እማማ ዉብዬ ደገሙት ሆቴል ዉስጥ ጉድ አረጉኝ በሳቅ የፈረስንበት የአመቱ ምርጥ |Prank|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #nahitube #couples #prank
    seifuonebs ethiopiaprank habeshaprank ethionews mahikid nahiwubiye አደይድራማ አማርኛፊልም ዜና ቀልዶች ፕራንክ Donkeytube eshetumelese nahitube funnyprank ethioprank habesha ሰበርዜና አስቂኝፊልም mikomikee Ertiraa helutube ሐዲስቃል fanisamri ethiocouples ትዳር ፍቅር ebs habeshaclothes brexhabeshawi aletube babi reactionvideo wubenahi ናሂዉብዬ ሰርግ

Комментарии • 2 тыс.

  • @wubenahi
    @wubenahi Год назад +738

    ውዶችዬ ላይክ ሼር እያደረጋቹ መቶ ሺ እንግባ እወዳችኃለሁ😍😍😍😍❤

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  Год назад +88

      የኔ ፍቅር እወድሻለሁ❤

    • @user-pm9wp1ty4z
      @user-pm9wp1ty4z Год назад +14

      @@NahiTube1 ፋቅራቹ በክርሰቶሰ ይብዛላቹ እወዳችሃለሁ 💋💋💋❤️🙏

    • @user-kn8oc5xn1g
      @user-kn8oc5xn1g Год назад +4

      ፍቅራቹን ያብዛው አንደኛ👌👌👍👍❤❤❤

    • @hiratube8902
      @hiratube8902 Год назад +4

      ሸራ የደረገልኛ የመዳም አፑላሠ ነኛ ሠዉዳችሁ

    • @sekinatube5180
      @sekinatube5180 Год назад +1

      ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ከልብ እናመሰግናለን ፍቅራቹ እስከመጨረሻ አላህ ያድርግላቹ 💐💐🙏ውዶቼ ሼር በማድረግ ተባበሩኝ ስወዳቹ 😍

  • @hana967
    @hana967 Год назад +177

    እናትነት ክብር ነው ደግሞ ሲያምርብሽ ውብዬ እድህ አርጅተሽ በልጆቻችሁ ለመጦሮ ያብቃችሁ 🥰

    • @salamar4516
      @salamar4516 Год назад

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑😤😤😤

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 Год назад +217

    የኔ እማማ ሲያምርብወት❤ የምር ትልቅነት ክብር ነዉ እናቶችን ሳይ ድምጻቸዉንም ስሰማ ደስ ይላልኛል የምር

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  Год назад +10

      🥰🙏

    • @haymitube
      @haymitube Год назад +2

      @@NahiTube1 ውንድሜ ላናግርህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ

    • @malafiama892
      @malafiama892 Год назад +1

      🥰🥰🥰🙏🙏🙏😘😘😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @zainabmulla5108
      @zainabmulla5108 Год назад +1

      በጣም ነው እምታምሩት በውነት

    • @t7rrr957
      @t7rrr957 Год назад +1

      ወይኔ ሥታምሩ በጌታ😂😘

  • @amesaltube1902
    @amesaltube1902 Год назад +7

    ቢኖረኝ ትርፍ በመቶ ነበረ ላይክ የመረጠው በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w Год назад +19

    የእውነት የፍቅር ቤተሰብ ደስ ስትሉ 🥰
    ቸሩ እግዚአብሔር በያላችሁበት ቦታ ይጠብቃችሁ ✝️
    ስታሳቁ 🤣😂😂😁😁😁

  • @ytagesunadew5036
    @ytagesunadew5036 Год назад +105

    የናሂ የባለፈው ለቅሶ ዛሬ በሳቅ ተመልሷል እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦች።

    • @gfyug5598
      @gfyug5598 Год назад

      አብ ይመቺሽ 👌👌👌👌❤❤❤

    • @hayathatoo6279
      @hayathatoo6279 Год назад

      Woooow

    • @welotube463
      @welotube463 Год назад

      @@gfyug5598 ደምሪኝ እማ

    • @welotube463
      @welotube463 Год назад

      @@hayathatoo6279 ደምሪኝ እማ

  • @ARITi01
    @ARITi01 Год назад +46

    የነዚህ ደንቅ ጥንዶች አድናቂ የት ናች

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 Год назад +78

    ዛሬ መዳም አናዳኝ ክፍት ብሎኝ ነበር በሰቅ ገደልሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ውብዬ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በመነፅሩ የምትሰማ ነው እኮ ምትመስለው እማማ ዝናሽ

