[ስልክ ያላችሁ ሁሉ ልታዩት የሚገባ] የስልካችሁ ድምፅና ካሜራ የምትነጋገሩትንና በካሜራው የምታሳዩትን እናንተ ሳታውቁት በድብቅ ሪከርድ ያደርጋችህኃል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ:-t.me/Ethio23
    Follow me on FB / yeshiber.fentahun
    የሽ በር እውነተኛ ሚዲያ ቻናል Yeshiber True Media (YTM) መርዳት ለምትፈልጉ የሚከተለውን የጎፈንድ ሚ ሊንክ መጫን ትችላላችሁ 👉🏼
    www.gofundme.c...

Комментарии • 641

  • @Haddisu
    @Haddisu 9 месяцев назад +6

    በጣም አመሰግናአለሁ እኔ አንኳን በጣም ደስ የሚል ትምርት ሳገኝ ደስ ይለኛል ኮንፊደንስህን በጣም የውነት መሆኑ በተጨባጭ እያስተማርከን ነው። እግዚያብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ በድሜ አባትህ እሆናአለሁ።

  • @faizamehammed
    @faizamehammed 8 месяцев назад +37

    ወንድም ከይቅርታ ጋ የምታስተላልፈውን ነገር በሙሉ ለማሳጠር ሞክር ከልብ እናመሰግናለን😍🙏

  • @luchiaembaye4903
    @luchiaembaye4903 3 года назад +40

    የብዙ አስተያየት አይንዛዛ ወደገደለው ግባ የሚለውን ግን ተቀበለው

  • @ethiopia2164
    @ethiopia2164 3 года назад +75

    የሺ በር ሠው የለም ትላለህ ልንገርህ ከሰማኸኝ ብንሰማማ እንጠቃቀማለንጂ አንጎዳዳው የእውነት እኔ በራሴ አንተን ማየት ትቻለሁ ምክኒያቱ ደግሞ አውርተህ አታበቃም አንዱን ቃል በጣም ትደጋግማለህ ማየት ፈልጌ ስልችት ትለኛለህ ወደገደው ትገባና ተመልሰህ ያንኑ ያንኑ ነው የምታወራህ እና ብታስተካክልና ብታስረዳን ጡሩ ነው

  • @romedanmohammed8822
    @romedanmohammed8822 Год назад +7

    በጣም ተመችቶኛል !!!"ምክንያቱም የኔ ስልክ ጫፍ ላይ አርጓዴ ነጥብ የመሰለ ነገር ይታያል እና ምክንያቱ አለወኩትምም ነበር እና አመሰግናለሁ!!!

    • @Astela-bh1ei
      @Astela-bh1ei 6 месяцев назад +1

      ከማንኛዉም ስልክነዉ ዉዴ😢

    • @SeadaMohmmed
      @SeadaMohmmed 5 месяцев назад

      እንደት አጠፋሺዉ አረንጓደዉእኔምእዳቺነዉስልኬ

    • @HalaweyaAdem
      @HalaweyaAdem 5 месяцев назад

      ​@@SeadaMohmmedእህቴ የኔም ስልክ አረጓደ አለው እንደት ነው ማጥፋት የሚቻለው የምታቁ ተባበሩኝ መዳሜ ጠልፋኝ ነው መሰለኝ

    • @tiz59905
      @tiz59905 Месяц назад

      ​@@HalaweyaAdemበምን ሳዓት ነው አልገባኝም ባትሪ ሲጨርስ ነው ወይስ ቻርጅ ስናደርግ ነው ይህ ምልክት የሚታየው እስኪ ንገሪኝ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Месяц назад

      ስትደዋወይ ከሰው ጋር ሲታወሪ ነው ​@@tiz59905

  • @dertoyoutube381
    @dertoyoutube381 3 года назад +19

    እወነት ለመናገር ሃገርና ህዝብ ለማዳን ከተሰጡን ደግና መልካም የኢትዮጵያ ማህጸን ከተወለዱት አንዱ አንተ ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ሁሌም እከታተላለው ይልቁንስ ስጠፋይጨንቀኛል

    • @mekdesmulugeta8137
      @mekdesmulugeta8137 3 года назад

      Yeshber dena walek ke ethio new bemjmeriya beteleyaye neger astmari yehon neger ena egzabheren betmlket behaymanote tenkaranthen betam new yemewdele bezu negrochen astemari yehonu negrochuen tastelalefal betam gobez nhe enmsgenalen

