Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ጀግና አተን ለማየት አድ ቀን የመዳምን እቃ ሳልሰብር አልቀር አሯሩጤን ባየህ አተ ስገባ ማአሪያምን ፈእጣአሪ ካተጋአ ይሁን የኔ ጀግና
ሀብቴ የኔ ባለማተብ ጅግና እመብርሀን ትጠብቅህ በርታ ቃል አጣውልህ
ወላሂአኔእማየትበጉጉትነውፈጣሪይጠብቅህያርብፈጣሪህካንተይሁን🤲🤲🤲
አንበሳ ኮ ነህ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤
አዎን፣ሀብታሙ፣ጠንቃይ፣ቤቶች፣መጥፈት፣አለባቸው፣ሠው፣አለቀ
ጅግናው የልጂትን መጫራሻ አሰውቀን
የተናገረችው ልጅ የአሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ እህት
አሚንንንንን😢😢❤❤❤❤❤
ሴትዮዋ እድሜ ልኳን መታሠር አለባት 😢😢😢ባለጌ
😢😢😢😢
ሐብትዬ የውነት የተበዳይ አባት ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን አሜን
Amen Amen 🙏
ጥቆማውን የሰጠሽው ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን ይባርከው ዘመንሽ ሁሉ የበራ ይሁን እንቅፋት አይንካሽ ተባረኪ
አሜን😢😢
እግዚሀብሔር ይባርካት
ሀብትሽ ጠንቋዩን ፈልገህ አስይዘዉ በጣም የሰዝነል አንተ ግን አላህ እድሜ እና ጤነ ይስጥህ 😢😢😢❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትክክል
ሀብቴ እኮ ዋጋቸዉን ሣይሠጣቸዉ አይተዋቸዉም ይለያል የኛ ጀግና ራሥህን ጠብቅ😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
በጣም
ግንክፍልሁለትአይልቅምእሳ ቀላል ካሜራአጥፍቻለሁብሎያስወተዉታችዋልክክክክክ
ወይነ እናተ የጠቆምሽ ተባረኪ ሀብተ ጀግና የየስንቱን ሂወት ታደግክ ተባረክ
ማነው እንደኔ ይህ ጋዜጠኛው ጥያቅዋ የሚመቸው እጅግ ጀግና ልጅ ነው ሀብታሙ እግዚአብሔር ቀረ ዘመንህ ይባረክው የተበደሉ ከጎናቸው በመቆም ❤❤❤❤❤❤ጋደኛዋ የጠቆምሹ እግዚአብሔር ልክ እንደ አቺ ስው ያብዛልን❤❤❤
ወንድሜ በድንግል ማርያም አደራህን ልጅቱን ፀበል አስጠምቃት
ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ለተበዳዮች ደራሽ ነህ
አብቲ ላአተ ቃላት ያጥረኛል አላኸ ባለኸበት ይጠብቅህ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው በጣም አከብርሃለው ላንተ ቃላት የለኝም በርታ🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ 🙏🙏🙏🇪🇷
ጀግናው ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን አማፈቅር ድንግል ማርያም ከአወሪወች ትታደግህ እራሥክን ጠብቅ ሥትወጣ ፁሎት አደርገህ ሠግደህ እምነት በኪሰህ ይዘህ ነው መውጣት ህዝባችን ሥጋለበሥ አጋንነት ሆኗል በቸርነቱ ይማርን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤ ተመልካቹች ሥትገቡ ላይክ አድርጉለት
እህቴ ተባረኪ ለጋዜጠኛዉ መናገርሸ አሪፍነዉ እግዚአብሔር ደርሶላታል
ጀግናው ዛሬ ደግሞ ምን ልታሳየን ነው ሱሰ ሆንክብን ማለትም ጀግነትህ ሀብቴ የጠንቃይ እምካኝ ነው በርታልን እራስህን ጠብቅ
አህለን ጀግናው እንካን ደህና መጣህ የኛ ጀግና. ❤❤❤❤❤❤. እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤. ምን አይነት ጨካኝ ናት ባአላህ 😢😢😢😢. እራሳችሁ እየጠበቃችሁ. ይሄው ጉርም ላይ ጉዳት አደረሱበት የተረገመ ሰዎች 😢😢😢😢. ነበባልም ጠፋ ያአላህ በራህመትህ ጠብቀው 😢😢😢😢❤
የኔ ገግና ወድም የተበዳይወዶም ነህ ወዶሜ ስላምህን ያብዛልኝ
ጀግና ጠንቋየን አለሀ ከምድረ ገፅ አለሀ ያጥፋአ አለሀ ይጠብቅህ
ሀብትሽ የኛ ጀግና እራስህን እየጠበክ
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤይና ያብዛልህ ሀብቴ🙏🏽❤️🇪🇷🙏🏽❤️🇪🇷🙏🏽
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
ሀብትሽ ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳንተ ያሉ ሰወች ይብዙልን
ይች ገዳይ ናት የልጅትዋ አባት ለውርስ ብላ ገድላው እንዳይሆን በደንብ ትጠየቅ ሴትየዋ ወንጀለኛ ናት።😢😢
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባረክህ የደሃዎች አባት ነህ !
