የተሰጠን ስም ነዉ በመጹሃፍ ቅዱስ እነዚኒ እንዳትበሉ በሎ አላዘዘም የየሱስ ስም ከሁሉም ነገር በላይ ነዉ ሰለዚ የምትበሉትን በዚ ስም ባርካችሁ ብሉ ብለህ የየሱስን ስም አግንን እንጂ ሰዉን ከእምነት ወጥቶ በፍራት እንዲኖር ኣታድርግ ወንድሜ

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 8 дней назад

      የኔ እናት የህክምና ባለሙያዎች ይህንኑ እያስተማሩ ነው ደግሞም እውነት ነው ልንጠነቀቅ ያስፈልጋል! መርዝን በኢየሱስ ስም ብለን ልንበላ አልተጠራንም! ምግብ ብለው የሚሸጡልን መርዝ ከሆነ እኛ ልንጠነቀቅ ይገባል።

  • @user-ph7ml8ke6h
    @user-ph7ml8ke6h 2 месяца назад +6

    ለዝህ መገለጥ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረክልኝ

  • @botin6076
    @botin6076 2 месяца назад +1

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @wineebekale3676
    @wineebekale3676 2 месяца назад

    ልብን ሚነካ ትምህርት ነው አባ ዘመነ ይባረክ ❤❤

  • @user-no7gi3um3e
    @user-no7gi3um3e 2 месяца назад +1

    ማስተዋል ህ የመይማራር ጌታ አንተ ን ሰላቃበህ ጌታ ን አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God God God God God ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብርክ በሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zf9gn6db5i
    @user-zf9gn6db5i Месяц назад +4

    በዚህ ዘመን ያለን አማኞች የመጨረሻውን ዘመን የመከራ ዘመን አናየውም ለምን ቢባል ንጥቀት አስቀድሞ ይመጣል መከራን አናይም

    • @user-qd3ls2lw4y
      @user-qd3ls2lw4y Месяц назад

      እርግጠኛ ነክ አስረዳኝ

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz Месяц назад

      2:47 አሁን እያየነው ያለውስ መከራ እየከፈልን ያለውስ​@@user-qd3ls2lw4y

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 2 месяца назад +2

    ውውው አስጋራም ስብካትነው ታባረክ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰

    • @aklile7691
      @aklile7691 Месяц назад

      *...አስገራሚ ስብከት ነው ተባረክ።

  • @eminetshiferaw4998
    @eminetshiferaw4998 Месяц назад

    በመንፈሳዊና በሳይንሳዊ ዘዴ ማስተማር ጥበብ፡፡ በጣም ድንቅ ነው፡፡

  • @Safsricom
    @Safsricom 8 дней назад

    ይገርማል

  • @meselechzafu4768
    @meselechzafu4768 Месяц назад

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ Месяц назад +2

    አሜንአሜንአሜንንንን

  • @jerryeshetu8778
    @jerryeshetu8778 2 месяца назад +1

    Teberekligni prophet ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abac1083
    @abac1083 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይበርክህ የዘመኑ ትንብት ይህ ነው በዝህ አይነት እወናታኛ ቀሉን በመስታማር ትጉ

  • @nourcell672
    @nourcell672 Месяц назад

    አግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አሜን ግኡድ. ብለሥስ. ዮዑር. ተበአረክ. 💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @user-od2vs3of1y
    @user-od2vs3of1y Месяц назад

    In the name of Jesus Christ
    Mannignawum merzina yechelema sra K Medrachin ye tedemessese yhun Ameenn

