💦ተጫወተችብን ግራ ገባን እኮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @አመትች
    @አመትች 2 месяца назад +980

    ልጂቷው እምትወዱት ብቻ ላይክ ..😂😂😅😅

    • @Toyba-nz8si
      @Toyba-nz8si 2 месяца назад +2

      አር በሳቅ ገደለችን የኔ ማር

    • @ElisaElisa-hv9nj
      @ElisaElisa-hv9nj 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂ሰራሽላችው

    • @MisskanaMisskana
      @MisskanaMisskana 2 месяца назад

      እኔ አላው 😂❤❤😊😊

    • @Zainb1-ce7im
      @Zainb1-ce7im 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 2 месяца назад +549

    ጭራሽ በ መንፈስ መጣሽ🤔😂

    • @dtfxyjh6271
      @dtfxyjh6271 2 месяца назад +9

      ጎደኛዬ አይደለሽም😂😂😂😂😂

    • @Muhamad-hy8rt
      @Muhamad-hy8rt 2 месяца назад +9

      ጓድኛየ አደለሽም ኤፊየ😅😂😅😂😂😅😂😅😂

    • @WoAnd-e9o
      @WoAnd-e9o 2 месяца назад +1

      😂😂

    • @Hanaita66
      @Hanaita66 2 месяца назад

      😂😂

    • @Gyggghhh
      @Gyggghhh 2 месяца назад

      😅😂😂😂😂

  • @FafeSeid
    @FafeSeid 2 месяца назад +394

    አረ ማነው እደኔ በነዝህ ልጅች ዘና ፈታ የሚል የሳቅ ምጮች😂😂😂❤❤🎉🎉❤❤

    • @buze-y7s
      @buze-y7s 2 месяца назад

      እኔ 😂❤❤🎉🎉

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 2 месяца назад

      እኔምዘናያረጉኝየምር ድብሬይቀንሣል

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 2 месяца назад

      እኔም😂😂😂

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉

    • @MonaMona-wj7nc
      @MonaMona-wj7nc 2 месяца назад

      Ene 😂😂😂😂😂

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi 2 месяца назад +65

    የተዋህዶ ልጆች ግን በጣም በድራማ ተጠምደናል ለማንኛዉም ግን በከቱ የአምላክህን ስም አትጥራ ይላል ቃሉ እናስተዉል ❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 2 месяца назад +56

    ልጂቷ ትወና ትችላለች ኤፋየ ሐዉልት ሆነኮ ዊናየ የኔ ባለማተብ አማተበ ለሪች ይቱብ ክፈቱላት ልጂቱጋ ትስራ😂😂😂

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 2 месяца назад +872

    ለሪች ቻናል ይከፈትላት ቡና ቤቷም ስለታሸገባት በራሷ ይቱብ ትስራ የምትሉ✋

  • @fantafanta2615
    @fantafanta2615 2 месяца назад +129

    ዊና እና ኢፋሬም ግን ጎበዞች ናችሁ በሀይምኖታችሁ ጠንካሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ 💒💟🙏

  • @Gggse2727
    @Gggse2727 2 месяца назад +59

    ደጋግሜ የማየው ነገር የሳቅ ምንጭ የሆነች ልጅ ስወዳት ድቡሽ ቀጣይ በሔለን በት ይምጡበት የምትሉ ❤

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 2 месяца назад +39

    ዊናና ኤፍሬም ባለማተቦች በሀይማኖታችሁ ጠካራ ናችሁ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ ጎበዞች ❤🙏💒
    ከመፈስም ጋ መግጠም ትችላላችሁ😂😂

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 2 месяца назад +40

    ሪች እምትወደድ ልጅ ናት እባካችሁ ተባብራችሁ ወደ ዩቲዩብ መንደር ዘው አድርጋችሁ አስገብልን የማዳም ቅመሞችም ሪችን ስብስክራይብ አድርጎላት

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 месяца назад +91

    ኤፏዬ የዛሬው ፕራክ ይለያል ዊናዬ አይዞችሁ መንፊስ ነው ፀበል ውስዷት😂😂😂😂

  • @TemesgenAmlake-xb2jr
    @TemesgenAmlake-xb2jr 2 месяца назад +121

    ብድር እማይመልስ አይወለድ ይባላል😂😂😂

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw 2 месяца назад +87

    እኔ ግን ለካሜራ አማኑ አዘንኩለት እደት እያስቻለው ነው እኔ ብሆን ፈጣሪ ሆይ በሳቅ ነበር የምሞተው😂😂😂

  • @hawaothman490
    @hawaothman490 2 месяца назад +18

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ዊና እና ኢፍሬም በጣም ነው የምወዳቹህ አገሬ ሰገባ እንድማግኛቹህ ትሰፉ አለኝ እንሸአላ❤ ጉጃሜዋ ነኝ

