እርግጠኛ ነኝ ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ ለቫዝሊን ያሎት አመለካከት ይቀየራል ፈፅሞ ያልተጠበቀ አስገራሚ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 649

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 года назад +54

    አቤሎ ስወድህ ኑውሮህ ትዳርህ ልጅህን ትልቅ ያርግልህ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤️

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 года назад +146

    ቫዝሊን እስፔሻል የኢትዮጵያ ህዝብ ሜካብ ነች 😂በተለይ ብርድ ሲሆን ገጠር ማታ ማታ በሙቅ ውሃ ታጥበን ቫዝሊን ተቀብተን እሳት እንሞቅ ነበር። 😂😂አይ ትዝታ። ስደትም ሆኘ እኔ እጠቀማለሁ።

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 3 года назад +69

    ጉዳቱንም ንገረን እኔ ካየውበት ጉዳት በጣም ያጦቅራል ተቀብታቹ ፀሀይ ላይ አትዉጡ እኔ ፀጉሬንም እጠቀመዋለው የስደት ዉሃ ያደረቀው በደንብ ያለሰልሳል ፀጉራቹ ደረቅ የሆነባቹ ተጠቀሙ በነገራችን ላይ ሁለት አይነት ቫዝሊን አለ እንዳትሸወዱ ዉዶቼ መጠቀም ያለባቹ ሽታ የሌለውን ነው ያኛው በጣም ያደርቃል ይመስለኛል ፎርጂት ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው

    • @bombtonetube1649
      @bombtonetube1649 3 года назад +10

      ማታ ስትተኚ በስሱ ተቀብተሽ ተኚ ከዛ በጠዋት በሳሙና መታጠብ
      በፀሀይ አይቀባም

    • @zabibas1786
      @zabibas1786 3 года назад

      እሺ እህት እናመሰግናለን

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 3 года назад +92

    ኑ አብረን የጥምቀትን እንዲሁም የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው እንዘምር ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @yemaryamleglehun1550
      @yemaryamleglehun1550 3 года назад

      አሜን

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 года назад +2

      አሜን

    • @ኑአብረንእንዘምር
      @ኑአብረንእንዘምር 3 года назад +1

      @@azizainternational9719 Amen

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ... 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 3 года назад +1

      አሜንአሜንአሜን

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 3 года назад +41

    ልጨምርላቹ ሊፒስቲክ ስትጠቀሙ ቶሎ ለማስለቀቅ ከስር ቫዝሊን ተቀቡ እና ቅንድባችሁ ኩል ከማረጋቹ በፊት ቫዝሊን ከስር ተቀቡ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @getanehazeze6543
    @getanehazeze6543 3 года назад +15

    የምታቀርበው መረጃ በሙሉ እዉነተኛና ምክንያታዊ ነው አሁን ሀገራችን እያመሳት ያለው ነገር ምክንያት የለለው መረጃ ነው። በርታልን አቤሎ እንወድሀለን።

  • @habeahanentertainment4411
    @habeahanentertainment4411 3 года назад +189

    በዚ አመት መጨረሻ የሆነ ሽልማት መሸለም አለብህ👏👏👏👏👏

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @مدينهالشمري-ظ9ز
      @مدينهالشمري-ظ9ز 3 года назад +2

      አወእንደዚህየሚጠቅምወሬማውራትጡሩነውብዙወቹአጀንዳለማስቀየርውሸትያሠራጫሉኢ/ያአጀንዳየጠፋይመሥል

    • @alex442212
      @alex442212 3 года назад +1

      ቫዝሊን ቢሆን ይመረጣል

    • @መልካምየድንርልማርያምልጅ
      @መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 года назад

      ስልኬን ለቀለቁ ግን እቢ አለኝ

    • @danieltanu9356
      @danieltanu9356 2 года назад

      Go bira

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 года назад +102

    አርትስቶች በደምብ ስሙ ዱቄት ጥቅም የለውም😀😀 ቫስሊንዬ 1000 አመት ኑሪ

    • @tigistechernetetigistecher1565
      @tigistechernetetigistecher1565 3 года назад +3

      እውነት ብለሻል መች ከዱቄት እርቀው ያውቃሉ እኔ በበኩሌ ኮስሞቲክ መጠቀም በራስ አለመተማመነው ብዬነው ምገልጸው እራስንም መሸወድና ሰውን ማሳሳት ከዛም አልፉ ትክክል እኔነኝ እያልን ፈጣሪን እናስቀይማለን
      ብቻ አምላክ በራስ መተማመንን አብዝቶ ያድለን

    • @afrotimes9272
      @afrotimes9272 3 года назад +1

      😂😀😂👍😀😂

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 года назад

      ክክክክክክክክ

    • @ethiolove2574
      @ethiolove2574 2 года назад

      ክክክክለሀሀለ

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 3 года назад +19

    በጣም ነው የማመሰግንህ እንደዚህ ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው በማወቄ በጣም ነው ደስ ያለኝ አመሰግናለሁ አቤል

  • @mengistugirma7101
    @mengistugirma7101 3 года назад +18

    Thank you Abel that is good information.

