በትግራይ ወልቃይትና ራያን የተመለከተ መመሪያ ፀደቀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 17

  • @GezahegnMulugeta-f2r
    @GezahegnMulugeta-f2r 14 часов назад +2

    እኔም በ2005ዓ/ም የጋራ መኖሪያ ቤት ለማግኘ በወቅቱ መንግስት በወጣው መመሪያ መሠረት እስከ ዛሬ ድረስ ለ20/80 ባለ 2መኝታ ተመዝገቤ በመቆጠብ በወቅቱ የነበረው የቁጠባ ጣሪያ በመቀጠል በመጠባበቅ ላይ እገኛለው። አሁን 12 አመት ሞልቶታል። ሂደቱ በመንግስት ምን ታስቧል። አናገኛለን በሚል ተስፋ እየጠበኩ እገኛለው።

  • @Zeytuna-l5z
    @Zeytuna-l5z 13 часов назад +1

    1997 ተመዝጋቢ አቤቱታ ያስገባነው ቁጥሩ 67 አይደለም

  • @amengeta8719
    @amengeta8719 12 часов назад +1

    There is a proclamation for freedom of information but the amended law has been in progress.

  • @CoffeeBuna-xn3vn
    @CoffeeBuna-xn3vn 6 часов назад

    ለምሳሌ እኔ
    ብቁንቁ የ1997 ቆጣቢዎች ማለትም እስከ የካቲት 2014 ድረስ አክቲቨ ከሆኑትአንዱነኝ ግን ለመጨረሻ ጊዜ የተባለው እጣ ሲወጣ ግን አልወጣልኝም ምክንያቱም በተለያየ ምክንያት ሌሎች ያልቆጠቡ በመግባታቸው ነው ይሔን ጉዳይ ይዘን በወቅቱ ቤቶች ልማት ወደ ስምንትሺ የምንሆን ሔደን ጠይቀን ነገሩን እንደሚያውቁ እና ተስፋ ሰጥተው ነበር ኢሳትም ላይ የወቅቱ ባለስልጣን ቀርበው ተስፋ ሰጪ ነገረ ተናግረው ነበር ሸገር ሬድዮ ምን እንጠይቅልዎ ፕሮግራም ላይም የተለያዩ ባለስልጣናት ቀርበው ቃል ገብተው ነበር ጉዳዮ እንባ ጠባቂ ጭምር እንዲሁም ደብዳቤ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ ጀምሮ ለከንትባ ቢሮ ሁሉ ገብቶ እንዲያውም ባለፈው ሃምሌ ሊሰጠን ሁሉ ቃል ተገብቶልን ነበር ያም ሆነ ይህ እኛ ታስፋ ሳንቆርጥ መንግስትን እየጠበቅን ነበር!
    አሁን ግን ከንቲባዋ ምን እያሉ እንደሆነ ግልፅ አይደለም!

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 9 часов назад +1

    ትግራይ ሙሉ መሬቷን በጀግና ሰራዊቷ በሆነዉ በTDF መአንድ ሳምንት ዉስጥ መረከብ ትችል ነበረ…ግን ትዕግስቷን ወደድኩት💯

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 9 часов назад

      ምን ትግስት ትንኮሷዋ ካልቆመ እንደገና ትገረፋለች ህውሀት ብሎ መሪ እነርሱ ቀበሮ ጉድጎድ ውስጥ ሆነው ልጆቹን እስጨርሰዋል ልጆቻቸው ውጪ በተሰረቀ ገንዘብ ይጨፍሩ ነበር እሁንም እላርፍ ያለች ጣት ... ትጠነቁላለች አሉ ያማራም ነጥቀው የወሰዱትን የስእማራ አገር እስረክበው እምነው የሰጡትን የኤርትራን መሬት ለመውሰድ ቢሞክሩ ውጤቱ ምን እንደሆነ ያውቁታል ፋኖ እይተዋችሁም ኢሳያስን ደሞ ታውቁታላችሁ እድቦ እንደሌላው ክልል ተቀመጡ ህዝቡን አታሰቃዪት

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 14 часов назад +2

    ትግራይ አላርፍ ካለች የመጨረሻው አማራጭ ከኤርትራ ጋር ተነጋግሮ ግዛቲቱን መካፈልና ማክሰም ነው።

    • @DawitZeray-n8j
      @DawitZeray-n8j 12 часов назад

      ባንዳ

    • @yoniyoyo6393
      @yoniyoyo6393 9 часов назад +2

      ደስ የሚለዉ ነገር ግን የአማራ ክልል ተብሎ የተመሰረተዉ ህገወጥ ክልል ሶስት ቦታ ተሰንጥቆ ወደ ሶስት ክልልነት ሊቀየር ፕሮሰሱ መጀመሩን ስናስተዉል👉ቁጭ ብለን ሳቅን😂😊

  • @1978monas
    @1978monas 5 часов назад

    67? አቤቱታ ያቀረብነው እኮ ከ1200 በላይ ነን ። ቁጥሩ ስህተት አለበት ።😮

  • @yohannestaye5406
    @yohannestaye5406 4 часа назад

    8000

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 13 часов назад

    Lib - Inqrt yimeegnal. ⚠️

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 11 часов назад

    Tegarues,and,my,country,ethio,started,living,with,hardship,b,c,of,the,fascist,amharas,politicians,,look,what,they,did,with,essayas,,