  • @SaneyaY
    @SaneyaY 2 месяца назад +12

    እደዉ ደስ ያሰኛችሁ አሰሪዬ አቃጥሎን በጣም ድብርት ውስጥ ነበርኩ ከዛ አስወጣችሁኝ ዊና ኤፋ ሪችኡፍ አላህ ይስጥልኝ ከሀዘን ወደ ደስታ ዊና አዴ ለቡሩክና ማርክን እዲነበር የተጫወትክባቸዉ

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 2 месяца назад +86

    የኔ ባለማህተኵቦች ደግሞ ፆመኛ ነን ሲሉ አስደሰቱኝ😊😊😊😊😊😊

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 2 месяца назад

      እኔም ገረመኝ እኔ ለራሱ አለፀምኩሙ😢

    • @sasaudi
      @sasaudi 2 месяца назад

      እንም😢​@@NgstiNgsti-j7o

    • @NardiNardos-fs7pr
      @NardiNardos-fs7pr 2 месяца назад

      በጣም 😢❤

  • @Mmlk-wy3so
    @Mmlk-wy3so 2 месяца назад +58

    ውይ እነዚህ ልጆች የማዳምን ጭቅጭቅ የሚያስረሱኝ ነገርስ😂😂😂😂😂😂

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 2 месяца назад +42

    ኧረ ማነው አደኔ በነዚህ ልጆች ዘና ፈታ የሚል የሳቅ ምጮች😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ifgdkd
    @Ifgdkd Месяц назад +3

    ተጋሩዋይ ያኣኪ ኣቱም ፅቡቃት ሰላምኩም ይብዛሐለይ ❤❤❤የኔ ድሙቡሽ ስወድሽ

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 2 месяца назад +4

    እረ እቺ ገራገር ፍልቅልቅ ልጅ እንዴት እንደወደድኳት ሪችዬ አንደኛ ናቹ

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 2 месяца назад +73

    ሪቾ ውይግ አትቀጥይ የራስሽ ፀጉር እጥር ምጥን ያለ ቆንጆ ፀጉር ነዉ ያለሽ

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 2 месяца назад +79

    በማርያም ዊናን 100 ሺ እናስገባው

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 2 месяца назад +29

    የፈረጅ ሴጣን አላለም ብድር በምድር ደሞ ሪች ስታስቃበጩ የተመቸው በላክ 😂😂😂😂የኛ የሳቃችን ምንጮች

  • @TejeAdane
    @TejeAdane 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይመቻችሁ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም ነው የምወዳችሁ😂😂😂😂❤❤❤ዊና 100Kእናሰገባው

  • @zadargosha
    @zadargosha 2 месяца назад +12

    ሪች የማሽቃበጥ መንፈስ ነው የያዘሽ😅😅😅😅

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 2 месяца назад +35

    እረ በሳቅ ሆደን አመመኝ አይ ኤፋ ጓደኛየ አይደለሽም አላለም ብድር በምድር ማለት እሔ ነው

  • @HNi-g3k
    @HNi-g3k 2 месяца назад +44

    ስጦታ ይሰጣት ደስ ትላለች ልጅቷ 😂

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 2 месяца назад +62

    አየ ቡታጆሮች የፍቅር አይነቶች እውነት ለመናገር እናተን ያለማድነቅ ንፍግነት ነው😊😊 እወዳችሁ አለሁ😘😘😘😘🥰🥰🥰❤❤😘

  • @ነnnn
    @ነnnn 2 месяца назад +6

    ወይኔ በሳቅ ልሞትነው😂😂😂እፉ ና እሪች ሠራቹሁላቸው ዘናነው ያልኩት ዊናየ ኤፋየ አይዟቹህ

  • @SusuBentbaba
    @SusuBentbaba 2 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ስተየ እዳየሆት ይመቻችሁ ፈታ እሜደርጉኝ ልጆች ዊይና እና ኤፋ እነሱን ባየሁበት ሌላ አልታየኝ ብሏል 🎉🎉🎉