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 3 года назад

      ወይ የድሀ ቄቤየ ለካስ ጥቅምሽ ብዙ ነው እናመሰግናለን አቤሎ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @elliot912
    @elliot912 3 года назад +92

    በቃ እንደዚማ መሆኑን ካወቁ ዋጋውን ያስወድዱታል።

  • @hassunsusu9434
    @hassunsusu9434 3 года назад +23

    ሰላምችሁ ይብዛ ውድ የኢትዮጵያን🇪🇹 ህዝቦች❤

    • @aazaaza8984
      @aazaaza8984 3 года назад +1

      አሜ

    • @aazaaza8984
      @aazaaza8984 3 года назад

      አሜን

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ... 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @nattymikky
    @nattymikky 3 года назад +5

    እባክህ ክፍል ሁለትን ስራው እስቲ ይጨመር የምትሉ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 года назад +5

    በተለይ የበሩዋን በደንብ ነው የማውቃት ዘይትም ጥሩ ነው ጭጭ ነው የሚያደርገው

  • @muhammedrak4181
    @muhammedrak4181 3 года назад +3

    አቤልዬ አድናቄክ ነኝ እምታቀርበው ሁሉ ምርጥ ነገር ነው ። ካላስቸገርኩ የመርሳት ችግርን ለማቆም ማፍትሄዎቹን አቅርብልን

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 Год назад +1

    የፋዝሊን ጥቅም ተዘርዝሮ አያልቅም የአይን ሽፋሽፋት የቅድብ ፀጉር ያሳድጋል !!!!

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад +10

    በጣም እሚገርም ጥቅም ነው ያለው እናመሰግናለን አቤሎ🙏

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 года назад +35

    ኣጀብ እያላቹሁ ተከተሉኝ😂 እሽ ምርጥ ሰው

    • @felieyihunlebegonew814
      @felieyihunlebegonew814 3 года назад +1

      😂😂😂

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
      @ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 года назад

      @@Atwima ኣሜን እሽ

  • @suudnejib5589
    @suudnejib5589 2 года назад +4

    ይህንን video ነጋዴዋች እንዳያዩት መፀለይ ነው። ለማንኛውም አባቴ thanks.

  • @daud4299
    @daud4299 3 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን በዚህን ቪድዩ እናመሰግናለን የኔ ወንድም ።❤️ ❤️

  • @suramaze9521
    @suramaze9521 3 года назад +7

    በጣም ይገርማል ... ቫልዚን ግን ከምንድን ነው የሚዘጋጀው ???

    • @getinettakele8171
      @getinettakele8171 3 года назад +1

      Ke petroliyem new yemiseraw...

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @Toyba-w8u
      @Toyba-w8u 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 3 года назад +41

    አረብ ሀገር የምሠሩ ልጆች ክሎሬክስ ስትጠቀሙ ቫዚሊን በመጀመሪያ ተቀቡ

    • @እንግልቶበዛ
      @እንግልቶበዛ 3 года назад +5

      እናመሰግናለን

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +4

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @addisaddis4232
      @addisaddis4232 3 года назад

      Hiref naw majimara tebareki 😍
      Mene lireg eyilku chinkog niber

    • @ዜድየገነቴዋዜድነኝየእማተ
      @ዜድየገነቴዋዜድነኝየእማተ 3 года назад

      እሺ ዉደ ኢሻአላህ

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 3 года назад +3

      እንዴ ጓንት ለምን አታደርጉም ክሎሮክስ ባጠቃላይ የሽንት ቤት ሆነ የቤት ማጽጃዎች መርዞች ናቸው እጅ ያበላሻል ።ተጠንቀቁ እንጂ

  • @sinagebremessihe5825
    @sinagebremessihe5825 3 года назад +7

    በመጀመሪያ እናሙሰግናለን ግን እኔ የምለው ለሁሉም ሰው ስለሚጠቅም ነገር ብቻ ኢንፎርሜሽን እየተሰጠ ባለበት ሰአት ምን አይነት አእምሮ ያላቸው ሰዎች ናቸው ዲስላይክ የሚሰጡት እባክህን መልስ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል?

