አደገኛውን ዝንጀሮ አገኘውት l He met the dangerous monkey

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
    #prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
    ethiopian food cooking videos
    ethiopian tiktok videos this week
    new ethiopian music video
    ethiopian fasting food cooking videos
    amharic dance
    ethiopian music sami dan
    new ethiopian singer
    ethiopian youtube video
    new ethiopian music this week
    ethiopian music video
    zefen ethiopian music
    ethiopian tigrigna
    popular ethiopian music
    habesha music
    best new ethiopian music
    ethiopian american wedding
    ethiopian wedding eskista
    ethiopian wedding songs
    ethiopian wedding dress
    This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
    #shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy

Комментарии • 256

  • @WuduKassahun
    @WuduKassahun 5 месяцев назад +22

    በርታ ወንድሜ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን በጣም ነው የምወድህ የምር

  • @AlmazMengestu
    @AlmazMengestu 5 месяцев назад +20

    በጣም አሰፀያፊ ቃላት ለገንዘብ ብለቹ የማይሆን ቃላት መጠቀም እጅግ በጣም ይቀፋል።።።።።።።።😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @weyn636
    @weyn636 5 месяцев назад +24

    ወዲያ ሴትን ሲተናኮል ሠዉ ምን ይሰራል አይገሉትሞይ😮😳😳😳😨

    • @androiduser5893
      @androiduser5893 5 месяцев назад

      😢😢😢😢የንፁሀን ደም ብቻ ይግደሉ

  • @GechDam
    @GechDam 5 месяцев назад +2

    ለመያዝ የሄድክ አይመስልም
    ሙዝ ላይ ወይም በአጥሚት የእንቅልፍ ክኒን በጥብጠሕ አስቀምጥ ከ 10-15 ደቂቃ ባለው ዝንፍልፍል ይላል ያኔ መያ ይቻላል ብሮ ሢቀጥል አደገኛ ነው እንዳይለክፍህ ጤነኛ ይሁን አይሁን ስለማታውቅ

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 5 месяцев назад +4

    ሻማር ወንድሜ በጣም አከብርሃለው የትግራይ ህዝብም ላንተ ጥሩ ክብር አለው ሌሎች ቹ ቲክቶሮች እንነ ማይኮ ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነው እናመሰግነሃለን በርታ ጎበዝ።

  • @ArchitectAbeni
    @ArchitectAbeni 5 месяцев назад +28

    የኔም የመጀመሪያው viral video ነበር🙌

    • @TeketelAbera-hp9rb
      @TeketelAbera-hp9rb 5 месяцев назад

      በርታ ወንድሜ👏

    • @user-zo6vc5er9b
      @user-zo6vc5er9b 5 месяцев назад

      የምርህን ነው

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 5 месяцев назад

      ከስምሪት ሥመለስ ወደቤቴ ናዳስለቅበት ኮበል ነቅንቆብኛል ሊያስፈራኝ ይጫወታል መሥሎኝ ዝጆሮችን ማባረር ደስ ይለኛል

    • @KakuKakush
      @KakuKakush 5 месяцев назад

      ወንዶ ገነት ነው አ

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 5 месяцев назад

      @@KakuKakush አልገባኝም

  • @weyn636
    @weyn636 5 месяцев назад +17

    በሽጉጥ አደፉትም ቱ ከተሜ ገጠሬ ነዉ አጀት አርስ

  • @NuraMohemmad-tu6dp
    @NuraMohemmad-tu6dp 5 месяцев назад +10

    ድሮም አለ በእውተ የሆነች ልጂ እጨት ልሰብር ሂዳ ደፍሯታል ብለዋል 😢

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 5 месяцев назад +5

    ምን ይማር አድስ አባባ የሚሰሩት ከባድ ነው በዝሙት ተከባ😢😢

  • @user-oq7yo4ox1h
    @user-oq7yo4ox1h 5 месяцев назад

    አድቀን ዋጋህን ይሠጥሀል እኛም በጣም ነው የምፈራው በጣም ሀይለኛና ከሁሉም ትልቁ እሡነው❤❤❤

  • @mubashirmobiles4393
    @mubashirmobiles4393 4 месяца назад

    😂😂😂😂 የምር ደብሩኚ ነበር አሁን ፈታ አልኩኚ አላህ ባላቹሁበት ይጠብቃቹሁ ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @KebedeKanea-qv2cq
    @KebedeKanea-qv2cq 3 месяца назад

    ቃለ መጠይቅን በገቢ ላይ ብቻ ባታተኩር ሆኖ እርግቦቹ አብሮ ሲኖሩ ይዳቀላሉ ወይ? ጤናቸዉን እንዴት ትጠብቃለህ? የእንስሳት ጤና ባለሙያ እገዛ ታገኛለህ? ብለህ ብትለዉ።በተረፈ በርረዉ ይጠፋሉ ላለዉ አጎበር መሳይ ወንፊት ድንኳን ቢጠቀም እላለሁኝ።በርታ በልልኝ!