    • @eexx3730
      @eexx3730 Год назад +1

      የኔ እህት አተናደች። ገዘብሸ ነው እጀ እሱ ባደ ነት ቢምሽ ውሀ አሰጠሽም

    • @eexx3730
      @eexx3730 Год назад

      የዜሬ የልያል

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Год назад

      @@eexx3730 ትክክል

    • @welotube463
      @welotube463 Год назад

      @@eexx3730 ደምሪኝ እማ

    • @welotube463
      @welotube463 Год назад

      @@eexx3730 ደምሪኝ ኣማ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Год назад +17

    ከሌላው ስራ ይልቅ እንደዚህ አይነቱ ስራ ያምርብሻል በእውነት ይመችሸ።

  • @maremare8029
    @maremare8029 Год назад +10

    ዉቤ ይምርብሻል ከምር ነዉ እመቤት ትጠብቅሽ የእኔ እናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣሽ

  • @aynalemtube1455
    @aynalemtube1455 Год назад +37

    እኔ ቃላት አጣዉ የምር በቃ ሆደ ቆሰለ የምር እና አንደኛ ነሽ የምር ዉብዬ ፈጣሪ ፍቅራቹሁን ያብዛዉ❤❤❤❤

    • @allahyirdash1235
      @allahyirdash1235 Год назад +1

      🥰 🥰 🥰 👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Год назад +293

    ወይኔ በሣቅ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምር ላችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚

    • @hamedhamed3002
      @hamedhamed3002 Год назад

      Dhugaa dha❤❤❤

    • @tameamaaa1189
      @tameamaaa1189 Год назад +1

      ዋው ይመችሽ ምርጥ ነው😂😂😂😂😂😂

    • @bamigirl4034
      @bamigirl4034 Год назад +1

      በጣም ስታነምሪ እማሆይ እረ የደገሙ እግዚያብሔር ይባርካችሁ

    • @zainabmulla5108
      @zainabmulla5108 Год назад

      ዋውውው

    • @comcell3677
      @comcell3677 Год назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-dn6hr8ui2u
    @user-dn6hr8ui2u Год назад +26

    አወ ፈጣሪ አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃሽ 🥰🥰🥰🥰ሆዴ ቆሰለ በተለይ ናሂን በምርኩዙ ጉስም ስታደሩጊዉ🤣🤣🤣🤣

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад

      የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @zenebeh
    @zenebeh Год назад +4

    ይሄሣቅ ዝብሎ አይገኝም ዉብዬ ተባረኪይ አዝናናሻቸዉ ከፍለዉ እደዚአይሥቁም ሥወድሽ

  • @alamomo3716
    @alamomo3716 Год назад +8

    ፈጣሪ ሆይ ውቤዬ ኪኪኪኪኪኪኪኪ የዛሬው ያብድ ነው ማርያምን ወይኔ የመዳም ሥራ አድክሞኝ ነበር አንቺም በሳቅ አደክመሸኝ ወይ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁 እመብርሃን በሰላም ትግላገልሸ የኔ እንቁ ሴት

  • @Finoterama
    @Finoterama Год назад +147

    *እማማ ውቤ 😂😁😁አልተቻሉም ብለው ብለው ሆቴል ገብተው አረፉ 😁😂😂አባባ ናሂ አንተም አብረህ አርጅ እንጅ 😂😁ካቦርት ልበስ አንተም 😁😂😂ኧረ እንዴት እንደሳቅሁ 😂😁ወይ እማማ ውቤ*

  • @mulu5
    @mulu5 Год назад +94

    ኪኪኪኪ አሁን እናተን እያየሁ አሁን ድጋሜ ስመጡ ዋዉ ዉብዬ የኔ ደርባባ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የልጅ እናት ታድርጋችሁ ናሂ መልካም ሰዉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በልጅ በሀብት ይባረክላችሁ

