የበሶ ዱቄት አዘገጃጀት/Ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 40

  • @seblet.1536
    @seblet.1536 2 года назад +5

    በጣም አሪፍ ነው ቲጂ እኔ ቀረፋ እና ኦቾሎኒ ብቻ ነበር የምጨምረው እናመሠግናለን

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 2 года назад +3

    በጣም ጉበዝ እናመሰግናለን

  • @be8cab
    @be8cab Год назад +1

    Thank you.

  • @إلفهموم
    @إلفهموم Год назад +2

    I want translation 😢

  • @tsionalemayehu6950
    @tsionalemayehu6950 2 года назад +1

    Tigi Mn Yahel Lewz Tetekemeshe?

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад

      1/4(ሩብ ኪሎ) ለውዝ ነው የተጠቀምኩት

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 года назад +2

    Good job pls how get yetkla

  • @Selam2023
    @Selam2023 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ግን ለሚጠጣም ይሆናል?

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад

      እኔም አመሠግናለሁ ለሚጠጣም በጣም ቆንጆ ነው

  • @ttmichael2980
    @ttmichael2980 2 года назад +3

    tiru new tigiye...bezi zemen yalu setoch...moya yelachewm...bezi enkuan yimaru

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 6 месяцев назад +3

    ገብሱን ብቻ አስፈጭቼ ስጣጣ ከርሜ

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 22 дня назад

    Like❤

  • @genetgelaye7107
    @genetgelaye7107 6 дней назад

    ለስንት ኪሎ ገብስ ነው

    • @RehametMehamed
      @RehametMehamed 14 часов назад

      በስረአት አታዳምጭም 10k

  • @elsaelfe865
    @elsaelfe865 Год назад +1

    Laser Kell seneth Ocholane new yemegabaw

  • @hayathussen2537
    @hayathussen2537 11 месяцев назад +1

    Bitatebs gebsu

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  11 месяцев назад

      ውሀ ውስጥ ነከር ነከር እያረጉ ቶሎቶሎ ማውጣት ይቻላል ከዛ ግን በደንብ እንዲደርቅ ፀሀይ ላይ መዘረር ከደረቀ በኃላ ማመስ

  • @woinshethailemariam1268
    @woinshethailemariam1268 2 года назад +1

    ገብሱ ሰንት ኪሎ ነው;

  • @marymasresha4560
    @marymasresha4560 2 года назад +1

    ከመጀመሪያ አሰራሩ ቢቀርብ ከማደባለቁ በፌት

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад

      ሠላም
      የበሶ እህሉን የገዛሁት የተቆላውን ስለሆነ ነው አቆላሉን ያላቀረብኩት ሌሎቹን መታመስ ያለባቸውን አምሼ ነው ያዋሀድኩአቸው

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 2 года назад +2

    ለሚጠጣ ይሆናል ? ቅመሙ አይገንም

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад

      እንደውም በጣም ቆንጆ ነው ቅመሙ ገኖ አይወጣም

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад

      ለሚጠጣም ለሚበላም ይሆናል ቃናው ቆንጆ ነው

    • @haymanotzeleke8179
      @haymanotzeleke8179 2 года назад +1

      !አመሰግናለሁ

  • @yordanoshaymanot849
    @yordanoshaymanot849 2 года назад +1

    ቀረፋውን ከጨመርሽ በሗላ የጨመርሺውን ማወቅ አልቻልኩም ድምፁ ጠፋ

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад

      ከቀረፋ ቀጥሎ የጨመርኩት ጨው ነው

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 Год назад

    ቀረፋ ና ኮረሪማ ብቻ ነው ሚጨመረው

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад +1

      ነጭ አዝሙድ
      ጥቁር አዝሙድ
      ኮረሪማ
      ጦስኝ
      ጨው
      ቀረፋ
      ኦቾሎኒ

  • @tigestyasin456
    @tigestyasin456 Год назад +1

    ለልጆችም ይሆናል አይደል

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      ለልጆችም ይሆናል በሚጠጣውም በሚበላውም እኔ ለልጆቼ በደንብ እጠቀማለሁ