  • @sabo8756
    @sabo8756 5 месяцев назад +2

    አዲስ አበባ የዝሙት ና የሸርሙጣ አገር ሥለሆነ እንኳን ሠወቹ እንሥሣቱም አወቃቸው እባክህ እግዚአብሔር ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 5 месяцев назад

      really ❤️ ❤️🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @danieljabengo440
    @danieljabengo440 5 месяцев назад +5

    Betam feri neh?

  • @Adu2002Ta
    @Adu2002Ta 5 месяцев назад +1

    የእንቅልፉ ማሰተኛ ኣርጋችሁት ያዙት እንደ ዋይን ይሰክራል ወይም ከተማ ወሰዳችሁት ጋቡዙት ቢራ😂😂😂😂

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c 5 месяцев назад +3

    😅😅😅ወየውው ነፈርኩ😅😅ዝጀሮ እኮ አደገኛ ናቸው😅

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 5 месяцев назад +2

    በጣም አደገኛች ናችሁ ሴቶችን ይደፍራሉ እንጨት ልቀማ ስንሄድ ከወንዶች ጋር ነውወይም ወንድች ጦር ይዘው ነው የሚጠብቁን መጥፍ ናችሁ ትንሽ ወንዶችን ይፈራሉ ይመች ወንድሜ

  • @Qeshg
    @Qeshg 4 месяца назад

    ላተ አድስህ ነው መሰል አባቴ አገራ ችንገጠርነው ጅንጀርጋር ነውያደኩት ትዝታ ም አለውስራየ ብለንወጭፍእንሳራለን በጣምሌባ ነው ፈሪና ጀግናም ያውቃን❤❤❤❤❤❤

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 5 месяцев назад

    Yeneabat endewim jegina nachu difiretachu ❤😂gn fetare tebekachu enje yemir fetikonew mezenetatilew gn yechachu abo selam yalew video nw bertu❤❤❤

  • @user-tk7yh3dx5z
    @user-tk7yh3dx5z 5 месяцев назад

    የወንዜ ድንጋይ የኔማ ሻማር አንበሳ ገዳይ የተባለልሽ ላንቺ ነው ብሮ😂

  • @mebrahtutsegahe7358
    @mebrahtutsegahe7358 5 месяцев назад +2

    Ante belo wende ayte eyararotechh endet beleh new znjoron yemetyz

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 5 месяцев назад +10

    ይሄማ ሸኔ ነው 😂

  • @user-qw3wb6ix8g
    @user-qw3wb6ix8g 5 месяцев назад +1

    የት ሀገር ነው

  • @Wello95172YeWelloLij
    @Wello95172YeWelloLij 5 месяцев назад

    መማር ሥል ምንአይነት ተንኮል እያሰነው በጣም ትኩረት ይስባሉ ሥትጫወት ሥላወቀ በሱ በሩጫው ባረማመዱ እንዳተ እየተጫወተነው እንጅ የዝንጀሮ ተንኮል ወይም ክፋት በፊታቸው በጣም ጎልቶ ብታየው በስሩ አታልፍም እናደሞ ከሰጠህው ሙዝ ከውስጡ ተንኮል ቢኖረው አይበላልህም

  • @user-eh9pl6vl4i
    @user-eh9pl6vl4i 3 месяца назад

    እረ ወይኔ እደዛሬዉ ስቄ አላዉቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eremiyasmengistu4425
    @eremiyasmengistu4425 5 месяцев назад +1

