የስማርት ስልኮች ስክሪን ሳይበላሽ የ Screen protector glass separator ማሽንን በመጠቀም protector glass ማንሳት ይቻላልን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии •

  • @habtamuesubalew-hg7gd
    @habtamuesubalew-hg7gd 4 месяца назад +1

    በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው
    ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን

    • @eliasgoshu837
      @eliasgoshu837 4 месяца назад

      በጥቂት ቀናት ውስጥ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሠግናለን

  • @akaluhalakeelema8740
    @akaluhalakeelema8740 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ ጅምር ነው። በርቱ

  • @yeab_tech
    @yeab_tech 4 месяца назад +1

    መማር የ ምፈልገው ትምርት ቤት ምይ ድረአም ❤

  • @multnet6087
    @multnet6087 4 месяца назад +1

    ❤❤

  • @kassuabegaz4909
    @kassuabegaz4909 4 месяца назад +1

    ጥሩ ነው አድዲሱን ግላሥ ከየት እናገኛለን???

    • @sammike5306
      @sammike5306 4 месяца назад

      አዲሱን ግላስ ኦካ ግላስ በማለት በስልኩ ሞዴል መርካቶ ወይም መገናኛ ታገኛለህ

  • @beleteshebabaw6785
    @beleteshebabaw6785 4 месяца назад +1

    Bertuln betam dess ylal

    • @Satcomcollege
      @Satcomcollege  4 месяца назад

      እናመሠግናለን ስለምታበረታቱን

  • @AmanuelIctsolution-ro1oc
    @AmanuelIctsolution-ro1oc 4 месяца назад +2

    ሞባይል ጥገና መማር እፈልጋለሁ በ online

    • @Satcomcollege
      @Satcomcollege  4 месяца назад

      ትንሽ ጊዜ ይጠብቁን አይቀርም

  • @KirubealNeway
    @KirubealNeway 2 месяца назад

    ያፀዳህበት ፈሳሹ ነገር ስሙ ምንድነው እና ግላሱን ያነሳህበት ነገር ስሙን ንገረኝ

  • @Aronsisay-b5q
    @Aronsisay-b5q 17 дней назад

    How is the price the mechine

  • @NOQ-S7
    @NOQ-S7 4 месяца назад

    Use Vpn to support them

  • @beyenealeme3447
    @beyenealeme3447 3 месяца назад

    Price

  • @Raphael2727-X
    @Raphael2727-X 3 месяца назад

    Check your sounds this is not clear

  • @melkamuaddis9810
    @melkamuaddis9810 4 месяца назад

    ማሽኑ ብሩ ስንት ነው

    • @Satcomcollege
      @Satcomcollege  4 месяца назад

      40000 አካባቢ ነበር አሁን ግን በእርግጠኝነት መናገር ስለማልችል አጣርቼ ልንገርህ