አደራ ድንግል ማርያም እኔም የሙት ልጅ እያሳደኩ ነው እንዳታሳስተኝ መጨረሻዬን አሳምረው😢
አሜን አሜን አሜን
የኔ ጀግና እግዚሃቢሄር ይጠብቅ ልጁትንም እግዚሃቢሄር ይማራት ደግሞ ከህክምና ፀበል ዉሰድዋት
❤😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል የሰው ጭካኔ ሀብቴ እድሜህ ይርዘም ህክምና ሳይሆን ፀበል ብትጠመቅ ትድናለች ፈጣሪ ይማራት
ጀግናው ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ የኔ ልጅ የወለደችህ እናት ትባረክ።
ጀግና ወንድማችን እንኳን ዴህና መጣህ እባክህ ነበልባልን ፈልግልን የኔ ጀግና ወንም ጀግና ጓዴኛ አላህ ይሥጥሺ ያረቢ
በዚህ አይነት ወንድሟ ንና ሚስቱንም እርሷው ነች የገደለቻቸው
❤❤❤❤ሀብትሸ በጣም ምርጥ ሰዉ
ጅግናዉ🎉🎉🎉መጣጣ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀብትሽ.ወንድሜ.አለህ.ይተብቅህ.የዘመነችን.አፄ.ቴድሮስ.ነህ.ጀግነል.ልኡል.ዘሌ.በጠም.ነው.ምወደቹህ ከክፍህ.አለህ.ይተብቀቹሁ.
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ይባርክሕ ❤❤❤❤❤❤❤
አንተን ጀግና አይገልፅህም ፈጣሪ የሚገባህን ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰውን የምታግባባበት መገድ አድዴቃሃለሁ👍👍👍👍 በረታ
ኡፍ ፈጣሪ ከክፉ ሰወች ይጠብቀን ይቺ ከሀጂ አሮጊት ሀብትሽዬ ተባረክ❤❤❤
አሜን፣አሜን፣
ሃብትሸ ማውጠጣት ሰታቅበት የኔ ጓበዝ በርታ ተባረክ ዋጋዋን ሰጣት እንዳትለቃት ነፍሰ ገዳይ አንቼ ብሎ ባለአደራ
😢😢😢😢 ያሣዝናል እረ እሥከመቸ ነው ለሥጋችን ሸክም የምንሆነው እረ ሥንት አመት ነው በምድር ላይ የምንኖረው 😢😢😢😢 ሀብትሽየ ምርጥ ጀግና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን ወደ ፀበል ትሂድ
😢😢😢😢😢😢
በርታ ፡ ጋዜጠኛው ፡ ሀብቴ❤❤❤❤
በርታ የኔ ጀግና ጠፍተህ አሳሰብከኝ እንጅ አደራህን በሚትሰራዉ ሥራ ሁሉ በጣም ዉጤታማ በጣም ጠንካራ ልጅ ስለሆንክ ከነሙሉ ኪሩዎችህ ጋር ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረጋችሁ ስለሆነ በጣም በጣም አከብራችሃለሁኝ እራሳችሁን ጠብቁ በሥራችሁ ሁሉ እግዝአብሔር ይከተላችሁ፡፡፡
ጀግናቺን በርታል🎉🎉🎉
ጎበዝ ይገርማል አይዞህ ወንድሜ እግዝአቢሄር ያግዝህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አራ የንስር አይን ዘላለም በጣም ብዙ ግዚህ ነው ካይውት ጨንቆንል😭😭💔💔
ማሩ በርታልን😢😢😢😢❤❤❤
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ በርታልን
ወይኔ ፈጣሪ ሆይ ፈጣሪ የልጅቱንም ጤንነት ይመልሰው
ሀብታሙየ ፈጣሪ ይጠብቅህ አከብሀለው በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤
የዜግነት ግዴታ እየተወጣህ ነው በእውነት አምላክ ይክፈልህ በተለይ የህፃናቱችን ኩላሊት የሚሸጠው አውሬ በመያዝህ ስንቱን ሃወት ታድጋሀል