    ሴቶቹን ሳይሆን አንተን ነው የፈለገው ቂጥህ ግን ተረፈ ሴቶቹን ቼክም አያረጋቸውም 😂😂😂😂

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 5 месяцев назад +1

    በጥፊ እኮ ይማታሉ አያድርሥ ናቸው

  • @user-on3ry5nm3d
    @user-on3ry5nm3d 5 месяцев назад

    yhen kedada yekedada lj sew bye lyew...wendnetn kewondoch temar mejemeria neday

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 5 месяцев назад +1

    ሰውየው ሳንጃይዞ ቢቀርበው እንክዋ ሳንጃውንቀምቶ ይወጋል አደገኛ ሽፍታናቸውዝንጀሮዎች ለበቅቆርጠው ሰውይገርፋሉ😂

    • @naeema8184
      @naeema8184 5 месяцев назад

      😂😂😂Sah

  • @user-tb5fj6hu5s
    @user-tb5fj6hu5s 5 месяцев назад +1

    አቤት አተፈሪ😂😂😂😂በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወድክ❤

  • @Tofatofa-dn2hp
    @Tofatofa-dn2hp Месяц назад

    የት ፓርክ ነው

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 5 месяцев назад

    እትዮጵያ ውስጥ ነው እኛገር ተከባብረን ነው የምንኖረው እነሱ ጫካ እኛ እቤታችን ጭራሽ ትምርት በት የመጨረሸው ዘመን😢😢😢

  • @abiMesi14-cu3cb
    @abiMesi14-cu3cb 5 месяцев назад

    አረ እናንተ ስም አታጥፉ ደግሞ ናፍቆኝ ነበር 😂

  • @WelifWelif-jn9tm
    @WelifWelif-jn9tm 5 месяцев назад +1

    ወንድምህ ነው እንዴ አንተን ይመስላል ግን ማነው ታላቅ

  • @user-vb6xg3oc2m
    @user-vb6xg3oc2m 5 месяцев назад

    Xoxaw neqoshal tsagureshn siyay chiik maslashew nw bro

  • @ruta3555
    @ruta3555 5 месяцев назад +2

    mrt sra new berta🥰

  • @user-sr3ft9jg4x
    @user-sr3ft9jg4x 5 месяцев назад +1

    ደነዝ የማትረባ!

  • @Tigst-dt2yz
    @Tigst-dt2yz 5 месяцев назад +1

    በመርዝጨሩሷቸውአተደሞተጠቀቅአትሩጥ😢😢

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ የምር😢😢😢😢

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 5 месяцев назад +1

    የት ነው??

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 5 месяцев назад +2

    በመርዝ ግደሉት

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 4 месяца назад

    ምን ይገረማል ከህዘቡ ነው የተማሩት ለማዳ እንደመሆናቸው መጠን ቁጭ ነዋሪውን😂😂😂

  • @gezuyemer3132
    @gezuyemer3132 5 месяцев назад +1

    ፋኖ ቢያየው በአንድ ጥይት ይገላግለው ነበር

    • @user-mh4pi4dv2t
      @user-mh4pi4dv2t 5 месяцев назад

      የፋኖ ጠይት ለዝጆሮ ሳይሆን ለአብይ ወታዴር ነው ሼኔን ይንገሩት

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 5 месяцев назад

    ዝጆሮ በናዳ ማባረር ደስ ይለኝ ነበር የኛሠፈር ያሉት አይባሉም አይማቱም ያፈጣሉጂ

  • @tesfayedemekemekuria4836
    @tesfayedemekemekuria4836 5 месяцев назад +1

    እናንተ ልታጠምዱት ሳይሆን እራሳችሁን ለማዝናናት ነው የሄዳችሁት

  • @user-ni1cd3lw9y
    @user-ni1cd3lw9y 4 месяца назад

    Lasadeh belch tesadedk😂😂😂

  • @brukfetene7070
    @brukfetene7070 5 месяцев назад

    አይ ወንድነት ለዝንጀሮ ትሮጣለህ 😂😂😂😂😂😂😂 ሴቷን ጥሎት እሮጠ ወቸው ጉድ

  • @BashiruDaudi
    @BashiruDaudi 5 месяцев назад

    Egna gare.ale.hadya.zon.lesana.chakaweste.sete.ramarey.asado.yezo.ledafrat.sel.asteyalawe

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 5 месяцев назад

    አሯሯሯሯሯ መግደል ነው አሰቸጋሪ ከሆነ

  • @user-yo9xy5cx5c
    @user-yo9xy5cx5c 5 месяцев назад

    Kamiye abo neeffff amet nurilgn broye😊😊

  • @user-rl2jm3gx6b
    @user-rl2jm3gx6b 4 месяца назад

    ምን አይነት ቀልድ ነው ::ምድን ነው ተጃጅላችሁ ሰው አታጃጅሉ....