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  Год назад +7

      አሜን እህታችን🙏

    • @snetyehuBezeyouTube
      @snetyehuBezeyouTube Год назад +3

      Yenwed❤️
      አግዚአብሔር የባርክሽ
      Weddddddddd❤️

    • @ccfg6774
      @ccfg6774 Год назад +1

      የኔ ዉዱቸ

    • @user-ws5nu1uy4y
      @user-ws5nu1uy4y Год назад

      💋💕❤💗💖

    • @mihretyoutube
      @mihretyoutube Год назад

      ሰታምሩ እኮ ሰውዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-qu8ep7ch4o
    @user-qu8ep7ch4o Год назад +16

    እረጅም እድሜ ሰቶ የተመኘሽውን ያሳካልሽ እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Год назад +8

    ወይኔ በሳቅ🤣🤣 ዉብየ እማማ ለመባል ያብቃሺ🙏 እናንተ ባትኖሩ በስደት ምን ይዉጠን ነበር

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Год назад +3

    የኔ ማርርር ውብየ በጣም ትልቅ ችሎታ አለሽ እና ደግሞ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ነሂና ውብየ በፍቅር ኑራችሁ እዚህ ድረሡ ይሄንም ልጆቻችሁ እያዩ እናተም ይሄው ያኔ ለቀልድ ነበር አሁን ግን ለዚህ ክብር ያብቃችሁ አብራችሁ አርጁ

  • @user-uh8vz9ee6q
    @user-uh8vz9ee6q Год назад +11

    አይወብየ እኔኮ አካሂዷን ሁላ የምቀይረዉ ነገር 😂😂😂ጥበብ ጠርታሻለች አቤት በያት😂😂❤ይመችሽ ዉብየ

  • @Sarina971
    @Sarina971 Год назад +27

    😂😂😂😂😂ኧር ውብየዋና ኮሜዲያን ነሽ ትችያለሽ ቀጥይበት

  • @Finoterama
    @Finoterama Год назад +110

    *ወይ ውቤ ማለቴ እማማ ውቤ 😁😂እንዴት እንደሳቅሁ የቤቱ ጉድ ወደ ሆቴል ወጣ 😂😁😁አዝናንቶኛል 😁የእማማ ዝናሽ ታናሽ እህት 😁ኧረ ሳቅ 😁😂*

  • @user-vn5eq3ll2w
    @user-vn5eq3ll2w Год назад +2

    ክክክክክክክክክክ የምር አመት ያስቃል ግን ናሂን ሳላደቅ አላልፍም ምርጥ ሰዉ ነዉ አችም ዉብ ነሺ የኔ እህት🎀🎀🍓🍓

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 9 месяцев назад +3

    እኔ ከ ሄሉ ወጪ ማንንም አላይም የቱብ ላይ ግን ሄሉ ሰላለች ዛሪ ልያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nl9mr7qj2t
    @user-nl9mr7qj2t Год назад +32

    እናንተ ልጆች የምር በጣም ነው ምታምሩት ምወዳቸው እመብርሃን ፍቅራችውን እጥፍ ታርግላችው ❤❤❤❤

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 Год назад +42

    *እማማ ውቤ 😂በገሀድ ሆቴል ገብተው አረፉት 😁አይይ ማዘርዬ 😂ኧረ የዛሬውስ ደግሞ ተለዬ 😁ወቤ ከእንግዲህ ወደ እማማ ተቀይረሻል አምሮብዎታል 😂😁😂*

    • @devan8265
      @devan8265 Год назад +2

      ደንበጫ የምር አምሮባታል 😆😆😆😆😆😆

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  Год назад +1

      🤣🙏

    • @user-vw8jh1vr1c
      @user-vw8jh1vr1c Год назад

      😂😂😂በሳቅ የሙትኩት

    • @devan8265
      @devan8265 Год назад

      @@user-vw8jh1vr1c 😍😍😍😆😆😆

    • @user-nv1sm9pi5z
      @user-nv1sm9pi5z Год назад

      ደምሮኝ ሀባይቢ

  • @ghizienaghirmay3973
    @ghizienaghirmay3973 Год назад +19

    🤣🤣🤣ምርጥዋ ዮቲበር ብዬሻለው💞💞💞💞

  • @yetariksew8491
    @yetariksew8491 Год назад +5

    ዉብዬ እርጅና አምሮሻል ብቻ ሳቃችሁ ነው በጣም ያሳቀኝ ይመቻችሁ አቦ ሰላምና ፍቅር አንድነት ይሁን ለእማማ እትዮጵያ 💚💛💓

  • @emaema2459
    @emaema2459 Год назад +2

    ወየው ውብየ በሳቅ ሞትኩ ለይኩቸው ምርጡች እንዴህ አያነቱን ልናበረታታ ይገባል በርቱ ዉብየ እመቤቴ በሰላም ከሁለት ታድርግሽ የኔ ምርጥ