    • @mekdesmulugeta8137
      @mekdesmulugeta8137 3 года назад

      1 teyaki leteyke nuber ante zari kakerbrkew ga minem aygnagnim gin kezi befit selke. Endaytelfeben andand negrochi astelalfe nuber

    • @mekdesmulugeta8137
      @mekdesmulugeta8137 3 года назад

      Berget gize ena sate yasefelgal lezawem american ena wifi bete weste algni gin hake tedrgi techgerkugni telewochi metew kalastekakelulgni asechgari new tolo aydersulhem ena

    • @mekdesmulugeta8137
      @mekdesmulugeta8137 3 года назад

      Yhon kelel yale seme atetkmu bele nuber lemsali bele abebe i 2 e bele lila gize kalegni sele wifi bele nuber ena ebakhen mine maderg endalben negeren esti enmsgenalen tengerhem kehon ene algegnewtem

    • @maliketube3888
      @maliketube3888 Месяц назад

      😅

  • @demekegizachew5576
    @demekegizachew5576 Месяц назад +7

    ማሰተማርህ መልካም ነው።ነገር ግን እጅግ በጣም ታንዛዛለህ።ሆን ብለህ ነው።

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ

    በእውነት የሽየ ቃላት የለኝም በጣም እናመሠግናለን የኔ አስተዋይ የድንግል። ልጅ ጥበቃ አይለይሕ

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq 3 года назад +33

    ወሪ ሳታበዛ በደብ ንገርን1,ስአት ሙሎ ምን እንደምትል አይገባኝም

    • @zainabqedeset6545
      @zainabqedeset6545 3 года назад +3

      yeshi ber wendeme asaxerewu enqelefe eymexa newu gen bexam newu yemewedek berexa

    • @WerekeEthiopa
      @WerekeEthiopa Год назад +2

      እኔ አራሱ ጊዜ የለኝም ተዘላዘለ ገቅለል አድርጎ አያቀርብም እዴ ወሬ ብቻ አልገባኝም ኤጭ

    • @SadaSada-j6o
      @SadaSada-j6o 13 дней назад

      እኔራሱ ልቤን አጥወለወለኝ ምንም አልገባኝም ምንእዴሚል አዞረኝ በስ

    • @MelatAbebeTV
      @MelatAbebeTV 4 дня назад

      አሁን እንግሊዘኛውን ማን እንዲሰማው ነው

  • @azalech1863
    @azalech1863 Год назад +6

    ያስብር ሰላም ለአንተ ይሁን እንዳሳየህኝ ከሆነ ስልኬ ላይ በባትረ አጠገብ አለ ሁል ግዜ አረንጓዴ ያሳየኛል እንዴት አረገ ላጥፋ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Matiyas21m
    @Matiyas21m 3 года назад +37

    መረጃ ከመስጠትህ የበለጠ ባጣም ወሬ ታበዛለህ

  • @mercymercy6929
    @mercymercy6929 2 года назад +3

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @MeleseMelese-p5t
    @MeleseMelese-p5t 3 дня назад

    ትምህርት አሰጣጥህ ይረዝማል ይደበላለቃል አሰልቺ ነዉ

  • @habtamuzewdie6708
    @habtamuzewdie6708 3 года назад +4

    በጣም ታንዛዛለህ አሳጥረው

  • @YordanosBetegbrel
    @YordanosBetegbrel 9 месяцев назад +5

    ወንድሜ እኔ በጣም በጣም ነው የተቸገርኩት ከኢትዮጵያ እንደመጣሁ የስልክ ስጦታ ሲሰጡኝ ምን አይነት ጥሩ ሠዎች ናቸዉ ብዬ አድንቄ ግን እነሱ ስልኬን ጠልፈዉ ነዉ የሠጡኝ በዚህ ጉዳይ ላናግርህ እፈልጋለሁ ስለዚ እንዴት ላግኝህ እኔ የምኖረዉ ጣሊያን ነዉ