  • @TgTg-ob5wn
    @TgTg-ob5wn 5 месяцев назад +1

    ድሩየ ዝንጆሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-vd2hm2ok1l
      @user-vd2hm2ok1l 5 месяцев назад

      ምነው😮😮😮😮ተመቸሽ እንዴ🙄🙄🙄🥺🥺😂

  • @TsehayTsi
    @TsehayTsi 5 месяцев назад

    ዝንጀሮና.ነጨእኳን.አትለዩም.እዴ.ይሆኮ.ስጋ.በል.ነው.ዝጀሮ.ደግሞ.እህል.ፍሩት.እና.ሳር.ነው.እሚበላ.ዝጀሮ.ይመስላል.እጅ.እኛጋ.ከብት.እናስው.አይጠጋውም.ይሆ.እዳውም.ገርነው.ሰውስለለመደ

  • @TerefechdemisedawAna
    @TerefechdemisedawAna 4 месяца назад +1

    Ena magdel newa min yitbikalu

  • @blenblen3045
    @blenblen3045 5 месяцев назад

    ድጋሚ መሯሯጥ😂😂😂

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 4 месяца назад

    የእንቅልፍ ክኒን በሙዝ ሰታችሁ ግደሉት

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 месяцев назад

    የኔ ጀግና ወድም የት ላግንህ ስፈልግህ ነበር

  • @user-tj9ny4hq5o
    @user-tj9ny4hq5o 4 месяца назад

    antem eindayi defirh 😂Haha

  • @IssacAbigial
    @IssacAbigial 3 месяца назад

    Chegerek hager atenagerem

  • @eyobalem27
    @eyobalem27 5 месяцев назад +1

    wow😢

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x 5 месяцев назад

    አይ አለመተዋወቅ ቅድማ አያታቺን ነዉ ልኩን እንሠጠዋለን ያልከዉ ልክህን እንዳያሣይህ ፍራ ነፍሴ ገጠር ነዉ ያደኩት አያቴ ቆላ የሚባል ነገር ከልጆች ጋር ተደርቤ እንዳልሄድ ትነግረኚ ነበር ለምን ሥላት ግመሌ ዝንጀሮ ካገኛችሁ ይደፍራችሃል ትለን ነበር እዉነት ነዉ ይደፍራል ቅንቅን አያቴ ባለጌዉ ዝንጀሮ

  • @user-pi5zg8yj4c
    @user-pi5zg8yj4c 5 месяцев назад +1

    amazing 🎉

  • @MitslalHaileslassienera
    @MitslalHaileslassienera 4 месяца назад

    Ene ruchah new yasakegn😂😂

  • @bhbh7108
    @bhbh7108 5 месяцев назад

    አው አለኮ አባቴ እኛ ጋራ ሴት ልጅ ብቻዋን ማለፍ ማትችልበት መንገድ አለ

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 5 месяцев назад

      ሴትብቻነዉ የሚበላዉ

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 4 месяца назад

    እና ገጠርኮ አለ 😂😂😂😂

  • @user-kx5fh2vp9h
    @user-kx5fh2vp9h 5 месяцев назад

    እኔም ሲሉ ሰምቻለው እጫካ እንጨት ልሰብር ስትሄድ

  • @ericraehmisch8073
    @ericraehmisch8073 5 месяцев назад +1

    Megdel nw

  • @edrisassen
    @edrisassen 5 месяцев назад

    የሽኔ ወይም የፋኖ አጅ አለባት😅😅

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 5 месяцев назад

    ቆላ አለ ሴት ብዋን አትሄድም ይባላል ግን ይሄ ደሞ የት ነው😢😢😢😢😢😢😢 ሲያስፈራ

  • @a-ka-gerado
    @a-ka-gerado 5 месяцев назад +1

    ዋዉ❤❤

  • @mitikukaltro
    @mitikukaltro 5 месяцев назад +1

    Yet new dormu?

    • @EThiopian189
      @EThiopian189 5 месяцев назад

      safru agaru sayxas hhhhhh

  • @gechiayu3484
    @gechiayu3484 5 месяцев назад

    I think wendo Genet university Hawaasa brachi

  • @dejenjj1212
    @dejenjj1212 5 месяцев назад

    ዋጋውን ስጡት የሄ ባለጌ😂

  • @Ok.birabiro
    @Ok.birabiro 5 месяцев назад

    አረ ዝንጀሮ በጣም እልከጋኛ ናቸው ተጠንቀቁ 🥰

  • @samuellirute4695
    @samuellirute4695 5 месяцев назад +1

    በሎ ሻምቲ😂😂😂😂😂

  • @user-ne4ch5qw7f
    @user-ne4ch5qw7f 5 месяцев назад

    በፍፁም የጦቢያ ዝንጀሮና
    የጦቢያ መሪ አይታመኑም
    ማለት ዛሬ የሳቃችሁት ነገ ታለቅሳላችሁ እመኑኝ ነገህፃናት ይበላል
    ደካማ ይገላል
    እናት ታረግዛለች።
    ደግሞ የምታለማምዱት በሱ የበላይነት ነው
    ብታስተካክሉ ለወደፊት ይጠቅማል ።

