ሰላም ሚሚ፣ አንቺን በማየቴ በጣም ደስተኛ ነሽ። እኔ ሁል ጊዜ የማልመው የእርስዎ ቆንጆ ባዞካዎች ናቸው። ሲመዘኑ አላህ እንደሚያውቀው BTW፣ በማንኛውም ሁኔታ፣ በማንኛውም ጊዜ ወይም ቦታ ሚሚ የልቤ ምት እቀበላችኋለሁ። Sorry I am not as a good as being a native speaker of Amharic, what a shame? In ESLCE exam I got A in Amharic. Below is source of the above google translation. . Hi Mimi, you are absolute delight to watch you. What I dream always is your cute bazookas As they are measured, as God Knows BTW, in any case, at any time or place Mimi, I will welcome you as my heart pulse. The chamber of my heart wide open for you.
የኢትዮጵያ ድንቅ ባህላችን አማራዬ ነፍሴ ሞቼ ነው የምወዳችሁ።
ዓባይ መዝናኛ በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እየጠፋ ያለውን ባህላችን ከመሞት /ከመጥፋት እየታደጋችሁት ስለሆ በርቱ ብዙ ተከታይ አላችሁ
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
ግጥሞቹ መልእክታቸው ጥልቅ ነው ፍቅራችሁና አንድነታችሁና ለሀገራችሁ ያላችሁን ፍቅርም ሀሳብም ደስ ይላል በተለየ የትልቋ ሴትዮ መልእክት
አዝማሪ በጣም የሚስብ የትዝታ ኃይልያለውነው።
እደጉልን አትጥፉ በርቱ በኃዘንም በደስታም።
አዝማሪ ውስጤ ❤❤❤ነው 💝💝💝💝❤❤❤❤ክበሩልን ዋጋ ያንሳቹዋል ❤
ማማራችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤👏
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
አቅራቢዋ ኳታር ብትሄጅ አያስገቡሽም ለምን ብለሽ አትጠይቂኝ
ተውባችኋል ደመቅመቅ ይላል ዛሬ አዝማሪወችን እወዳለሁ 😍
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
የአገሬን ቀሚስ ስው ለብሶት ሳይ እንዴት እንደምቀና❤❤❤
አማራ ማለት ኢትዮጵያ ናት እኮ እንባዬ ነው የመጣው ሰላሙን ያመጣልን
ደሞቸ ስታምሩ ዋውውው ድምፅ መመሳሰል 🥰🥰🥰🥰
አማራ ስትሆን🥰🥰🥰🥰
የባህል ልብስ አለባበሱ አሰራሩ ማሲንቆ ድምፁ ባህሉ በጣም ደስስስ ይላል በእውነት ይህ ባህል በዩኒስኮ በአለም ቅርስነት መመዝገብ አለበት በተረፈ ጋዜጠኛዋ አለባበስሽን ተብሎ የተሰጠሸን ኮሜንት ተቀበይው እኔ አላቀውም ግን የሚያውቁ ሰዎች አስተያዬት ስለሰጡሽ በደስታ ተቀብለሽ ወደ ራስሽ ተመለሽ !፡፡ የተባሉት ደጋፊ ከሆንሽ ፈጣሪ ያውጣሽ !፡፡
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ ባህልን መጠበቅ ከኛ ነው የሚጠበቀው
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
አቤት የኔዋ ጎደር የሌላት ነገር እኮ የለም ሁሉንም አጠቃላ የያዘች የትውልድ አገሬ
You guys are Ethiopian spirit I love you all,
ኡቅራቢዋ በእግዚአብሔር ብለሽ ያደረግሽውን ቀሚስ ቀይሪው የግብረሶማዊያን ባንዲራ ነው ለሌሎች አስተማሪዎች መሆን አለባችሁ
maryamn aw ahun comments ley edeza bye lale metsaf desss aylm bye cometku yemrshn new ychenqal