  • @danyeldesalew
    @danyeldesalew Месяц назад +15

    ማሥረዳት አትቺልም አዝግ ነው የምታሥረዳበት መገድ

    • @MeronNuredin
      @MeronNuredin 26 дней назад +1

      3 ዓመት ሙሉ እያዳመጥኩ ነው የመሰለኝ ደከመኝ😴

  • @amanualaraya
    @amanualaraya Месяц назад +2

    ወንድሜ ሰው ሲባል ቡዙ ባህሪ አለው ተትንሸ ነግረህው ተሎ የሚይዝ አለ አብዛኛው ደግሞ ሲደጋገምለት ብዙ ይይዛል:: እንደኔ ከሆነ አቀራረብህ ቆንጆ ነው በሂደት ደግሞ የሚባለው አይተህ ማሰተካከል ነው በአጠቃላይ ግን ለምታደርገው እገዛ ሰውን የማዳን ጥረትህ እ/ሄር ምኞትህ እውን ያድርግልህ።

  • @wubitbeyene3898
    @wubitbeyene3898 3 года назад +3

    እባክህን የመምህር ግርማ ወንድሙን የማገኝበትን አድራሻ እህቴ በጠና ታማብኝ ነው ስለነፍስ እባክህን ንገረኝ ላግኘቸው መቁጠሪያው ያድናታል

    • @Bally-hy6zk
      @Bally-hy6zk 3 месяца назад +2

      EMIYAD NEW MEKXERIYA SYIHON EYESU KRSTOS MAMEN ENA MEKEBEL EYESUS YADNAL WED

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 года назад +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እባክህ በአረብ አገር ለኢቶጲያ ፀሎት አርጋ ዘይት የፈለቀባት እህት አንተ አቅርበሃታል አሉኝ ፈልጌ አጣሁት እባክህ ንገረኝ ማየት ስለምፈልግ ነዉ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 13 дней назад

    ወንድማችን፡አላህ፡ይጠብቅህ፡እናመሰግናለን

  • @destaayalew2263
    @destaayalew2263 4 дня назад

    የማስረዳት ችሎታህ በጣም ደካማ ነው። አንድ ሀሳብ ጀምረህ አትጨርስም። በጣም ወሬ ታረዝማለህ። ሰለቸኸኝ እና ማየት አቆምኩ።

  • @MelatAbebeTV
    @MelatAbebeTV 4 дня назад

    ትምህረቱ ጥሩ ነበር ግን አንዱን ጠይዘህ አንዱን ሳትጨርስ የምትደባልቀው ነገርስ የተንዛዛ ትምህርት ሆነብኝ ማታ የጀመርኩት አላልቅልኝ አለ😢

  • @tsigeworkbeyadeglegn8120
    @tsigeworkbeyadeglegn8120 3 года назад +15

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላው ለተኮል አንተ ለመልካም ተፈጥረሃል እናመሰግናለን

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 5 месяцев назад +1

    ወድሜ ሁሉ ነገርህ በጣም ነበር የተመቸኝ ግን ስታሳየን በወጉ አታሳይም ትምህርትህ በጣም ሀሪፍ ነበር ግን

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 3 года назад +6

    መድሀኒአለም ይባርክክ በስልክ ከባድ ወንጀል ተሰርቶብኛል እኔም ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው ያቀረብከው

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 19 дней назад

    የማናውቀውን እንድናውቅ ማድረግህ መልካም ነው ወሬህ ግን ስልችት ይላል ብታርመው

  • @Nubu-m9v
    @Nubu-m9v Месяц назад +2

    በ3ቀን ነው የጨረስኩት ለምንድነዉ ላንድ ቃል ኣስሬ የምትደጋግመው

  • @rahelKassa-h3w
    @rahelKassa-h3w 8 дней назад

    Thank You

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 15 дней назад

    Thank you for your advice.

  • @hanadekopp7375
    @hanadekopp7375 23 дня назад

    You are such a wonderful sharing your knowledge and Skills! I wish there were more people like you!