አዬዬዬዬዬ የገጠር ከብቶች አስቸገሩ! ከመተት ሌላ ስራ የሌላቸው፣ በዱላ ከመደባደብ ሌላ ሥራ የሌላቸው ፈጣሪ አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ።
እመብርሃን ዕቅፍ ድግፍ አድርጋ እስከልጇ ትጠብቅህ አሜን
ጀግና ጀግና ጀግናችኝ :: ሁሌም ቅዱስ ገብርኤል በሄደበት ይከተልህ::
ኑርልን የተበዳይ ደረሻ ጀግና
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክሕ ይጠብቅሕ
አቤቱጌታዬሆይወንድማችንእግዚአብሔርይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ ለማነኛውም ተጠንቅ ሰው ከጅብ ብሶዋል ሺ አመት ይኖር የመስል
እንደናተ ጀግና አላኸ ያብዛልን
😢😢😢😢😢የሕፀነት አምላክ ይፍራድ በጣም ያማል አክሥት ከልተመነች ማን ይተመናል😢😢😢አቤት ፈጣሪሆይ ይቅር በለን😢😢 በርታ በርታ ተበራክ ቸሩመድን አለም ይጠብቅህ/ይጠብቃቹሁ።
ወኔ የጠቆመች ልጅ ኣምላክ ይባርካት ወንድሜ እዝጋብሄር ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉
ጠንቋይኡችን ከከነ አስጠቋያቸው እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው በየ በር በራቸው ቆሞ እያያቸው ስለሆነ የስራቸውን ያገኟታል እግዚአብሔር ይባርክህ እንተ ጀግና
የሀብቴ ስልት ይለያል በእውነት ተባረክ ጅግናችን
ደግናችን መጣ ገባገባበሉ ❤❤❤❤
ዘመንህ ይባርክ ሀብቴ ዛሬስ እምባህ መጣ
ስርቤቱ ጠበበ 😢😢😢
😢😢😢😢አዎ ማርያምን 😢😢😢😢
ሀብትሽ ጀግና ለተጎዱት ደራሽ ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ እራስህን ጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ጓደኛ ነሽ እንዳቺ አይነት ይብዛልን
ጀግና የእንባ አባሽ ወድሞች አላህ ይጠብቃቹ
የኔ ጀግና ከተኩላዎች ይጠብቅህ
ሀብትሽ ጀግናችን ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሀብትሽ የኔ ልጅ ለተቸገሩት እንደምትደርስ ለምታደርገው ሁሉ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን።
ወንድማችን.የኛጂግናፈጣሪይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሃብታሙ ጀግና እዲሜና ጤናው ይስጥህ
እግዚአብሄር ከአንተጋር ይሁን በርታ
አረ.ጀግነዉ.ሀብትሽ.መቷል.ላይክ.ሸር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀብቴ ፈጣሪ ይርዳክ ሰዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንደሚትረዳው
በፊትም አድናቂህ ነበርኩ እንኳን መጣህ ጀግና ነህ በርታ።
አረ ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አንተ ጃግና በርታ 💪💪💪💪❤️❤️❤️💪💪❤️❤️🥰❤️እግዚአብሔር ካክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤️🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