አዝማሪ ውስጤ ነው 😍😍😍😍
You guys are so gifted be proud and use it,
አባይ ሚድያችን አዝማሪዎቻችን ውበታችን 💃💃❤❤አራቢዋ ቀሚሱን ቀይሪው🍧
እኔም አላመረኝም
ያች የክርስቲያን ቦታ የአርባራቱ ደብር እንዲህ በአዝማሪና በዘፈን ተውጣ ሰይጣን ነገሰባት😭
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
እጅግ ሕይወት የሚያድስ የዓዕምሮ ምግብ ማሲንቆ
ኩሉምታዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የጉቶ ሜዳችን እህታችን
ፕሮግራሙ ከባህል አንፃር በጣም ደስ ይላል ነገርግን ፕሮግራም መሪዋ የለበሽው ቀሚስ ቀስተደምና አይደለም የግብረሰዶሞች ባንዲራ ስለሆነ በድጋሜ እንዳትለብሽው ሌሎችም ስንገዛ አስተውለን እንግዛ አይተን አንለፍ ትውልድን እንታደግ
ሀሀሀ ቀስተ ደመና ቀለሙን አይተሽዋል መደመሪያ ? ሰባት አይነት ቀለም እንደሆነ ታውቂያለሽ ። ቀለሙ በራሱ ችግር አይደለም ።ችግሩ ቀለሙን ተጠቅመው የሚተገብሩት ነገር ነው ችግሩ እሱም ከመጥፎ ሰዎች የተነሳ ነው።
ውይ ደስ ስትሉ 🤩😍🥰❤❤👍👍
አሁንም ሀይማኖትና ሀገር ባህል አታሰዲቢ አቅራቢዋ ሁለተኛ የግብረሰዶም ባንዲራ እንዳታደርጊ በእግዚአብሔር ስም እለምንሻለው ሌሎች ግን በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ከዚህ የወደቀ መንፈስ ይጠብቃት💚💛❤️
Love So Mach 🇪🇷💕💞💕💞
ምርጥ የኢትዮጵያ አዝማሪዎች
ዋውው ስታምሩ አዝማርወች ስወዳችሁሁሁሁ
ጋዜጠኛዋ የለበስችው ልብስ እኛን ኢትዮጵያዊያን አይወክሉም የምትሉ በላይክ ግለፁ
አቤት ውበት!!!! እንቁ ፈርጦቻችን እኮራባችሁአለን በርቱ
Yeshi gobez berchiln ..I hope you will do a lot!
Are you guys so beautiful with Gonder Dress God bless you guys my people I Love you ❤️💕 ❤️💕♥️💕
ኣይ ሃበሻ ይገርማል ጉደኞች ናቹ። ፕሮግራም መሪዋ እስኪ እዩዋት እባካቹ። ለምንድነዉ የግብረሰደማዊያን ባንዴራ ቀሚስ ኣሰርታ ለብሳ የመጣቹ። በጣም ኣሳፋሪ ኣሰዳቢ ናት።
enem sel neber
I was thinking about that we shouldn’t appreciate Gibre sodom!!!!!!!!!!!!!!!
right ✅️
እንደ አመለካከትህ ነው በቀናነት ካየኸው የቀስተደመና ምልክት ነው ነጮች የሰጡን የተሳሳተ አጀንዳ ነው forget wester follow the right sinbole
ደስ የሚል አስተዋይ እይታ ጎበዝ እኔ ብቻ የታየኝ መስሎኝ ነበር አውቀውም ሆነ ሳያውቁ የእነርሱን አጀንዳ አራጋቢ ሆነዋል እግዚአብሔር ይገሥፃችሁ
ጠያቂዋ ያደረገችው ቀሚስ የጌይ ቀለም ነው በጣም ያስጠላል
❤❤❤waw azemari betame nw mewodawo woddddddddd nw maderegachihu
ሲወርድ ሲዋርድ አትበሉ😭
ሲወርድ ሲወራረድ ነው የሚባለው።
የተዋረደ ነገር የለም
Ye-ewnet techilalachihu.🥰🥰🥰 United Ethiopia forever.
በጣምምም ደስ ብሎኛል ተባረኩ በርቱ
አቦ ጠያቂዋ ያደረገችው ቀሚስ ሰርጎ ገብ ጌይ ነች ትውልዳችን እየበከለች ነው ትባረር ያደረገችው የሌዝብያን color ቀለም ነው በጣም ታስጠላለች
Amharayeee 😭🥰🥰
እባክሽ የኔ እህት አላወቅሽው ይሆን የለበሽውን ልብስ
Enem geremognal promot atadergu ebakachihu Libesun eyelebesachihu.