  • @user-kn8oc5xn1g
    @user-kn8oc5xn1g Год назад +63

    ትችያለሽ የእውነት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ትወና አንደኛ አይለያቹ 👌👌👍👍👍❤❤❤❤

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Год назад +1

      በጣም ውቤ ጎ በዝ ናት ደሞ ድፍረቷ

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Год назад +30

    መዳም አናዳኝ ነበር ፈታ አደረግሽኝ😂

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +16

    የዱላዋና የእጇ አወዛወዝ የእውነት ሰርተሽዋል🙈😂😂😂🤓🤓

  • @fatumaadem3646
    @fatumaadem3646 Год назад +7

    እኔኮ እነሱ እንደዚህ ሲስቁ የሷ አለመሳቅ ይገርማል የምር😂😂😂😂

  • @mfamillymeron
    @mfamillymeron Год назад +5

    😂😂😂ዉይ መድዬ ድረስ ዉብዬ እና ናሂ ገደላችሁን በሳቅ እናንተ ቤት ስመጣ ነዉ ሳቅ በሳቅ እምሆነዉ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ዉለዱ ክበሩ አብራቹ አርጁ ❤❤❤

  • @masairaq5445
    @masairaq5445 Год назад +25

    አድስ ኮማች ነኝ. ግን ሁሌ ነው ማያቹ 🥰🥰🥰🥰ዉብርስት. ምኞትሽ ደስ ይላል. የሳራንና. እና ያብራምን. እድሜ ይስጣችሁ 🥰🥰🥰ክፉ አይንካቹ 💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад +2

      የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ

    • @masaratabate2675
      @masaratabate2675 Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @masaratabate2675
      @masaratabate2675 Год назад

      wow

  • @user-hy3vl5tw5s
    @user-hy3vl5tw5s Год назад +6

    እህህህህሆደ ቆሰለ 😀😀😀😀ላይክ አረጎት ለዉብየ እድሁም ሰብሰከራይብ ያረብ በሰላም ለሁለትሁነሺ የምናይሺ ያድረገን የሚገረመወ የምረኩዙነገር ወብየ❤❤❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Год назад +5

    አለመሣቅ አይቻልም ዉቤ እመብርሀን ሁለት ታድርግሽ ፍቅራችሁ ያስቀናል ፋጣሪ ይጠብቃችሁ💕💕💕

  • @abelakatfasil7933
    @abelakatfasil7933 Год назад +1

    ውብዬ ያምርብሻል አይገልፀውም
    ድንቅ ትወና ግን የፊልሙን ርእስ
    አላወኩትም😂😂😂😂
    ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ
    እማሆይ ውብዬ😂😂😂

  • @Dubai-lr7jw
    @Dubai-lr7jw Год назад +1

    😂😂😂😂ውብዬ. ትችያለሽ. ጎበዝ ነሽ. አይቼ. ብቻ ነበር የምወጣው. ዛሬ. ግን ኮመንት. አስቀምጫለው

  • @meberetgesese3663
    @meberetgesese3663 Год назад +6

    ወይኔ ዉብየ በሳቅ ሞትኩኝ😁😁😁ልክ እናቶቻችን ደስ ይላል ቀጥይበት እመቤቴ ማርያም ካችጋ ትሁን

    • @asighiwet6082
      @asighiwet6082 Год назад +1

      NAHI ena wbye betam new yemwedachu

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 Год назад +47

    በስደት አለም ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ🙏🙏😭

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 Год назад +36

    ውብየ የምር ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️♥️👍👍👍👍👍

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm Год назад +1

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነሽ በእዉነት በሳቅ እንባዬን ጨረስኩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አዎ ይደገም

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Год назад +4

    ውብየ ናሂ የኔ ውዶቺ አላህ ዘጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wu4zg5bz2u
    @user-wu4zg5bz2u Год назад +29