  • @DsweFawe
    @DsweFawe 2 месяца назад +47

    አበይ አለኩም ትግርኛ ትናገርት ብላይክ አየ እፍረም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sma-lo7jq
      @Sma-lo7jq 2 месяца назад

      ኣልክልኪ ጋል ሪመይ 👋👋👋

    • @gedu8644
      @gedu8644 2 месяца назад

      ኣለና😂😂

    • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
      @ነጁነጁ-ቈ5ወ 2 месяца назад +1

      ኣለና ልኪ ኣነስ ብጣዓሚ እዮም ደስ ዝብሉኒ ኣያድብሩኻይ❤❤❤❤❤

    • @AaAa-b8s5z
      @AaAa-b8s5z 2 месяца назад +2

      ኣለናልኪ ብጣዕሚ እዮም ዝፈትዎም ዘድንቆም ናደጋገምኩ አየ ዝሪኦም በጣዕሚ እየ ዝከታተሉም ❤ ብጣዕሚ እና ንፈትወኩም ነክብረኩም ቀፅሉሉ ሓፍትኩም ካብ 🇻🇳❤❤❤❤❤

    • @AtshAshsh
      @AtshAshsh 2 месяца назад

      ኣለኹ😂😂😂😂

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 месяца назад +50

    እረ በነዝህ ልጆች በሳቅ ሆዴ ቆሰልኩ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም በጌታ ስም😂😂😂

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 месяца назад

      እደዘሬስቄአለዉቅም😂😂😂😂😂

    • @Dugugh
      @Dugugh 2 месяца назад

      ሣቅልኝ ሳቅልኝ❤ 11:24

  • @ሃይሚራያ
    @ሃይሚራያ 2 месяца назад +25

    ዊናየ ከሀይሚጋ ጠጋ ብለህ ብደርህ መልስ ግን ማርያምን ልጅቱ በጣምነው ምትመቸን የሳቅ መንደር

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 месяца назад +5

    ሆዴ ቆሰለ እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ሁሌም አብራችሁ ስሩ 😀😀😀😀😀😀የሪቾ ማስቃበጥ ደሞ የነዊና ድብድብ ወይኔ ዛሬ ነገም ኑ

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 2 месяца назад +6

    ለሬቺ ቸነል ይከፈትለት የኔ ውዶች ሁሌም ሰቅ,,በሰቅ መሸለሂ❤

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 2 месяца назад +41

    እኔኮ ያሳቀኝ ደሞ ዊናዬ ነው ሲነጫነጭ ደስስስ የሚለኝ ነገር ያምርበታል😁😁😁መፈስ አላለም ኤፋ😂😂

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou 2 месяца назад +48

    የኔምርጦች ፈታ እኮነዉ ምታረጉን ዊናዬ 100ሺህ እናስገባዉ በማርያም እኔ በየቀኑ ዊናዬ ፊዶ ይስራልን የምትሉ እስኪ❤❤❤❤❤ዊናዬ ከሄሉዬጋር ኑልን ❤❤❤❤

  • @BrtukanSa
    @BrtukanSa 2 месяца назад +60

    ይችን ድንቡሼ ልጅ ወድጃት ልሞት ነው 🤭😢❤❤❤የኔ ማር😂😂🎉🎉

  • @zena9750
    @zena9750 2 месяца назад +4

    አትቀልዱ በዝህ ወላሂ እኔ በስደት ጓደኛየ እደዝህ ያደርጋት ነበር ለሊት አልተኛም ማብራቱን ሳጠፍ ያስባንናታል. ነበር ቁርአን መቅራት አችልም አቆመ ጎደኞቸን እዳያይዙን ጠርቸ ቁርአን አስቀራሁባት ከዛም ለቀቃት አልሀምዱሊላህ አሁን ደህናናት እናም ያስፍራል በዙሁ አጋጣሚ እስታዛችን ከላህ በታች ስበብ ስለሆክልን ጀዛክ አላሁ ኽይርን

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela Месяц назад

    በጣም ነው ሚያሱቁት ማራምን በዝህ ቀጥሉ ❤❤❤❤❤የነሱም ቻናል ክፈቱላቸው የቡታጀራ ጀግናዋች

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 месяца назад +51

    የኔ ድቡሽዬ ስወድሽ እኮ እፉዬ ገላዬ ሪች ተይ ይቺ ልጅ ከቡታጅራ እንዳትወጣ ወደናታል በተለይ ለኤፋ ________ፕራንኩ ግን አስተማሪ ነው ክክክክ_