የሽዬ ግን ስወድሽ የኔ ውድ❤❤❤
እንዴት እንደምታምሩ
ሚሚሾ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራሙን በአግባቡ ተጠቀሙበት የምን መ ሟዝ ነው ሰአቱን ተጠቀሙበት
እድሜከጤናጋይስጣችሁ
በርቱልን እኔ ሲከፍኝ በናተ ነው ህሌናየን የማድሰው ሚሚየ የኔ ድንቡሽቡሽ ስውድሽ
ጠያቂዋ ያደረገችው ቀሚስ ቀለሙ የጌይ ቀለም ነው
ወይኔ ሀገራችን በጌይ ሰዎች ተወራለች
ቀስተ ደመነ የኢትዮጵያ ነው
እባካችሁ የቀሚሱን ጥለት በደብ እዩልን ባህል እያሥተዋወቁ እደዚህ መልበስ ፌር አደለም😭###
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@@abbay-tv 🙏🙏
ምነው ፈራችሁት ማለቱን የጌ አርማ ነው ለሁለተኛው አስተውሉ
@@lemlemtenkolu9961 የግድ ሥሙን መጥራት አሥፈላጊ ነው??????
የኔ ፡ እህት የለበስሽውን ቀሚስ ሰማያዊዩን በመቀስ ቆርጠሽ ጣይ ከናንተ የባህል ዘፈን ጋር አይሄድም እናቱ
Wow 👌 👏 😍 👍 🥰 ☺ 👌 👏 😍 👍 🥰
እባክሽ እህቴ ያቀረብሽው ጥሩ ሆኖ ሳለ የለበሽው ልብስ የማን አርማ እንደሆነ ያወቅሽ አልመሰለኝም እስቲ ሰው ጠይቂ ይህ መልእክት ለአቅሪቢዋ ነው ሌሎቻችሁ ግን ክብር ይስጥልኝ
በርቱ፡አባዎች
ጥጋቡ መልኬ በጣም ትመቼኛለህ
proud of abay
ጨፋሪዋ ልጅ የለበሰችው የቀሚሱ ጥለት የነዛን።ባንድራ ይገልፃል አረጎደ ቢጫ ቢሆን ሀሪፍ ነውፕሮግራም መሪዋ የቀሚሱ ጥለት አስበሽበታል ወይ
አስተዋቂዋ የለብሽው ቀሚስ የግብረ ሰዶም ባንዲራ ነው መጀመራ ስውን ከመጠየቅሽና ከመቅርብሽ በፊት እራስሽን ጠይቂ አለባስሽን አስተካክይ ጉልቱ
እህቴ ሀበሻ ቀሚስ ቀለሙ የግብረሰዶም ማድራ ነው እህቴ ሳታቂ ከሆነ አትጠቀሚው ለበለጠ መረጃ ግብረሰዶም ብለሽ ማድራቸውን እይው
Yehe kelem manewe yegeberesedome yaderegewe megemereya tergumune meredat yasefelegale yehe yekesetedemena tergume yalewe lebese new kesetedemena degemo yeselame meleket new abatachene nohe ketefat weha behula yetesetewe meleket newe ! Seleze terugu kegebane lenesu mesete yelebeneme aganeneten lemenedenewe tebabare yemenehonewe!!! Lekawenete teyekehe Teresa(terege)
እኔም ግራ ገባኝ
ይመቻችሁ
ጋዜጠኛዋ የለበሰችው የቀሚሱ ጥለት ይደብራል የንትና ባንዴራ ነው😊
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@@abbay-tv ok
ደሞቸ ክበሩልኝ❤
አቅራቢዋ ግን ምን አስባነው? የለበስቸው ልብስ መቸም በዚህ ዘመን አታውቅም እንዳትሉን
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
የሽሚሚናፋሲልንአትለያይፋሲሌየትህዶነው
የምር አማራ ማለት የኢትዪፐያ ማገር ነው ሲያምሩ።
በርቱ 🥰
Agre ethopya ediyaw MNlhunlsch tamralachu 💞💞💞
ሰላም ሚሚ፣ አንቺን በማየቴ በጣም ደስተኛ ነሽ።
እኔ ሁል ጊዜ የማልመው የእርስዎ ቆንጆ ባዞካዎች ናቸው።
ሲመዘኑ አላህ እንደሚያውቀው
BTW፣ በማንኛውም ሁኔታ፣ በማንኛውም ጊዜ ወይም ቦታ
ሚሚ የልቤ ምት እቀበላችኋለሁ።
Sorry I am not as a good as being a native speaker of Amharic, what a shame?