    ዋውውው ደስየምትሉ ጥዶች አይለያያችሁ🙏🙏🙏

    • @mimimuni3780
      @mimimuni3780 Год назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Год назад +27

    በሳቅ 😂😂😂😂እማማ ውባለም በርቱልን 😍😍😍

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Год назад +38

    እህቴን ነው ያስታወሽኝ 😂😂😂እርግዝና ኮሜዲ ያደርጋል መሰለኝ 😂😂😂 እህቴም እርጉዝ ሁና እንቅልፍ እምቢይ ሲላት ሌሊት ተነስታ ትጨፍር ነበር ከዛ እኛ ተነስተን እንስቅ ነበር😂😂😂😂ብቻ ደስ ይላል

  • @Igucg
    @Igucg 11 месяцев назад +1

    የኔልዬ የኔደርባባ ስወድሽ👸 የሳቄምጭ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የልጅ እናት ታረጋችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በልጅ በሀብት ይባርካችሁ 🙏❤❤❤❤❤

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 Год назад +1

    እግዚአብሔር ምስክሬ እደዛሬ ስቄ አላዉቅም አቦ ይመችሽ ❤❤❤❤❤ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ እደስምሽ ዉብነሽ ኧረ አስር 10 ብትሰሪዉ እማትጠገቢ ድንቅ ነሽ እኔ በጣም መጣም የወደድኩሽ

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Год назад +6

    አራ ውብዬ 😁😁😁😁hahahah ጌታ ሆይ አረ ባሳቅ ሞትኩ ታባራክ እህቴ ክብር ለእናቶቻቺን እውነት እናመሰግናለን ባርቱ part 3 ይዳጋም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሳላም ያርገት 🙏🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🛐🛐🛐🛐ሀገሬ እዎድሻለው 🇪🇹🌹

  • @rabiamkubi
    @rabiamkubi Год назад +10

    አላሕ ሖይ ስደተኛ ባሪያወችሑን አንተበራሕመትሕ እና በጥበብሕ ጠብቃቸዉ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Год назад +44

    እናትነት እንዴት ያኮራል ግርማ ሞገስ አለው ክብር ለእናቶቻችን

  • @selitensay3763
    @selitensay3763 Год назад +2

    ወ.ሮ እማማ 😂😂። በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ ፍቅራቹህን ያብዛው❤❤

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 Год назад +2

    የኔ ዉድ አንደኛ ነሽ በጣም ጎበዝ ትወና አንደኛ ቆይ ግን ለምን ቁም ነገር ፊልም አትሞክሪም ? የምር አምሮብሻል ደግሞም ታስቃለሽ😘😘😘😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘

  • @brtucangetachew5908
    @brtucangetachew5908 Год назад +5

    ስወዳችሑ በርቱልኝ ዉዶችዩ እረዉብየ ትወናዉ ደስይላል እንደዚሕ ሰራስአይድያ ሲሰራደስይላል የሰዉ ቢደወ እያወረዱ ከመጨቃጨቅ ዉብየ እና ናሂ በራሳችሑ አይድያ በርቱልኝ

  • @fhfdgf7518
    @fhfdgf7518 Год назад +9

    እረጂም እድሜ ለናቶች

  • @user-oi3rp5jj3x
    @user-oi3rp5jj3x Год назад +19

    እማም የኔ እናት ስያምርበት የኔ ቆንጆ ስዎድሽ Part 333333333333333333333333333333333333

    • @user-oi3rp5jj3x
      @user-oi3rp5jj3x Год назад

      @@user-bz9ly1fs8k እሺ የኔ ቆንጆ 🙏🙏

  • @AmenaAssan
    @AmenaAssan Год назад +3

    ،በሣቅ ፈነዳሁ አይ ውብየ ውነትም ውብ ነሺ

  • @maritubishaw5626
    @maritubishaw5626 Год назад +3

    ስወድሽ እመብርሃን በሰላም ተገላገልኝሽ🥰🥰🥰🙏🥰🥰🙏🙏🙏እማ

  • @maranat7829
    @maranat7829 Год назад +13

    ናህዬ & ዉብዬ እንኩዋን በደና መጣቹው ❤
    ዉበዬ እማሆይ መስለሽ ቁጭ ክክክክክክቅ😂😂 በቃ ጥበብ ጠርታሻለች ፈጣር ፍቅር እና ስላም ያብዛላቹው ❤❤