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 2 месяца назад +3

    መጀመሪይ በትክክል አንተተማር በየቦታው አትርገጥ

  • @ሀውሊነኝስደተኛዋ
    @ሀውሊነኝስደተኛዋ 3 года назад +6

    እኔግንአንድምቀንእሰከ መጨረሻሰምቸውአላቅም. በጣምነውየሚስረዝመው. አረወዳ. የሱንላዳምጥነውወይስ. የመዳምን. ስራ
    ለማንኛውም ለማሳጠርሞክር

  • @SamerahHa
    @SamerahHa 3 месяца назад +10

    አረ ባአላህ ማጥፊያውን ስራልን እኔ በገዛ ስልኬ መዳሜ ነፃነቴ ነጠቀችኝ😔😔

    • @mohammedyusuf2964
      @mohammedyusuf2964 2 месяца назад

      የኔ ውድ እኔ ከለሁ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Месяц назад

      እምስሽን ሁሉ ታይልሻለች እኮ።አይ ቴክኖሎጂ

    • @borjaa5612
      @borjaa5612 Месяц назад

      Phone sex enena anchi yaregnewinis resashiw 😂

    • @AlemEth-y2y
      @AlemEth-y2y Месяц назад

      ልክ እደኔ😢😢

    • @AlemEth-y2y
      @AlemEth-y2y Месяц назад

      የኔም እደዛነው

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 3 года назад +25

    ሰው በራሱ ጊዜ ለምን ይጨነቃል እነደኔ ኖክያ ገዝቶ ቢቀመጥ ይሻለዎል

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Месяц назад

    እናከብርሀለን፡ወንድማችን፡ለሰጠሀን፡መረጃ፡አላህ፡ቀጥተኛውን፡መንገድ፡ይምራህ

  • @betseha1846
    @betseha1846 Месяц назад +4

    ታንዛዘዋለህ፡፡ ይሰለቻል፡፡

  • @abichemekuria6316
    @abichemekuria6316 Месяц назад

    መልእክትህ ጠቃሚ ነው ፍሬ ነገሩን አሳጥረህ አሳውቀን አመሰግናለሁ

  • @genetgodefay7592
    @genetgodefay7592 3 года назад +2

    Thanks my brother You save to me a lot I gonna share with Everybody It's very important It's happened for me the scan people To reach my bank Anyway thank you thank you thank you🙏🙏🙏🙏🧡🧡🧡💯

  • @TezetaAfework
    @TezetaAfework 22 дня назад

    Yes ❤

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu 2 года назад

    Thank you for sharing how can I get the video that you showed us the title or the website in English on utube please

  • @MeseratMeserat-c1h
    @MeseratMeserat-c1h 13 дней назад

    እሽ የሸበርዬ ተባረክ

  • @rahelKassa-h3w
    @rahelKassa-h3w 8 дней назад

    እንደው ወንድሜ ልለምንህ በእናትህ DV አሞላሉን ሙላልኝ በሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ልለምንህ በስውራ ማሪያም ወይ አንተ ምክነያት ሆነህ ካለሁበት ታወጣኝ ይሆናል

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 3 года назад +3

    ይገርማል አይቸዋለው ብዙግዜ

  • @menbitekeba1476
    @menbitekeba1476 3 года назад

    Thank you so much Egziabhier Melkamun hulu yigletsillih

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Месяц назад

    ተባረክ

  • @bettytube2
    @bettytube2 3 года назад +15

    ምን አይነት አሰልቺ ነው በናታቹ በዛ ላይ አይታይም

  • @LemisKapital
    @LemisKapital Месяц назад +1

    መረጃው በጣም አጠር አርገው ምን ሆነ ነው ይህ ሁላ ደቂቃ ሰዓት ያስፈልገዋ

  • @MebratBeyanMehari
    @MebratBeyanMehari Месяц назад

    ስላም። በናትህ ጭማቂው ንገረን ብዙ ሳትናገር ግዜ የለንም።እግዚሄር ይስጥልን።

  • @ZebibaAbate-b7o
    @ZebibaAbate-b7o 7 месяцев назад +1

    በጣም ሀሳብህ ጥሩ ኑበር አቀራርብህ ጊዜ ይችላል

  • @lidyagetachew7386
    @lidyagetachew7386 3 года назад +3

    ሀሳብ አትጨርስም ወንድሜ እና ስልክኬን እያሳየክ ብታሳይ መልካም ነው ለሌላ ጊዜ

  • @bisrattekie9066
    @bisrattekie9066 17 дней назад

    Buzu new minagerew betam yemiyastela sew new
    Yemare new gin
    Yaregimewal yastelal yamenal yehe sew

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 года назад +4

    እዳተ ለመልካም የተፈጠሩትን ያብዛልን

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f 2 месяца назад +2

    አዎ

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 3 года назад +1

    ግን የሺበር አኛን የምንናገረው መስማቱ ምን ይጠቅማቸዋል? አልገበኝም?? ወሬ ወሬ ነው ሁሉ የምንናገረው ከጓደኞቻችን አብዛኛው የሴቶች አንደምነሽ አንደምነሽ ነው?