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 2 месяца назад +85

    ውይኔ ይህችን ልጅ ስውደት 😂😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 месяца назад +37

    ዲያስቦራዋን አይቼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 😂😂😂 እንዴ እኔ የምትመቸው like 🎉🎉

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂ቀስ ቀስ

    • @tube8181
      @tube8181 Месяц назад

      ቀሰበይሂወትይበልጣልክክክክክ

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd 2 месяца назад +3

    የምር ትለያላችሁ በጣም ነው ያዝናናችሁን እንወዳችኋል❤❤❤❤❤

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 2 месяца назад +3

    ወላሂ በሳቅ ፍርስ ነው ያረከችኝ ይመችሽ ሲስተርየ 😂😂😂😂😂

  • @NeimaSeid-d4n
    @NeimaSeid-d4n 2 месяца назад +20

    የኤፍሬም መደንገጥ 😏😏 ማነው እደኔ በነዚህ ልጆች ዘና እሚል 😂😂😂

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 месяца назад +20

    ወላሂ እስከ ዛሬም ስቂያለሁ ግን የዛሬው ይለያል በሳቅ ገደለችኝ እች ልጅ🤣🤣🤣❤️‍🩹❤️‍🩹🥀🥀

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun1392 2 месяца назад +36

    ይቺ ልጅቷ በጣም ነው የተመቸች የረዳ ልጅ ነች ብራንጎ ይለያ በፈጣሪ ያለ በሳቅ ገደለች ግን ይመችሽ የረዳ ልጅ 😅😅😅😅 ሁሌ አንቺ ፕራንክ siri 🤣😍

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e 2 месяца назад +3

    ኧረ ተዉ በማርያም የእግዚአብሔርን ስም በከቱ አትጥራ አምላክ ሆይ ይቅር በለን😢😢

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 2 месяца назад +4

    ማሻአላህ ልጅቷ ግን በጣም ቆንጆ ናት ❤❤❤❤❤ግን ለኔ ብቻ ነው አረብ ሀገር የልተስማመኝ 😢ኡፍ 💔

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 2 месяца назад +15

    ዉዶች ዊናን100kእናስገባዉረ. 👍👍 🎉🎉🎉🎉

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 2 месяца назад +12

    ቆንጅት በፕራክ እግዚያብሄርን አትበይ በተረፈ ሆዴን ነው ያቆሰላችሁት በየቀኑ ስሩልን ፈታ ነው የትምታደርጉን

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 2 месяца назад +14

    ማነው እደኔ የወደዳት ልጂቷን😂😂😂❤

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 2 месяца назад +3

    የፈረጅ ሴጣንም አለ አላለም ወይኔ ዊና በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 2 месяца назад +5

    እደው ይች ልጆ ስወዳት የሳቄ ምጭ ናትኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 месяца назад +5

    😂😂😂😂😂ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ይልሀል አሁን ነው ዊና ኤፍሬም የናተስ ከፋ ጭራሽ ተመንፈስጋር ድብድብ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 2 месяца назад +6

    ማርያምን ልጀቷን እንደት እንፈወደድኳትትትት❤❤❤❤ የኔ ድቡሺቡሺ ቻሉት እነ ኤፋ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 2 месяца назад +6

    🇻🇳👌🥰ማርያም እረ በነዝህ ልጆች በሳቅ ሆዴ ሞትኪ😂😂😂😂 ይመችክን❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 2 месяца назад +3

    ገናሳያቸው ሳቂን መቆጣጠርአልቻልኩም😂😂😂

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 2 месяца назад

    በጣም ጎበዞች ሬቾ እና እፋ ብድራችሁን መልሳችኋል ሪች ለማንኛውም ፀበል መጠመቁ አይከፋም ተጠመቁ እንባዬን ነዉ ያስጨረሳችሁኝ ።