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  Год назад +3

      አሜን እህታችን🥰🙏

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Год назад +4

    በጣም ትችያለሽ ነጌ የምትድረሸቤትን ካአሁንም እሞከረሽ ነው በጣም ነው ያሳቅው 🇪🇹❤

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Год назад +10

    Wowo nice hubiye yen konjo ilove you 😘 💖💖🥀🥀🥀🌹🌹 namin akka koo jalatan like dha 👍

  • @mestawetkbebe4494
    @mestawetkbebe4494 Год назад +17

    ፕራክ ይቅር የምትሉ እንደዚህ ትስቁ ነው ደስ ይሚለው ውይ ውብየ አሳቅሽኝ 😂እኔም ተስደት መልስ እንድህ ነው የማደርገው 😂😂😂😂

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂ዛሬ ነው በቅድስት ኪዳነምህረት ቀን ነው የየሁት አትለያችሁ በጣም ነው ምታምሩ በጠዋት እቧዬ እስገሚፈስ የሳኩት

  • @aschilagashaw4202
    @aschilagashaw4202 Год назад +11

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂 ኧረ ይመችሽ እህቴ

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g Год назад +6

    ትንሿ እማ ቸርነት😂😂😂😂ውብዬ ሁሉም ያምርብሻል ውቢት😘😍😍😍😍

  • @abi-ip9bn
    @abi-ip9bn Год назад +6

    ዉብየ የኔ ማር በጣም ነዉ ያሳቅሽን የተለየ ነሽ ቀጥልበት😘❤❤ፍቅራቹ ይብዛ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘

  • @Geni-23
    @Geni-23 Год назад +2

    ማርያምን ዶብሮኝ ነበር ዉቡየ ተባርክ ❤🕊👌እሞሆይ ዉቡ👌😂😁😁🤗

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 Год назад +1

    በጣም ስወድሽ ደግሞ ዛሬም ደገምሽዉ አልተቻልሽም።😘😘😘😘😘😘

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Год назад +23

    ሰደተኞቺ ሁሉም አላህ በሰላም ላገራቺን ያብቃን

  • @user-zz7gm6jp3r
    @user-zz7gm6jp3r Год назад +10

    እማማ ውብዬ ጥበብ ጠርታዎታለች በርቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @elsabethtesfaye6771
    @elsabethtesfaye6771 Год назад +8

    ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው የረገችኝ ዉብዬ 😂😂😂😂👍👍👍👍👍❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @dibora281
    @dibora281 Год назад +1

    ዋውውውው ውብዬ የእውነት ፊልም ብትሰራ 100% ትወጣዋለች እርግጠኛ ነኝ

  • @user-qb8ji1cf7x
    @user-qb8ji1cf7x Год назад +2

    የእውነት ውብዬ እመቤቴ ትጠብቅሸ የእውነት እንዴት እንደሚያምርብሽ ክበሪልኝ እመበቴ በሰላም ትገላግልሽ ናሂ መልካም ሠው❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ውዶቼ ክበሩልኝ✝️❤

  • @samiras4127
    @samiras4127 Год назад +7

    የሚገርም ነው እማማ ውቤ ስችይበት ወላሂ ደሞ ሲያምርብሽ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Год назад +6

    አለመሳቅ ይከብዳል😁😁😁

  • @Sariy177
    @Sariy177 Год назад +5

    ወይኔ በሳቅ ክክክክክክ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @user-xb5zx3fc9r
    @user-xb5zx3fc9r Год назад +2

    አዳሜበዘርበሀይማኖት ተምትባሉ ሰዉንም አዝናንታችሁ አራሳችሁም ፈታብላችሁ ይመችችሁ በጣምነዉያዝናናኝ

  • @user-zq1tc6gz9y
    @user-zq1tc6gz9y Год назад +1

    ጎበዝ ትወና ትቺይአለሽ በርች በሰላም እመቤቴ ትቅረብሽ የኔናት እማማ ዝናሽ ብየወትአለሁ

  • @user-xr7mq6vp8z
    @user-xr7mq6vp8z Год назад +45

    የምር ኘራክ ትታቹህ እደዚህ ስሩ

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Год назад

      አሰለሙአለይኩም ሰላም ነው እህት
      በቅንነት ሰብስክራይብ

    • @ahah7323
      @ahah7323 Год назад

      💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘😘😘😘😘🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ahah7323
      @ahah7323 Год назад