    • @fggt4756
      @fggt4756 3 года назад

      ተንኮለኛ ና በጥላቻ የተተበተቡ ናቸው

    • @jamienuru4871
      @jamienuru4871 3 года назад

      Enie mlh farawoch slezhonu mobile endiet meteqem endaleh sle mayawqu screenu gelbto new ymetqemut..so like lemadreg dislikun ymetu

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @esromsolomon9148
      @esromsolomon9148 3 года назад +2

      ከእውቀት ነፃ የሆኑ ሰዎች ናቸው አትፍረዱባቸው ።

  • @theearth6178
    @theearth6178 3 года назад +6

    ቀጣይ ስለ ቡና ያልተነገሩ ነገሮችን ብትነግረን አመሰግነሀለው አቤላ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @sisaykefyalew5662
    @sisaykefyalew5662 2 года назад

    It nice docment;& Best Jornalist;"GOD bless all life"

  • @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ
    @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ 3 года назад +9

    ወይ አልጂ ምነካህ የለጠፍከዉን ሳይ ምን ጉዳት አለዉ ብየ ደነገጥኩኝ

  • @zdzd6577
    @zdzd6577 3 года назад +1

    እናመሰግናለን በጣምነው የሚመቸኝ የሚያቀርባቸውነገር ጥሩ ስራነው በርታ ውድም

  • @yeshbelay8372
    @yeshbelay8372 Год назад

    እናመሰግናለን ክበርልን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 года назад +1

    ጥሩ መረጃነው አቤል እናመሰግናለን ብዙ ጥቅሞች አሉት ወይ ቫዝሊን

  • @genetabebe8486
    @genetabebe8486 2 года назад

    አቤልዬ እንዴት አባቴ እንደምወድ💔💔💔👍👍👍👍👍👍 ስለ መረጃ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 2 года назад +4

    አቤል አንተ እኮ ትለያለህ ነገሮችን ሳታንዛዛ ታስተምረናለህ አቤል የሚመቻችሁ እስቲ በlike👍

  • @faisalalaghbari1069
    @faisalalaghbari1069 2 года назад

    አቤሌዬ ስላምና ጤና ይስጥህ ለስጠሀን መረጃ በጣም እናመስግናለን

  • @belayneshabera9031
    @belayneshabera9031 2 года назад

    እናመስግናለን

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር

    ባዝሊን ባለውለታየ ሚካያች ተጠቃሚ አይደለሁም ቫዝሊን ውስጤ ነው

  • @NatimanNati-jg6jp
    @NatimanNati-jg6jp Год назад

    Good ok abela

  • @keryodtube
    @keryodtube Год назад

    Waw so amazing💕

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад +4

    Thank you for the great tips dear Stay Blessed 🙏🏿 ❤️

    • @adiamtekle6191
      @adiamtekle6191 3 года назад

      Kskowksqxnnbshk xC ..MMMKKKKKOOKOOKKI ZBNN አ
      ጸኀኀጸ ጰጸፈፈፈፈፈፈፈ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 3 года назад +1

    Enamesegnalen Abela beteley ye shitow neger arif zede new.eski wudoche gobgnugn.

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад +9

    የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ! አሜን!

  • @makibirhanu2000
    @makibirhanu2000 Год назад

    ተባረክ ምርጥ ስራ ጎበዝ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 года назад +3

    Thank you Abelye my boy♥️ 👏🏽👍🏽🙏

  • @alahkermalahmdulilah8990
    @alahkermalahmdulilah8990 3 года назад

    Mashaa allah abel enameseginalen broo

  • @አለፍኩትባንተያንንመከራ

    ዋው አቤለየ ምርጥ ልጅ ደስ ይላል እንጠብቅሀለን ለቀጣዩም

  • @samrawitmessay1872
    @samrawitmessay1872 2 года назад

    Thanks🙏🙏

  • @md3284
    @md3284 3 года назад +15

    ቫዝሊን ለኔ ምርጥ መካፕ ነው
    የቫዝሊን ፍብሪካ ከፍ ከፍ በይ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад +1

    ለሽበተችን ቀለም ስንቀባ ግንባራችንን አንገታችንን ስንቀባ ቀለም አይነካንም ደሞ ልጆች ግጭት ሲገጥማቸው ከበረዶ ቀጥሎ መቀባት እንዳይዘጉን ይረዳል እናመሰግናለን