  • @fkrte3368
    @fkrte3368 5 месяцев назад

    berta ate rasu feri nek😂😂😂😂

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 5 месяцев назад

    ጅንጀሮ ነበሪ እኛ ቤት በልጅነቱ አምጥተን ነው ያሳደግነው ግን ጨዋ ነው

  • @fithawekmahe5898
    @fithawekmahe5898 5 месяцев назад +2

    ወንድሜ በጣም ፈር ነህ። በዝ ልክ አይደለም ዝንጀሮን መግደል ዝንብን መግደል አትችልም።

    • @Milimiraaa
      @Milimiraaa 5 месяцев назад +1

      እኮ😂😂

  • @FlamingoTube787
    @FlamingoTube787 5 месяцев назад

    ይገርማል ዝንጀሮ ለማየት ይሄ ሁላ ሰው እኔስን ማን ይየኝ? ከፍቶኛል የኢትዮጵያ ህዝብ😢

  • @neeadsong6669
    @neeadsong6669 5 месяцев назад

    አታን ብሎ ዎንድ😂😂😂

  • @FreweyniGalagame
    @FreweyniGalagame 5 месяцев назад

    ካስለመዱን እሱ ምንያርግ😂

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j 4 месяца назад

    ጉድ ነው😂😂

  • @user-ve1wx2gz9j
    @user-ve1wx2gz9j 5 месяцев назад

    የት ሀገር ነው የት ከተማ

  • @user-lo5pq2in1o
    @user-lo5pq2in1o 5 месяцев назад

    የት ነዉ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 5 месяцев назад +1

    እኔ በጣም ነው የምወደው ዝንጀሮ በአካል ባገኛቸው ደስ ይለኝ ነበር እድለኛ ነህ።

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e 5 месяцев назад

      የፊጥኝይዞነው እሚገርፋችሁ😂 አደገኛናቸውዝንጀሮዎች አንድጊዜ ጠመንጃስናቀባብልበት የድፍረት ፊቱንዞርብሎቁጭነውያለው

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v 5 месяцев назад

      ​@@userLubaba-iq3po7cj1e👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-uu9rf2rh1g
    @user-uu9rf2rh1g 3 месяца назад

    Yet gbi new

  • @KalkidanDesalegn-wg4iu
    @KalkidanDesalegn-wg4iu 5 месяцев назад

    አንተን ነውሰዴ ያሯሯጠህ 😂😂😂😂

  • @user-vb6xg3oc2m
    @user-vb6xg3oc2m 5 месяцев назад

    Setocheye bartu

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c 5 месяцев назад +2

    ሙዙ ላይ መርዝ ነበር ማረግ

  • @HasnaHasna-dz3jm
    @HasnaHasna-dz3jm 5 месяцев назад

    ፈሪ እንዲ ለመሮጥ ነው የሄከው ወረኛ😅

  • @MessiKali
    @MessiKali 4 месяца назад

    Beyesusim 😢😢😢

  • @anbesawkbret5922
    @anbesawkbret5922 5 месяцев назад

    Ye Ethiopia mengste sew bhihon nuro be tyte ygedlut neber 😂

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 5 месяцев назад

    ጥበቃ የለም እስከዶርም እስኪገቡ

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 5 месяцев назад

    እረ አይን፡ያወጣሉ አሉ ሆ😢😢

  • @user-mn3rr3mj2e
    @user-mn3rr3mj2e 5 месяцев назад

    አበት ፍርሀት 😅😅😅

  • @user-tc7kr2ph7o
    @user-tc7kr2ph7o 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @user-op5nt7hg3r
    @user-op5nt7hg3r 5 месяцев назад

    ምርጥየተጠንቀቅ

  • @zeinaitopia4998
    @zeinaitopia4998 5 месяцев назад

    oh god you😅😅😅

  • @tayyaba181
    @tayyaba181 5 месяцев назад

    ያዝናናል🎉🎉🎉❤❤❤😅😅😅