  • @alemasefaw2006
    @alemasefaw2006 3 месяца назад

    እግዜአብሔርይባርክህተባረክ

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ቀጥልበት❤

  • @marthagetahun5893
    @marthagetahun5893 3 года назад

    Which model of iPhone you are using? It’s better you show us on the latest one 11 or 12

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 Год назад +2

    የኔ በሰማያዊ ነው ሚመጣው ሪከርድ ሳደርግ ሲደወልም 😢😢😢

  • @sebsibeabebe7973
    @sebsibeabebe7973 6 месяцев назад

    I like your tutor. We learn from you more and more.

  • @ZinaAlzina-tt1ph
    @ZinaAlzina-tt1ph 7 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ አረጒዴ ነው

  • @TesgeTesge
    @TesgeTesge 17 дней назад +1

    ደስ አትለኝም ትጨንቃለህ ለፍላፊ

  • @HayatDadoud
    @HayatDadoud 4 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @Fggg-f2r
    @Fggg-f2r 4 месяца назад +1

    ዝባዝኬ ታበዛለህ ወይ አታሳይ እንፋይናል ፈተና ለራስህ ደብቀህ 😂😂😂😂

  • @arefainegebrou1144
    @arefainegebrou1144 Месяц назад

    Yes you are

  • @asegedechabate
    @asegedechabate Месяц назад +1

    GOD BLESS YOU

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    ሰላም የሺብር እሺ ወድማችን እናመሰግናለን

  • @Tamimuhmuh
    @Tamimuhmuh 3 месяца назад

    እናመስግናለን

  • @acetoazmarinoo9992
    @acetoazmarinoo9992 3 года назад +4

    Thank u for let me know to secure my phone but make it short it’s to long info

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Месяц назад

    ምንድነዉ ተዘጋጅተህ ቅረብ ምን ለማስተማር ገባህ??

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 3 года назад

    How about for Samsung or Android? Couldn't see any yellow or orange or green for my Samsung phone will find out please thank you my dear.

  • @ErgoyeAbate-e3i
    @ErgoyeAbate-e3i 3 месяца назад

    ሰላም ሰላምህይብዛልህ ስልኬአረጓዴ ነጥብና አንዳንድጊዜ የሪከርደምልክትአለዉ እንደት ላጥፋዉ?

  • @AlmsgedAdugna
    @AlmsgedAdugna Месяц назад

    Yes

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 3 месяца назад

    አሁን እኔም ኖኪያ መያዝ አማረኝ ለማንኛዉም ቴንኪዉ በጣም አመሰግናለሁበርታ

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 года назад +4

    እንድትመልስልኝ ምፈልገው ጥያቄ ዋይፋዩን እኮ እራሳችን መቀየር አንችልም አይደል እንዴ

  • @ejigayehuyimer3473
    @ejigayehuyimer3473 3 года назад +1

    Thank you so much because I found something my phone thank you

  • @KebebushGirma
    @KebebushGirma 5 месяцев назад

    አለ

  • @makaum4737
    @makaum4737 Месяц назад

    እንዴጭውውትይመስልአስርዘምከውእንዴትመረዳትእንችላለን

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 3 года назад +7

    ይብላኝ አገር ለሚያባሉትና ሠውና ሠውን ለሚያጋድሉ እኔሥ ከጅንጀና ባለፈ አላወራም 😉👈

  • @natiefternamn6022
    @natiefternamn6022 3 года назад +3

    Hasabih tiru new berta gin agelaletsih lay hasab tiqelaqilalek yejemerkewin beqelal lemasredat wede lela guday athid
    Tack såmycket
    Sweden

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን የሽፈር ጎበዝ ነህ በርታልን መልካም ሠዉ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @حمديه-ق6ه
    @حمديه-ق6ه 24 дня назад

    አረ በኔ ሥልክ እራሡ ከላይ በኩል ትንሽዬ ጠብታ ነጭ ነገር አለበት
    ፍት አልነበረም በዚ ሠሞን ነው የመጣው
    ላጠፋው ብሞክር እቢ አለኝ
    የምታቁ ንገሩኝ
    ቪድዮው ጨርሺ አላየሁትም
    በጣም ደክሞ