  • @dagimasrat4804
    @dagimasrat4804 3 года назад +1

    Wow thank you abela keep it up👏👏

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 3 года назад +4

    ይገርማል እኔ በጣም እወዳለሁ ማታ ማታ እጠቀማለሁ እናመሰግናለን ።

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @ሠአዳትዩብ-ሐ7መ
      @ሠአዳትዩብ-ሐ7መ 3 года назад

      @@Atwima እንደማመር

    • @ልኑርበተስፍ
      @ልኑርበተስፍ 3 года назад

      @@Atwima ደምሬሃለሁ

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Год назад

    አቤሎ ምርጥ ሰው በርታልን

  • @layila1995
    @layila1995 3 года назад

    በጣም ትክክለኛው ነገር ነው ሁሉንም ሞከርኩት ተሳክቶልኛል በተላይ የጥፍር ቀለሙ ነገር አስቸግሮኝ ነበር አሁን ተገላገልኩ አመሰግናለሁ አቤሎ

  • @kesetemebrato5548
    @kesetemebrato5548 2 года назад

    አዎ ትክክል ነህ ፡ቀጥልበት

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @tsilatayalew4363
    @tsilatayalew4363 3 года назад

    በጣም እና መሰግናለን

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 3 года назад

    አቤል ብርሐኑ በጣም እናመሰግናለን ያላወቅነውን በመሣወቆህ አንዳንዴ ግን ለምንጠይቅ ጥያቄ ፈጣን መልሥ ሥትመልሥ አትሥተዋልም እሥኪ ብዙ ግዜ ብዙ ሰወችን ጠይቄ መልሥ ያለገኘሁበትን ምትችል ከሆነ ማታ ማታ ሐሚያንኮራፋና ለእንቅርት ወይም goyetere መፍትሔ ካለው ሞክር

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 2 года назад

      ገጠመኝ ካዳመጥክ መፍትሄው ታገኘዋለህ

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 3 года назад

    Thank you

  • @magdaghirma
    @magdaghirma 3 года назад +2

    Abelle you are wonderfull realy !!!nedemedemiash

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +7

    አቤል ምርጥ ሰው ባዝሊ አሪፍነው እናመሰግናለን

    • @afrotimes9272
      @afrotimes9272 3 года назад

      😂😂😂😂😂

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @hirutamdie9958
    @hirutamdie9958 3 года назад

    Thank you 🙏 Brother

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 года назад +9

    ያለ ቫዝሊን መኖር አልችልም ያልካቸውን ግማሹን አውቃለሁ ሌላውን ማወቄ አመሰግንሀለሁ🙏🏾👌🏾

  • @andewnet
    @andewnet 3 года назад +12

    ጉዳቱንም መናገር ይልመድብህ

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад +5

      እውነት ለመናገር ቫዝሊን ጉዳት የለውም 👍

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 года назад

      @@ኤማንዳቲናRUclips-s5y አንዳንድ ሰዎች ከንፈር ያጠቁራል ይላሉ

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад +2

      @@munanasir3493 እኔ 15 አመት ይሆነኛል መጠቀም የጀመርኩት ፊቴንም ከንፈሬንም ፊቴን ግን ማታ ማታ ነው የምቀባው ከንፈሬን ግን በየደቂቃው ነው የምቀባው ነ
      እንደ ቻፒስቲክ እና አሪፍ ነው ቫዝሊን 👍👍👍

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 года назад

      @@ኤማንዳቲናRUclips-s5y እሺ አመሠግናለው

  • @betibeti7051
    @betibeti7051 3 года назад +2

    አቤሎ የአንድ ቪዲዎህን ብር ስጠኝ እስኪ ለእናቴ ቡና እና ስኳር ልግዛላት

    • @mahraalahmd248
      @mahraalahmd248 3 года назад

      የኔናት

    • @Lulu-rd7yu
      @Lulu-rd7yu 3 года назад

      ምነው ሁቤ መግዣ ቸግሮሽ ነው ወይስ ለጨዋታ ብለሽ ነው

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ... 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @Kibromgmaryam
    @Kibromgmaryam Год назад

    ይምችህ💯

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ደግሞ እውነት ነው።

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን 😍😍

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ 3 года назад +2

    ቫዝሊን ምርጥዬ ናት😀😀

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Год назад

    አሰላሙ,አለይኩም,ወራህመቱላህ,ወበረካትሁ,አህለን,ዉድ,ጓደኞቼ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ነበር,በርቱልኝ,ቀጣይ,በአዲስ,ስራ,እንጠብቃችሗለን🌹🌹👍👍👍

  • @yohansmesele7742
    @yohansmesele7742 2 года назад

    abela thank you

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад +1

    Thanks Melkam sew!