  • @ZuzuFamily-c8w
    @ZuzuFamily-c8w 2 месяца назад +46

    የሪቾ ማሽቃበጥ ይለያል እኮ ወየው እኔ እናተብቻ ፕራንክ ስሩ ፈታብቻ😂😂😂😂😂😂

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 2 месяца назад +21

    ስንት ግዜ ደጋግሜ እንደኣየሁት ኡፍፍፍ😂😂😂😂😂 ቐጣይ ኸሄሉዪ ጋር በሄሉ ቤት ፕሊስ🙏❤

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 2 месяца назад +31

    ሪች ከናተ ትስራ ቻናል ክፈቱላት የምትሉ

    • @Suraya1998-p8b
      @Suraya1998-p8b 2 месяца назад +1

      ሩታ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Suraya1998-p8b
      @Suraya1998-p8b 2 месяца назад +1

      ስወድሽ

    • @SayedAhmada-y2k
      @SayedAhmada-y2k 2 месяца назад

      ሩታዬ የፊቅሪ ረው 16:17

    • @aass5403
      @aass5403 2 месяца назад

      አይደለችም​@@Suraya1998-p8b

    • @aass5403
      @aass5403 2 месяца назад

      ​@userራታ አይደለችም-wg4ep1kr1o

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 2 месяца назад +3

    በጣም ነው ያዝናናሽኝደስ የምትል ልጅነች❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Ganaet
    @Ganaet 2 месяца назад +1

    ውይ ኤፍዬ በርግጠኛነት ሺትህን ሱርእክ ለይ ለቀሀል ሆ 100 ግዜ እኮ ነው የታሰለምኮ ሆ😂😂😂😂😂😂

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ 2 месяца назад +21

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዊና ይመችህ ኤፍሬም የተመታህ😂😂😂

  • @MakAsser
    @MakAsser 2 месяца назад +18

    የኔ አደኛች የሳቅምጭ ዛሬ አደኛነኝ በላይክ አሳዩኝ ፍቅራችሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haymi02
    @Haymi02 2 месяца назад +17

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂 ያበደ ፕራንክ ሱስ እየሆንሽበኝ ነው እፉዬ ሪቾ አንደኛ አራጋቢ ሆነሽ ደስ ስትሉ አረ ሁሌ ኑልን❤😊

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 2 месяца назад +1

    .ኡፍፍፍ አረድሌ ሆደ😅😅😅😅😅😅😅 ማነው እደኔ እልቅስስስስ እስከሚል የሳቀው የሪች አብሮ ማየት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
    @ዜድወለየዋ-መ6ወ 2 месяца назад

    ምድረ ነፍራቃ ሁላ ከሚጨማለቁብን እዚ ሠፈር ፈታ ማለት ብቻ ሌላ ዩቱበር አልፈልግም❤❤❤❤

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 2 месяца назад +6

    እፉዬ አንደኛ🦾🦾 🤣🤣🤣🤣 የፈረንጅ መንፈስ የተወጋ ይሁን 😂😂😂

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 2 месяца назад +16

    ብድር በምድር 😂😂😂😂😂😂 አትጠገብ ብየሻለሁ የኔድቡሽቡሽ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 месяца назад +10

    ወይኔ ልጂቶና ሪቾ አደኛ ናቸው😂😂😂

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ 2 месяца назад +1

    ፉፉዬን ያለችበት የትም ይሁን እሄዳለው ስወዳት 🥰🥰🥰

  • @debreyewgdwa3868
    @debreyewgdwa3868 2 месяца назад

    ግን ቀልድ መሆኑን እያወቃችሁ እግዚአብሄርን አትበሉ ዝም ብላችሁ አውሩ እጅ ማርያምን እግዚአብሄርን አትበሉ በተረፈ ደስ ይላል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +49

    ለጁታን ያሚወት መነው እዳኔ በላይክ 😂😂በዛ ለይ ያማዳም ቅማም ነች 😢🎉❤😊

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 2 месяца назад +1

      የሆነደሥሚልነገርአላት🎉🎉🎉

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt 2 месяца назад +10

    እደው በሳቅ ጨረሱን እኮ የኔ ውዶች እደው ሰወዳቹህ እኮ ትለያላቹህ😂😂🎉🎉🎉

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 2 месяца назад +11

    _ወይኔ መጨረሻ ላይ የሳቅኩትን ሳቅ ጎትተው ይዘዋት ልሄዱ ሲሉ የኔ ምስኪኖች 😂😂_

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 2 месяца назад +2

      እኔሥ የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂

  • @FatiaL-l5r
    @FatiaL-l5r 2 месяца назад +5

    Wooyy garaakoo akahadha kolfeehinbekuu dhugaa winana garananyatee❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዜድሻ
    @ዜድሻ 2 месяца назад +1