  • @Elfnesh-vj7kb
    @Elfnesh-vj7kb 17 дней назад

    የኔ ልጅ ጥሩ ሀሳብ ነው የዋይ ፋይ ሞደም ስም እንዴት ነው የሚቀየረው ? Weak security እያለ ይፅፋል ኔትወርክ እንኴን ለማግኘት እቸገራለሁ ቢቸግረኝ ቴሌ ጠርቼ ፓሰወርድ ቀይሮልኝ ነበር ትንሽ ቢሻለውም ችግሩ አለ ትራክ ምንድነው አይፎን ተጠቃሚ ነኝ (አፕል)

  • @VhghNvhhhj
    @VhghNvhhhj Месяц назад

    እኔ ስደውል እቻርጀሩአጠገብ አረጎዴ ይሆነል ለምክርህ በጣም እነመሰግነለን

  • @tesfubisrat433
    @tesfubisrat433 Месяц назад

    Yeshiber eyetetatlin new lela topic eyhdik new bezi ketlbet

  • @tesfamariamteklu6434
    @tesfamariamteklu6434 Месяц назад

    Okay.

  • @MeseratMeserat-c1h
    @MeseratMeserat-c1h 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @etg9080
    @etg9080 3 года назад +1

    Just simply turned off the location button. it will hide your precise location. Nothing less nothing more. For those of you are using Samsung, you can go to setting and choose location and make it "off".

  • @AyatSalih-tj3ze
    @AyatSalih-tj3ze 5 дней назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @Ashenafidilenesaw
    @Ashenafidilenesaw 3 месяца назад

    በራስህ በፀጋህ መጠን ልክ ቀጥልበት በርታ!

  • @monamichael225
    @monamichael225 3 года назад

    Omg Yeshiber this was happening to me when I updated my phone recently & I noticed this recording button on whenever I’m talking on the phone so I was thinking 🤔 what’s going on, are they recording me or something when I talk, I was very suspicious. Thanks for sharing this information. God bless you 🙏🏾

  • @setrasetra9130
    @setrasetra9130 Год назад

    የኔሥልክ1ወርሞላው ወላሒ ሪከርድ ማድረግና ካሜራ መቀረፀ ከያዘ እደትነው የማጠፋው

  • @JuneydiMohammed-l7b
    @JuneydiMohammed-l7b 22 дня назад

    Aleu jalse konjo haseb new

  • @enyewworku9230
    @enyewworku9230 Год назад +1

    በስልካችን ነው የምንከታተልህ

  • @Tig-td4cz
    @Tig-td4cz Месяц назад

    wendme mndnew mastelalef yefelekew ????

  • @ስደተኛዋነኝ-በ2መ
    @ስደተኛዋነኝ-በ2መ 8 месяцев назад +1

    እሽ መላውን ሳትናገርክ አለፍክ እኮ የፈረንጅ ድምፅ እያሰማህንና እየሳክ እውነት መስሎኝ ግዜ ሰጥቼ ማየቴ ለምን እንደ ሌሎቹ እስቴፕ በስቴፕ ማትነግረን😬

  • @BethlhemTegegn-nb1gq
    @BethlhemTegegn-nb1gq Месяц назад

    Hulgza stasreda betam tawesasbwalek 😮

  • @Bilisumatefari
    @Bilisumatefari Месяц назад

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሰለቸህኝ ኤረ አሳጥሮ

  • @AtsedemaryamAbate-uq2xb
    @AtsedemaryamAbate-uq2xb 10 месяцев назад

    Yes

  • @mkkahsay5016
    @mkkahsay5016 3 года назад

    እኔ ኣሁን ፌይስቡክ ስጠቀም ወይ ይቱብ እንዴት ልያውቁ ይችላሉ ከየት ቦታ እንደምጠቀም ካወቁ ምን ላርግ እንዳያውቁ

  • @Mediዩትዩብ
    @Mediዩትዩብ 15 дней назад

    ለትምሪትህ እናመሰግናለን ግን በጣም አስረዘምከዉ እኔ ሁሌ ስደዉል አሮጋዴ ነዉ ሚመጣብኝ