  • @nebaneba1714
    @nebaneba1714 Год назад

    Amazing

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 3 года назад

    ዋው።እናመሰግናለን ።ሰላምክ።ይብዛ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ..... 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 года назад

    ዋው ምርጤ ጎበዝ እኮ ነህ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    እናመሰግናለን ጠቃም ምክር ነው ከሁሉም ደግሞ የጥፍር ቀለም ሁኖሊኛል ጃቢስትኩም ለወንድ ባቻ ሳይሆን ለሴትም ይሆናል ማለት ነው ናጭ ሊብስ ሲለቢስ ከነካብኝ አጋጣሚ ይጠቅመኛል 👏👂

  • @degeneshasefa5472
    @degeneshasefa5472 3 года назад +1

    RUclips ከማያቸው ነገሮች የማምነው የማየው አቤላን 🤔

  • @funnyprank5314
    @funnyprank5314 3 года назад +1

    እባክህ አቤልዬ እንዳልኩህ ከ Earth Orbit የወጣችው እስካሁን ያልተገኝችው የኢትዬፓያ አውሮፒላን Video ስራልን

  • @ethioethio4485
    @ethioethio4485 3 года назад +2

    Abel thanku so much it's very nice information thanku for sharing!

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    ይገርማል ባዝሊ አንደዚህ አይነት ጥቅም አለው

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 года назад

    Enameseginalen.lemerejawuuu

  • @rahelmarworkie2571
    @rahelmarworkie2571 2 года назад

    እናመሰግናለን ሌሎችንም ጥቅሞች ንገረን

  • @jameelakonjo7905
    @jameelakonjo7905 3 года назад +2

    Wow enamesginalan zeyitem arif naw lebar

  • @ahmedareb4142
    @ahmedareb4142 Год назад

    thanks

  • @hirutamdie9958
    @hirutamdie9958 3 года назад

    😮 😮😮 Amazing

  • @amanueldefar7294
    @amanueldefar7294 3 года назад +6

    አራ ተው መጀመሪያ አይቼ የገባሁት ሌላ የምታወራው ሌላ የለጠፍከው ምንድነው

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
      @ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 3 года назад

      የማበብ ችግር አለብሽ ማለት ነው😂😂

  • @tewoldebeza1260
    @tewoldebeza1260 Год назад

    ጥሩ አቀራረብ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 3 года назад

    ተባረክ መረጃወችህ ይመቹኛል

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ... 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 года назад +2

    አቤሉ በረታ ወንድማችን

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @esraelbizuneh9756
    @esraelbizuneh9756 2 года назад

    wow gud gud amazing abel best

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 3 года назад +2

    እናመሠሰግናለን አብሎ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @rtfry895
    @rtfry895 3 года назад

    Wow ishi tebarwki

  • @MuhammadSaeed-cr6zf
    @MuhammadSaeed-cr6zf 3 года назад +3

    አር አቤል አዳሜ አለቀላት ብየ ነበር ከላይ ባለዉ ፁሁፍ ክክክክ ሳዳምጠዉ ተገረምኩ በጣም

  • @ibrahimhasan5659
    @ibrahimhasan5659 2 года назад

    አሪፍ ነው

  • @hisil2010
    @hisil2010 2 года назад

    Wonderful.

  • @workneshbekalu2410
    @workneshbekalu2410 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 3 года назад +2

    ዋው ነው አመሰግናለሁ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 года назад +7

    ውይይይይይ አቤሎ እንካን ነገከኝ የመዳሜ በር እያነቃኝ አስቸገሮኝ ነበር እሲት ተነስቼ ባዝለን ለቅባው ተባርክ😘😂😂😂🇪🇹🇱🇧🇱🇧🙇👈

  • @mareabditube3811
    @mareabditube3811 3 года назад +1

    አርፍ ነው በርታልኝ

  • @hgggcghhhgg1568
    @hgggcghhhgg1568 3 года назад +1

    እናመሰግናለን👍👍👍👍

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ..... 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @ወይኒነኝሐበሻዋዩቱዮብወይ

    Thanks you so much

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ..... 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @sosina65
    @sosina65 3 года назад

    እናመስግናለን
    ወንድማችን አቤሎ
    ተባረክ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ... 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @sosina65
      @sosina65 3 года назад +1

      @@Atwima በርታ

  • @gebreyesustenagashawbayeh4492
    @gebreyesustenagashawbayeh4492 3 года назад +1

    THANK OU YOU ARE WONDERFUL BOY!