  • @teemalteem9844
    @teemalteem9844 Месяц назад +1

    Tbareki❤❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 2 месяца назад

    Tabarki wedime fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much ❤❤❤❤

  • @abenezermichael7712
    @abenezermichael7712 Месяц назад

    ተባረክ ስለዝህ ትምህርት

  • @user-yc8he8bh3p
    @user-yc8he8bh3p Месяц назад +1

    Amen

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 Месяц назад

    Gata zemenehen berek yaderegeh yebezaleh endet ayenet meredat new wow❤🙏

  • @mickytad
    @mickytad Месяц назад

    Tebark Abate ❤❤❤❤

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Месяц назад +1

    እረ እኔ አልወሰድኩም ክትባቱን ሃገሬ ግን መግባት እፈልጋለሁ ።

  • @user-mq4mb7dc3q
    @user-mq4mb7dc3q Месяц назад +1

    1ኛ ቆሮንቶስ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና።
    ²⁷ ከማያምኑ ሰዎች አንዱም ቢጠራችሁ ልትሄዱም ብትወዱ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ የሚያቀርቡላችሁን ሁሉ ብሉ።
    ያነሳህዉ ሀሳብ ስለእግዚአብሔር ቃል እንጂ በልተነዉ እዳሪ ስለሚሆነዉ ምግብ አይደለም ምክንያቱም ልጁ ከወላጆቹ የተለየ ባህሪ ያመጣዉ ሽማግሌዎች ፊት ያስቀረበዉ ከእግዚአብሔር ሀሳብ ዉጪ በመጓዙ እንጂ የታሸገ ምግብ አይደለም በድንጋይ የሚያሶግረዉ።

    • @hiwotdagne2051
      @hiwotdagne2051 Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Rajwa-m6l
    @Rajwa-m6l Месяц назад

    ትክክል.እኛአረብአገር.የምሰራው.እስከወርይቀመጣል..አገሬ.የማቀው.ከጓሮ.ነቅይ.በሶስቀን..ይበሰብሳል

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin Месяц назад +1

    amen amen amen 💖💖🙏🙏🙏

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO 2 месяца назад

    👁👁👂❤❤😢FETARI endefqadu Ayinte" Libonachin yabralin be Mengedum Yatisnan ☝️🤲🤏🙏

  • @AbdisaMilkeso-b9y
    @AbdisaMilkeso-b9y Месяц назад +1

    wow😮❤

  • @znabuaadisu6900
    @znabuaadisu6900 Месяц назад

    አሜን አሜን

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 Месяц назад

    God bless brother 🙏

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 месяца назад +1

    Wow❤

  • @tigistshitaye9235
    @tigistshitaye9235 Месяц назад

    Amazing

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 16 дней назад

    እሺ ምን እኑህን ነብይ ለልጆቻችን ፅልይልን ወጭ ያሉት ሁሉ ይምብሉት ይሄ ነው በእየሱስ ስም ይስብር

  • @user-nw4ex3fq5x
    @user-nw4ex3fq5x Месяц назад

    Tebarek

  • @EyobAyano
    @EyobAyano Месяц назад

    good !

  • @mulutsega-dk9dy
    @mulutsega-dk9dy 26 дней назад

    Yeadis kidan nebiy Iyesus new rasihin atishewid wede (1) amlak Iyesus temeles.

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je Месяц назад

    በትክክል የተናገርከው በእውነት እቁላል ሰላጣ ሁሉም ነገር ኬሚካል አለው ሲስራ አይቼ ወይ አገሬ አልኩኝ በተለይ ውጭላለነው እዴት እደቀፈፈኝ ሁሉ ፎርጅድ

  • @NazrethTeklay-cs2iq
    @NazrethTeklay-cs2iq Месяц назад

    Tebarek betam gn betgrna demo btjemr tru new ebak

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 2 месяца назад +1

    ዘፍጥረት 6:1፤ እንዲህም ሆነ፤ ሰዎች በምድር ላይ መብዛት በጀመሩ ጊዜ ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው፤

  • @ProphetSamuelAbraham
    @ProphetSamuelAbraham Месяц назад

    Right

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 месяца назад

    Tebarekilin❤❤❤❤❤❤

  • @ashebirdemisseadugna3714
    @ashebirdemisseadugna3714 Месяц назад

    Tebareklegn.wow.wow🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Месяц назад

    egzabher ymewedw le sewlgoch mekerna melkam temhert new egzabher ybarkh

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 месяца назад

    Eyesus endate dink neh hallelujah

  • @user-rj1od3hj2j
    @user-rj1od3hj2j Месяц назад

    Be helew fenta haleluya bitl tiru new

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 2 месяца назад

    Deu 21:20. They shall say to the elders, “This son of ours is stubborn and rebellious. He will not obey us. He is a profligate and a drunkard.”