In ESLCE exam I got A in Amharic. Below is source of the above google translation.
.
Hi Mimi, you are absolute delight to watch you.
What I dream always is your cute bazookas
As they are measured, as God Knows
BTW, in any case, at any time or place
Mimi, I will welcome you as my heart pulse.
The chamber of my heart wide open for you.
ሁሉም ያምራል ግን ይች ሬንቦ ከለር(ቀስተ ደመና)የለበሰችው የጌይ አርማ መሆኑን አውቃለች ወይስ አታውቅም???
what symbol of cloth color design you use, think over it
gazitgnawa awokshial kemiseshi yegay Bandera ko new
ምን አይነት ቀለም ያለው ጥለት ቀሚስ ነው ያደረገችው። የጥለቱ መስመር እንደዛ ተደርጎ ነው የተሰራው። የጌዎች አርማ ነው እኮ። እያወቁ ነው የሚያደርጉ ወይንስ ሳያውቁ???? ምን አይነት ቀለም ነው???
ፕሮግራሙ የአማራ ቲቪ ነው የመሠለኝ😂😂
ምን ይሁንልህከአማራ ሌላ ምን ባህል አለና ??ሌላውኮ ከአማራ ወስዶነው ባህሌ የሚለው😂
በርቱ ልን
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
yegazexegnawaa habesha qemis xletu 🙄😳😳 desss aylm
ኤልሳ ዲዛይን የሀገር ልብሳችንን በግብረሰዶም ባንዲራ እንዳይበከል የራስሽን ጥረት አድርጊ መስከመርሽ ከየት ይሆን???
ዋዉ
ጋዜጠኛዋ የለበሽዉ ልብስ አዉቀሽዉ ነዉ ወይስ መልክትሽ ሌላ ነዉ
Esey tekebel
የምትጠይቀዋ ልጅ የጌ ልብስ ነው እንዴ?አርሙኝ ተሳስቼ ከሆነ።እናም አልተመቸኝም ልብሱ።
Setameru be mariyam
💚💛❤️ እኔ ማውቀው ይህ ነው ..............)......💜ይህ ምድነው ?የገባው መልሱልኝ
ከውድድር ውጪ ይደገሙልን ድጋሚ ይቅርቡ ሁለቱም ቡድን አባይ ቲቪ
አቅራቢዋ የኢሉሚናቲ መለ
ያ ልብስ አውልቂ
Goder teffna dagusaachida hulem basiko neber mitachedew
❤❤❤❤
Sile burbuaks gin minm sataweru kerachihu
Azemariwa semuwa manew sewedat
ልጅትዋ የለበሰችው አበሻ ቀሚስ የ ሌዝቢያን ባንዲራ ነው የሚመስለው ምንን ለማስተዋወቅ ነው ቆንጂት ምን አስባቹ ነው ሰዎች
የአቅራቢዋ ቀሚስ ይቀየር
ልጅቱአ ያደረገችው የሌዝቢያንን ባንዲራ ነው ጥንቃቄ ይደረግ😡
Betam tameralacheu wedoche
እረቀሚስሽሰማያዉዪክሩንአውጪው
ye gazetegnawa lbs mndnew
Yegazetegawa lebese kesetedemena yebalale yeselame meleket newe alegebasheme? Tentege aseredashalewe lemaneme geberesedome yeselamachene meleket mesetete yelebeneme !!!!!
azmari wsti nw
አቅራቢዋ ምን ላይ ናት 😒ቀሚሷ ❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️ያንችን ቀሚስ አይተሽዋል ወይስ እህትየው 😡😡😡
ዝግጅቱ ጥሩ ነበር ግን አዘጋጃ የለበስችው ኢትዮጵያን አይወክልም ይቅርታ ጠይቂ ካላወቅሽ
Menmalet newe Megemereya anche tergu gebetoshsle? Manewe legebere seldom yesetewe yehe meleket yeselame meleket newe....erasesh sayegebash sewe lemetechet ateruchi!!!
በሀላችን ማሲቆችን አብዱነኝ
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
ጥበብሽ ከለሩ ምንድነው?
❤❤❤🇪🇹🇪🇹
Mne yagre lje zares mnew aaaayyyyyyyyyyy