በጥፊ ብለሀትከዚቤት ወደጣቢያ ይዘሀት ሒድ ውሰዳት ውሰዳት በጥፊ በጥፊ በላት እችሌባነች አንበሳ ፈልፍለህ አወጣሀት እግዚአብሔር ይርዳህ አቤት የእውነት አምላክ ይርዳህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ጌታምህረቶን እስጣት
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤💒✝️
ጀግናው በእውነት እግዝያብኤር አንተንም ከአንተ ጋር ከካሜራ ጀርባ የሚሰሩትንም ይባርካችው ከክፍ ይጠብቃችው በምድር የምትሰሩትን በሰማይ ታገኛላችው
አቤቱ ማረን ነዉ ሃብትሽ ሸጠን እን ካፈል እሺ 😂😂😂 ወገቤን ይዤ ልከራከር አይ ጭቅላት ፈጣሪ ይጠብቅህ የምር ኑርልኝ ❤❤
ሀብትየ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይስጥህ😢😢
በጣም ጥበበኞ ነህ ይህንን ማስተዋልህን በጣም ነው የማደንቀው ያንተ አይነት ነዉ ሀገር የሚመራው ተባረክ
በጣም ጀግና ነህ ወንድሜ
ሃብቴ እጅግ በጣም ቅን ሰው ነክ።
ጃግናው ሀብትሽ እግዚአብሔር ይባርክህ።
ወድሜ ተባረክ እውነት እቺ በብስ እዳትሞት ፈጣሪ ቀደመላት የአስራ አራት ቀን የሞት አዋጃ ጌታዬ የድግል ልጅ ቀዶሞ ደረሰ ሀብትሽ አተ መላክ ነህ ትልከህ ነው መጨረሻዋን አሳውቀን እርዳት እስከመጨረሻ የመቱት ስብስ ያመሰግንሀል❤❤❤
እባክ ወንድማችን ራሰን እየጠበቅ በዚህ ሥራ ያሉት ወንድሞች ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው ስለሆነ ከእግዚአብሔር ጋር እራሰን ከወንበዴዎች ከግፍኞች ይጠበቅህ።
አቤት የመግቢያ ሥልትህ ሣላደቅህ አላልፍም ጀግና ብየሀለሁ❤❤❤
አቤት ፈጣሪ አትቁጠርብን ክፋታችን ማለቂያ የለውም አንች ክፉ
ጀግና ነሕ ለኔ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤ደመላሽ እድሜሕን ያርዝመው እንደ ማቱሣላ ቅርሥ ነህ ላሀገር 🎉❤🎉❤🎉❤ በርታ በርታ ጠንክክር❤🎉🎉❤❤❤❤❤
Uffffff ellllllllll temesgne ellllllllll habtish i don't have any word thanks god thanks our great hero brother 😢😢😢😢😢😢😢
እናንተ ጠንቋይ አባይ የምታመልኩ ሰዎች እግዚአቢሄር ወደ ቤቱ ይመልሳቹ !!!!ሀፍትሽ ዘርህ ይባረክ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!!የጠቆመችህ ልጅም ምስጋና ይገባታል።
አረ ወደት እየሄድ.ነዉ.ጎበዝ..እንደዉ ፈጣራ ይድፋሸ.ለንቺ ያድርገዉ
ጀግናችን አወማስክልበስ አተንየወለደይ ምአፀኖይባረክ❤❤❤❤ ይችክሀዲ ለህግአቅርባትነቀርሳ🎉🎉🎉
እረ አንተ ልጅ ግን ጀግና ነክ እኮ በሚገር ሁኔታ ነህው ጀግና ነክ
የኣለህ ክብር ታብሎ የሳው ህዎት ማጥፍት😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢

ወንድሜ በድንግል ማርያም
አደራህን ልጅቱን ፀበል አስጠምቃት