      Baxam new ysakut axami wodshalu wude

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን እማ ሆይ በእውነት ደስ ስትሉ

  • @syada7034
    @syada7034 Год назад +6

    እረ አንተ ባል ተብዮዉ እንገላኝ የት ነህ መቸ ድረስ ይሆን የምጠብቀዉ እስኪ እደኔ በሩቅ አግባታቹ ለመገላኘት የጓጓቹ 👍👍👍👍 አሳዩኝ😰😥

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Год назад +1

    ዉብይ አንደኛ አርቱ ዉስጥ ብትገቢ ትቺያለሽ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Год назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐🙏እኔም ከናቴ ሁኩል ነው ስቄ የጨረስኩት እግዚአብሔር ፈጣሪ መጨረሻቹሁ ያሰምራለቹሁ በእንነት በጣም ደስ ይለላ ዋው

  • @goasd5640
    @goasd5640 Год назад +9

    ውብየ አልተቻለዪም👌👌👌👌 በርች 💖

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад +5

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤

  • @tamrimohamed1008
    @tamrimohamed1008 Год назад +4

    እሚገርመው እንዴዚህ ሲስቁ አለመሳቅሽ ውብየ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Год назад

      እህትዓለም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @alemworkbirhan4268
    @alemworkbirhan4268 Год назад +2

    ዉብዬ ከዚህም በላይ ኑሪልን እንወዳችሗለን

  • @user-io4bw1wp8l
    @user-io4bw1wp8l Год назад +2

    ውብየ ኣምሮብሻል የኔ እናት ፍቅራቹም ይብዛ 💓💓💐💐💐💐💐
    ደሞ በሳቅ ሊሞት ነው እማማ 😂😂😂😁

    • @mackiaahamed7969
      @mackiaahamed7969 Год назад +1

      ፈጣሪ ይጨምርላቹህ የምር ደሥትትሉ

  • @user-os7lg1oy5z
    @user-os7lg1oy5z Год назад +5

    ወይኔ ጉዴ ውብዬ አልተቻልሽም እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Amsaletube
      @Amsaletube Год назад +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @betelihemameya4388
    @betelihemameya4388 Год назад +7

    የኔ እናት ዉብዬ ስወዳችሁ እኮ 😍❤😍 ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @user-os3jh5gf5n
    @user-os3jh5gf5n Год назад +5

    ዉይይይይይይይ በሳቅ ሞኩ 😂🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂ሌላም ሢሩልኝ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Год назад +1

    ማርያምን እዴት እዳሳቀቺኝ ናሆምዬ የዉነት ታድለሀል ስትዋደዱ ስትከባበሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቺሁ 😂😂😂😂😂

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 Год назад +1

    ውብየ ግን ምንም እልተቀየሩም ማለት ፊይቱዋ ማለት ነው ግን አሮጊት ለመምሰል የሞክርሽውን አደንቅሻለሁ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад +5

    እማማ ውብየ ሲምሩ በሰላም ወልደው ይሳሙው 🤣🤣🤣🌷😘😘

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Год назад

      አሰለሙአለይኩም ሰላም ነው እህት
      በቅንነት ሰብስክራይብ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Год назад

      @@user-hx7vt8mp7k ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሺ እህት

  • @zeditub110
    @zeditub110 Год назад +6

    ዉብዬ የነ ደርባባ💞💞💞💞💞ስያምርብሽ ፈጣር በስላም ያገለገልሽ

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 Год назад +5

    😂😂😂😂ሆዴን አሳመማችሁኝ ወኔ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад

      የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk Год назад

    ውብዬ ሆዴን አሳመምሽኝ በሳቅ እድሜያችሁ በሙሉ የሳቅ ይሁን

  • @senitube999
    @senitube999 Год назад +1

    በሳቅ ውብዬ ትቺ አለሽ የእውነት በተለይ ያሳቀኝ መቋዋሚያው አያያዝሽ ስታቀጣቅጪው 😂😂😂🤣🤣🤣🤭🤭🤭