    እናተ ብቻ ስሩበት ወላ በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ ያልቃል😂😂😂😂

  • @brhanBnyam
    @brhanBnyam 2 месяца назад +6

    ወይኔየ የፍረጂ መፈስ እደ ዛርየ ስቄ ኣላቅም😂😂

  • @nuramohammed2858
    @nuramohammed2858 2 месяца назад +11

    እረ በሳቅ ፈረሥኩ አይ ኢፍሬም ጓደኛዬ አደለሽም አላለም ከፍራቱ የተነሣ😂😂😂

    • @mekiya8964
      @mekiya8964 2 месяца назад

      እዉነት 😂😂😂😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 месяца назад

      😅😅😅😅

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 2 месяца назад +14

    ፈገግተዋ በጣም ደስ የሚለው የፉዬ

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 2 месяца назад +2

    ወየው ዊና 😂😂😂😂😂እንግሊዘኛ የምታዳምጠው ነገር

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Месяц назад

    ምድረ ፕራንክ አዋቂ ባይ ፕራንክ ተማሩ ከነ እርች ሚገርሙ ልጆች😅😅😅😅የማይሰለቹ ልጆች❤❤❤❤

  • @SerkeaDibi
    @SerkeaDibi 2 месяца назад +5

    ልጅቷ ታፋጭ ነገር ናት ድቡሸ😊😊😊😅😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 2 месяца назад +9

    ልጅቷ ግን ሰውደት❤❤❤የሳቅ ምንጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @33-ስአዳይቱብ
    @33-ስአዳይቱብ 2 месяца назад +11

    መነውእደኔዊናዬንየሚወደው❤።አቺልጅስወድሽሪችዬኤፊስወዳችሁበርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @salemGuta
    @salemGuta 2 месяца назад +1

    ኧረ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ደብሮኝ ነበር ፈታ አልኩኝ ፉዬ እና ሪች ዋው ዋው ትችላላችሁ ይለያል😅😊😊😊

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 2 месяца назад +1

    ወላሂ ሞቱኩኝ ዊናዬ ዊና አቆሰለኝ ወይኔ ኤፊ ሪቾ ትታይሻለች

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 2 месяца назад +5

    ዊናዬ እና ኤፍዬ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ጌታ የኔ ቆንጅች አንድኛ ፕራክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 2 месяца назад +6

    ከስራ መልስ የሳቅ ምንጭ የሆኑልጁች ስወዳችሁ❤😂😂😂

  • @MahiDesta-jn2fy
    @MahiDesta-jn2fy 2 месяца назад +1

    ቶቶሉኑልንበፈጠራችሁ እኛየመዳምቅመሞቸ እዲህደናተፈታየሚያረግነውምኖደው😂😂😂

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ እፉዬ ትችያለሽ😂😂😂 ሪቾ አስታሽቃብጭ አይጣል አያድርስ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 месяца назад +10

    ገበዝ የኔ ቆንጅ ጀግና ነሽ

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 2 месяца назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂መንፈሳዊ ሰው አለመሆናችሁ ጎዳቸሁ መንፈሳዊ ሰው ቢሆን ይጸልይላት ነበር በኢየሱስ ሰም ይገስጽ ነበር 😢😢😢

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 2 месяца назад +7

    ኤፍ አፉ ዝም የማይለው ልጂ ዛሬ ፀጥ አለኮ በድንጋጤ በስማም ዊናየ የኔ አባት አስሬ ያማትባል

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 2 месяца назад

      እሪቾ ትንሽ ነዉ የደማዉ ትላለች አቤት ማሽቃበጥ😅😅😅

    • @maryammohamed418
      @maryammohamed418 2 месяца назад

      @@rabiaseid9775 የሪቾ ይለያል

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse 2 месяца назад +2

    ውይ ፉፉየ የኔ ድቡሽብሽ እንዴት እንድትመችኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZabebaAlattas
    @ZabebaAlattas 2 месяца назад +1

    እፉዬ ገላ በጣም ነው እምወድሽ እምትመችኝ ፈታ ያለች ልጅ ነች በርች አትጥፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 2 месяца назад +10

    ወዮሁ ዛሬ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣
    ብድር በምድር እንዲህ ነው❤❤
    ኤፋ እና ዊይናታ እንግዲህ ቻሉት 🤣🤣