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 2 месяца назад

    ሕዝቅኤል 16:50፤ ኰርተው ነበር በፊቴም ርኩስ ነገር አደረጉ፤ ስለዚህ ባየሁ ጊዜ አጠፋኋቸው።

  • @AbebeChalchisa-jn7sd
    @AbebeChalchisa-jn7sd Месяц назад +1

    አባቴ ነህ አንተ ከፈቀድክ አከብርሃለው እኔ ልጅ ልሆን ፈቅጃለው

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen

  • @user-gs5nu5hq2m
    @user-gs5nu5hq2m Месяц назад

    Waw endat teleb yemieba temehrt new egzabhar tigawun yabzaleh ebake yeegzabhar sew teleiylgn

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Месяц назад

    ምንአለእናትቤተክርስትያንገብታችሁትክክለኛውንያልተቀነሰውንያልተበረዘውንየክርስቶስትምህርትብትማሩግራአጋባችሁትህዝቡንአደናቆራችውፈዘውእያያችሁነውለናተምአልገባችሁምየምትሉትሁሉ

  • @user-bt8or8lk2c
    @user-bt8or8lk2c 2 месяца назад

    Batem asgramhi giltate tabrki babuzuu.

  • @halimaeyo170
    @halimaeyo170 Месяц назад

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 2 месяца назад

    Eze 16:50. They were haughty and did detestable things before me. Therefore I did away with them as you have seen.

  • @user-xu4uz1qf1o
    @user-xu4uz1qf1o Месяц назад

    😊

  • @abedegu
    @abedegu Месяц назад

    ጌታ ይባርክህ የሚያንጽ ትምህርት ነውና ፀጋው ይብዛልህ ነገር ግን 6ኛውም ባልሽ አይደለም ሲላት ስለ አምስቱ አማልክት መናገሩ እንዴት ይዛመዳል?"አላጎሪ" አይሆንም?

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 2 месяца назад +2

    ዘዳግም 21:18፤ ማንም ሰው ለአባቱ ቃልና ለእናቱ ቃል የማይታዘዝ ቢቀጡትም የማይሰማቸው እልከኛና ዓመፀኛ ልጅ ቢኖረው፥
    ዘዳግም 21:19፤ አባቱና እናቱ ይዘው ወደ ከተማው ሽማግሌዎች ወደሚኖሩበትም ስፍራ በር ያምጡት፤
    ዘዳግም 21:20፤ የከተማውንም ሽማግሌዎች፦ ይህ ልጃችን እልከኛና ዓመፀኛ ነው፥ ለቃላችንም አይታዘዝም ስስታምና ሰካራም ነው፡ ይበሉአቸው።
    ዘዳግም 21:21፤ የከተማውም ሰዎች ሁሉ እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ይውገሩት፤ እንዲህም ክፉውን ነገር ከመካከልህ ታርቃለህ፥ እስራኤልም ሁሉ ሰምተው ይፈራሉ።

  • @dawaersado7273
    @dawaersado7273 Месяц назад

    Min ayinat dadabi nabiyatinew yetanesuti

  • @selamusamuel7772
    @selamusamuel7772 Месяц назад

    Ena gibirna minster na migbna medihant kuttr balesiltanat enigidh halifnetun yiwusedut....

  • @dawaersado7273
    @dawaersado7273 Месяц назад

    Tibit mini indemiyadarig irasi darisa tayale

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Месяц назад +1

    😤😤😤አቴእራስክስ ምድነክ666👈

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Месяц назад +1

    ስለ testosterone ካስረዳህ በትክክል አስረዳ ከምን የተነሳ ይህ ሆነ? Detail መረጃውን አስረዳ።

  • @user-od2vs3of1y
    @user-od2vs3of1y Месяц назад

    Mawek tru nw gin Manignawunm migibm hone yemmitetha
    Barkachu blu aylim ende? bye EYESUS KRISTOS blachuw bitbelu merzim behon aygellachuwm ylal,
    Honom( Libsm) hone (Megb) maleyet tru nw

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Месяц назад

    ሽቶ !!!!!!

  • @aklile7691
    @aklile7691 Месяц назад

    Glutton 'ግላትን'

  • @user-rz7me3yi6q
    @user-rz7me3yi6q Месяц назад

    ታዲያ ወደ አፍ የገባ አያረክስም እያላቹ ያገኛችሁትን የምጨረግዱት እናንተ አይደላችሁም

  • @almaztadesse9138
    @almaztadesse9138 Месяц назад

    88

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 месяца назад

    Amen